cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ❗ መረጃ ለማድረስ እና ማስታወቂያ ለማሰራት ከስር ባለው ሊንክ ይጻፉልን👉http://t.me/ayulaw

Show more
Advertising posts
188 288Subscribers
-73824 hours
-7 9857 days
-23 22030 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
አሜሪካ ለዓለም ፍጻሜ መሸሸጊያ የሚውል አውሮፕላን እንዲሰራ አዘዘች‼️ ይህ የክፉ ቀን መሸሸጊያ አውሮፕላን 13 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ፈጃል ተብሏል። ሴራ ኔቫዳ ኮርፖሬሽን የተሰኘው ተቋም ይህን ግዙፍ አውሮፕላን ለመስራት ተስማምቷል አሜሪካ ለዓለም ፍጻሜ መሸሸጊያ የሚውል አውሮፕላን እንዲሰራ አዘዘች፡፡ የዓለማችን ልዕለ ሀያል ሀገር አሜሪካ እንደ ኑክሌር አይነት ጦርነት ቢነሳ ከአደጋ መጠበቅ የሚቻልበት አውሮፕላን እንዲሰራ ማዘዟ ተገልጿል፡፡ እንደ ሮይተርስ ዘገባ አሜሪካ በ1970ዎቹ የተሰራ የክፉ ቀን መጠለያ አውሮፕላን የሰራች ሲሆን ይህ አውሮፕላን አርጅቷል በሚል አዲስ ልዩ አውሮፕላን እንዲሰራ ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡ ለክፉ ቀን ማምለጫ ይሆናል የተባለው ይህ አውሮፕላንም 13 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይፈጃል የተባለ ሲሆን ሴራ ኔቫዳ ኮርፖሬሽን የተሰኘው ኩባንያ አዲሱን አውሮፕላን እንደሚሰራው በዘገባው ላይ ተጠቅሷል፡፡ ኢ-4ቢ የተሰኘ ስያሜ ያለው ይህ አዲስ አውሮፕላን አውሮፕላን በፈረንጆቹ 2036 ላይ እንደሚጠናቀቅም ተገልጿል፡፡ የአሜሪካ አየር ሀይል ንብረት የሆነው ይህ ልዩ የክፉ ቀን መሸሸጊያ አውሮፕላን የሀገሪቱ ፕሬዝዳንትን ጨምሮ ሌሎች ቁልፍ አመራሮች፣ ባለሙያዎች እና ሌሎች እጅግ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች እና ቴክኖሎጂዎችን ይዟል ተብሏል፡፡ እንዲሁም አውሮፕላኑ እንደ ኑክሌር ጦርነት፣ አውዳሚ አደጋዎች እና ሌሎች አስጊ ክስተቶች ቢከሰቱ መሪዎች በዚህ አውሮፕላን ላይ በመሆን ትዕዛዝ እና ውሳኔዎችን እንዲያካሂዱ ያገለግላልም ተብሏል፡፡ የመሰብሰቢያ ቢሮዎች፣ የነዳጅ መሙያዎች እና የተግባቦት መሳሪያዎችም ያሉት ሲሆን አሁን በስራ ላይ ያለው የክፉ ቀን መሸሸጊያ አውሮፕላን ከ2030 በኋላ ከአገልግሎት ውጪ እንደሚሆን ተገልጿል፡፡
20 61147Loading...
02
Media files
19 3038Loading...
03
<< ተግባር ከሌለ መወያየት ብቻውን ባዶ ተስፋ ነው >> - ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ‼️ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ << መወያየት ብቻውን በቂ አይደለም፤ መተግበር እንዳለበት >> ተናግረዋል። ፕሬዝደንቷ ይሄን ያሉት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሴቶችን ተሳፎ በተመለከተ በትናንትናው ዕለት ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር ነው። << በኢትዮጵያ መናናቅ እና የት ይደርሳል ማለት ችግር ሲፈጥር እየታየ መሆኑንም >>  ፕሬዝደንቷ አመልክተዋል። << መወያየት ብቻውን በቂ አይደለም >> ያሉት ፕሬዝደንቷ << መተግበር መቻል እንደሚኖርበት በግልፅ ቋንቋ ተናግረዋል።  አክለውም << እንደ ሀገርም የመወያየት ችግር ባይኖርም መሠረታዊ ችግሩ አፈፆፀም መሆኑንም >> አብራርተዋል። ውይይቶች ተሞክሮዎች ሁሉ መሬት ወርደው  ካልተተገበሩ ባዶ ተስፋ መስጠት ነው ያሉን ሳህለወርቅ የምክክር ሂደቱ ችግሮችን በዘለቄታዊነት ለመፍታት የሚደረግ ጥረት እንጂ ለተወሰነ ጊዜ የተወሰኑ ሲሉ የጠሯቸውን ሁኔታዎች ለማስተገሻ እንዳልሆነ  ግልፅ ማድረግ  ይገባል ብለዋል። የማይሆን ተስፋ ሆኖ እንዳይታይም በጣም ሲሉ በገለፁት ደረጃ  መጠንቀቅ እንደሚያስፈልግም አመላክተዋል።  << ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ መስራት ያስፈልጋል በማለትም ብዙ ጊዜ የሚስተዋለው  እንወያይ እንጋገር ከማለት የዘለለ አይደለም >> ሲሉ ተችተዋል። ሳህለወርቅ እንደሚሉት << አሁን በተለይ መናናቁ እና የት ይደርሳል መባባሉም ለሀገሪቷ ችግር እየሆነ መጥቷል >> ሲሉ አንክሮ ሰጥተዋል። በመሆኑም እንደሀገር ያለብንን ችግር ለመቅረፍ የሚረዳው አማራጭ ሰው ያለውን ሁሉ ሓሳብ እንዲያዋጣ ማበረታታት እና መረዳት ብሎም መግባባት ነው ብለዋል። በንግግር ፋንታ ቂምንና ማግለልን ብሎም መሰል ነቀፌታዎችን  ማስወገድ ያስፈልጋል ሲሉ መክረዋል። በሌላ በኩል ህዝብ ማዕከል ያደረገ ውሳኔ ሲሰጥ ሴቶችን አካታች ማድረግ ግዴታ መሆኑን አስቀድመው በህወሓት ሃይሎች እና በፌደራሉ መንግስቱ መካከል  የነበረውን ጦርነት በቋጨው የፕሪቶርያ ዘላቂ ግጭት ማቆም ስምምነት ሴቶች አለመወከላቸውን ጠቁመዋል።  በጦርነቱ ሂደት ውስጥ ሴቶች ደርሶባቸዋል ያሉትን  ከፍተኛ ጉዳትም እስታውሰዋል። ይሁን እንጂ አሁን ላይም  በተመሳሳይ መልኩ ሀገሪቷ ውስጥ ውጊያዎች፣ ጦርነቶች፣ መገዳደልና  መፈናቀል መኖሩን አስቀድመው በጥቅሉ  ከጦርነት ካለመግባባት ጋር ተያይዘው የሚመጡ ችግሮች መኖራቸወን ገልፀዋል። በመጨረሻም በርትቶ መስራት፣የተናገሩትን መኖር እንደሚገባ አስገንዘበው ስራችን የሚወሰነውም የህዝቡን ኑሮ በመለወጥ ላይ፣ ሰላምን ለማስፈን መሆኑን አስቀድመው  ሰለም  ደግሞ << በመደለል >> ብቻ የሚገኝ አይደለም ብለዋል። ምንም እንኳን ሳህለወርቅ ከመወያየት ባሻገር ተግባር ግድ እንደሚል አፅዕኖት ቢሰጡም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን < ምክክርሩን > ሲያጠናቅቅ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ምክረሃሳቡን ከማቅረብ በዘለለ የመተግባር ስልጣን እንደሌለው በታህሳስ 2014 ዓ.ም የጸደቀው የማቋቋሚያ አዋጅ ያስረዳል።
20 0546Loading...
04
Media files
17 7880Loading...
05
ማስታወቂያ‼️ አለምን እያነጋገረ ያለ ድንቅ የ ቴክኖሎጂ ምርት‼️ 🎤🎤በጥቂት ጊዜያት ዉስጥ ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘዉ ተች ሴንሰር የተገጠመለት ተቆጥረዉ የማያልቁ አገልግሎቶችን ከስልክ ጋር ተገናኝቶ መስጠት የሚችለዉ W26 pro max ለእናንተ🙏 W26 PRO MAX Special with Earbuds ✅ለወንድም ለሴትም የሚሆን ዘረፈ ብዙ ጥቅምች ያሉት smartwach ከ pro wireless earpode ጋር🔥   ❄️የራሱ ቻርጀር እና power bank ያለዉ 📌 የልብ ምትዋን  ይለካል 📌 ስፖርት ስንሰራ ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ያሳውቃል 📌 ብዙ ሰአት ስንተኛ ይቀሰቅሰናል 📌 ስልካችን ሲጠፋ ለመፈለጊያ ያግዘናል 📌 ቴክስት መላክ እንዲሁም መቀበል የሚያስችል 📌 ከስልክ ጋ በ Bluetooth ተገናኝቶ ስልክ መደወል እንዲሁም ማናገር ያቻላል 📌  wireless charger እና በሁለት አይነት የእጅ መሳርያ የቀርበ 📌  Blood Oxygen Detection 📌 Stress & Mood Testing 🚒 አዲስ አበባ ዉስጥ ነፃ እና ፈጣን  የዴሊቨሪ አገልግሎት እንሰጣለን። ዋጋ  2199 ብር ብቻ        ፈጥነዉ ይደዉሉ 📞 0909812211     📞+251712148785   ወይም ስልክና አድራሻዎን 👉@AAU_Shop  ላይ ይላኩልን። ተጨማሪ እቃዎችን ለማየት 👉@AAU_Market ን ይቀላቀሉ።
1810Loading...
06
የተመድ የሰብዓዊ እርዳታ ማስተባበሪያ ቢሮ፣ በመጋቢት ወር በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በቀዎት፣ ኢፍራታና ጊደም እና አንጾኪያ ወረዳዎች በተፈጸሙ ጥቃቶች፣ 18 ሺህ ነዋሪዎች ከቀያቸው እንደተፈናቀሉና 290 መኖሪያ ቤቶች እንደተቃጠሉ አዲስ ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል። በክልሉ ኦሮሞ ልዩ ዞን በግጭት የተጎዱ 36 ሺህ 450 በላይ ሰዎች አስቸኳይ ዕርዳታ እንደሚፈልጉም ቢሮው ገልጧል። በክልሉ በቀጠለው ግጭት ሳቢያ፣ 4 ሺህ 178 ትምህርት ቤቶች እንደተዘጉም ቢሮው የጠቀሰ ሲኾን፣ በምሥራቅና ምዕራብ ጎጃም እንዲኹም በደቡብ ጎንደር ዞኖች ብቻ 89 በመቶዎቹ ትምህርት ቤቶች በግጭቱ ሳቢያ ዝግ ናቸው ብሏል። ድርጅቱ በኢትዮጵያ አሁን ላይ 21.4 ሚሊዮን ዜጎች እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ጠቅሶ ከእነዚህ ውስጥ 15.8 ሚሊዮን ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ብሏል። ይሄን ለማድረግ አጠቃላይ 3.2ቢሊዮን ዶላር ያስፈልገኛል ብሏል። በቀጣይ በሚኖረው ዝናብ 1 ሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎች ከመኖሪያ ቀያቸው ሊፈናቀሉ እንደሚችሉም አሳስቧል። አዩዘሀበሻ
1 3321Loading...
07
ማስታወቂያ❗ አያት ( ዞን 2 ፣ 3፣ 8) የሚገኙ የአያት አክሲዮን ማህበር ቤቶች መረጃ የመኖሪያ ቤቶቹ ስፋት - ባለ 2 መኝታ 👉  80፣ 85፣ 90 ፣ 95 እና - ባለ 3 መኝታ👉  107፣ 110 ፣ 115 ፣ 120፣ 127 ፣ 138 እና 145 አብዛኞቹ 3 መኝታ ያላቸው የመኖሪያ ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፋል አላቸው። ዋጋ: ከ 102, 258 ብር እስከ 114,839 ብር / በካሬ እንደ ግንባታ ዓይነቱ (በከፊል /በሙሉ ግንባታ) እና ቤቱ እንደሚገኝበት የወለል መጠን የሚወሰን ሲሆን : አከፋፈል 👉በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤትነትን እድል የፈጠረ ! ቀሪው እንደ ውለታው/ ስምምነቱ መሰረት የግንባታው ሂደት የደረሰበትን ደረጃ ተከትሎ የሚከፈል ይሆናል። 👉60% በ 7 ዙር  40% ቱን ቤትዎን ተረክበው እየኖሩበት ከ 15-30 ዓመታት በሚከፈል ብድር (በ9.5% ወለድ) የዱቤ አማራጭ ያመቻቸ ፣ 👉ሙሉዉን ክፍያ በካሽ ለሚያጠናቅቁ የዋጋ ተመን ለውጥ ሳያገኛቸው በተዋዋሉበት የመጀመሪያ የዋጋ ስምምነት መሰረት  እንዲከፍሉ ተመቻችቷል:: የቅናሽ ፓኬጅ 100% ለሚከፍል የ 25% ቅናሽ 80% ለሚከፍል የ 20% ቅናሽ 60% ለሚከፋል የ 15% ቅናሽ 40% ለሚከፍል የ 10% ቅናሽ 25 % ለሚከፍል የ 6.5% ቅናሽ በውጪ ምንዛሪ ለሚከፍሉ የ 5% ተጨማሪ ቅናሽ ያገኛሉ " አያት አክሲዮን ማህበር በ2015 ዓ.ም 51.3% ትርፍ ሲያተርፍ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 513,000 ብር አትርፏል የ 100,000ሺ ብር የገዛ 51,300 ብር አትርፏል የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2,500 በብር 250,000 ብር ከፍተኛ የ 20 ሚሊዮን ብር 40% ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መክፈል ይችላሉ አያት አ.ማ የተሰማራባቸው መስኮች:- 🎯 በሪል እስቴት 🎯በሆቴል እና ቱሪዝም 🎯በማርብል ማምረቻ ኢንደስትሪ 🎯በጠጠር ማምረቻ ኢንደስትሪ 🎯በብሎኬት ማምረቻ ኢንደስትሪ 🎯በእንጨት ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ 🎯በትምህርት ኢንቨስትመንት እና 🎯በፋይናንሺያል ኢንቨስትመንት ናቸው። ለበለጠ መረጃ እና ቤትዎን ለማስያዝ ፡ 0927715438/0903543582 ዬሴፍ (የሽያጭ ተቆጣጣሪ) አያት ዞሮ መግቢያዬ !
15 7353Loading...
08
የጋብቻ ፍቺ ጨምሯል‼️ በአዲስ አበባ ባለፉት 9 ወራት የተጋቡ አዳዲስ ጥንዶች ቁጥር የቀነሰ ሆን ፍቺ እና ልደት ደግሞ መጨመሩን የከተማዋ የሲቪል ምዝገባና ነዋሪነት ኤጀንሲ ተናግሯል፡፡
16 36211Loading...
09
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል‼️ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ምክክር መድረክ ላይ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ገልፀዋል። ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ገልጸው፣ በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ። ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን ይወስዳሉም ብለዋል። የሀገር አቀፍ ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር (ዶ/ር) እሸቱ ከበደ፤ ፈተናውን በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው። ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ ይደረጋልም ብለዋል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት እንደሚጀምርም በመድረኩ መገለፁ የትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል።
16 4484Loading...
10
ማስታወቂያ‼️ ✅ቁጠባ ከጀመሩ ከ10 ቀን ጀምሮ ብድር የሚያገኙበት ብቸኛ ተቋም ግሎባል ቁጠባና ብድር ➡️ የስራ መኪና ግዥ እስከ ብር 3,000,000 ➡️50% የቆጠበ በ1 ወር ከ15 ቀን! ➡️40% የቆጠበ በ2 ወር ! ➡️30% የቆጠበ በ2 ወር ከ15 ቀን! ➡️25% የቆጠበ በ3 ወር የስራ መኪና ግዥ ብድር የሚያገኝ ይሆናል። ✅ ለትምህርት፣ ለጤና፣ ለኮንደሚኒዬም ቤት ቅድመ ክፍያና ሙሉ ክፍያ፣ ግዥ፣ ለስራ መነሻና ማስፋፊያ የሚሆን ብድር ቁጠባ ከጀመሩ ከ10 ቀን ጀምሮ እስከ ብር 6,000,000. ብድር አመቻችተናል። ✅የተቋሙ አባል በመሆንና ቁጠባ በመጀመር ራስዎንና ቤተሰብዎን ይጥቀሙ!!! ግሎባል ቁጠባና ብድር ከኢቶፒካር አስመጭ ጋር በመተባበር! አድራሻ:- አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት ቅዱስ ፕላዛ 6ኛ ፎቅ! #ስልክ ቁ.  0118-12-66-16                   0956-23-24-25                   0979-25-26-27 ✅ወደ ቴሌ ግራም ገፃችን ለመግባት https://t.me/globalsavingandcredit ✅በቲክቶክ አካውንታችን ቤተሰብ ይሁኑ http://tiktok.com/@global.saving.and.credit
15 9018Loading...
11
" ኑሮ ውድነቱ መፍትሄ ይሻል። መፍትሄ እንሻለን " - የኢሰማኮ ፕሬዝዳንት ካሳሁን ፎሎ‼️ የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) ከኑሮ ውድነት ጋር ተያይዞ የስራ ግብር እንዲቀነስ ፤ የዝቅተኛ ደመወዝ ወለል የሚወስን የደመወዝ ቦርድ እንዲቋቋም እየሰራ መሆኑ ይታወቃል። የኢሰማኮ ፕሬዝዳንት ካሳሁን ፎሎ ከኑሮ ውድነቱ አንፃር የዘገየው የሰራተኞች ዝቅተኛ የደሞዝ ወለል እና የግብር ቅነሳ ምላሽ ማግኘት እንዳለበት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልፀዋል። " አሁንም #በቀን_አንድ_ጊዜ ብቻ በልቶ ለመዋል የሚቸገር ሰራተኛ ነው ያለው " ያሉት አቶ ካሳሁን ሰራተኛው ካለው ገቢ አንፃር ችግሩ የሰፋ እንደሆነ አስረድተዋል። እነዚህ ጥያቄዎች #በአዎንታዊ_መልኩ መታየት እንዳለባቸው ጠቁመዋል። አቶ ካሳሁን " ዝቅተኛ የደሞዝ ወለል በሚመለከት ስራና ክህሎት ሚኒስቴር የዝቅተኛ የደሞዝ ወለል የሚወስን ቦርድ የሚቋቋምበት ደምብ ላይ ጥናት ማድረጋቸውን በቅርቡ አሳውቀውናል " ሲሉ ተናግረዋል። የኑሮ ውድነት በጣም አሳሳቢ እየሆነ በመምጣቱ ሰራተኛው ችግር ውስጥ መግባቱን የጠቆሙት ፕሬዝዳንቱ " ትክክለኛ ግብር ከፋይ ሰራተኛው ነው። ለመንግስት ቀኝ እጁ በሚከፍለው ግብር ሰራተኛው ነው። የግብር ቅነሳው አንድ እና ሁለት የለውም ዘግይቷል " ሲሉ ጠቁመዋል። አቶ ካሳሁን ፤ ሚያዚያ 23 ቀን በኢትዮጵያ ለ49ኛ ጊዜ በሚከበረው ዓለም አቀፉ የሠራተኞች ቀን (ሜይዴይ) አዳራሽ ውስጥ እንደሚከበር አሳውቀዋል። " አሁንም ቢሆን ባልተመለሱልን ጉዳዮች ላይ ነው የምንወያየው። የቀኑ መሪ ቃል ' ለሰላም እና ለኑሮ ውድነት መፍትሄ እንሻለን ' የሚል ነው  ብለዋል። " የሰላም ችግር አለ። ሰራተኞች በአንዳንድ ቦታዎች ይታገታሉ ፣ ይሞታሉ " ያሉት አቶ ካሳሁን ፎሎ ፤ " ይሄ እስከ መቼ ይቀጥላል ? ማንኛውም ማህበረሰብ ላይ እንደሚደርሰው ጉዳት ሁሉ ሰራተኛውም ላይ እየደረሰ ነው ፤ ስለዚህ ለሰላም መፍትሄ መምጣት አለበት " ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
15 8811Loading...
12
Media files
4250Loading...
13
ማስታወቂያ‼️ ጥራቱ የተመሰከረለት ሻሎም የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ‼️ አራት ኪሎ ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ እና ኮተቤ 02 ጆሲ  ሙል ላይ በሚገኙ ክሊኒኮች የተሙላ የጥርስ ህክምና እየሰጠ ይገኛል። የሚሰጣቸው አገልግሎቱች ❤የቁሸሾ ጥርስ   ማጠብ ❤ የተቡረቡሮ ጥርስ መሙላት ❤ በአበቃቀል የተበላሹ ጥርሳችንን ብሬስ ማስተካከል (በተመጣጣኝ ዋጋ እና አከፋፈል አማራጮች ) ❤ የጥርስ ስር ህክምና ❤ የድድ  መድማት ችግር ላለባቸው ❤ሁሉንም አይነት ሰው ሰራሽ ጥርስ አንተክላለን ፤ ለተተከለዉም ዋስትና እንሠጣለን ❤ታክመው የማይድኖ ጥርሶች እንነቅላለን አድራሻ 👉  ቁጥር-4 ኪሎ ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ 👉,ቁጥር 2 - ኮተቤ 02 ጆሴ ሞል ለበለጠ መረጃ  0911424242 ስለ ጥርስ ንፅህና አጠባበቅ እንዲሁም የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት Telegram join👇 https://t.me/shalomdentalclinic https://t.me/shalomdentalclinic https://t.me/shalomdentalclinic
18 6581Loading...
14
አንድ ሰንጋ 650 ሺ ብር‼️ አንድ ሰንጋ 650 ሽህ ብር ተጠርቷል።ሌላው 550 ሽህ ጥሪ ተሰምቷል። በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እነዋሬ ከተማ አስተዳደር በአመት አንድ ጊዜ የሚውለው የሆሳዕና ገበያ ዘንድሮም የተለየ ነገር ታይቶበታል። ይህ በምስሉ ላይ የሚታየው ሰንጋ 650 ሽህ ብር ተጠርቷል ።የሰንጋው ባለቤት ወጣት ሚጥዬ ታደለ ይባላል።650 ሽህ ብር የተጠራው የጅሩ ሰንጋ ገና አልተሸጠም። ሌላው በዚሁ ገበያ የሞረትና ጅሩ ወረዳ የማንጉዶ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት አቶ አበበ በፍቃዱ  ለ1 አመት ያክል እንደ ልጄ ስንከባከበው ነበር ያሉትን ሰንጋ በ550 ሽህ ብር ሲሉ ጠርተዋል ሲል የከተማ አስተዳደሩ ሚዲያ አስነብቧል።የሁለቱም ሽያጭ ገና አልተፈፀመም። የቴሌግራም ቻናላችንን ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ ያድርጉ👇👇👇 http://t.me/ayuzehabeshaofficial http://t.me/ayuzehabeshaofficial
20 2817Loading...
15
በርካታ የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ‼️ የአዲስ አበባ ፀጥታ ቢሮ እንዳስታወቀው ከሆነ ከሚሰጣቸው ሀላፊነት እና ስልጣን ውጪ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ በርካታ የፀጥታ ሀይሎች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ መደረጉን እና ህጋዊ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን ይፋ አድርገዋል። የከተማዋ አንዳንድ የፀጥታ አካላት በአማራ ክልል የተጣለውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተገን በማደረግ ህገወጥ እስራት እና እንግልት እንደፈፀሙ ሪፖርተር ጋዜጣ በዘገባው መጥቀሱን አዩዘሀበሻ ተመልክቷል። የአዲስ አበባ ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ በአማራ ክልል የተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በአዲስ አበባ እንደማይገበር ገልፀው ከተማው ውስጥም ጉዳዮች ሲኖሩ በየትኛውም ሰዓት ኦፕሬሽን እንደሚሰራ ጠቁመዋል። በቅርቡ በተደረገው ፍተሻ ከ140ሚሊዮን ብር በላይ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተጠቁሟል። በዚህም 1.5 ሚሊዮን ብር በቁማር የተሰበሰበ ብርን ጨምሮ ሌሎች ሀሰተኛ የብር ኖቶች ተይዘዋል ተብሏል። ከዚህ በተጨማሪም ከ16,000 በላይ ተተኳሿችን ጨምሮ የስውር ትጥቅ እስከ ትልልቅ መሳሪያዎች መያዛቸው ተገልጿል። ለስራ ፍለጋ እና ለሌሎች ጉዳዮች ወደ አዲስ አበባ የሚገቡ የሰዎች ብዛት በአጅጉ መጨመሩን ቢሮዉ አስታውቋል።
27 41515Loading...
16
በወላይታ ዞን የመምህራን ደመወዝ ባለመከፈሉ ትምህርት መቋረጡ ተገለጸ‼️ ላለፉት ሁለት ወራት ገደማ ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው የገለጹ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ዞን መምህራን፣ ካለፈው መጋቢት ወር ጀምሮ ትምህርት መቋረጡን አስታወቁ፡፡ ለከፋ ኢኮኖሚያዊ፣ ሥነ ልቡናዊ እና ማኅበራዊ ቀውሶች መጋለጣቸውን የተናገሩት መምህራኑ፣ አብዛኞቹም ኑሯቸውን ለመምራትና ቤተሰቦቻቸውን ለመመገብ እንደተሳናቸው አመልክተዋል። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መምህራን ማኅበር ፕሬዚዳንት አቶ ዐማኑኤል ጳውሎስ፣ በዞኑ ከሚገኙ ስድስት የከተማ አስተዳደሮች እና 17 ወረዳዎች ውስጥ፣ የአንድ ከተማ አስተዳደር እና የ20 ወረዳዎች መምህራን ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው ገልፀውልኛል።
2 9141Loading...
17
ህወሓት በዝግ ካደረጋቸው ስብሰባዎች ላይ መረጃዎችን ከውስጥ ወደ ውጪ ሲያሾልኩ የነበሩ አካላትን ማንነት የሚያጣራ ኮሚቴ አቋቋመ‼️ 👉ከዝግ ስብሰባው ላይ መረጃዎችን የሚያጋሩ ጋዜጠኞች እና አክቲቪስቶች ማስፈራሪያ እና ዛቻ እየደረሰባቸው ነው ተብሏል። ህወሓት በቅርቡ ያካሄደውን 60 ቀን የፈጀ ዝግ ስብሰባን ጨምሮ በሌሎች ስብሰባዎች የተነሱ ጉዳዮችን በተመለከተ ከውስጥ መረጃ ለጋዜጠኞችና ለአክቲቪስቶች ማን ነው አሳልፎ እየሰጠ ያለው የሚለውን ለማወቅ ያለመ ኮሚቴ በማቋቋም ምርመራ ጀምሯል። በትናንትናው ዕለት አንድ የቀድሞ የድምፂ ወያነ ጋዜጠኛና የተለያዩ ህወሓትን የተመለከቱ ጉዳዮች በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በማጋራት የሚታወቅ ጋዜጠኛ በዚሁ መርማሪ ኮማቴ ጥሪ ቀርቦለት በመቀለ ከተማ በመገኘት ከኮሚቴው አባላት ጋር ቆይታ እንዳደረገ አዩዘሀበሻ ተመልክቷል። በቆይታውም በቅርቡ የተካሄደው 60 ቀናት የፈጀውን ስብሰባ ላይ የተነሱ ጉዳዮች የተመለከቱ መረጃዎች እንዴትና ከማን ነበር ስታገኝ የነበረው የሚሉ ጥያቄዎች እንደቀረቡለት የገለፀ ሲሆን ጥያቄዎቹም ከትብብር ይልቅ በማስፈራራትና ለማወጣጣት በመሞከር የተቃኙ እንደነበሩ ተናግሯል።
22 7860Loading...
18
ማስታወቂያ‼️ አለምን እያነጋገረ ያለ ድንቅ የ ቴክኖሎጂ ምርት‼️ 🎤🎤በጥቂት ጊዜያት ዉስጥ ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘዉ ተች ሴንሰር የተገጠመለት ተቆጥረዉ የማያልቁ አገልግሎቶችን ከስልክ ጋር ተገናኝቶ መስጠት የሚችለዉ W26 pro max ለእናንተ🙏 W26 PRO MAX Special with Earbuds ✅ለወንድም ለሴትም የሚሆን ዘረፈ ብዙ ጥቅምች ያሉት smartwach ከ pro wireless earpode ጋር🔥   ❄️የራሱ ቻርጀር እና power bank ያለዉ 📌 የልብ ምትዋን  ይለካል 📌 ስፖርት ስንሰራ ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ያሳውቃል 📌 ብዙ ሰአት ስንተኛ ይቀሰቅሰናል 📌 ስልካችን ሲጠፋ ለመፈለጊያ ያግዘናል 📌 ቴክስት መላክ እንዲሁም መቀበል የሚያስችል 📌 ከስልክ ጋ በ Bluetooth ተገናኝቶ ስልክ መደወል እንዲሁም ማናገር ያቻላል 📌  wireless charger እና በሁለት አይነት የእጅ መሳርያ የቀርበ 📌  Blood Oxygen Detection 📌 Stress & Mood Testing 🚒 አዲስ አበባ ዉስጥ ነፃ እና ፈጣን  የዴሊቨሪ አገልግሎት እንሰጣለን። ዋጋ  2199 ብር ብቻ        ፈጥነዉ ይደዉሉ 📞 0909812211     📞+251712148785   ወይም ስልክና አድራሻዎን 👉@AAU_Shop  ላይ ይላኩልን። ተጨማሪ እቃዎችን ለማየት 👉@AAU_Market ን ይቀላቀሉ።
1 7311Loading...
19
ከ18 ሺህ በላይ የውጭ ዜጎችን ከሀገር ተባረዋል የኢምግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በሐሰተኛ የመኖሪያ ፍቃድ በአገር ውስጥ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ18 ሺህ በላይ የውጭ አገር ዜጎችን ከአገር ማባረሩን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ባቀረበው ሪፖርት ገልጧል። ከአገር ከተባረሩት መካከል፣ ለሌሎች የውጭ ዜጎች ሐሰተኛ የመኖሪያ ፍቃድ አዘጋጅተው በገንዘብ ሲሸጡ የነበሩ እንደሚገኙበት ተቋሙ ገልጧል። በኢንቨስትመንት ፍቃድ ወደ አገሪቱ የገቡ የውጭ ዜጎች ለበርካታ ዓመታት በሕገወጥ ሥራዎች ላይ ተሳታፊ ኾነው እንደተገኙም ተቋሙ ጠቅሷል።
22 5911Loading...
20
ማስታወቂያ‼️ ጥራቱ የተመሰከረለት ሻሎም የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ‼️ አራት ኪሎ ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ እና ኮተቤ 02 ጆሲ  ሙል ላይ በሚገኙ ክሊኒኮች የተሙላ የጥርስ ህክምና እየሰጠ ይገኛል። የሚሰጣቸው አገልግሎቱች ❤የቁሸሾ ጥርስ   ማጠብ ❤ የተቡረቡሮ ጥርስ መሙላት ❤ በአበቃቀል የተበላሹ ጥርሳችንን ብሬስ ማስተካከል (በተመጣጣኝ ዋጋ እና አከፋፈል አማራጮች ) ❤ የጥርስ ስር ህክምና ❤ የድድ  መድማት ችግር ላለባቸው ❤ሁሉንም አይነት ሰው ሰራሽ ጥርስ አንተክላለን ፤ ለተተከለዉም ዋስትና እንሠጣለን ❤ታክመው የማይድኖ ጥርሶች እንነቅላለን አድራሻ 👉  ቁጥር-4 ኪሎ ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ 👉,ቁጥር 2 - ኮተቤ 02 ጆሴ ሞል ለበለጠ መረጃ  0911424242 ስለ ጥርስ ንፅህና አጠባበቅ እንዲሁም የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት Telegram join👇 https://t.me/shalomdentalclinic https://t.me/shalomdentalclinic https://t.me/shalomdentalclinic
18 9690Loading...
21
በኮሪደር ልማት 1 ሺህ 135 ሰዎች አሁንም ምትክ ቤት ወይም ቦታ አለማግኘታቸዉን የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባል ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ ተናገሩ‼️ 👉🏼 ከንቲባ አዳነች አቤቤ በበኩላቸዉ አንድም ሰው ቤት ሳይሰጠው ተነስቶ ሌላ ቦታ የገባ ሰው የለም ብለዋል በትናንትናው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ላይ ጥያቄ ካቀረቡ የምክር ቤት አባላት መካከል አንዱ የሆኑት ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ፤ ከኮሪደር ልማት ተነሺዎች መካከል “1,135 ሰዎች አሁንም ምትክ ቤት ወይም ቦታ አለማግኘታቸውን” በማንሳት ጥያቄ አቅርበዋል። “1,135 ሰው ማለት ቀላል አይደለም። በዚህ ወቅት፣ በዚህ የኑሮ ውድነት፣ በዚህ ጊዜ ተረጋግቶ የሚኖርበት አጋጣሚ ካልተፈጠረ፤ የሚሰራውን ስራ ሁሉ በዜሮ ድምር የሚያባዛ ነው የሚሆነውና እርሱ ለምን ግምት ውስጥ አልገባም?” ሲሉ መጠየቃቸውን ኢትዮጵያ ኢንሳይደር አስነብቧል። የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት በ90 ቀናት እንዲጠናቀቅ እቅድ እንደተያዘለት በመጥቀስም፤ “የግድ በዚህ ሶስት ወር ውስጥ ስራ ማለቅ አለበት ወይ?” ሲሉ ተጨማሪ ጥያቄ አስከትለዋል። “በጊዜ ተለክቶ ስራ መሰራት አለበት፤ ልክ ነው። አምናም የ90 ቀን እቅድ ተብሎ ውጤታማ ስራዎች ተሰርተዋል። ሁልጊዜ ግን በዚህ መልክ በዘመቻ መሰራት አለበት ወይ? የሚል ጥያቄ ይስነሳል” ያሉት ዶ/ር ሲሳይ፤ “ነገሮች በተረጋጋ እና በታቀደ መልኩ እንዲሄዱ ለማድረግ መሰራት የለበትም ወይ?” ሲሉ አስተያየት አዘል ጥያቄ ማንሳታቸውን አዩዘሀበሻ ከዘገባው ተመልክቷል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለዚህ ጥያቄ በሰጡት ምላሽ፤ የምክር ቤት አባሉ ከጠቀሷቸው የልማት ተነሺዎች ውስጥ “አንድም ሰው ቤት ሳይሰጠው ተነስቶ ሌላ ቦታ የገባ ሰው የለም። በተለይ የመንግስት ቤት ተከራይ፣ የቀበሌ፣ የኪራይ ቤቶች፣ የቤተክህነት ጭምር ማለት ነው” ብለዋል። የከተማ አስተዳደሩ የልማት ተነሺዎችን በዚህ መልኩ የማስተናገድ አካሄድ ሲከተል “ለመጀመሪያ ጊዜ” መሆኑንም ጠቁመዋል።
20 7154Loading...
22
Media files
18 5381Loading...
23
ማስታወቂያ‼️ ✅ቁጠባ ከጀመሩ ከ10 ቀን ጀምሮ ብድር የሚያገኙበት ብቸኛ ተቋም ግሎባል ቁጠባና ብድር ➡️ የስራ መኪና ግዥ እስከ ብር 3,000,000 ➡️50% የቆጠበ በ1 ወር ከ15 ቀን! ➡️40% የቆጠበ በ2 ወር ! ➡️30% የቆጠበ በ2 ወር ከ15 ቀን! ➡️25% የቆጠበ በ3 ወር የስራ መኪና ግዥ ብድር የሚያገኝ ይሆናል። ✅ ለትምህርት፣ ለጤና፣ ለኮንደሚኒዬም ቤት ቅድመ ክፍያና ሙሉ ክፍያ፣ ግዥ፣ ለስራ መነሻና ማስፋፊያ የሚሆን ብድር ቁጠባ ከጀመሩ ከ10 ቀን ጀምሮ እስከ ብር 6,000,000. ብድር አመቻችተናል። ✅የተቋሙ አባል በመሆንና ቁጠባ በመጀመር ራስዎንና ቤተሰብዎን ይጥቀሙ!!! ግሎባል ቁጠባና ብድር ከኢቶፒካር አስመጭ ጋር በመተባበር! አድራሻ:- አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት ቅዱስ ፕላዛ 6ኛ ፎቅ! #ስልክ ቁ.  0118-12-66-16                   0956-23-24-25                   0979-25-26-27 ✅ወደ ቴሌ ግራም ገፃችን ለመግባት https://t.me/globalsavingandcredit ✅በቲክቶክ አካውንታችን ቤተሰብ ይሁኑ http://tiktok.com/@global.saving.and.credit
19 2498Loading...
24
ጥይት ከመቀሌ ወደ አማራ ክልል‼️ በአማራ ክልል የደቡብ ጎንደር ዞን ሠላምና ፀጥታ መምሪያ እንደገለፀው መነሻውን መቀሌ መዳረሻውን ደግሞ ባህር ዳር ያደረገ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪ  በህገ-ወጥ መንገድ በኮንትሮ-ባንድ ከጫነውን 8,900 ጥይት ጋር በቁጥጥር ሥር መዋሉን አሳውቋል።ትናንት ሚያዚያ 17/2016 ጥይቱ በቁጥጥር ስር ሲውል ሹፌርና ረዳቱ ተይዘው መታሰራቸው ተሰምቷል።
18 2774Loading...
25
ማስታወቂያ❗ አያት ( ዞን 2 ፣ 3፣ 8) የሚገኙ የአያት አክሲዮን ማህበር ቤቶች መረጃ የመኖሪያ ቤቶቹ ስፋት - ባለ 2 መኝታ 👉  80፣ 85፣ 90 ፣ 95 እና - ባለ 3 መኝታ👉  107፣ 110 ፣ 115 ፣ 120፣ 127 ፣ 138 እና 145 አብዛኞቹ 3 መኝታ ያላቸው የመኖሪያ ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፋል አላቸው። ዋጋ: ከ 102, 258 ብር እስከ 114,839 ብር / በካሬ እንደ ግንባታ ዓይነቱ (በከፊል /በሙሉ ግንባታ) እና ቤቱ እንደሚገኝበት የወለል መጠን የሚወሰን ሲሆን : አከፋፈል 👉በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤትነትን እድል የፈጠረ ! ቀሪው እንደ ውለታው/ ስምምነቱ መሰረት የግንባታው ሂደት የደረሰበትን ደረጃ ተከትሎ የሚከፈል ይሆናል። 👉60% በ 7 ዙር  40% ቱን ቤትዎን ተረክበው እየኖሩበት ከ 15-30 ዓመታት በሚከፈል ብድር (በ9.5% ወለድ) የዱቤ አማራጭ ያመቻቸ ፣ 👉ሙሉዉን ክፍያ በካሽ ለሚያጠናቅቁ የዋጋ ተመን ለውጥ ሳያገኛቸው በተዋዋሉበት የመጀመሪያ የዋጋ ስምምነት መሰረት  እንዲከፍሉ ተመቻችቷል:: የቅናሽ ፓኬጅ 100% ለሚከፍል የ 25% ቅናሽ 80% ለሚከፍል የ 20% ቅናሽ 60% ለሚከፋል የ 15% ቅናሽ 40% ለሚከፍል የ 10% ቅናሽ 25 % ለሚከፍል የ 6.5% ቅናሽ በውጪ ምንዛሪ ለሚከፍሉ የ 5% ተጨማሪ ቅናሽ ያገኛሉ " አያት አክሲዮን ማህበር በ2015 ዓ.ም 51.3% ትርፍ ሲያተርፍ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 513,000 ብር አትርፏል የ 100,000ሺ ብር የገዛ 51,300 ብር አትርፏል የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2,500 በብር 250,000 ብር ከፍተኛ የ 20 ሚሊዮን ብር 40% ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መክፈል ይችላሉ አያት አ.ማ የተሰማራባቸው መስኮች:- 🎯 በሪል እስቴት 🎯በሆቴል እና ቱሪዝም 🎯በማርብል ማምረቻ ኢንደስትሪ 🎯በጠጠር ማምረቻ ኢንደስትሪ 🎯በብሎኬት ማምረቻ ኢንደስትሪ 🎯በእንጨት ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ 🎯በትምህርት ኢንቨስትመንት እና 🎯በፋይናንሺያል ኢንቨስትመንት ናቸው። ለበለጠ መረጃ እና ቤትዎን ለማስያዝ ፡ 0927715438/0903543582 ዬሴፍ (የሽያጭ ተቆጣጣሪ) አያት ዞሮ መግቢያዬ !
22 2994Loading...
26
በአወዛጋቢዎቹ የራያ አካባቢዎች ግጭት መከሰቱን ተከትሎ የአፍሪካ ህብረት መግለጫ አወጣ‼️ ሊቀመንበሩ ሁለቱም ወገኖች ግጭት ከማባባስ እንዲታቀቡ እና የአካባቢውን ንጹሃን መፈናቀል እንዲያስቆሙ ጥሪ አቅርዋል። የአማራ እና የትግራይ ክልል የይገባኛል ጥያቄ በሚያነሱባቸው የራያ አላማጣ እና አካባቢዋ ግጭቶች መከሰታቸውን ተከትሎ የአፍሪካ ህብረት መግለጫ አውጥቷል። መግለጫው የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሀመት በአወዛጋቢዎቹ ራያ አላማጣ፣ ዛታ እና ኦፎላ "በአካባቢው ማህበረሰብ መካከል ያሉ ውጥረቶችን" በትኩረት እየተከታተሉት መሆኑን ገልጿል። በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት በተደረሰው የፌደራል መንግስት እና የህወሓት የዘላቂ ሰላም ስምምነት፣ ሁለቱ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄ የሚያነሱባቸው "አወዛጋቢ ቦታዎች" በህገመንግስቱ መሰረት እልባት እንዲያገኙ እንደሚደረግ ይጠቅሳል። ሊቀመንበሩ ሁለቱም ወገኖች ግጭት ከማባባስ እንዲታቀቡ እና የአካባቢውን ንጹሃን መፈናቀል እንዲያስቆሙ ጥሪ አቅርዋል። የፌደራል መንግስት እና ህወሓት ስምምነቱን ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ እንዲያደርጉ የጠየቁት ሊቀመንበሩ ለአወዛጋቢ ቦታዎች መፍትሄ ይሰጣል ያሉት የፖለቲካ ውይይት እንዲጀመር ጠይቀዋል። ባለፈው ሳምንት ጀምሮ የህወሃታ ታጣቂዎች በፈጠሩት ትንኮሳ ምክንያት ከአላማጣ ከተማ 50ሺ ሰዎች መፈናቀላቸውን መግለፁ ይታወሳል።
27 37015Loading...
27
የህወሃት ምላሽ‼️ የፌደራል መንግስቱ የብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤት የሰጠውን መግለጫ የህወሓት ታጣቂዎች ትጥቅ መፍታት እንዳለባቸው እና የማንነት ጥያቄ ያለባቸው አካባቢችን በስምምነቱ መሰረት ተግባራዊ እንደሚደረግ መግለጫ መስጠቱ ይታወሳል። ይህን ተከትሎ የህወሓት የፕሮፓጋንዳ ሀላፊ የሚከተለውን ምላሽ ሰጥተዋል❗ ትጥቅ የመፍታት ሁኔታውን እኛም የፌደራል መንግስቱም እየሰራንበት እንገኛለን ብለዋል። ትጥቅ ማስፈታት የሚለው የትግራይ ክልል የፀጥታ ስጋት በአስተማማኝ ሁኔታ ከተረጋገጠ በኋላ ሙሉ ለሙሉ ትጥቅ እንደሚፈቱ የህወሓት የፕሮፖጋንዳ ሀላፊ የሆኑት አቶ  እያሱ ተስፋዬ ለአሻም መናገራቸውን አዩዘሀበሻ ተመልክቷል። ከፕርቶሪያው ስምምነት በኋላ ትጥቅ የማስፈታት ስራ የሰራን ቢሆንም የኤርትራ እና የአማራ ሀይሎች ከትግራይ ሉዓላዊ ክልል ስላልወጡ የትጥቅ መፍታቱን ሁኔታ እንዳዘገየው ገልፀዋል። የፌደራሉ የደህንነት ምክር ቤት ህወሃት የፕርቶሪያውን ስምምነት እያስከበረ አይደለም የሚለውን መግለጫ ከእውነት የራቀ በመሆኑ እንደማይቀበሉት ገልፀዋል። እኛ ትጥቅ እየፈታን ነው demobilization ጀምረናል። አንዳንድ የአፈፃፀም ችግሮች ቢኖሩም ይሄን የማስተካከል ሀላፊነቱ የፌደራል መንግስቱ ነው ብለዋል። አዩዘሀበሻ
26 60411Loading...
28
የህወሓት ታጣቂዎች የአላማጣ ከተማ ውኃና ፍሳሽ ላይ ዝርፊያ መፈፀማቸውን አሁን ላይ የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል‼️ የህወሓት ኃይሎች የአላማጣ ከተማ የውሃና ፍሳሽ ስቴሽን ቁጥር 9 ላይ ዘረፋና ውድመት ፈፅመው አድረዋል። በርካታ መለዋወጫ እቃዎች ተዘርፈው ተወስደዋል። ከዚህ በተጨማሪም ከውሃ ስቴሽኑ አጠገብ ያለው ትራንስፎርመር ነቅለው ለመውሰድ ሙከራ አድርገው ህብረተሰቡ ሲደርስባቸው የተኩስ እሩምታ ከፍተው ሸሽተዋል።
25 8946Loading...
29
ራያ❗ ራያ አላማጣ ከተማ የፌደራል ፖሊስ እና የመከላከያ ሰራዊት በጥምረት እያስተዳደሩ ሲሆን አሁንም በራያ አላማጣ ከተማ ዙሪያ ወደ ኮረም መውጫ፣መሆኒ መውጫ እና ወደ ባላ መውጫ የህወሓት ታጣቂዎች ይታያሉ ብለዋል። ከአላማጣ ወደ ቆቦ የተፈናቀሉ ሰዎችን በተመለከተ ከቀናት በፊት ተፈናቃዮቹ ወደ ቀያችሁ ተመለሱ ተብለው የተወሰኑ ተፈናቃዮች ወደ አላማጣ የተመለሱ ቢሆንም ቆቦ እርዳታ መጥቷል ኑ ውሰዱ በመባላቸው ከትናንት በስተያ ጀምሮ  በርካታ ሰዎች ተመልሰው ወደ ቆቦ መጥተዋል ብለዋል። ስጋቱ እንዳለ በመሆኑ ተፈናቃዮቹ ወደ አላማጣ ለመመለስ አዳጋች ሆኗል ብለውኛል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ትናንት ከቆቦ ከተማ አለፍ ብሎ በዋ፣ንጉስ-ጋሌ፣ቀመሌ በሚባሉ ቦታዎች በፋኖ እና በመከላከያ ሰራዊት መካከል በከባድ መሳሪያ የታገዘ የተኩስ ልውውጥ ነበር ሲሉ የአዩዘሀበሻ ምንጮች ገልጸዋል።
26 73511Loading...
አሜሪካ ለዓለም ፍጻሜ መሸሸጊያ የሚውል አውሮፕላን እንዲሰራ አዘዘች‼️ ይህ የክፉ ቀን መሸሸጊያ አውሮፕላን 13 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ፈጃል ተብሏልሴራ ኔቫዳ ኮርፖሬሽን የተሰኘው ተቋም ይህን ግዙፍ አውሮፕላን ለመስራት ተስማምቷል አሜሪካ ለዓለም ፍጻሜ መሸሸጊያ የሚውል አውሮፕላን እንዲሰራ አዘዘች፡፡ የዓለማችን ልዕለ ሀያል ሀገር አሜሪካ እንደ ኑክሌር አይነት ጦርነት ቢነሳ ከአደጋ መጠበቅ የሚቻልበት አውሮፕላን እንዲሰራ ማዘዟ ተገልጿል፡፡ እንደ ሮይተርስ ዘገባ አሜሪካ በ1970ዎቹ የተሰራ የክፉ ቀን መጠለያ አውሮፕላን የሰራች ሲሆን ይህ አውሮፕላን አርጅቷል በሚል አዲስ ልዩ አውሮፕላን እንዲሰራ ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡ ለክፉ ቀን ማምለጫ ይሆናል የተባለው ይህ አውሮፕላንም 13 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይፈጃል የተባለ ሲሆን ሴራ ኔቫዳ ኮርፖሬሽን የተሰኘው ኩባንያ አዲሱን አውሮፕላን እንደሚሰራው በዘገባው ላይ ተጠቅሷል፡፡ ኢ-4ቢ የተሰኘ ስያሜ ያለው ይህ አዲስ አውሮፕላን አውሮፕላን በፈረንጆቹ 2036 ላይ እንደሚጠናቀቅም ተገልጿል፡፡ የአሜሪካ አየር ሀይል ንብረት የሆነው ይህ ልዩ የክፉ ቀን መሸሸጊያ አውሮፕላን የሀገሪቱ ፕሬዝዳንትን ጨምሮ ሌሎች ቁልፍ አመራሮች፣ ባለሙያዎች እና ሌሎች እጅግ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች እና ቴክኖሎጂዎችን ይዟል ተብሏል፡፡ እንዲሁም አውሮፕላኑ እንደ ኑክሌር ጦርነት፣ አውዳሚ አደጋዎች እና ሌሎች አስጊ ክስተቶች ቢከሰቱ መሪዎች በዚህ አውሮፕላን ላይ በመሆን ትዕዛዝ እና ውሳኔዎችን እንዲያካሂዱ ያገለግላልም ተብሏል፡፡ የመሰብሰቢያ ቢሮዎች፣ የነዳጅ መሙያዎች እና የተግባቦት መሳሪያዎችም ያሉት ሲሆን አሁን በስራ ላይ ያለው የክፉ ቀን መሸሸጊያ አውሮፕላን ከ2030 በኋላ ከአገልግሎት ውጪ እንደሚሆን ተገልጿል፡፡
Show all...
😁 182👍 106 11😢 5👻 4🤡 3🔥 2
<< ተግባር ከሌለ መወያየት ብቻውን ባዶ ተስፋ ነው >> - ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ‼️ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ << መወያየት ብቻውን በቂ አይደለም፤ መተግበር እንዳለበት >> ተናግረዋል። ፕሬዝደንቷ ይሄን ያሉት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሴቶችን ተሳፎ በተመለከተ በትናንትናው ዕለት ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር ነው። << በኢትዮጵያ መናናቅ እና የት ይደርሳል ማለት ችግር ሲፈጥር እየታየ መሆኑንም >>  ፕሬዝደንቷ አመልክተዋል። << መወያየት ብቻውን በቂ አይደለም >> ያሉት ፕሬዝደንቷ << መተግበር መቻል እንደሚኖርበት በግልፅ ቋንቋ ተናግረዋል።  አክለውም << እንደ ሀገርም የመወያየት ችግር ባይኖርም መሠረታዊ ችግሩ አፈፆፀም መሆኑንም >> አብራርተዋል። ውይይቶች ተሞክሮዎች ሁሉ መሬት ወርደው  ካልተተገበሩ ባዶ ተስፋ መስጠት ነው ያሉን ሳህለወርቅ የምክክር ሂደቱ ችግሮችን በዘለቄታዊነት ለመፍታት የሚደረግ ጥረት እንጂ ለተወሰነ ጊዜ የተወሰኑ ሲሉ የጠሯቸውን ሁኔታዎች ለማስተገሻ እንዳልሆነ  ግልፅ ማድረግ  ይገባል ብለዋል። የማይሆን ተስፋ ሆኖ እንዳይታይም በጣም ሲሉ በገለፁት ደረጃ  መጠንቀቅ እንደሚያስፈልግም አመላክተዋል።  << ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ መስራት ያስፈልጋል በማለትም ብዙ ጊዜ የሚስተዋለው  እንወያይ እንጋገር ከማለት የዘለለ አይደለም >> ሲሉ ተችተዋል። ሳህለወርቅ እንደሚሉት << አሁን በተለይ መናናቁ እና የት ይደርሳል መባባሉም ለሀገሪቷ ችግር እየሆነ መጥቷል >> ሲሉ አንክሮ ሰጥተዋል። በመሆኑም እንደሀገር ያለብንን ችግር ለመቅረፍ የሚረዳው አማራጭ ሰው ያለውን ሁሉ ሓሳብ እንዲያዋጣ ማበረታታት እና መረዳት ብሎም መግባባት ነው ብለዋል። በንግግር ፋንታ ቂምንና ማግለልን ብሎም መሰል ነቀፌታዎችን  ማስወገድ ያስፈልጋል ሲሉ መክረዋል። በሌላ በኩል ህዝብ ማዕከል ያደረገ ውሳኔ ሲሰጥ ሴቶችን አካታች ማድረግ ግዴታ መሆኑን አስቀድመው በህወሓት ሃይሎች እና በፌደራሉ መንግስቱ መካከል  የነበረውን ጦርነት በቋጨው የፕሪቶርያ ዘላቂ ግጭት ማቆም ስምምነት ሴቶች አለመወከላቸውን ጠቁመዋል።  በጦርነቱ ሂደት ውስጥ ሴቶች ደርሶባቸዋል ያሉትን  ከፍተኛ ጉዳትም እስታውሰዋል። ይሁን እንጂ አሁን ላይም  በተመሳሳይ መልኩ ሀገሪቷ ውስጥ ውጊያዎች፣ ጦርነቶች፣ መገዳደልና  መፈናቀል መኖሩን አስቀድመው በጥቅሉ  ከጦርነት ካለመግባባት ጋር ተያይዘው የሚመጡ ችግሮች መኖራቸወን ገልፀዋል። በመጨረሻም በርትቶ መስራት፣የተናገሩትን መኖር እንደሚገባ አስገንዘበው ስራችን የሚወሰነውም የህዝቡን ኑሮ በመለወጥ ላይ፣ ሰላምን ለማስፈን መሆኑን አስቀድመው  ሰለም  ደግሞ << በመደለል >> ብቻ የሚገኝ አይደለም ብለዋል። ምንም እንኳን ሳህለወርቅ ከመወያየት ባሻገር ተግባር ግድ እንደሚል አፅዕኖት ቢሰጡም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን < ምክክርሩን > ሲያጠናቅቅ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ምክረሃሳቡን ከማቅረብ በዘለለ የመተግባር ስልጣን እንደሌለው በታህሳስ 2014 ዓ.ም የጸደቀው የማቋቋሚያ አዋጅ ያስረዳል።
Show all...
👍 86😁 9 7👏 6💯 2
ማስታወቂያ‼️ አለምን እያነጋገረ ያለ ድንቅ የ ቴክኖሎጂ ምርት‼️ 🎤🎤በጥቂት ጊዜያት ዉስጥ ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘዉ ተች ሴንሰር የተገጠመለት ተቆጥረዉ የማያልቁ አገልግሎቶችን ከስልክ ጋር ተገናኝቶ መስጠት የሚችለዉ W26 pro max ለእናንተ🙏 W26 PRO MAX Special with Earbuds ✅ለወንድም ለሴትም የሚሆን ዘረፈ ብዙ ጥቅምች ያሉት smartwach ከ pro wireless earpode ጋር🔥   ❄️የራሱ ቻርጀር እና power bank ያለዉ 📌 የልብ ምትዋን  ይለካል 📌 ስፖርት ስንሰራ ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ያሳውቃል 📌 ብዙ ሰአት ስንተኛ ይቀሰቅሰናል 📌 ስልካችን ሲጠፋ ለመፈለጊያ ያግዘናል 📌 ቴክስት መላክ እንዲሁም መቀበል የሚያስችል 📌 ከስልክ ጋ በ Bluetooth ተገናኝቶ ስልክ መደወል እንዲሁም ማናገር ያቻላል 📌  wireless charger እና በሁለት አይነት የእጅ መሳርያ የቀርበ 📌  Blood Oxygen Detection 📌 Stress & Mood Testing 🚒 አዲስ አበባ ዉስጥ ነፃ እና ፈጣን  የዴሊቨሪ አገልግሎት እንሰጣለን። ዋጋ  2199 ብር ብቻ        ፈጥነዉ ይደዉሉ 📞 0909812211     📞+251712148785   ወይም ስልክና አድራሻዎን 👉@AAU_Shop  ላይ ይላኩልን። ተጨማሪ እቃዎችን ለማየት 👉@AAU_Market ን ይቀላቀሉ።
Show all...
የተመድ የሰብዓዊ እርዳታ ማስተባበሪያ ቢሮ፣ በመጋቢት ወር በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በቀዎት፣ ኢፍራታና ጊደም እና አንጾኪያ ወረዳዎች በተፈጸሙ ጥቃቶች፣ 18 ሺህ ነዋሪዎች ከቀያቸው እንደተፈናቀሉና 290 መኖሪያ ቤቶች እንደተቃጠሉ አዲስ ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል። በክልሉ ኦሮሞ ልዩ ዞን በግጭት የተጎዱ 36 ሺህ 450 በላይ ሰዎች አስቸኳይ ዕርዳታ እንደሚፈልጉም ቢሮው ገልጧል። በክልሉ በቀጠለው ግጭት ሳቢያ፣ 4 ሺህ 178 ትምህርት ቤቶች እንደተዘጉም ቢሮው የጠቀሰ ሲኾን፣ በምሥራቅና ምዕራብ ጎጃም እንዲኹም በደቡብ ጎንደር ዞኖች ብቻ 89 በመቶዎቹ ትምህርት ቤቶች በግጭቱ ሳቢያ ዝግ ናቸው ብሏል። ድርጅቱ በኢትዮጵያ አሁን ላይ 21.4 ሚሊዮን ዜጎች እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ጠቅሶ ከእነዚህ ውስጥ 15.8 ሚሊዮን ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ብሏል። ይሄን ለማድረግ አጠቃላይ 3.2ቢሊዮን ዶላር ያስፈልገኛል ብሏል። በቀጣይ በሚኖረው ዝናብ 1 ሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎች ከመኖሪያ ቀያቸው ሊፈናቀሉ እንደሚችሉም አሳስቧል። አዩዘሀበሻ
Show all...
👍 6 1😢 1
ማስታወቂያ❗ አያት ( ዞን 2 ፣ 3፣ 8) የሚገኙ የአያት አክሲዮን ማህበር ቤቶች መረጃ የመኖሪያ ቤቶቹ ስፋት - ባለ 2 መኝታ 👉  80፣ 85፣ 90 ፣ 95 እና - ባለ 3 መኝታ👉  107፣ 110 ፣ 115 ፣ 120፣ 127 ፣ 138 እና 145 አብዛኞቹ 3 መኝታ ያላቸው የመኖሪያ ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፋል አላቸው። ዋጋ: ከ 102, 258 ብር እስከ 114,839 ብር / በካሬ እንደ ግንባታ ዓይነቱ (በከፊል /በሙሉ ግንባታ) እና ቤቱ እንደሚገኝበት የወለል መጠን የሚወሰን ሲሆን : አከፋፈል 👉በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤትነትን እድል የፈጠረ ! ቀሪው እንደ ውለታው/ ስምምነቱ መሰረት የግንባታው ሂደት የደረሰበትን ደረጃ ተከትሎ የሚከፈል ይሆናል። 👉60% በ 7 ዙር  40% ቱን ቤትዎን ተረክበው እየኖሩበት ከ 15-30 ዓመታት በሚከፈል ብድር (በ9.5% ወለድ) የዱቤ አማራጭ ያመቻቸ ፣ 👉ሙሉዉን ክፍያ በካሽ ለሚያጠናቅቁ የዋጋ ተመን ለውጥ ሳያገኛቸው በተዋዋሉበት የመጀመሪያ የዋጋ ስምምነት መሰረት  እንዲከፍሉ ተመቻችቷል:: የቅናሽ ፓኬጅ 100% ለሚከፍል የ 25% ቅናሽ 80% ለሚከፍል የ 20% ቅናሽ 60% ለሚከፋል የ 15% ቅናሽ 40% ለሚከፍል የ 10% ቅናሽ 25 % ለሚከፍል የ 6.5% ቅናሽ በውጪ ምንዛሪ ለሚከፍሉ የ 5% ተጨማሪ ቅናሽ ያገኛሉ " አያት አክሲዮን ማህበር በ2015 ዓ.ም 51.3% ትርፍ ሲያተርፍ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 513,000 ብር አትርፏል የ 100,000ሺ ብር የገዛ 51,300 ብር አትርፏል የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2,500 በብር 250,000 ብር ከፍተኛ የ 20 ሚሊዮን ብር 40% ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መክፈል ይችላሉ አያት አ.ማ የተሰማራባቸው መስኮች:- 🎯 በሪል እስቴት 🎯በሆቴል እና ቱሪዝም 🎯በማርብል ማምረቻ ኢንደስትሪ 🎯በጠጠር ማምረቻ ኢንደስትሪ 🎯በብሎኬት ማምረቻ ኢንደስትሪ 🎯በእንጨት ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ 🎯በትምህርት ኢንቨስትመንት እና 🎯በፋይናንሺያል ኢንቨስትመንት ናቸው። ለበለጠ መረጃ እና ቤትዎን ለማስያዝ ፡ 0927715438/0903543582 ዬሴፍ (የሽያጭ ተቆጣጣሪ) አያት ዞሮ መግቢያዬ !
Show all...
👍 33 2
የጋብቻ ፍቺ ጨምሯል‼️ በአዲስ አበባ ባለፉት 9 ወራት የተጋቡ አዳዲስ ጥንዶች ቁጥር የቀነሰ ሆን ፍቺ እና ልደት ደግሞ መጨመሩን የከተማዋ የሲቪል ምዝገባና ነዋሪነት ኤጀንሲ ተናግሯል፡፡
Show all...
👍 33😢 6 1
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል‼️ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ምክክር መድረክ ላይ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ገልፀዋል። ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ገልጸው፣ በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ። ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን ይወስዳሉም ብለዋል። የሀገር አቀፍ ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር (ዶ/ር) እሸቱ ከበደ፤ ፈተናውን በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው። ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ ይደረጋልም ብለዋል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት እንደሚጀምርም በመድረኩ መገለፁ የትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል።
Show all...
👍 24😁 10 4🔥 1🤡 1

👍 17 3