en
Feedback
ASTUECSF ACTION OFFICIAL

ASTUECSF ACTION OFFICIAL

Open in Telegram

Evangelism And Mobilization

Show more
224
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-130 days
Posts Archive
🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆                       🗣 ማስታወቂያ "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 122:1)  🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ? 📌ዛሬ ከ🕖11:30 ጀምሮ       🔶🧎‍♂️ የጸሎትና                                   🔶📖የፍለጋ መጽሐፍ ጥናት                      የምናጠናበት ጊዜ ስለምኖረን      ሁላችንም       @ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን            #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢                               đŸ”” áˆ›áˆľá‰łá‹ˆáˆť 🔔       "አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሼል አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።"                          2ጢሞ 4፥5 🙋‍♂️🙋‍♀️ሻሎም ሻሎም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንደምን ናችሁ? ⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋 ዛሬ 11: 30⏱ ጀምሮ 🗣📖 In-reach ስለምኖረን ሁላችንም                               🗣👥ተጠራርተን                @ቻፕል እንምጣ! #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

🥦🥦🥦🥦🤾🤾🤾🤾🤾🥦🥦🥦🥦 እጅግ አስደናቂ ለማመን የሚከብድ ነገር ምድር በቀትር አሸልባ ያለመች በሚያስመስል ሁኔታ በፍጥረት ታሪክ ተከስቶ የማያውቅ ሊደገም የማይችል ክስተት:የዓለም የታሪክ መዛግብት ሊሸከሙት የማይችሉት ፅህፈት:የምድር ቀለማት ለቅልቀው የማይፅፉት ዉበት:ለፍጥረት አዕምሮ እንግዳ አሰራር:የህዝብ ልብ ሊሸከመው የማይችለው ጥበብ: ሰው ፈጽሞ ሊሸከመው የማይችለው ስጦታ🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍 ከሰማይ አንድ እንግዳ ታሪክ:አንድ እንግዳ ክስተት:አንድ እንግዳ አሰራር በሰማይ የብርሃን አምባ ዘንድ ፍክት ድምቅ ፍንትግ ብልጭ እያለ ለሃጥያተኞች መንደር የዘመን ዘመን ከዘላለም ዘላለም የሚያወሱት አዕላፋት ፊታቸውን ሊያዞሩበት የማይገባው የማይሰወር የተገለጠ ትውስታ ለምድር ተበረከተ:: ምን ይሄ ብቻ ምድር ልትገላገለው ለዘመን ሞክራ ያልቻለችውን ሞት መና ያስቀረ:አለመጥፋትን ወደ ብርሃን ያወጣ:ስለመጪው ህይወት ያለ ግራ መጋባት እስከ ወዲያኛው የጣለ: የማይረሳ ትንግርት ምድር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንግዳ ማንነት:ያልተጠበቀ እንግዳ ህልውና:ዎኦኦኦኦኦኦ ከጭራሽ ልብ እስከነ አቅሙ ሊያስበው የማይችለው እንግዳ አካል:በጊዜ አጥር ዉስጥ ሊገባ የማይችል ለሰማይ ነባር የነበረ ሰማይና ምድርን በማንነቱ የያዘ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው ከሰማየ ሰማያት ተበረከተ:ምድር ታላቅ ዜና ዳር እስከ ዳር አስተጋባች መብረቅ እንደሚባርቅ እንደዛ ምድርኧስከወዲያኛው አብረቀረቀች:ጸሃይ ህልውናዋን ገለጠች:: ጨረቃ መኖርዋን አስታወሰች:: ከዋክብት ሚስጥራቸውን ገለጡ: የሜዳ ቡቃያ አበቦች:የምድር አለቶች:ዉሆች:እንስሳት እና አዕዋፍት የመኖራቸው ትርጉም ተረዱ:: ፍጥረት ዉስጥ ለዉስጥ አንዱ ለሌላው አንሾካሾከ """ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦው ለዚህ ታደልኩ እኔም እያሉ""":: አበባ :በጌታ በጽናት ተማምነው ስለ ሚለበስ ለማይጨነቁት ምሳሌ ሆነው ወፎች:ስለወደፊት ከሚሆን ውጥረት በጌታ እረፍት ለሚረጋጉ ምሳሌ ሆነው ዘሮች:ጌታ ለሚዘራት ህያው ቃል ምሳሌ ሆነው ዉሆች:የጌታን ድምጽ ልህቀት እና ብዛት ለመግለጽ ምሳሌ ሆነው አንበሳ:የጌታን የሃያልነቱ ልክ ምሳሌ ሆኖ አለት:በጌታ ለሚጠለሉ የሚኖራቸው አስተማማኝ የጥበቃ ዋስትና ምሳሌ ሆኖ ማዕድናት እያንዳንዳቸው እና ሌሎች ያልጠቀስሁዋቸውን ብዙዎች 🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱 🥱🥱🥱🥱🥱 ብቻ ምን አለፋን እያንዳንዱ ፍጥረት የሚኖርበትን ትርጉም እንዳለ ግልጽ ሆነ::ምንም አይነት የምድር መዝገብ ሊያቅፈው የማይችለው ማንነት ኢየሱስ ክርስቶስን ምድር አስተናገደች:: እንዲ ተብሎ እንደተጻፈ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 “እንግዲህ፦ እናንተ የምትንቁ፥ እዩ ተደነቁም ጥፉም አንድ ስንኳ ቢተርክላችሁ የማታምኑትን ሥራ በዘመናችሁ እኔ እሠራለሁና ተብሎ በነቢያት የተነገረው እንዳይደርስባችሁ ተጠንቀቁ።” — ሐዋርያት 13፥40-41 🤭🤭🤭ምን????? አንድ ስንኳ ቢተርክላችሁ የማታምኑትን……… …………ስራ……… ታዲያ በአለም ያለ እውቀት:ጥበብ እና ሊገልጠው ባለመቻሉ አስደናቂ ነውን????? !!🫠🫠 ለዚህ ነው የአለም እውቀት ልክ የእግዚአብሔር ሞኝነት ጋር ሳይደርስ ጭውርር ብሎ የቀረው:: ለዚህስ ምን ይላል ገናናው “ከሰው ይልቅ የእግዚአብሔር ሞኝነት ይጠበባልና፥ የእግዚአብሔርም ድካም ከሰው ይልቅ ይበረታልና።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥25 ማለት🥺🥺🥺🥺 አይሞኝም እንጂ ሞኝ ቢሆን የእግዚአብሔር ሞኝነት > የአለም የጥበብ ጥግ አይደክምም እንጂ ቢደክም የእግዚአብሔር ድካም > የአለም የብርታት ጥግ wooooooooooow!! እኔም ይህን ልደሠው አይደለም ለማሰብ ሞከርሁና በአግራሞት ሰመመን ከማለፍ ዉጪ ብዙ ልገፋበት አልሆነልኝም:እንዲህ ከማለት ባለፈ 🥦🥦🥬🍇🍇🥦🥦🍇🍇🥦🥬🥦🥦🍇 “ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።” — 2ኛ ቆሮ 9፥15 🍒🍒🍒🥭🥭🥭🍋🍋🍋🥬🥬🥦🥦🍇 “ኢየሱስም ያደረገው ብዙ ሌላ ነገር ደግሞ አለ፤ ሁሉ በእያንዳንዱ ቢጻፍ ለተጻፉት መጻሕፍት ዓለም ራሱ ባልበቃቸውም ይመስለኛል።” — ዮሐንስ 21፥25 🥬🥬🥦🥦🥒🥒🥦🥦🍍🍍🍇🍊🍊 አሜን 🙇‍♀ አሜን🧏 አሜን🤦‍♀ አሜን🙇‍♂

🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆                       🗣 ማስታወቂያ “እነዚህም በተሰሎንቄ ከሚኖሩት ይልቅ ልበ ሰፊዎች ነበሩና፦ ነገሩ እንደዚሁ ይሆንን? ብለው ዕለት ዕለት መጻሕፍትን እየመረመሩ ቃሉን በሙሉ ፈቃድ ተቀበሉ።”   — ሐዋርያት 17፥11 🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የ Apologetics sub team  አባላት እንዴት ናችሁ? 📌ዛሬ ከ🕖12:00 ጀምሮ    ሁላችሁም የእቅበተ-እምነት sub-team አባላት 📗 ዛሬ አዲስ ለተቀላቀሉን የ 2nd year  ልጆች እስካሁን ድረስ ያጠናናቸውን በአጭሩ ገለፃ ስለምናደርግላቸው 12፡00 ሰዓት procafe እንድንገናኝ በትህትና እናሳውቃለን። (ከዕቅበተ ዕምነት) #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

🌟🌟🌟💥💥💥💥💥💫💫💫💫 🙋‍♂️🙋‍♀️ሰላም Actionስ እንዴት ናችሁ? የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ🙏🙏 💥✨🌟✨🌟💥🌟✨✨🌟🌟💥 🔶ዛሬ ከ11:00 ጀምሮ        ✒️መጽሐፍ ቅዱስና ማስታወሻና፣    ✒️የማታ ልብስና    ✒️ሌላም የሚያስፈልጋችሁን ነገር ይዛችሁ         በጊዜ chapel እንድትመጡ ይሁን። 🤳ቦታውን ለማታውቁና ጥያቄ ካላችሁ +251960235722 ⚠️በኋላ ፕሮክተሮች ላይኖሩ ስለምችሉ መውጫ መውሰዳችሁን እንዳትረሱ!!

✨✨🌟💫✨✨✨✨✨✨💫🌟✨✨ ማስታወቂያ 🙋‍♂️🙋‍♀️ውድ የሕብረታችን አባላት እንዴት ናችሁ? 🚶‍♂️🚶‍♀️ ሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች እንኳን በሰላም መጣችሁ። ✏️እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር ከፊታችን አርብ(ታህሳስ 19)- እሁድ(ታህሳስ 21) ድረስ የ ጽሞና ጊዜ (Retreat) ስለሚኖረን ሁላችንም እየተዘጋጀን እንድንቆይ ይሁን። 💰 የመዋጮ መጠን 200 ብር 🤳ለሚደውሉላችሁ ልጆች መስጠት ወይም 1000301154945 Ruhama Tadesse ማስገባት ትችላላችሁ። #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ

🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆                       🗣 ማስታወቂያ "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 122:1)  🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ? 📌ነገ ከ🕖11:30 ጀምሮ       🔶🧎‍♂️ á‹¨áŒ¸áˆŽá‰ľáŠ“                                   🔶📖የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት(BS)-       đŸ”š2ኛ ጢሞ. 3:1-13  "የመጨረሻዎቹ ቀናት መገለጫዎች" 3:1-4:5 በሚል የትከረት አቅጣጫ 📌የእምነት አልቦነት ምልክቶች 3:7 📌አዎንታዊና አሉታዊ ማብራሪያ 3:8-13               á‹¨áˆáŠ“áŒ áŠ“á‰ á‰ľ ጊዜ ስለምኖረን      ሁላችንም ክፍሉን አጥንተንና ተዘጋጅተን       @ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን            #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢                               đŸ”” áˆ›áˆľá‰łá‹ˆáˆť 🔔       "አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሼል አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።"                          2ጢሞ 4፥5 🙋‍♂️🙋‍♀️ሻሎም ሻሎም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንደምን ናችሁ? ⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋 ነገ 11: 30⏱ ጀምሮ 🗣📖 In-reach ስለምኖረን ሁላችንም                               🗣👥ተጠራርተን                @ቻፕል እንምጣ! #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆                       🗣 ማስታወቂያ "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 122:1)  🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ? 📌ነገ ከ🕖11:30 ጀምሮ       🔶🧎‍♂️ የጸሎትና                                   🔶📖የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት(BS)-       🔹2ኛ ጢሞ. 2:14-26  "በታማኝነት የመቀጠል መመሪያ" በሚል የትከረት አቅጣጫ በሦስት ከፋፍለን:- 📌በአደባባይ አገልግሎት ላይ መታመን 2:14-18 📌በግላዊ ሕይወት መታመን 2:19-21 📌በአጠቃላይ ኑሮ ላይ መተግበሪያ 2:22-26               የምናጠናበት ጊዜ ስለምኖረን      ሁላችንም ክፍሉን አጥንተንና ተዘጋጅተን       @ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን            #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢                               đŸ”” áˆ›áˆľá‰łá‹ˆáˆť 🔔       "አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሼል አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።"                          2ጢሞ 4፥5 🙋‍♂️🙋‍♀️ሻሎም ሻሎም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንደምን ናችሁ? ⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋 🔶የነገውን ሚሽን መሳተፍ የማትችሉ ደግሞ ነገ 11: 30⏱ ጀምሮ 🗣📖 In-reach ስለምኖረን ሁላችንም                               🗣👥ተጠራርተን                @ቻፕል እንምጣ! #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢                               đŸ”” áˆ›áˆľá‰łá‹ˆá‰‚á‹ŤđŸ””       "አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሼል አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።"                          2ጢሞ 4፥5 🙋‍♂️🙋‍♀️ሻሎም ሻሎም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንደምን ናችሁ? 🟡የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋 🟡 ባለፈው ቲም ላይ እንዳሳወቅናችሁ ነገ ሙሉ ቀን አና ቅዳሜ ግማሽ ቀን የሚቆይ ከቤተ-ክርስቲያን ጋር የተዘጋጀ mission አለ! 🟡 ቦታው ቦሎ ሙሉ ወንጌል ነው። 🟡 schedule የሚመቻችሁ እና መውጣት የምትፈልጉ ልጆች ካላችሁ ከታች ባሉት ስልኮች ደውሉላቸው። ▪️ናኦል +251935890881 ▪️ዱርሲቱ +251949419079 “በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ።” — ኤፌሶን 6፥10 መልካም ፈተና እና ዝግጀት !!!!!! #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆                       🗣 ማስታወቂያ "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 122:1)  🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ? 📌ነገ ከ🕖11:30 ጀምሮ       🔶🧎‍♂️ á‹¨áŒ¸áˆŽá‰ľáŠ“                                   🔶📖የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት(BS)-       đŸ”š2ኛ ጢሞ. 2:1-13   "በመከራ ውስጥ የመታገስ መመረያ" በሚል የትከረት አቅጣጫ በሦስት ከፋፍለን:- 📌በመከራ ውስጥ የጢሞቴዎስ ኃላፊነት(ግዴታ) 2:1-7 📌የኢየሱስና የጳውሎስ ተምሳሌትነት 2:8-10 📌የመጽናትና ያለመጽናት ውጤት 2:11-13               á‹¨áˆáŠ“áŒ áŠ“á‰ á‰ľ ጊዜ ስለምኖረን      ሁላችንም ክፍሉን አጥንተንና ተዘጋጅተን       @ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢                               đŸ”” áˆ›áˆľá‰łá‹ˆáˆť 🔔       "አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሼል አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።"                          2ጢሞ 4፥5 🙋‍♂️🙋‍♀️ሻሎም ሻሎም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንደምን ናችሁ? ⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋 ነገ 11: 30⏱ ጀምሮ 🗣📖 In-reach ስለምኖረን ሁላችንም                               🗣👥ተጠራርተን                @ቻፕል እንምጣ! #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆                       🗣 የማለዳ ፀሎት 🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ?  🔷ነገ ማለዳ ከ🕖11፡30-01፡00 የፀሎትጊዜ ስለሚኖረን       @ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆                       🗣 ማስታወቂያ "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 122:1)  🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ? 🔆1ኛ ዓመት ተማሪ የነበራችሁ እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ🙏🙏 📌ነገ ከ🕖11:30 ጀምሮ       🔶 á‹¨áŒ¸áˆŽá‰ľ 🧎‍♂️                                     🔶Sub-team exposition ና 🔶የመጽሐፍ ቅዱስ📖ጥናት(BS)-       🔹2ኛ ጢሞ. 1:1-18     "ለወንጌል መታመን"             ስለምኖረን  ሁላችንም ክፍሉን አጥንተን       @ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢                               đŸ”” áˆ›áˆľá‰łá‹ˆáˆť 🔔       "አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሼል አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።"                          2ጢሞ 4፥5 🙋‍♂️🙋‍♀️ሻሎም ሻሎም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንደምን ናችሁ? ⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋 ነገ 11: 30⏱ ጀምሮ 🗣📖 In-reach ስለምኖረን ሁላችንም                               🗣👥ተጠራርተን @ቻፕል እንምጣ! #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆                       🗣 የማለዳ ፀሎት 🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ?  🔷ነገ ጥዋት ከ🕖11፡30-01፡00 የፀሎትጊዜ ስለሚኖረን       @ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆                       🗣 ማስታወቂያ "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 122:1)  🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ? 📌ዛሬ ከ🕖11:30 ጀምሮ       🔷 á‹¨áŒ¸áˆŽá‰ľ                                        🔷የዝማሬና 🔷 የትምህርት ጊዜ                       ስለምኖረን        @ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

🔆🌟💫🔆🔸🔹🔸🔸🔹🔸🔹🔹                               đŸ””In-reach🔔       “ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤”   — ማቴዎስ 10፥32 🙋‍♂️🙋‍♀️ሻሎም ሻሎም ቅዱሳን እንደምን ናችሁ? የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ👋     â˜‘️  ዛሬ 🕠 11: 30 ጀምሮ 🗣📖 In-reach ስላለን ጊቢ ውስጥ ያለን ሁላችንም    🗣👥ተጠራርተን @ቻፕል እንምጣ! 👉በሌላ የአገልግሎት ቲሞች የታቀፉ ወንድሞች እና እህቶችን መጋበዝ ይቻላል! ተባረኩ🙌🙌 #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!