en
Feedback
ASTUECSF ACTION OFFICIAL

ASTUECSF ACTION OFFICIAL

Open in Telegram

Evangelism And Mobilization

Show more
224
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-130 days
Posts Archive
🙋‍♂️🙋‍♀️እንደምን አመሻችሁ Actions? እንደሚታወቀው ሰሞኑን "በረከት¡" እንደወረደላችሁ ሰምተናልና ለቲማችን አስራት እንድታስገቡ ይሁን😋። “ከክፉም አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን፤”   — ማቴዎስ 6፥13 📎መቼስ ያለፉት ቀናት ብዙ የተፈተንበትና ራሳችንን በሚገባ ያየንበት ጊዜያት እንደሆኑ የማይካድና የማይደበቅ ሃቅ ነው። በተለይ በተለይ "ወደ ፈተና አታግባን" የሚለው ጸሎት ምን ያህል መሠረታዊ መሆኑና ስንፈተን ቶሎ ለመውደቅ ቅርብ መሆናችንን ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ እንደሆነ የተረዳንበትም ነው። በዚህም ምክንያት ነው ጌታችን የዕለተ-ዕለት ጸሎት ያደረገበት። 📎ሰሞኑን በነበረው "ፈተና" ባለማስተዋል ወይም በስህተት በዚህ ነገር የወደቅን "እግዚአብሔር አይከብርበትምና" በዋናነትም በወደቀው ዓለም ላይ በጽድቅ ተጽዕኖ የምንፈጥርበትን ሕይወት የሚያደቅ፣ ከዓለም ጋር የሚያቀያይጠንና ለወንጌል በር የሚዘጋ ስለሆነ ቸሩ መድኃኒዓለም የእንደገና አምላክ በመሆኑ በሰጠን ዕድል በትክክለኛው መንገድ ብሩን በታማኝነት እንድንመልስና ንስሐ🧎🧎‍♀️እንድንገባ ይሁን። --------📖___ “በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው፥ መለወጥም በእርሱ ዘንድ ከሌለ በመዞርም የተደረገ ጥላ በእርሱ ዘንድ ከሌለ ከብርሃናት አባት ይወርዳሉ።”   — ያዕቆብ 1፥17 --------📖___ "ለሰው ቅን የምትመስል መንገድ አለች፤ ፍጻሜዋ ግን የሞት መንገድ ነው። ምሳሌ 14:12 --------📖___ "ልቡን ከጽድቅ የሚመልስ ሰው ከመንገዱ ፍሬ ይጠግባል፥ ጻድቅም ሰው ደግሞ በራሱ።" ምሳሌ 14:14 ተባረኩ!

🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆                       🗣 ማስታወቂያ "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 122:1)  🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ? 📌ዛሬ ከ🕖11:30 ጀምሮ       🔷 የጸሎትና                               🔷 የቃል+ምስክርነት ጊዜ                       ስለምኖረን        @ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢                               đŸ”” áˆ›áˆľá‰łá‹ˆáˆť 🔔       “እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም አሉአቸው።”   — ሐዋርያት 4፥20 🙋‍♂️🙋‍♀️ሻሎም ሻሎም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንደምን ናችሁ? ⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋 ዛሬ 11: 30⏱ ጀምሮ 🗣📖 In-reach ስለምኖረን ሁላችንም                      🗣👥ተጠራርተን                @ቻፕል እንምጣ! #የመንግስቱ አገልጋዮች ናችሁ! 👬 ሌሎች የአገልግሎት ቲሞች ውስጥ ያሉ ጎደኞቻችሁን መጋበዝ ትችላላችሁ

🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆                       🗣 የማለዳ ፀሎት 🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ?  🔷ነገ ማለዳ ከ🕖11፡30-01፡00 የፀሎትጊዜ ስለሚኖረን       @ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

Repost from Youth focus
ተመልክታችሁ አስተያየታቸሆን ከስር አስቀምጡልን https://youtu.be/Z8RUdcB9rWU

🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆                       🗣 ማስታወቂያ "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 122:1)  🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ? 📌ዛሬ ከ🕖11:30 ጀምሮ       🔷 á‹¨áŒ¸áˆŽá‰ľáŠ“                                     🔷 የአምልኮ ጊዜ                       ስለምኖረን        @ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢                               đŸ”” áˆ›áˆľá‰łá‹ˆáˆť 🔔       “እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም አሉአቸው።”   — ሐዋርያት 4፥20 🙋‍♂️🙋‍♀️ሻሎም ሻሎም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንደምን ናችሁ? ⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋 ዛሬ 11: 30⏱ ጀምሮ 🗣📖 In-reach ስለምኖረን ሁላችንም                      🗣👥ተጠራርተን                @ቻፕል እንምጣ! #የመንግስቱ አገልጋዮች ናችሁ! 👬 ሌሎች የአገልግሎት ቲሞች ውስጥ ያሉ ጎደኞቻችሁን መጋበዝ ትችላላችሁ

✨✨🌟💫✨✨✨✨✨✨💫🌟✨✨                    ማስታወሻ 🙋‍♂️🙋‍♀️ውድ የሕብረታችን አባላት እንዴት ናችሁ? 🔺 የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ!!👋 🟡3ተኛ አመቶች አንኳን ደህና መጣችሁ!!!!!! 🔶 ባለፈው እሁድ በተነገረው መሰረት እንደ Action team ለተለያዩ ወጪዎች እና ለአገልገሎቱ የሚሆን ወርሃዊ መዋጮ እንጀምራለን። ሰለዚህም በሚመጣው እሁድ ሁላችንም 30 ብር አዘጋጅተን እንድንመጣ ይሁን። ከዚህም በኋላ ወሩ በገባ በመጀመሪያው እሁድ የምናደርገው ይሆናል። “አይዞህ፤ ስለ ሕዝባችንና ስለ አምላካችንም ከተሞች እንበርታ፤ እግዚአብሔርም ደስ ያሰኘውን ያድርግ አለ።” — 2ኛ ሳሙኤል 10፥12 በተረፈ ሁላችንም በጸሎት በእግዚአብሄር ፊት እንትጋ!!!!!! ተባረኩ!!!!            #የመንግሥቱ #ባለአደራዎች #ናችሁ!

                  📋 ማስታወቂያ 📋 🙋‍♂️🙋‍♀️ሻሎም ሻሎም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንደምን ናችሁ? ⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋 📌 ዛሬ የሚኖረን In-reach ና የእሁዱ ፕሮግራም በክርስቶስ ልሕቀት(Supremacy of Christ) ፕርግራም ምክንያት እንደማይኖር እናሳውቃለን። ❇️ በአለንበት ቦታ ሆነን የእግዚአብሔርን ቃል በማጥናት ና በመጸለይ እንቆይ ። 📌ምን አልባት የሚትችሉ ቻፕል በጸሎት ማሳለፍ ትችላላችሁ። #ታማኝ የመንግስቱ አገልጋዮች ናችሁ!!!!

🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆                       🗣 ማስታወቂያ "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 122:1)  🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ? 📌ነገ ከ🕖11:30 ጀምሮ       🔷 á‹¨áŒ¸áˆŽá‰ľáŠ“                                     🔷 የቃል ጊዜ                       ስለምኖረን        @ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢                               đŸ”” áˆ›áˆľá‰łá‹ˆáˆť 🔔       “እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም አሉአቸው።”   — ሐዋርያት 4፥20 🙋‍♂️🙋‍♀️ሻሎም ሻሎም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንደምን ናችሁ? ⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋 ዛሬ 11: 30⏱ ጀምሮ 🗣📖 In-reach ስለምኖረን ሁላችንም                      🗣👥ተጠራርተን                @ቻፕል እንምጣ! #ታማኝ የመንግስቱ አገልጋዮች ናችሁ! 👬 ሌሎች የአገልግሎት ቲሞች ውስጥ ያሉ ጎደኞቻችሁን መጋበዝ ትችላላችሁ

📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢                               🔔 ማስታወሻ 🔔       “እግዚአብሔርን ፈልጉት ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።”   — መዝሙር 105፥4 🙋‍♂️🙋‍♀️ሻሎም ሻሎም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንደምን ናችሁ? ⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋 📌 ዛሬ 11: 30⏱ ጀምሮ 🗣📖 የጸሎት ጊዜ ስለምኖረን ሁላችንም                      🗣👥ተጠራርተን                @ቻፕል እንምጣ! #ታማኝ የመንግስቱ አገልጋዮች ናችሁ! 👬 ሌሎች የአገልግሎት ቲሞች ውስጥ ያሉ ጎደኞቻችሁን መጋበዝ ትችላላችሁ

‼️‼️‼️REGISTERATION‼️‼️‼️ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨   💫 Registration for Break Mission   📆 ከጥር 29 - የካቲት 1 ለመመዝገብ 📲አያልቅበት 0977951226 📲ዮሴፍ 0947899506 📲 ሩሀማ 0932265931

                  📋 ማስታወቅያ 📋 🙋‍♂️🙋‍♀️ሻሎም ሻሎም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንደምን ናችሁ? ⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋 📌 ዛሬ የሚኖረን የ Action team program ሁለተኛ አመት Mid exam እና ሶስተኛ አመት Final exam ነገ ስለ ምትጀምሩ  የዚህ ሳምንት ፕሮግራማችን እንደማይኖር እናሳውቃለን። 📍ነገ ፈተና ለምትጀምሩ በሙሉ መልካም ፈተና ይሁንላቹ!!! ❇️ በአለንበት ቦታ ሆነን የእግዚአብሔርን ቃል በማጥናት ና በመጸለይ እንቆይ ። #ታማኝ የመንግስቱ አገልጋዮች ናችሁ!!!!

🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆                       🗣 ማስታወቂያ "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 122:1)  🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ? 📌ነገ ከ🕖11:30 ጀምሮ       🔶🧎‍♂️ á‹¨áŒ¸áˆŽá‰ľáŠ“                                   🔶📖የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት(BS)- 📖 ከባለፈው የቀጠለ       đŸ”š2ኛ ጢሞ. 3:14-4:5  "የመጨረሻዎቹ ቀናት መገለጫዎች"     âœ… በመጨረሻ ቀናት የአማኞች ተግባር በሚል የትኩረት አቅጣጫ 📌እውነትን በጥብቅ እምነት መያዝ 3:14-17 📌 እውነትን ማወጅ 4:1-5               á‹¨áˆáŠ“áŒ áŠ“á‰ á‰ľ ጊዜ ስለምኖረን      ሁላችንም ክፍሉን አጥንተንና ተዘጋጅተን       @ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን          đŸ§‘â€âœˆď¸đŸ‘¨â€âœˆď¸ ታማኝ የመንግስቱ## አገልጋዮች ##ናችሁ! 👬ሌሎች የአገልግሎት ቲሞች ውስጥ ያሉ ጎደኞቻችሁን መጋበዝ ትችላላችሁ

📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢                               đŸ”” áˆ›áˆľá‰łá‹ˆáˆť 🔔       “እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም አሉአቸው።”   — ሐዋርያት 4፥20 🙋‍♂️🙋‍♀️ሻሎም ሻሎም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንደምን ናችሁ? ⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋 ዛሬ 11: 30⏱ ጀምሮ 🗣📖 In-reach ስለምኖረን ሁላችንም                      🗣👥ተጠራርተን                @ቻፕል እንምጣ! #ታማኝ የመንግስቱ አገልጋዮች ናችሁ! 👬 ሌሎች የአገልግሎት ቲሞች ውስጥ ያሉ ጎደኞቻችሁን መጋበዝ ትችላላችሁ

🔆🔆💫💫💫💫🌟💫💫💫💫🔆🔆                       🗣 ማስታወቂያ "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 122:1)  🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ? 📌ዛሬ ከ🕖11:30 ጀምሮ       🔷 á‹¨áŒ¸áˆŽá‰ľ                                        🔷 የትምህርት ጊዜ                       ስለምኖረን        @ቻፕል በጊዜ እንድንመጣ ይሁን #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!

📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢                               đŸ”” áˆ›áˆľá‰łá‹ˆáˆť 🔔       “እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም አሉአቸው።”   — ሐዋርያት 4፥20 🙋‍♂️🙋‍♀️ሻሎም ሻሎም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንደምን ናችሁ? ⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋 ዛሬ 11: 30⏱ ጀምሮ 🗣📖 In-reach ስለምኖረን ሁላችንም                      🗣👥ተጠራርተን                @ቻፕል እንምጣ! #ታማኝ የመንግስቱ አገልጋዮች ናችሁ! 👬 ሌሎች የአገልግሎት ቲሞች ውስጥ ያሉ ጎደኞቻችሁን መጋበዝ ትችላላችሁ

✨✨🌟💫✨✨✨✨✨✨💫🌟✨✨                    ማስታወቂያ 🙋‍♂️🙋‍♀️ውድ የሕብረታችን አባላት እንዴት ናችሁ? 🔶 ባለፈው እሁድ በተነገረው መሰረት እንደ Action team በ Retreat ላይ ያወጣነውን ውጪ ለመሸፈን አልተቻለም። በዚህም ምክንያት በድጋሚ መዋጮ ለመጠየቅ ተገደናል። ስለዚህም የምትችሉ ልጆች ከ50ብር ጀምሮ በዚህ አካውንት እንድታስገቡ በጌታ ፍቅር እናሳስባቿለን። 1000301154945 Ruhama Tadesse ተባረኩ!!!!            #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ናችሁ!