አስተማሪ ፅሑፎችና የፍቅር ጥቅሶች
Open in Telegram
በዚህ ቻናል ላይ ጥሩ ጥሩ የሆኑ፦ ❖ ጥቅሶች/የፍቅር እና ሌሎችም፣ ❖ ጽሑፎች፣ ❖ ግጥሞች፣ ❖ ፎቶዎች እና...የመሳሰሉት ይገኙበታል፡፡ ቻናሉን #Join & #Share ለማድረግ ☞ @abamekars / https://t.me/abamekars
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
438
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+87
in 0 channels
November '24
+132
in 0 channels
Get PRO
October '24
+152
in 0 channels
Get PRO
September '24
+378
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 1 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '230
in 0 channels
Get PRO
May '230
in 0 channels
Get PRO
April '230
in 0 channels
Get PRO
March '230
in 0 channels
Get PRO
February '230
in 0 channels
Get PRO
January '230
in 0 channels
Get PRO
December '220
in 0 channels
Get PRO
November '22
+21
in 0 channels
Get PRO
October '220
in 0 channels
Get PRO
September '22
+10
in 0 channels
Get PRO
August '220
in 0 channels
Get PRO
July '22
+10
in 0 channels
Get PRO
June '22
+15
in 0 channels
Get PRO
May '22
+11
in 0 channels
Get PRO
April '22
+6
in 0 channels
Get PRO
March '220
in 0 channels
Get PRO
February '220
in 0 channels
Get PRO
January '220
in 0 channels
Get PRO
December '210
in 0 channels
Get PRO
November '210
in 0 channels
Get PRO
October '210
in 0 channels
Get PRO
September '210
in 0 channels
Get PRO
August '210
in 0 channels
Get PRO
July '210
in 0 channels
Get PRO
June '210
in 0 channels
Get PRO
May '21
+39
in 0 channels
Get PRO
April '21
+38
in 0 channels
Get PRO
March '21
+1
in 0 channels
Get PRO
February '21
+31
in 0 channels
Get PRO
January '21
+33
in 0 channels
Get PRO
December '20
+409
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 21 December | +7 | |||
| 20 December | +8 | |||
| 19 December | +11 | |||
| 18 December | +12 | |||
| 17 December | +12 | |||
| 16 December | +5 | |||
| 15 December | 0 | |||
| 14 December | 0 | |||
| 13 December | 0 | |||
| 12 December | 0 | |||
| 11 December | 0 | |||
| 10 December | 0 | |||
| 09 December | +5 | |||
| 08 December | +2 | |||
| 07 December | +5 | |||
| 06 December | +12 | |||
| 05 December | +1 | |||
| 04 December | +2 | |||
| 03 December | 0 | |||
| 02 December | 0 | |||
| 01 December | +5 |
Channel Posts
| 2 | የዘጠኝ (❾) ምስጢራዊ ኮድ በዲግሪ
360°~~3+6+0=9
270°~~2+7+0=9
180°~~1+8+0=9
90°~~~9+0=9
45°~~~4+5=9
እስኪ እናንተ ደግሞ #በዲፕሎማ ደረጃ ስሩልኝ 😊😊😊😍 | 632 |
| 3 | 💪💯 Knowledge exists!
💪💯 When will you become evil?
💪💯 When do you forget your body?
💪💯 When will your animal behavior appear?
💪💯 When does a person not look human?
💪💯 When will your thoughts get out of the body, and your actions will disgust the body?
💪💯 Yes! My hero ..! A person who walks around these events day in and day out, trying to calm down, calm down, calm down, calm down, calm down, calm down, calm down, calm down, calm down, calm down, calm down, calm down, calm down, calm down, calm down, calm down.
💪💯 Yes! Adults also know the harm done to man; They understand the feeling, they know they are in the victim's place; They understand the end of evil, the destruction of ignorance more than anyone else. I am an adult without knowing it, I understand without understanding, In this day and age when it is common for people to claim to have understood, there is little that they can do to prove their point.
💪💯 Yes! Knowledge exists; It is not narrative. Knowledge is practical; Not rumored. In addition to his famous teaching, "I do not know," Socrates described knowledge as good, and illiteracy as evil.
💪💯 Yes! My hero ..! Remember, you have chosen the wrong path, you have walked the wrong path, you have left a scar on your friend's heart, and you have said, "I know, I know a lot." And be careful that he does not destroy you. Even an adult should be careful not to talk about evil in order to commit evil. It refreshes the spirit; It separates me from God, He reigns over goodness.
💪💯 Yes! Ignorance is evil; It shows more flaws, It exposes you to a lot of selfishness and indifference to the other person. Abhor that which is evil; Flee it: Cover it with knowledge, Add wisdom to it; Learn Read, know; Know it over and over again; And live in your knowledge; Keep away from evil; Offer goodness. | 702 |
| 4 | Share 'የራሴው ማስታወሻ.doc' | 771 |
| 5 | ዓለም 🌍 ትዞራለች የተባለው ሳይንስ አሁን አቷል ዋጋ
ዓለም 🌍 ዛሬ ቆማ ሰው 🧙♂️ እየዞረ ነው እንጀራ ፍለጋ | 783 |
| 6 | sticker.webp | 670 |
| 7 | ዘላለም ለመኖር እድል የሌላትን ህይወት ሰላም አትንፈጋት!!!
Join 👉 @abamekars | 545 |
| 8 | No text... | 1 282 |
| 9 | No text... | 1 184 |
| 10 | No text... | 1 129 |
| 11 | https://t.me/afkariwech | 494 |
| 12 | No text... | 1 529 |
| 13 | ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
ትዕግስተኛ ሰው ውሃን
በወንፊት መያዝ ይችላል
ቢባል ማን ያምናል?!!!
.
.
.- ዋናው ነገር ግን ውሃው በረዶ
እስከሚሆን መጠበቅ /መታገስ ነው
Join US 👇👇👇👇👇👇
👉 @abamekars | 2 549 |
| 14 | 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
አመለካከት ረቂቅ የአእምሮ ተግባር ነው፡፡ አካላችን አይን እንዳለው ሁሉ አእምሯችንም አይን አለው የሃሳቡን ዓለም የሚያይበት፡፡
{{{ Doctor Mihret Debebe }}}
Join US👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 @abamekars | 2 180 |
| 15 | 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ገጠር ላይ ነውና ላንዱ ገበሬ ቃለ መጠይቅ እየተደረገለት ነው.......
ጋዜጠኛ፦ ከብቶቹ ስንት ሊትር ይታለባሉ?
ገበሬ፦ የትኛዋ ጥቁሯ? ወይስ ነጯ?
ጋዜጠኛ፦ ነጯ
ገበሬ፦ በቀን 2 ሊትር
ጋዜጠኛ፥ ጥቁሯስ?
ገበሬ፦ በቀን 2 ሊትር
ጋዜጠኛ፦ ( ትንሽ ግራ ገባውና ) እእእ የምታበላቸው ምንድነው?
ገበሬ፦ ነጯን? ወይስ ጥቁሯን?
ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯን
ገበሬ፦ ሳር ነው የማበላት
ጋዜጠኛ፦ ነጯንስ
ገበሬ፦ ሳር
ጋዜጠኛ፦ በጣም ተናደደና ለተመሳሳይ መልስ ለምንድነው? ''የትኛዋን'' እያልክ ተመሳሳይ መልስ የምትሰጠኝ?
ገበሬ፦ ምክንያቱም ጥቁሯ የኔ ስለሆነች፡፡
ጋዜጠኛ፦ Oh! ነጯስ?
ገበሬ፦ እሷም የኔው ናት😂🤣😂🤣😂🤣
Join US 👇👇👇👇👇👇👇👇
😉
👕👉 @abamekars
👖 | 2 312 |
| 16 | 🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳
ጠጅ መስሎን ነበር
ሲታይ በምርጊቱ፤
ጠላነው መለስነው
ከነበረከቱ፤
Join US 👇👇👇👇👇👇👇
👉 @abamekars | 1 859 |
| 17 | *⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
#ሰላም_ቤተሰብ
👉በጭራሽ እንዳታልፉት እስከ መጨረሻ አንብቡት👈
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🌲 #ከመፍረድ_በፊት 🌲
ለአስቸኳይ ሰርጀሪ ተደውሎ የተጠራው ዶክተር እየተጣደፈ ከሆስፒታሉ ደረሰ፡፡ ልብሶቹን በፍጥነት ቀይሮ ወደ ሰርጀሪ ክፍል ሊገባ ሲል የታማሚውን ልጅ አባት ከበር ላይ ተክዞ አገኘው፡፡ አባት ዶክተሩን እንዳየው በንዴት ጦፎና ተስፋ ቆርጦ ይናገር ጀመር፡፡
''ልጄ በህይወት እና በሞት መሃል ሆኖ ይህን ያህል እንዴት ትዘገያለህ?!!! ምን ዓይነት ሃላፊነት የማይሰማህ ሰው ነህ? የአንተ ልጅ መትረፍ እየቻለ ዶክተር ባለማግኘቱ ቢሞት ምን ይሰማሃል? ምንም የሙያ ስነ-ምግባር የሌለህ ሰው ነህ!!!....''
ዶክተሩ ፈገግ ብሎ መለሰ ''ይቅርታ የኔ ወንድም ቅርብ ስላልነበርኩ ነው እንጂ እንደተደወለልኝ ነው የተነሳሁት!!! የሚቻለውን ሁሉ ከፈጣሪ ጋር እናደርጋለን አንተም ፀልይ'' ብሎት ወደ ሰርጀሪ ክፍል ገባ፡፡
አባት ግን ብዙ ከመናገር አልተቆጠበም ነበር፡፡
ረጅም ሰዓት የፈጀው የሰርጀሪ ውጤቱ አስደሳች ነበር፡፡ ዶክተሩ ከሰርጀሪ ክፍሉ እየተጣደፈ ሲወጣ አሁንም አባትየው አገኘው፡፡ ቆሞ እንዲያናግረው ቢጠይቀውም በምልክት ነርሱን እንዲያናግረው ጠቁሞት በችኮላ ከግቢው ወጣ፡፡ ነርሱም ሁሉም ነገር መልካም እንደሆነ አስረዳው፡፡ አባትየው ግን በዶክተሩ ሁኔታ አዝኖ ለነርሱ እንዲህ አለው፦ "ጉረኛና ሰው የሚንቅ ሰው ነው!!! ስለልጄ ሁኔታ እየጠየቅኩት ጥሎኝ ሲሄድ አይተሃልአይደል?'' አሁን ቆሞ እኔን ቢያናግረኝ ምን ይጎድልበታል?
በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው!!!''
ነርሱ ስለዶክተሩ መናገር ሲጀምር እንባው ባይኑ ሞላ፡፡ ''ዶክተሩ አንዲት እጅግ የሚወዳት ልጁን ዛሬ በመኪና አደጋ አጥቷታል፡፡ ለአንተ ልጅ ህክምና እንዲመጣ ስንደውልለት ወደ ቀብር እየተነሱ ነበር፡፡ የልጁን ቀብር እንዲዘገይ አድርጎ ነው ወደዚህ የመጣው፡፡ አሁን ያንተን ልጅ አክሞ ካተረፈልህ በኋላ ልጁ ቀብር ላይ ለመድረስ፤ ሃዘኑንም ሊያወጣ ነው እየተቻኮለ የሚሄደው'' ሲል መለሰለት፡፡
👉 አንዳችን የሌላችንን ህይወት በማናውቅበት አግባብ መፍረድ ውጤቱ ስህተት ነው፡፡ ምናልባትም ፀፀትን የሚወልድ ስህተት፡፡
ስለዚህ ሁሌም ከምላሳችን ይልቅ አእምሯችን ያመዛዝን፡፡ ከዚያም ከምናወራው በላይ እናዳምጥ፡፡
Join US 👇👇👇👇👇👇👇👇
😉
👕👉 @abamekars
👖 | 2 450 |
| 18 | *⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↖️↖️↖️↖️↖️↖️↖️↖️↖️↖️↖️↖️↖️
ከ #Hi እስከ #Hi_ሎጋ
ትዝ ይልሻል ያኔ"""",,,,,,,,,,
Hi ብዬ ጀምሬ ፐext ልኬልሽ
አይተሽ እንዳላዬ ፀጥ ነበር መልስሽ
ካንዴም ሁለት ሶስቴ ልኬ ሳይሰለቸኝ
መልስ እየጠበኩኝ ዝምታሽ ሲደርሰኝ
ባንቺ እልክ ተውጬ ሌላዋን #hi አልኩኝ
እሷ ግን እንዳንቺ አይታ ዝም ሳትል
#Hi ብላ መለሰች ወዲያው አድሮ ሳይውል
እኔም በሷ ምላሽ እልክሽ ወቶልኝ
የባጡን የቆጡን ብዙ አወጋጋሁኝ
አንዱ ጨዋታችን ሌላ እየወለደ
ምንም ሳናስበው ሌሊቱ ነጎደ
አቤት እርጋታዋ ቀልድ አዋቂነቷ
እንድት ደስስስ እንደሚል ደግሞ ስርዓቷ
ከዛ ቀን ጀምሮ #online ሳገኛት
ደስስስ ብሎኝ ነበረ እኔው #Hi የምላት
ደግሞ ሳትኖር ስትቀር አቤት ስናፍቃት
እየዋለ እያደር ብዙ ስንግባባ
መላመድ ጠንክሮ መውደድ ሲገነባ
ባካል ተገናኝተን አይን ላይን ተያይተን
ጥሩና መጥፎውን አመል ተወያየን
ዛሬን ብቻ ሳይሆን ነገን ልናይ አብረን
ያጋጣሚ ነገር ተገጣጠመና
መንገዱ ሲቀና
እቅዷ እቅዴ ሀሳቧ ካሳቤ
ተመሳስሎ ቢገኝ የሂወታችን ዘይቤ
አብሮነት ወሰንን ልኖር ባንድ ጎጆ
እኔም የሷ ልሆን እሷም የኔ ቆንጆ
ከዛማ ምን አለ..........
በወጉ መሰረት ቤተሰብ አውቆልን
ከፋሲካ ወዲያ ሰርጉን ቆረጡልን
ይገርመኛል ታዲያ ቆም ብየ ሳስበው
ያኔ ለወግ ያክል በ #hi የጀመርነው
ዛሬ ወግ ሊያሳየን #Hi_ሎጋ ሊባል ነው
እናም ውዴ ዛሬ ይህን ስፅፍልሽ
እንዲትቀኝ አይደለም ወይ ደግሞ እንዲቆጭሽ
ግን ግን ከሰማሽኝ እነሆ ልንገርሽ
እንዲያው ከዚህ ወዲያ #Hi ብሎ ለሚልሽ
አንቺም #Hi በይው ካንጀቴ ልምከርሽ
እንደኔ አይነት #ሸጋ ዳግም እንዳያልፍሽ
Join US👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 @abamekars👈
👉 @abamekars👈
👉 @abamekars👈
👆👆👆👆👆👆👆👆 | 2 002 |
| 19 | 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
👉ስለምትወደው ነገር ለሰው ብዙም አታውራ
ምክንያቱም እንዲታጣው የሚጥሩ ብዙ ክፉ ሰዎች አሉና"
Join US 👇👇👇👇👇👇
😉
👕👉 @abamekars
👖 | 1 603 |
| 20 | 👥👥👥👥👥👥👥👥👥👥👥👥👥
ወዳጆቼ ይሄን ቻናል በቅንነት ለጓደኞቻችሁ #ሸር እያደረጋቹ የዚህ ቻናል አባል ብዛት ቢጨምርና እኛም ስራችንን ብንቀጥል እንላለን፡፡ #በቅንነት ብቻ፡፡ ውለታቹን አንረሳም፡፡ 👇👇👇👇👇
https://t.me/abamekars | 1 505 |
