fa
Feedback
አስተማሪ ፅሑፎችና የፍቅር ጥቅሶች

አስተማሪ ፅሑፎችና የፍቅር ጥቅሶች

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል ላይ ጥሩ ጥሩ የሆኑ፦ ❖ ጥቅሶች/የፍቅር እና ሌሎችም፣ ❖ ጽሑፎች፣ ❖ ግጥሞች፣ ❖ ፎቶዎች እና...የመሳሰሉት ይገኙበታል፡፡ ቻናሉን #Join & #Share ለማድረግ ☞ @abamekars / https://t.me/abamekars

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
438
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '24
+87
در 0 کانال‌ها
نوامبر '24
+132
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+152
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+378
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '240
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+409
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
21 دسامبر+7
20 دسامبر+8
19 دسامبر+11
18 دسامبر+12
17 دسامبر+12
16 دسامبر+5
15 دسامبر0
14 دسامبر0
13 دسامبر0
12 دسامبر0
11 دسامبر0
10 دسامبر0
09 دسامبر+5
08 دسامبر+2
07 دسامبر+5
06 دسامبر+12
05 دسامبر+1
04 دسامبر+2
03 دسامبر0
02 دسامبر0
01 دسامبر+5
پست‌های کانال
2
የዘጠኝ (❾) ምስጢራዊ ኮድ በዲግሪ 360°~~3+6+0=9 270°~~2+7+0=9 180°~~1+8+0=9 90°~~~9+0=9 45°~~~4+5=9 እስኪ እናንተ ደግሞ #በዲፕሎማ ደረጃ ስሩልኝ 😊😊😊😍
0
3
💪💯 Knowledge exists! 💪💯 When will you become evil? 💪💯 When do you forget your body? 💪💯 When will your animal behavior appear? 💪💯 When does a person not look human? 💪💯 When will your thoughts get out of the body, and your actions will disgust the body? 💪💯 Yes! My hero ..! A person who walks around these events day in and day out, trying to calm down, calm down, calm down, calm down, calm down, calm down, calm down, calm down, calm down, calm down, calm down, calm down, calm down, calm down, calm down, calm down. 💪💯 Yes! Adults also know the harm done to man; They understand the feeling, they know they are in the victim's place; They understand the end of evil, the destruction of ignorance more than anyone else. I am an adult without knowing it, I understand without understanding, In this day and age when it is common for people to claim to have understood, there is little that they can do to prove their point. 💪💯 Yes! Knowledge exists; It is not narrative. Knowledge is practical; Not rumored. In addition to his famous teaching, "I do not know," Socrates described knowledge as good, and illiteracy as evil. 💪💯 Yes! My hero ..! Remember, you have chosen the wrong path, you have walked the wrong path, you have left a scar on your friend's heart, and you have said, "I know, I know a lot." And be careful that he does not destroy you. Even an adult should be careful not to talk about evil in order to commit evil. It refreshes the spirit; It separates me from God, He reigns over goodness. 💪💯 Yes! Ignorance is evil; It shows more flaws, It exposes you to a lot of selfishness and indifference to the other person. Abhor that which is evil; Flee it: Cover it with knowledge, Add wisdom to it; Learn Read, know; Know it over and over again; And live in your knowledge; Keep away from evil; Offer goodness.
0
4
Share 'የራሴው ማስታወሻ.doc'
0
5
ዓለም 🌍 ትዞራለች የተባለው ሳይንስ አሁን አቷል ዋጋ ዓለም 🌍 ዛሬ ቆማ ሰው 🧙‍♂️ እየዞረ ነው እንጀራ ፍለጋ
0
6
sticker.webp
0
7
ዘላለም ለመኖር እድል የሌላትን ህይወት ሰላም አትንፈጋት!!! Join 👉 @abamekars
0
8
بدون متن...
0
9
بدون متن...
0
10
بدون متن...
0
11
https://t.me/afkariwech
0
12
بدون متن...
0
13
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ ትዕግስተኛ ሰው ውሃን በወንፊት መያዝ ይችላል ቢባል ማን ያምናል?!!! . . .- ዋናው ነገር ግን ውሃው በረዶ እስከሚሆን መጠበቅ /መታገስ ነው Join US 👇👇👇👇👇👇 👉 @abamekars
0
14
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 አመለካከት ረቂቅ የአእምሮ ተግባር ነው፡፡ አካላችን አይን እንዳለው ሁሉ አእምሯችንም አይን አለው የሃሳቡን ዓለም የሚያይበት፡፡ {{{ Doctor Mihret Debebe }}} Join US👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 @abamekars
0
15
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 ገጠር ላይ ነውና ላንዱ ገበሬ ቃለ መጠይቅ እየተደረገለት ነው....... ጋዜጠኛ፦ ከብቶቹ ስንት ሊትር ይታለባሉ? ገበሬ፦ የትኛዋ ጥቁሯ? ወይስ ነጯ? ጋዜጠኛ፦ ነጯ ገበሬ፦ በቀን 2 ሊትር ጋዜጠኛ፥ ጥቁሯስ? ገበሬ፦ በቀን 2 ሊትር ጋዜጠኛ፦ ( ትንሽ ግራ ገባውና ) እእእ የምታበላቸው ምንድነው? ገበሬ፦ ነጯን? ወይስ ጥቁሯን? ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯን ገበሬ፦ ሳር ነው የማበላት ጋዜጠኛ፦ ነጯንስ ገበሬ፦ ሳር ጋዜጠኛ፦ በጣም ተናደደና ለተመሳሳይ መልስ ለምንድነው? ''የትኛዋን'' እያልክ ተመሳሳይ መልስ የምትሰጠኝ? ገበሬ፦ ምክንያቱም ጥቁሯ የኔ ስለሆነች፡፡ ጋዜጠኛ፦ Oh! ነጯስ? ገበሬ፦ እሷም የኔው ናት😂🤣😂🤣😂🤣 Join US 👇👇👇👇👇👇👇👇 😉 👕👉 @abamekars 👖
0
16
🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳 ጠጅ መስሎን ነበር ሲታይ በምርጊቱ፤ ጠላነው መለስነው ከነበረከቱ፤ Join US 👇👇👇👇👇👇👇 👉 @abamekars
0
17
*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ #ሰላም_ቤተሰብ 👉በጭራሽ እንዳታልፉት እስከ መጨረሻ አንብቡት👈 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🌲 #ከመፍረድ_በፊት 🌲 ለአስቸኳይ ሰርጀሪ ተደውሎ የተጠራው ዶክተር እየተጣደፈ ከሆስፒታሉ ደረሰ፡፡ ልብሶቹን በፍጥነት ቀይሮ ወደ ሰርጀሪ ክፍል ሊገባ ሲል የታማሚውን ልጅ አባት ከበር ላይ ተክዞ አገኘው፡፡ አባት ዶክተሩን እንዳየው በንዴት ጦፎና ተስፋ ቆርጦ ይናገር ጀመር፡፡ ''ልጄ በህይወት እና በሞት መሃል ሆኖ ይህን ያህል እንዴት ትዘገያለህ?!!! ምን ዓይነት ሃላፊነት የማይሰማህ ሰው ነህ? የአንተ ልጅ መትረፍ እየቻለ ዶክተር ባለማግኘቱ ቢሞት ምን ይሰማሃል? ምንም የሙያ ስነ-ምግባር የሌለህ ሰው ነህ!!!....'' ዶክተሩ ፈገግ ብሎ መለሰ ''ይቅርታ የኔ ወንድም ቅርብ ስላልነበርኩ ነው እንጂ እንደተደወለልኝ ነው የተነሳሁት!!! የሚቻለውን ሁሉ ከፈጣሪ ጋር እናደርጋለን አንተም ፀልይ'' ብሎት ወደ ሰርጀሪ ክፍል ገባ፡፡ አባት ግን ብዙ ከመናገር አልተቆጠበም ነበር፡፡ ረጅም ሰዓት የፈጀው የሰርጀሪ ውጤቱ አስደሳች ነበር፡፡ ዶክተሩ ከሰርጀሪ ክፍሉ እየተጣደፈ ሲወጣ አሁንም አባትየው አገኘው፡፡ ቆሞ እንዲያናግረው ቢጠይቀውም በምልክት ነርሱን እንዲያናግረው ጠቁሞት በችኮላ ከግቢው ወጣ፡፡ ነርሱም ሁሉም ነገር መልካም እንደሆነ አስረዳው፡፡ አባትየው ግን በዶክተሩ ሁኔታ አዝኖ ለነርሱ እንዲህ አለው፦ "ጉረኛና ሰው የሚንቅ ሰው ነው!!! ስለልጄ ሁኔታ እየጠየቅኩት ጥሎኝ ሲሄድ አይተሃልአይደል?'' አሁን ቆሞ እኔን ቢያናግረኝ ምን ይጎድልበታል? በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው!!!'' ነርሱ ስለዶክተሩ መናገር ሲጀምር እንባው ባይኑ ሞላ፡፡ ''ዶክተሩ አንዲት እጅግ የሚወዳት ልጁን ዛሬ በመኪና አደጋ አጥቷታል፡፡ ለአንተ ልጅ ህክምና እንዲመጣ ስንደውልለት ወደ ቀብር እየተነሱ ነበር፡፡ የልጁን ቀብር እንዲዘገይ አድርጎ ነው ወደዚህ የመጣው፡፡ አሁን ያንተን ልጅ አክሞ ካተረፈልህ በኋላ ልጁ ቀብር ላይ ለመድረስ፤ ሃዘኑንም ሊያወጣ ነው እየተቻኮለ የሚሄደው'' ሲል መለሰለት፡፡ 👉 አንዳችን የሌላችንን ህይወት በማናውቅበት አግባብ መፍረድ ውጤቱ ስህተት ነው፡፡ ምናልባትም ፀፀትን የሚወልድ ስህተት፡፡ ስለዚህ ሁሌም ከምላሳችን ይልቅ አእምሯችን ያመዛዝን፡፡ ከዚያም ከምናወራው በላይ እናዳምጥ፡፡ Join US 👇👇👇👇👇👇👇👇 😉 👕👉 @abamekars 👖
0
18
*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↖️↖️↖️↖️↖️↖️↖️↖️↖️↖️↖️↖️↖️ ከ #Hi እስከ #Hi_ሎጋ ትዝ ይልሻል ያኔ"""",,,,,,,,,, Hi ብዬ ጀምሬ ፐext ልኬልሽ አይተሽ እንዳላዬ ፀጥ ነበር መልስሽ ካንዴም ሁለት ሶስቴ ልኬ ሳይሰለቸኝ መልስ እየጠበኩኝ ዝምታሽ ሲደርሰኝ ባንቺ እልክ ተውጬ ሌላዋን #hi አልኩኝ እሷ ግን እንዳንቺ አይታ ዝም ሳትል #Hi ብላ መለሰች ወዲያው አድሮ ሳይውል እኔም በሷ ምላሽ እልክሽ ወቶልኝ የባጡን የቆጡን ብዙ አወጋጋሁኝ አንዱ ጨዋታችን ሌላ እየወለደ ምንም ሳናስበው ሌሊቱ ነጎደ አቤት እርጋታዋ ቀልድ አዋቂነቷ እንድት ደስስስ እንደሚል ደግሞ ስርዓቷ ከዛ ቀን ጀምሮ #online ሳገኛት ደስስስ ብሎኝ ነበረ እኔው #Hi የምላት ደግሞ ሳትኖር ስትቀር አቤት ስናፍቃት እየዋለ እያደር ብዙ ስንግባባ መላመድ ጠንክሮ መውደድ ሲገነባ ባካል ተገናኝተን አይን ላይን ተያይተን ጥሩና መጥፎውን አመል ተወያየን ዛሬን ብቻ ሳይሆን ነገን ልናይ አብረን ያጋጣሚ ነገር ተገጣጠመና መንገዱ ሲቀና እቅዷ እቅዴ ሀሳቧ ካሳቤ ተመሳስሎ ቢገኝ የሂወታችን ዘይቤ አብሮነት ወሰንን ልኖር ባንድ ጎጆ እኔም የሷ ልሆን እሷም የኔ ቆንጆ ከዛማ ምን አለ.......... በወጉ መሰረት ቤተሰብ አውቆልን ከፋሲካ ወዲያ ሰርጉን ቆረጡልን ይገርመኛል ታዲያ ቆም ብየ ሳስበው ያኔ ለወግ ያክል በ #hi የጀመርነው ዛሬ ወግ ሊያሳየን #Hi_ሎጋ ሊባል ነው እናም ውዴ ዛሬ ይህን ስፅፍልሽ እንዲትቀኝ አይደለም ወይ ደግሞ እንዲቆጭሽ ግን ግን ከሰማሽኝ እነሆ ልንገርሽ እንዲያው ከዚህ ወዲያ #Hi ብሎ ለሚልሽ አንቺም #Hi በይው ካንጀቴ ልምከርሽ እንደኔ አይነት #ሸጋ ዳግም እንዳያልፍሽ Join US👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 @abamekars👈 👉 @abamekars👈 👉 @abamekars👈 👆👆👆👆👆👆👆👆
0
19
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 👉ስለምትወደው ነገር ለሰው ብዙም አታውራ ምክንያቱም እንዲታጣው የሚጥሩ ብዙ ክፉ ሰዎች አሉና" Join US 👇👇👇👇👇👇 😉 👕👉 @abamekars 👖
0
20
👥👥👥👥👥👥👥👥👥👥👥👥👥 ወዳጆቼ ይሄን ቻናል በቅንነት ለጓደኞቻችሁ #ሸር እያደረጋቹ የዚህ ቻናል አባል ብዛት ቢጨምርና እኛም ስራችንን ብንቀጥል እንላለን፡፡ #በቅንነት ብቻ፡፡ ውለታቹን አንረሳም፡፡ 👇👇👇👇👇 https://t.me/abamekars
0