en
Feedback
🌹❀"የፍቅር ጥግ"❀🌹

🌹❀"የፍቅር ጥግ"❀🌹

Open in Telegram

❤️ ሰዎች ቢሳሳቱ ይታረማሉ ስህተታቸው በህይወት ዘመናቸው ሁሌም አብሮአቸው እንደሚኖር አድርገህ አታስብ/አትገምት ። :¨·.·¨: ❀  `·. 💜

Show more
2 146
Subscribers
No data24 hours
-107 days
-2330 days
Posts Archive
በያላችሁበት ሆናችሁ በውዱ ነብያችን ላይ ሰለዋት አውርዱ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

💜 ያለህበት ቦታ ታድሎ በዙሪያህ ያሉት ሁሉ ታድለው አይኖችህን የሚያዩ አይኖችም ታድለው ምነው በአላህ እኔም እንደነሱ ታድዬ አጠገብህ ሆኜ አይን አይንህን ባይ‥.. :¨·.·¨: ❀ `·. @Asten
💜 ያለህበት ቦታ ታድሎ በዙሪያህ ያሉት ሁሉ ታድለው አይኖችህን የሚያዩ አይኖችም ታድለው ምነው በአላህ እኔም እንደነሱ ታድዬ አጠገብህ ሆኜ አይን አይንህን ባይ‥.. :¨·.·¨: ❀  `·. @Astentn

sticker.webp0.09 KB

sticker.webp0.09 KB

ጥሪ የተጠራሁበት ቤት ሄጄ ''ታክሲ ጠፍቶ ፍዳዬን በልቼ ነው የመጣሁት'' ስል ከጓዳ : - “ተያት ከበላች አታስጨንቂያት ”🥴

ጥሪ የተጠራሁበት ቤት ሄጄ ''ታክሲ ጠፍቶ ፍዳዬን በልቼ ነው የመጣሁት'' ስል ከጓዳ : - “ተያት ከበላች አታስጨንቂያት ”🥴

sticker.webp0.09 KB

sticker.webp0.09 KB

ስለ ሩህአለሜ💛 ከተሳፈርኩበት የሃሳብ ጋሪ ስባንን...ወ'ዳለሁበት ስመለስ...አንተ እንዳለህልኝ ሳውቅ... ትሰክናለች ነብሴ...!!! @astentn

sticker.webp0.09 KB

ስለ'ሩህአለሜ🖤 የአመሻሽ ጀምበር ልትጠልቅ ብርሃኗን ስትሰበስብ...ድንገት ፊት'ህ ላይ ሰክን ብላ ስታርፍ..ነብሴ'ን ስንጥቅ ያደረጋት መገረም አይኔ አልተቀበለም?!...ይህን ክስተት ስንቴ በምናቤ
ስለ'ሩህአለሜ🖤 የአመሻሽ ጀምበር ልትጠልቅ ብርሃኗን ስትሰበስብ...ድንገት ፊት'ህ ላይ ሰክን ብላ ስታርፍ..ነብሴ'ን ስንጥቅ ያደረጋት መገረም አይኔ አልተቀበለም?!...ይህን ክስተት ስንቴ በምናቤ ከልሼዋለሁ...ደ'ሞ ያ የፊትህ ፀዳል ለወራት ከድካም አላሰረፈኝም...?! እንዲህ አይነቱን መገለጥ ለማን አወጋለሁ..?! @astentn

ስለ'ሩህአለሜ🖤 የአመሻሽ ጀምበር ልትጠልቅ ብርሃኗን ስትሰበስብ...ድንገት ፊት'ህ ላይ ሰክን ብላ ስታርፍ..ነብሴ'ን ስንጥቅ ያደረጋት መገረም አይኔ አልተቀበለም?!...ይህን ክስተት ስንቴ በምናቤ
ስለ'ሩህአለሜ🖤 የአመሻሽ ጀምበር ልትጠልቅ ብርሃኗን ስትሰበስብ...ድንገት ፊት'ህ ላይ ሰክን ብላ ስታርፍ..ነብሴ'ን ስንጥቅ ያደረጋት መገረም አይኔ አልተቀበለም?!...ይህን ክስተት ስንቴ በምናቤ ከልሼዋለሁ...ደ'ሞ ያ የፊትህ ፀዳል ለወራት ከድካም አላሰረፈኝም...?! እንዲህ አይነቱን መገለጥ ለማን አወጋለሁ..?! ከልቤ ላይ🖤 @fromZheart

sticker.webp0.09 KB

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ✅የማትጠቀሙባቸው የድሮ ፐብሊክ ግሩፓች ካሏችሁወይም ፕራይቬትም ሆነው ቪዚብል ቻት የነበሩ ግሩፓችን በብዛት እንገዛለን ✅ሜምበር አንድም ቢሆን ችግር የለውም ✅ሚሴጅ መጥፋት የለበትም 🔥 🛒 የተከፈቱበተ አመት በውጪ ካላንደር 🎲  ✍️  🗓2016 ✈️ 🗓2017 ✈️ 🗓2018 ✈️ 🗓 2019 ✈️ 🗓 2020 ✈️ 🗓 2021 ✈️ 🗓 2022 ✈️ 🗓 2023 ✈️የመጀመሪያ 4 ወር ♨️ ከፍተኛ ዋጋ ⚡️ ✅ከ2016 እስከ 2023 (january,february,march,april) በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ያናግሩን @adluasnan @adluasnan @adluasnan

ግቡ ውዶቼ የኡስታዝ ወሒድ ዐቃቢ ኢሥላም የመወያያ ግሩፕ ነው:: https://t.me/wahidislamicapologetics

“ስጦታ ልትሰጠኝ አስባ… ሁለት ውብ ፅጌሬዳ አበቦችን ይዛ መጣች። "የትኛው ይበልጥ ያምራል? በቀኝ ያለው ወይስ በግራ" ስትል ጠየቀችኝ። "የመሀሏ አበባ ይበልጥ ታምራለች” አልኳት። ጉንጮቿ ተንቀሳቀ
“ስጦታ ልትሰጠኝ አስባ… ሁለት ውብ ፅጌሬዳ አበቦችን ይዛ መጣች። "የትኛው ይበልጥ ያምራል? በቀኝ ያለው ወይስ በግራ" ስትል ጠየቀችኝ። "የመሀሏ አበባ ይበልጥ ታምራለች” አልኳት። ጉንጮቿ ተንቀሳቀሱ። በጥርሷ መሀል ልዩ ፈገግታ ተነበበ። ጨረቃ ብላት እበድላታለሁ። ፀሀይ ሆነችብኝ።” አለ አሉ። … @hawin922 @Astentn

sticker.webp0.09 KB

እጁን ሲይዘው አለምን የጨበትኩ ያልክ ይሰማኛል😍... በቃ እሱ ጋር ሁሉም አለ ጨዋታ ሳቅ ቁምነገር እንዲሁም በትንሽ በትልቁ መጨቃጨቁ.😑... ቢሆን ግን ደስ ይለኛል 🤗 ምክኛቱም ሁሉም ነገሩ ዉ
እጁን ሲይዘው አለምን የጨበትኩ ያልክ ይሰማኛል😍... በቃ እሱ ጋር ሁሉም አለ ጨዋታ ሳቅ ቁምነገር እንዲሁም በትንሽ በትልቁ መጨቃጨቁ.😑... ቢሆን ግን ደስ ይለኛል 🤗 ምክኛቱም ሁሉም ነገሩ ዉስጥ ፍቅር ክብር እዝነት አለ:: ከመጋባታችን በፊት ያልነበሩ አሁን የተፈጥሩ ብዙ ደስ ሚሉ ነገሮች አሉ🎉.. አሁን ሁሉም ነገር ግልፅ ነው ምንደባበቀው ነገር የለንም ምን ትለኛለች ምን ይለኛል ሚባል ነገር የለም ይሄ በመሆኑ በጣም ሰላም ይሰማኛል🥰 ምጨናነቅበት ነገር የለም::😍 እራስን ከመሆን በላይ ምን ደስታ አለና:: ከባሌ በጣም ምወድለት ነገሩ ባሌ ብቻ አለመሆኑን ነው ጕደኛዬ ወንድሜም ጭምር ነው::❤️ ባጠቃላይ እሱ ለኔ ቤተሰቤ ነው:: እኔም ለሱ ሚስቱ ብቻ አይደለሁም እህቱ እንዲሁም ጕደኛውም ነኝ:: እንደ ሚስትነቴ ለመቀበል ሚከብዱኝ ነገሮችን እንደ እህቱ ሆኜ እረዳዋለው::🙂 ለዛም ይመስለኛል የከፋ ጥል ተጣልተን ማናውቀው አለመግባባት እንኳን ሲፈጠር መሃከላችን ሰው አናስገባም ምክኛቱም እኔንም ከሱ ዉጪ እሱንም ከኔ ዉጪ ማንም አያውቀንም🤪..... የፈጀዉን ግዜ ይፍጅ እንጂ ችግራችንን እኛው ነን ምንፈታው:: ትዳር ደስ የሚል የሕይወት ምዕራፍ ነው::👑 ሙሉ ሚባል ሰው የለም ሰው ሙሉ ሚሆነው በትዳር አጋሩ ነው:: ስለዚህ የማግባት አቅሙ ያላችሁ አግቡ😎 ብዙ ማማረጥ ለመወሰን እንድንችገር ያደርጋል እምነቱን እና ስነምግባሩን ምቶዱለት ሰው ካለ አግቡ 😎 መስፈርት አታብዙ ሕይወት በጣም አጭር ናት::🙌 @astentn