🌹❀"የፍቅር ጥግ"❀🌹
Open in Telegram
❤️ ሰዎች ቢሳሳቱ ይታረማሉ ስህተታቸው በህይወት ዘመናቸው ሁሌም አብሮአቸው እንደሚኖር አድርገህ አታስብ/አትገምት ። :¨·.·¨: ❀ `·. 💜
Show more2 146
Subscribers
No data24 hours
-107 days
-2330 days
Posts Archive
2 146
በtelegram fileአገናኝታቹ ብቻ የምትጠቀሙበት 📶free internet🛜 channel ተገኘ። channelu አሁን ላይ ብዙ ሰው እውቅና እየተሰጠው ይገኛል።
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ያለውን join በመጫን ይቀላቀሉ
for a wave @WAVER_BOY
2 146
በtelegram fileአገናኝታቹ ብቻ የምትጠቀሙበት 📶free internet🛜 channel ተገኘ። channelu አሁን ላይ ብዙ ሰው እውቅና እየተሰጠው ይገኛል።
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ያለውን join በመጫን ይቀላቀሉ
for a wave @WAVER_BOY
2 146
🤔ምን ያክሎቻችሁ ናችሁ ስለ 👩💻
🆓 internet👨💻አጠቃቀም ምታውቁት ህዝቤ🛩 እኮ ካርድ መሙላት አቁሟል አናንተስ ምን ትጠብቃላችሁ ከስር ያለውን link በመጫን ወጪዎን ይቀንሱ https://t.me/+rABIOarhWFoyMzk0
2 146
ድንገት አልነበረም። የቀደር መስመር ላይ ነው የተገናኛችሁት። በህይወትህ ላይ የሆኑ ትምህርቶችን ሰጥተውህ ያለፉት ሁሉ(ምናልባትም ክፉዎች)፣ ከዋክብቶች ሲሸሹህ ሰማይህን ሊያበሩልህ የመጡት ምርጥ ሰዎችህ ሁሉ… ለነርሱ የተወሰነላቸው የህይወት ዓለም ከተወሰነልህ የህይወት ዓለም ጋር እንዲነካካ ተፅፏል። ሌላ አይደለም።
@Astentn
2 146
ሰርክ እየደከማችሁ ያጣችሁት ማንኛውም ነገር (ያልሆነላቹ)... በእሱ ጉዳይ ላይ ለእናንተ የሚሆን ምንም ኸይር ነገር ስለ'ሌለው ነው...(ለኛ መልካም ያልሆነ ሁሉ ጥንቅር ብሎ ቢቀርስ..?!)
እና ድካም አስወልዶ "ምንምን" ላስታቀፍችሁ ሁሉ አብሽሩልኝ 🥰
@Astentn
2 146
ሰርክ እየደከማችሁ ያጣችሁት ማንኛውም ነገር (ያልሆነላቹ)... በእሱ ጉዳይ ላይ ለእናንተ የሚሆን ምንም ኸይር ነገር ስለ'ሌለው ነው...(ለኛ መልካም ያልሆነ ሁሉ ጥንቅር ብሎ ቢቀርስ..?!)
እና ድካም አስወልዶ "ምንምን" ላስታቀፍችሁ ሁሉ አብሽሩልኝ 🥰
@Astentn
2 146
💛:) ከህይወት ህግጋት ውስጥ አንዱ
በሷ ውስጥ ያለ ነገር ሁሉ ጊዜያዊ
መሆኑ ነው‥ ቀኑ ጊዜያዊ ነው ፣ ማታውም
ጊዜያዊ ነው ፣ ደስታ ጊዜያዊ ናት ፣ ሀዘኑም
ጊዜያዊ ነው ፣ የሰው ልጅ እዚህ ዱንያ ላይ
መገኘቱ ራሱ በጊዜያዊነት ነው … ይህን ህግ ካመንክ
አሁን የያዘህ ውጥረትና ጭንቀትም ጊዜያዊ ነውና
አብሽር ያልፋል😊
@astentn
2 146
💚 አላህዬ…!!
ማየት ለሚችሉት አይኖቻችን
መስማት ለሚችሉት ጆሮዎቻችን
ዓፊያን ለተላበሰው ሰውነታችን
ባጠቃላይ ቆጥረን ለማንዘልቃቸው
በኛ ላይ ላዋልክብን ፀጋዎችህ ሁሉ
ምስጋና ይገባህ ።
الحمد لله
Te » @astentn ⚘ღ
2 146
💚 አላህዬ…!!
ማየት ለሚችሉት አይኖቻችን
መስማት ለሚችሉት ጆሮዎቻችን
ዓፊያን ለተላበሰው ሰውነታችን
ባጠቃላይ ቆጥረን ለማንዘልቃቸው
በኛ ላይ ላዋልክብን ፀጋዎችህ ሁሉ
ምስጋና ይገባህ ።
الحمد لله
Te » @astentn ⚘ღ
2 146
በያላችሁበት ሆናችሁ በውዱ ነብያችን ላይ ሰለዋት አውርዱ
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
2 146
በያላችሁበት ሆናችሁ በውዱ ነብያችን ላይ ሰለዋት አውርዱ
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም