cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ministry of Education Ethiopia

This is Ministry of Education's Official Telegram Channel. For more updates please visit www.facebook.com/fdremoe

Show more
Advertising posts
83 720
Subscribers
+3024 hours
+4337 days
+1 83630 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ማስታወቂያ ጉዳዩ፡- የመውጫ ፈተና ድጋሜ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን ይመለከታል በሰኔ ወር 2016 ዓ.ም የሚሰጠው የመውጫ ፈተናን በድጋሜ ለምትወስዱ ተፈታኞች፡- 1. በሰኔ 2015 ዓ.ም እና በየካቲት 2016 ዓ.ም ተፈትናችሁ የነበረ እና አሁን በድጋሜ ለመፈተን ማመልከት ለምትፈልጉ እና፣ 2. ከሰኔ 2015 ዓ.ም በፊት የሕግ መውጫ ፈተና ወስዳችሁ የማለፍያ ነጥብ ያለገኛችሁ አሁን በድጋሚ ለመውሰድ ለምትፈልጉና ስም ዝርዝራችሁ ከቀድሞው ዩኒቨርስቲያችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር የተላከላችሁ አመልካቾች ምዝገባው እስከ ግንቦት 25 ቀን 2016 ዓ.ም የተራዘመ በመሆኑ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ምዝገባውን እንድታጠናቅቁ እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- • ከላይ ከተገለጸው ጊዜ ውጭ የሚቀርቡ የምዝገባ ጥያቄዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡ • በሰኔ 2015 ዓ.ም እና በየካቲት 2016 ዓ.ም ተፈተናችሁ የማለፊያ ውጤት ያልመጣላችሁ አሁን በድጋሜ መፈተን ለምትፈልጉ አመልካቾች የሚጠበቅባችሁን የአገልግሎት ክፍያ በቴሌ ብር ብቻ የምትፈጽሙ ይሆናል፡፡ • ከሰኔ 2015 ዓ.ም በፊት ለሕግ መውጫ ፈተና ተቀምጣችሁ በድጋሜ ለመፈተን የምትፈልጉ አመልካቾች ስም ዝርዝራችሁ ከቀድሞ ዩኒቨርሲቲያችሁ መላኩን በማረጋጥ የሚጠበቅባችሁን የአገልግሎት ክፍያ ለዚሁ ጉዳይ በተከፈተው የንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000553176097 ገቢ በማድረግ ደረሰኙን በግልፅ በሚታይ ስካን ኮፒ በማድረግ በ[email protected] ኢሜል አድራሻ እንድትልኩ እናሳውቃለን። ትምህርት ሚኒስቴር
19 625201Loading...
02
ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በቻይና በተካሄደው የሁዋዌ ዓለም አቀፍ የአይሲቲ ፍጻሜ ውድድር ሶስተኛውን ሽልማት አሸነፉ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ኢትዮጵያን ወክለው የሁዋዌ ዓለም አቀፍ አይሲቲ ውድድርን በቻይና ሼንዘን ከተማ በኮምፒውቲንግ ትራክ የተሳተፉት 3 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ሶሰተኛውን ሽልማት ከማሌዢይ፣ ሜከሲኮ እና ኬንያ ቡደን ጋር ተጋርተዋል። ውድድሩ ከግንቦት 14 እስከ 18 ቀን 2016 ዓ.ም ከመላው ዓለም የተውጣጡ ተማሪዎች በተሳትፉበት በሶስት የውድድር ትራኮች (Innovation, Network and Computing) ተካፋፍሎ የተካሄደ ሲሆን ከአርባ ምንጭና ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲዎች በተገኙ ተማሪዎች የተወከለው የኢትዮጵያ ቡድን በኮምፒውቲንግ ትራክ ውድድር ሶስተኛውን ሽልማት አሸንፎ ዛሬ ወደ አገሩ ተመልሷል። የትምህርት ሚኒስቴር በተማሪዎቹ ውጤት የተስማውን ደስታ እየገለጸ፣ ወደፊትም የተማሪዎችን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት እድል የሚፈጥሩ ውድድሮች ላይ ያለውን ተሳትፎ ለማሳደግ ከመሰል ዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች ጋር መስራቱን አጠናክሮ ይቀጥላል።
24 77546Loading...
03

10Loading...
04
ማ ስ ታ ወ ቂ ያ የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ በ2016 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ አመልካቾች በሙሉ፤ ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 – 21/2016 መሆኑን አውቃችሁ የምዝገባ ክፍያ አምስት መቶ (500.00) ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰቢያ፤ 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የመጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል። 2. የድጋሚ ተፈታኞች የአገልግሎት ክፍያ አምስት መቶ ብር (500.00 ብር) በቴሌ ብር ብቻ የሚከናወን ይሆናል። የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር
68 9391 288Loading...
05
የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም ባስተላለፈው ጥሪ መሰረት የእውቅና ጥያቄ አቅርበው መስፈርቱን ለአሟሉ የምርምር ጆርናሎች እውቅና ሰጥቷል። ዝርዝሩ በሚከተለው ደብዳቤ ተገልጿል።
55 74981Loading...
06
የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም ባስተላለፈው ጥሪ መሰረት የእውቅና ጥያቄ አቅርበው መስፈርቱን ለአሟሉ የምርምር ጆርናሎች እውቅና ሰጥቷል። ዝርዝሩ በሚከተለው ደብዳቤ ተገልጿል።
1 5013Loading...
07
Media files
61 14335Loading...
08
Media files
1 3444Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ ጉዳዩ፡- የመውጫ ፈተና ድጋሜ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን ይመለከታል በሰኔ ወር 2016 ዓ.ም የሚሰጠው የመውጫ ፈተናን በድጋሜ ለምትወስዱ ተፈታኞች፡- 1. በሰኔ 2015 ዓ.ም እና በየካቲት 2016 ዓ.ም ተፈትናችሁ የነበረ እና አሁን በድጋሜ ለመፈተን ማመልከት ለምትፈልጉ እና፣ 2. ከሰኔ 2015 ዓ.ም በፊት የሕግ መውጫ ፈተና ወስዳችሁ የማለፍያ ነጥብ ያለገኛችሁ አሁን በድጋሚ ለመውሰድ ለምትፈልጉና ስም ዝርዝራችሁ ከቀድሞው ዩኒቨርስቲያችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር የተላከላችሁ አመልካቾች ምዝገባው እስከ ግንቦት 25 ቀን 2016 ዓ.ም የተራዘመ በመሆኑ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ምዝገባውን እንድታጠናቅቁ እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- • ከላይ ከተገለጸው ጊዜ ውጭ የሚቀርቡ የምዝገባ ጥያቄዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡ • በሰኔ 2015 ዓ.ም እና በየካቲት 2016 ዓ.ም ተፈተናችሁ የማለፊያ ውጤት ያልመጣላችሁ አሁን በድጋሜ መፈተን ለምትፈልጉ አመልካቾች የሚጠበቅባችሁን የአገልግሎት ክፍያ በቴሌ ብር ብቻ የምትፈጽሙ ይሆናል፡፡ • ከሰኔ 2015 ዓ.ም በፊት ለሕግ መውጫ ፈተና ተቀምጣችሁ በድጋሜ ለመፈተን የምትፈልጉ አመልካቾች ስም ዝርዝራችሁ ከቀድሞ ዩኒቨርሲቲያችሁ መላኩን በማረጋጥ የሚጠበቅባችሁን የአገልግሎት ክፍያ ለዚሁ ጉዳይ በተከፈተው የንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000553176097 ገቢ በማድረግ ደረሰኙን በግልፅ በሚታይ ስካን ኮፒ በማድረግ [email protected] ኢሜል አድራሻ እንድትልኩ እናሳውቃለን። ትምህርት ሚኒስቴር
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በቻይና በተካሄደው የሁዋዌ ዓለም አቀፍ የአይሲቲ ፍጻሜ ውድድር ሶስተኛውን ሽልማት አሸነፉ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ኢትዮጵያን ወክለው የሁዋዌ ዓለም አቀፍ አይሲቲ ውድድርን በቻይና ሼንዘን ከተማ በኮምፒውቲንግ ትራክ የተሳተፉት 3 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ሶሰተኛውን ሽልማት ከማሌዢይ፣ ሜከሲኮ እና ኬንያ ቡደን ጋር ተጋርተዋል። ውድድሩ ከግንቦት 14 እስከ 18 ቀን 2016 ዓ.ም ከመላው ዓለም የተውጣጡ ተማሪዎች በተሳትፉበት በሶስት የውድድር ትራኮች (Innovation, Network and Computing) ተካፋፍሎ የተካሄደ ሲሆን ከአርባ ምንጭና ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲዎች በተገኙ ተማሪዎች የተወከለው የኢትዮጵያ ቡድን በኮምፒውቲንግ ትራክ ውድድር ሶስተኛውን ሽልማት አሸንፎ ዛሬ ወደ አገሩ ተመልሷል። የትምህርት ሚኒስቴር በተማሪዎቹ ውጤት የተስማውን ደስታ እየገለጸ፣ ወደፊትም የተማሪዎችን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት እድል የሚፈጥሩ ውድድሮች ላይ ያለውን ተሳትፎ ለማሳደግ ከመሰል ዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች ጋር መስራቱን አጠናክሮ ይቀጥላል።
Show all...
ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በቻይና በተካሄደው የሁዋዌ ዓለም አቀፍ የአይሲቲ ፍጻሜ ውድድር ሶስተኛውን ሽልማት አሸነፉ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ኢትዮጵያን ወክለው የሁዋዌ ዓለም አቀፍ አይሲቲ ውድድርን በቻይና ሼንዘን ከተማ በኮምፒውቲንግ ትራክ የተሳተፉት 3 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ሶሰተኛውን ሽልማት ከማሌዢይ፣ ሜከሲኮ እና ኬንያ ቡደን ጋር ተጋርተዋል። ውድድሩ ከግንቦት 14 እስከ 18 ቀን 2016 ዓ.ም ከመላው ዓለም የተውጣጡ ተማሪዎች በተሳትፉበት በሶስት የውድድር ትራኮች (Innovation, Network and Computing) ተካፋፍሎ የተካሄደ ሲሆን ከአርባ ምንጭና ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲዎች በተገኙ ተማሪዎች የተወከለው የኢትዮጵያ ቡድን በኮምፒውቲንግ ትራክ ውድድር ሶስተኛውን ሽልማት አሸንፎ ዛሬ ወደ አገሩ ተመልሷል። የትምህርት ሚኒስቴር በተማሪዎቹ ውጤት የተስማውን ደስታ እየገለጸ፣ ወደፊትም የተማሪዎችን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት እድል የሚፈጥሩ ውድድሮች ላይ ያለውን ተሳትፎ ለማሳደግ ከመሰል ዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች ጋር መስራቱን አጠናክሮ ይቀጥላል።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ማ ስ ታ ወ ቂ ያ የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ በ2016 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ አመልካቾች በሙሉ፤ ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 – 21/2016 መሆኑን አውቃችሁ የምዝገባ ክፍያ አምስት መቶ (500.00) ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰቢያ፤ 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የመጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል። 2. የድጋሚ ተፈታኞች የአገልግሎት ክፍያ አምስት መቶ ብር (500.00 ብር) በቴሌ ብር ብቻ የሚከናወን ይሆናል። የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም ባስተላለፈው ጥሪ መሰረት የእውቅና ጥያቄ አቅርበው መስፈርቱን ለአሟሉ የምርምር ጆርናሎች እውቅና ሰጥቷል። ዝርዝሩ በሚከተለው ደብዳቤ ተገልጿል።
Show all...
የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም ባስተላለፈው ጥሪ መሰረት የእውቅና ጥያቄ አቅርበው መስፈርቱን ለአሟሉ የምርምር ጆርናሎች እውቅና ሰጥቷል። ዝርዝሩ በሚከተለው ደብዳቤ ተገልጿል።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Go to the archive of posts