𝙱𝚄𝙻𝙱𝚄𝙻𝙰 𝙽𝙴𝚆𝚂⏰
Open in Telegram
#Info Makes Chanege #አንድ_ላይ_ኾነን_ለውጥ_እንፈጥራለን! ማንኛውንም ቡልቡላ ነክ ወሬ፥ መረጃ እና ሃሳብ 👉 @Bulbula_bot ላይ ልታደርሱን አልያም ልትጠይቁን ትችላላችሁ። ለደላላ👉 @BDilela_bot
Show more2 533
Subscribers
+224 hours
+107 days
+4430 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+24
in 0 channels
August '26
+79
in 2 channels
Get PRO
July '26
+96
in 1 channels
Get PRO
June '26
+110
in 1 channels
Get PRO
May '26
+55
in 2 channels
Get PRO
April '26
+56
in 1 channels
Get PRO
March '26
+119
in 1 channels
Get PRO
February '26
+87
in 1 channels
Get PRO
January '26
+77
in 0 channels
Get PRO
December '25
+106
in 2 channels
Get PRO
November '25
+101
in 0 channels
Get PRO
October '25
+122
in 0 channels
Get PRO
September '25
+91
in 0 channels
Get PRO
August '25
+121
in 1 channels
Get PRO
July '25
+95
in 0 channels
Get PRO
June '25
+112
in 3 channels
Get PRO
May '25
+54
in 0 channels
Get PRO
April '25
+68
in 1 channels
Get PRO
March '25
+82
in 1 channels
Get PRO
February '25
+78
in 0 channels
Get PRO
January '25
+86
in 0 channels
Get PRO
December '24
+71
in 1 channels
Get PRO
November '24
+124
in 0 channels
Get PRO
October '24
+101
in 0 channels
Get PRO
September '24
+377
in 0 channels
Get PRO
August '24
+115
in 0 channels
Get PRO
July '24
+90
in 0 channels
Get PRO
June '24
+48
in 0 channels
Get PRO
May '24
+35
in 0 channels
Get PRO
April '24
+25
in 1 channels
Get PRO
March '24
+33
in 0 channels
Get PRO
February '24
+42
in 0 channels
Get PRO
January '24
+40
in 0 channels
Get PRO
December '23
+34
in 0 channels
Get PRO
November '23
+36
in 1 channels
Get PRO
October '23
+42
in 0 channels
Get PRO
September '23
+35
in 0 channels
Get PRO
August '23
+30
in 0 channels
Get PRO
July '23
+64
in 0 channels
Get PRO
June '23
+78
in 0 channels
Get PRO
May '23
+30
in 0 channels
Get PRO
April '23
+27
in 0 channels
Get PRO
March '23
+24
in 0 channels
Get PRO
February '23
+35
in 0 channels
Get PRO
January '23
+60
in 0 channels
Get PRO
December '22
+23
in 0 channels
Get PRO
November '22
+25
in 0 channels
Get PRO
October '22
+51
in 0 channels
Get PRO
September '22
+63
in 0 channels
Get PRO
August '22
+41
in 0 channels
Get PRO
July '22
+28
in 0 channels
Get PRO
June '22
+6
in 0 channels
Get PRO
May '22
+22
in 0 channels
Get PRO
April '22
+17
in 0 channels
Get PRO
March '22
+39
in 0 channels
Get PRO
February '22
+13
in 0 channels
Get PRO
January '22
+13
in 0 channels
Get PRO
December '21
+9
in 0 channels
Get PRO
November '21
+16
in 0 channels
Get PRO
October '21
+32
in 0 channels
Get PRO
September '21
+96
in 0 channels
Get PRO
August '21
+31
in 0 channels
Get PRO
July '21
+46
in 0 channels
Get PRO
June '21
+30
in 0 channels
Get PRO
May '21
+41
in 0 channels
Get PRO
April '21
+55
in 0 channels
Get PRO
March '21
+71
in 0 channels
Get PRO
February '21
+108
in 0 channels
Get PRO
January '21
+31
in 0 channels
Get PRO
December '20
+459
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 08 September | +3 | |||
| 07 September | +2 | |||
| 06 September | +2 | |||
| 05 September | +2 | |||
| 04 September | +4 | |||
| 03 September | +2 | |||
| 02 September | +6 | |||
| 01 September | +3 |
Channel Posts
⭐በስተመጨረሻ
✅️ከዚህ አለም ጡዘት እድሜ ራሱ Humble ሲያደርገን
የህይወታችን ፍጻሜ ቀናቶች/ አመታቶች ላይ
👇🏾
⭐እኛ ህይወታችንን በሙሉ ስኬት እና ደስታ ብለን ያሰብናቸው ነገሮች ምናልባትም በሌሎች አይን የማይጠቀሱ ወይም ስማችንን የማያስጠሩ ሊሆን ይችላሉ
ሰዎች በሰብአዊነት እና በመልካምነት የፈፀምናቸውን ተግባራት ሲያወሩ እኛ ካሰብነው ጋር ተቃራኒ ሆኖ ልናገኘው እንችላለን
"ዲግሪዬስ?"
"የገዛሁት ቤትስ?"
"ባንኬ ውስጥ ያለው ብርስ?" ብለን ራሳችንን ልንጠይቅ እንችላለን
👇🏾
ሰዎች ምናልባት ስለ እኛ የሚጠቅሱት በደግነት ስለፈፀምናቸው ጥቃቅን ነገሮች ሊሆን ይችላል፣ በመልካምነት ስለዋልንባቸው ቀናቶች፣ በሌሎች ሰዎች ላይ ስለጫርነው ፈገግታ፣ ሰዎች አንጀት ላይ በጣልነው ዳቦ፣ በጠማው ጉሮሮ ላይ ስላፈሰስነው ውሃ ይሆናል የሚያወሩት
ሰው ሁን!
✅Stay Humble ❤️🙌🏼
@BBN_info
| 2 | ᴬᵈ
ፊታችን ምን ብናደርገው የሚጠራ ይመስላችኋል
0911052223
https://vt.tiktok.com/ZSQDxRSGv/
𝙔𝙖𝙣𝙞 Skincare & 𝘾𝙤𝙨𝙢𝙚𝙩𝙞𝙘𝙨 | 883 |
| 3 | 📌የሥራ ማስታወቂያ
የሥራ ዘርፍ : ልብሰ ሰፊ (ጋርመንት ላይ)
ደመወዝ : በስምምነት
ብዛት : 15
የሥራ ልምድ: 1 ዓመትና ከዚያ በላይ በጋርመንት
የሥራ ሰዓት፡ ከጠዋት 2:00 እስከ ምሽት 11:00
የእረፍት ቀን ቅዳሜ፡ ከ6:30 በኋላ
እሑድ፡ ሙሉ ቀን
የሥራ አድራሻ ፡ ቦሌ ቡልቡላ--> 40/60
📞 0911101853
0989990960 | 282 |
| 4 | የሕግ ምክሮች
ቀብድ /Earnest/
=================
በሰዎች የዕለት ተዕለት የእርስ በእርስ የንግድ ግንኙነት ከሚዘወተሩ እና ከምንሰማቸው ቃላቶች ውስጥ አንዱ ቀብድ ነው፡፡ አብዛኞቻችን ይሄንን ስገዛ ቀብድ ሰጥቼ፣ ለነጋዴው ይሄንን ያህል ቀብድ ከፍዬ እንላለን፡፡ለመሆኑ ቀብድ ማለት ምን ማለት ነው? በውጤት ደረጃስ ምን አይነት ህጋዊ ውጤት አለው? የሚለውን በዚህ ፅሁፍ እንመለከታለን፡፡
ቀብድ በፍታብሄር ህግ ስለ ውል በጠቅላላው በሚደነግገው ክፍል ከአንቀፅ 1883 እስከ 1885 ድረስ ተደንግጎ ይገኛል፡፡ይሁን እንጂ ቀብድ ማለት ምን ማለት ነው የሚለው ቀጥተኛ ትርጉም በህጉ በግልፅ አልተመላከተም፡፡ ይልቁንም ትርጓሜ በሚለው የፍታብሄር ህግ አንቀፅ 1883 ላይ አንድ ወገን ለሌላኛው ወገን ቀብድ መስጠቱ ምን አይነት የህግ ውጤት አለው የሚለውን የሚያስረዳ ከመሆን በቀር በአርዕስቱ ላይ እንደተገለፀው ለቃሉ ትርጉም የሚሰጥ አይደለም፡፡
ይሁንና በተለምዶ ከምንመለከተው ልማዳዊ ድርጊት በመነሳት ቀብድ ማለት ለአንድ ግዴታ አፈፃፀም ይሆን ዘንድ በሌላኛው ወገን የሚሰጥ መተማመኛ ነው ብለን በጥቅሉ ትርጓሜ መስጠት እንችላለን፡፡ ወይም በሌላ አገላለፅ ቀብድ ማለት ገዥ የሆነ አንድ ሰው ንብረቱን እንደሚገዛ ለማረጋገጥ ንብረቱ ከሚያወጣው ጠቅላላ ዋጋ ላይ ለሸጪ አስቀድሞ የሚከፍለው የመተማመኛ ክፍያ ነው ብለን መግለፅ እንችላለን፡፡ ስለ ትርጓሜው ይህንን ካልን ቀብድ መስጠት ምን ዓይነት ህጋዊ ውጤት አለው የሚለውን እንመልከት፡፡
በፍታብሄር ህግ አንቀፅ 1883 መሰረት አንደኛው ተዋወይ ወገን ለሌላኛው ተዋዋይ ወገን ቀብድ መስጠቱ በማያከራክር ሁኔታ በሁለቱ ወገኖች መካከል ውል መደረጉን የሚያረጋግጥ ስለመሆኑ ይደነግጋል፡፡ይህም ማለት አንድ ሰው ለሌላኛው ሰው ቀብድ ከሰጠ ቀብድ ሰጪው በማያሻማ እና በማያከራክር ሁኔታ ከቀብድ ተቀባዩ ጋር ህጋዊ ውል ፈፅሟል ማለት ነው፡፡ ስለሆነም ቀብድ በሁለቱ ወገኖች መካከል ውል ስለመኖሩ ማረጋገጫ ነው ማለት ይቻላል፡፡
ይሁን እንጂ አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ቀብድ ከተቀበሉ ወይም ከሰጡ በኋላ በተለያየ ምክንያት ውሉን ማቋረጥ ይፈልጋሉ፡፡ ይህንንም ተከትሎ በተለይም የተከፈለውን የቀብድ ገንዘብ ለሰጪው ተመላሽ ከማድረግ እና አለማድረግ ጋር በተገናኘ ተዋዋይ ወገኖች ለክርክር ሲዳረጉ ይስተዋላል፡፡ እንዲህ በሆነ ጊዜ ህጉ ይህንን ይላል…
እንበልና አንድ ሰው ስልክ ለመግዛት ለሻጩ እንድ ሺህ ብር ቀብድ አስቀድሞ ቢከፈልና ገዥ የሆነው ሰው ውሉን በተለያየ ሁኔታ ማቋረጥ ቢፈልግ ተቃራኒ ስምምነት ከሌለ በስተቀር በህጉ መሰረት ገዢው የሰጠውን አንድ ሺህ ብር ለሻጩ በመተው ውሉን ማቋረጥ ይችላል(አንቀፅ 1885(1) ፡፡ስለሆነም ገዢው ስልኩን መግዛት ስላልፈለግኩ የከፈልኩትን አንድ ሺህ ብር ተመላሽ አድርግልኝ ብሎ ሻጩን መጠየቅ እይችልም፡፡
በሌላ በኩል ቀብድ የተቀበለው ሻጭ ልክ እንደ ገዢው ሁሉ በተለያየ ምክንያት ከገዢ ጋር የገባውን ውል ማቋረጥ ቢፈልግ ሌላ ተቃራኒ ስምምነት ከሌለ በስተቀር በቀረበው ምሳሌ መሰረት ከገዢው የተቀበለውን የአንድ ሺህ ብር አጠፌታውን በመክፈል ማለትም ሁለት ሺህ ብር ለገዢው በመክፈል ውሉን ማቋረጥ ይችላል፡፡ይህንን በተመለከተ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በቅፅ 12 በመ/ቁ.56794 ውልን መሰረት በማድረግ ቀብድ የተቀበለ ወገን የቀብዱን አጠፌታ በመክፈል ውሉ እንዲፈርስ መጠየቅ የሚችል ስለመሆኑ አስከገዳጅ የህግ ትርጉም ሰጥቶበታል፡፡
በተጨማሪነትም አንቀፅ 1884 የውሉን አፈፃፀም በተመለከተ ተቃራኒ ስምምነት ከሌለ በስተቀር ቀብድ ውሉ ሲፈፀም ከሚገባው ገንዘብ ላይ መታሰብ ያለበት ስለመሆኑ ይደነግጋል፡፡ ይህም ማለት ቀብድ የዋናው ውል ጠቅላላ ዋጋ አካል መሆኑን መገንዘብ ይቻላል፡፡
በአጠቃላይ በህጉ ከተደነገገው ውጪ ተዋዋይ ወገኖች በሌላ መልኩ መዋዋል እንዲችሉ ህጉ የተዋዋዮችን የመዋዋል ነፃነት የጠበቀላቸው ሲሆን በግራ ቀኛቸው መካከል የተለየ ስምምነት ከሌለ ግን በተዋዋይ ወገኖች መካከል ያለው ግንኙነት ከላይ በተገለፀው ህግ የሚገዛ ነው፡፡
==============
@BBN_info | 1 073 |
| 5 | 📌Bulbula News Ad Package
1 •ዕለታዊ ፓኬጅ፡ ለአንድ ቀን ብቻ 300 ብር ነው
2• ለሳምንት፡ ፖስቱ በየ2 ቀኑ በድጋሚ እየተለጠፈ በጥሩ አተዋወቅ ለሳምንት( 3 ጊዜ የሚለጠፍ) በ1000 ብር ብቻ
3•የወር ፓኬጅ፡ ሲኾን በየ3 ቀን ልዩነት 8 ጊዜ (ለ 24 ቀናት) የሚለጠፍ ሲኾን
👉 ያለቀለት ማስታወቂያ ለማስለጠፍ
3ሺ
👉 ማስታወቂያው በኛ ከተዘጋጀ
4ሺ ብር ብቻ ነው | 1 |
| 6 | 📌የሥራ ማስታወቂያ
የእንስሳት ተዋጽኦ መሸጫ
ለሱቃችን ሽያጭ ላይ የምትሰራ ሴት ሰራተኛ እንፈልጋለን።
• ፆታ፡ ሴት
መስፈርቶች
• ጥሩ የመግባቢያ ችሎታ ያላት
• ታማኝ፣ ትጉህ እና ኃላፊነት የምትወስድ
• ደንበኞችን በአግባቡ የምታስተናግድ
• መኖሪያዋ ለሥራ ቦታው ቅርብ የሆነ
የሥራ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 1:30 እስከ ምሽቱ 2፡30
ደመወዝ፦ ክፍያ + ኮሚሽን
አድራሻ፦ ቡልቡላ--> ማርያም ኮንዶሚኒየም መግቢያ- ንግድ ባንኩ ጋር
ፍላጎት ያላችሁ 0941826059 ያነጋግሩን | 1 241 |
| 7 | #የኢትዮጵያ_ወራት_አሰያየም_እና_አመጣጥ👇
1. የወሩ ስም መስከረም የግዕዝ ስርወ ቃሉ - መስ እና ከረም ትርጉሙም መስ፣አለፈ፣ከረም፣ክረምት፣ክረምት አለፈ ማለት ነው።
2. የወሩ ስም ጥቅምት
የግዕዝ ስርወ ቃሉ ፣ጠቀመ ትርጉም ሠራ፣ጠቃሚ፣ጊዜ ማለት ነው።
3. የወሩ ስም ኅዳር
የግዕዝ ስርወ ቃሉ - ኀደረ ትርጉም አደረ፣ሰው በወርሃ አዝመራ ማሳ ውስጥ ለጥበቃ ማደሩን ይገልፃል።
4. የወሩ ስም ታኅሳስ
የግዕ ስርወ ቃሉ፣ኀሠሠ ትርጉም፣መረመረ፣ፈለገ፣በመኽር ወቅት የሰብል ምርመራ ያመለክታል።
5. የወሩ ስም ጥር
የግዕዝ ስርወ ቃሉ ነጠረ፣ትርጉም ጠረረ፣ብልጭ አለ፣ነጻ በራ የጸሀይን ግለት ወቅት ያሳያል።
6. የወሩ ስም የካቲት
የግዕዝ ስርወ ቃሉ ከቲት፣ትርጉም (የህልን) መክተቻ ማለት ነው።
7. የወሩ ስም መጋቢት
የግዕዝ ስርወ ቃሉ መገበ፣ትርጉም በቁሙ የሚመግብ (በጎተራ የተከተተው የሚበላበት) ማለት ነው።
8. የወሩ ስም ሚያዚያ
የግዕዝ ስርወ ቃሉ መሐዘ፣ ትርጉም ጎረመሰ ጎበዘ ሚስት ፈለገ(ወርኀ ሰርግ መሆኑን ሲያጠይቅ)
8. የወሩ ስም ግንቦት
የግዕዝ ስርወ ቃሉ ገነበ፣ ትርጉም ገነባ፣ሰራ፣ቆፈረ፣ሰረሰረ(ለእርሻ የመሬቱን መዘጋጀት ያሳያል።
10. የወሩ ስም ሰኔ
የግዕዝ ስርወ ቃሉ ሰነየ፣ትርጉም፣ አማረ፣ማለት ነው።
11. የወሩ ስም ሐምሌ
የግዕዝ ስርወ ቃሉ ሐመለ፣ትርጉም ለቀመ(ለጎመን)
12. የወሩ ስም ነሐሴ
የግዕዝ ስርወ ቃሉ አናህስየ፣ ትርጉም ፣አቀለለ፣ተወ የክረምቱን እያደረ መቅለሉን ያመለክታል።
13. የወሩ ስም ጳጉሜ
ስርወ ቃሉ ግሪክ ሲሆን ኤጳጉሚናስ፣ትርጉም ተጨማሪ ወርህ ማለት ነው
@BBN_info | 1 314 |
| 8 | 📌የሥራ ማስታወቂያ
ደመወዝ፡ 8,500
የቃለመጠይቅ ቀን - እሑድ 01/13/2018
ከ 8፡00 ሰዓት - 12፡00 ሰዓት
ለበለጠ መረጃ
📞 0910563893 | 1 356 |
| 9 | No text... | 1 362 |
| 10 | No text... | 1 |
| 11 | No text... | 1 |
| 12 | No text... | 1 |
| 13 | GOOD MORNING🌞
ልጅ ከትምህርት ቤት እያለቀሰ ሲመጣ አባት ይጠይቀዋል
"ልጄ ምን ኾነኽ ነው"
"ትምህርት ቤት ጓደኞቼ የአትክልተኛ ልጆች እያሉ እየሰደቡ እና እያሾፉብኝ ተቸገርኹኝ፡ ከዚኽ በኋላ ትምህርት ቤት መኼድ አልፈልግም"
አባትየው ትንሽ አሰብ አድርጎ ልጁን ወደ አበባው እርሻ ወሰደው
" ልጄ አሁን ኹለት አበቦችን እንተክላለን። አንደኛው የእኔ ነው ሌላኛው የአንተ ነው። የእኔን አበባ ንፁህ ውኃ ብቻ እናጠጣዋለን። የአንተን ደግሞ ማሳውን አቋርጦ ከሚመጣው ቆሻሻ ውኃ እናጠጣዋለን።"
በዚህ ተስማምተው ለቀናቶች ያህል አበቦቹን ተንከባከቧቸው
ተክሎቹ አበባ ማፍራት ሲጀምሩ ልጁ ተገረመ - የእርሱ ተክል በሚያምር መልኩ አፍርቷል: የአባቱ ደግሞ መጠነኛ አበቦችን ብቻ ያዘ
"አባዬ የእኔ ተክል ቆሻሻ ውሃ ስለጠጣ እንዲህ ውብ አበቦችን የሚያፈራ አልመሰለኝም ነበር: የአንተ ንፁህ ውኃ ብቻ እየጠጣ እንዴት ከእኔ የተሻለ አላፈራም?" ልጅ ጠየቀ
"ልጄ ይኸውልኽ ቆሻሻ ውኃ አንድን ተክል አበባ ከማፍራት አያግደውም፤ ይልቁንስ በውስጡ በያዘው የቆሻሻ በማዳበርያነት ይበልጥ እንዲያፈራ ነው የሚያደርገው" ብሎ አባት መለሰ
“ልጄ! የሰዎች ሐሜት፣ ሹፈት፣ ስም ማጥፋት እና አሉባልታ ከህልምኽ እንዳያስቆምህ ይኽ ተክል ምልክት ይኹንኽ። ቆሻሻውን ውኃ እንደማዳበርያ እንደኾነለት አንተም እንደዚያ ተክል ኹን!"
መጥፎ አስተያየቶችን እንደ መነሳሻና መጠንከሪያ እንጠቀምባቸው!
❤️ ጁምዓ ሙባረክ🙌🏼
@BBN_info | 1 482 |
| 14 | 1•ሐሳብህ ኃይል አለው። አእምሮህን በአዎንታዊ ነገር ሙላ።
2• Social Media ላይ የምታየውን ሁሉ እውነታ አድርገህ አትውሰድ። አንዳንዴ የምትቀናበት ሰው ሊያሳዝንህ የሚገባ ሰው ሊሆን ይችላል።
3• በልደትህ ቀን ማንም ሰው ለአንተ የሚያደርገውን ነገር ግዴታ አድርገህ አትጠብቅ። ገንዘብ ቆጥብ፣ ራስህንም አስደስት።
4• የምትፈራውን እርምጃ መውሰድ ሕይወትህን የሚቀይር ነገር ሊሆን ይችላል። እርምጃ ውሰድ!
5• ሂደቱን በፍጥነት ለማጠናቀቅ ብለህ ያደረግኸውን እድገት አታበላሽ።
6• ምንም ያህል ብትጠማ፣ ከአንዳንድ ሰዎች ውሃ አትጠይቅ።
7• ለራስህ እሴት ጨምር። አዲስ ክህሎት ተማር፣ ራስህን አሳድግ።
8• አንድን ሰው እስከራስህን ማጣት ድረስ አትውደድ። ፍቅር ማለት ህመምን መቀበል ማለት . አይደለም።
9• ራስህ የራስህ የቅርብ ጓደኛ ነህ። ራስህን በፍጹም አታሳንስ።
10• አንዳንድ ሰዎች ወደ ሕይወትህ የሚመለሱት ለመለወጥ ሳይሆን አሁንም ተመሳሳይ ሰው እንደሆንክ ለማየት ብቻ ነው።
11• በጠረጴዛህ ዙሪያ ማን መቀመጥ እንደሌለበት በቶሎ በተረዳህ መጠን፣ ሕይወትህ የበለጠ ሰላማዊ ይሆናል።
12• መሮጥ ከፈለግህ መጀመሪያ መራመድን ተማር። ትንሽ ጀምር፣ በቋሚነት ቀጥል፣ ትልቅ ውጤት ታያለህ።
13• ለሌላ ሰው ገንዘብ ከማውጣትህ በፊት ቤተሰብህ ደህና መሆናቸውን አረጋግጥ።
14• በቀላሉ የሚመጣ ነገር ብዙ ጊዜ አይቆይም። የሚቆይ ነገር በቀላሉ አይመጣም።
15• ስለግል ሕይወትህ ብዙ ለሚጠይቁህ ሰዎች ሁሉንም ነገር መናገር አይጠበቅብህም። የግል ሕይወትህ ግላዊ ይሁን።
16• በሚያጭበረብሩህ የፍቅር አጋሮች ላይ ደጋግመህ መታመን ራስህን ለአደጋ ማጋለጥ ነው። ታማኝነትን፣ ጤናህንና ደህንነትህን አስቀድም።
17• አንዳንድ Ex ዎች ዛሬ ታላቅ ስኬት ቢያገኙም፣ ከእነሱ መለየትህን በፍጹም አትጸጸት።
18• የ Peer Pressure ሰለባ አትሁን። የራስህን ውሳኔ ራስህ ወስን።
19• ሴቶችን አትጎዳ፣ አትበድል፣ አታስለቅስ። ሴቶችን ማክበር ራስህን ማክበር ነው።
20•በሥራ ቦታህ ያሉ ሁሉ ጓደኞችህ አይደሉም።
👉 ሥራህን ሥራ።
💰 ደመወዝህን ተቀበል።
🏠 ወደ ቤትህ ሂድ።
በሥራ ቦታ ሙያዊ ሁን፤ በሕይወትህ ግን ጥበበኛ ሁን።
@BBN_info | 17 |
| 15 | No text... | 1 |
| 16 | 1•ሐሳብህ ኃይል አለው። አእምሮህን በአዎንታዊ ነገር ሙላ።
2• Social Media ላይ የምታየውን ሁሉ እውነታ አድርገህ አትውሰድ። አንዳንዴ የምትቀናበት ሰው ሊያሳዝንህ የሚገባ ሰው ሊሆን ይችላል።
3• በልደትህ ቀን ማንም ሰው ለአንተ የሚያደርገውን ነገር ግዴታ አድርገህ አትጠብቅ። ገንዘብ ቆጥብ፣ ራስህንም አስደስት።
4• የምትፈራውን እርምጃ መውሰድ ሕይወትህን የሚቀይር ነገር ሊሆን ይችላል። እርምጃ ውሰድ!
5• ሂደቱን በፍጥነት ለማጠናቀቅ ብለህ ያደረግኸውን እድገት አታበላሽ።
6• ምንም ያህል ብትጠማ፣ ከአንዳንድ ሰዎች ውሃ አትጠይቅ።
7• ለራስህ እሴት ጨምር። አዲስ ክህሎት ተማር፣ ራስህን አሳድግ።
8• አንድን ሰው እስከራስህን ማጣት ድረስ አትውደድ። ፍቅር ማለት ህመምን መቀበል ማለት . አይደለም።
9• ራስህ የራስህ የቅርብ ጓደኛ ነህ። ራስህን በፍጹም አታሳንስ።
10• አንዳንድ ሰዎች ወደ ሕይወትህ የሚመለሱት ለመለወጥ ሳይሆን አሁንም ተመሳሳይ ሰው እንደሆንክ ለማየት ብቻ ነው።
11• በጠረጴዛህ ዙሪያ ማን መቀመጥ እንደሌለበት በቶሎ በተረዳህ መጠን፣ ሕይወትህ የበለጠ ሰላማዊ ይሆናል።
12• መሮጥ ከፈለግህ መጀመሪያ መራመድን ተማር። ትንሽ ጀምር፣ በቋሚነት ቀጥል፣ ትልቅ ውጤት ታያለህ።
13• ለሌላ ሰው ገንዘብ ከማውጣትህ በፊት ቤተሰብህ ደህና መሆናቸውን አረጋግጥ።
14• በቀላሉ የሚመጣ ነገር ብዙ ጊዜ አይቆይም። የሚቆይ ነገር በቀላሉ አይመጣም።
15• ስለግል ሕይወትህ ብዙ ለሚጠይቁህ ሰዎች ሁሉንም ነገር መናገር አይጠበቅብህም። የግል ሕይወትህ ግላዊ ይሁን።
16• በሚያጭበረብሩህ የፍቅር አጋሮች ላይ ደጋግመህ መታመን ራስህን ለአደጋ ማጋለጥ ነው። ታማኝነትን፣ ጤናህንና ደህንነትህን አስቀድም።
17• አንዳንድ Ex ዎች ዛሬ ታላቅ ስኬት ቢያገኙም፣ ከእነሱ መለየትህን በፍጹም አትጸጸት።
18• የ Peer Pressure ሰለባ አትሁን። የራስህን ውሳኔ ራስህ ወስን።
19• ሴቶችን አትጎዳ፣ አትበድል፣ አታስለቅስ። ሴቶችን ማክበር ራስህን ማክበር ነው።
20•በሥራ ቦታህ ያሉ ሁሉ ጓደኞችህ አይደሉም።
👉 ሥራህን ሥራ።
💰 ደመወዝህን ተቀበል።
🏠 ወደ ቤትህ ሂድ።
በሥራ ቦታ ሙያዊ ሁን፤ በሕይወትህ ግን ጥበበኛ ሁን።
@BBN_info | 1 |
| 17 | Dr ahmed, cardiologist and electrophysiologist would be available for consultations related to your heart device and ECHO in the Karachi clinic with an appointment. We are humbled to serve the community | 1 407 |
| 18 | ቡልቡላ እውነተኛ የኢትዮጵያውያን ሰፈር ነው። በዚኽ ኩራት ይሰማናል።
ኹሉም ሰው ስለሌላው ቤተሰብ ያገባኛል ይመለከተኛል ብሎ በንቃት የሚተሳሰብ የጥንቱን የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ሕይወት የሚመሥል መልክ ያለበት ሰፈር ነው።
ፊዮና ጠፍታ በነበረበት ጊዜ ያለማቋረጥ የሚላኩልን መልዕክቶች ምን ዐዲስ ነገር አለ ተጨንቀናል የሚሉ ነበሩ። በጸሎት እያሰቧት እንዳሉና ዐዲስ ነገር ሲኖር ቶሎ ቶሎ እንድናደርሳቸውም ሲያሳስቡን ነበር።
በእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ልዕልቷ ከቤተሰቦቷ ጋር ስትቀላቀል ልዑል ሕንጻ አካባቢ የነበረ ደስ ሰርግ ነበር የሚመስለው።
ኹላችኹ በጸሎት አብራችኹን ለነበራችኹ Share ስታደርጉ ለነበራችኹ ቤተሰቦቿ ምስጋናቸው አድርሰዋል🙏🙏🙏 | 1 714 |
| 19 | ቡልቡላ እውነተኛ የኢትዮጵያውያን ሰፈር ነው። በዚኽ ኩራት ይሰማናል።
ኹሉም ሰው ስለሌላው ቤተሰብ ያገባኛል ይመለከተኛል ብሎ በንቃት የሚተሳሰብ የጥንቱን የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ሕይወት የሚመሥል መልክ ያለበት ሰፈር ነው።
ፊዮና ጠፍታ በነበረበት ጊዜ ያለማቋረጥ የሚላኩልን መልዕክቶች ምን ዐዲስ ነገር አለ ተጨንቀናል የሚሉ ነበሩ። በጸሎት እያሰቧት እንዳሉና ዐዲስ ነገር ሲኖር ቶሎ ቶሎ እንድናደርሳቸውም ሲያሳስቡን ነበር።
በእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ልዕልቷ ከቤተሰቦቷ ጋር ስትቀላቀል ልዑል ሕንጻ አካባቢ የነበረ ደስ ሰርግ ነበር የሚመስለው።
ኹላችኹ በጸሎት አብራችኹን ለነበራችኹ Share ስታደርጉ ለነበራችኹ ቤተሰቦቿ ምስጋናቸው አድርሰዋል🙏🙏🙏
@BBN_info | 1 |
| 20 | በስራ ቦታዎ ወይም በመኖሪያ ቤትዎ ለረጅም ሰአታት መቀመጥ ለጤናዎ ከፍተኛ አደጋ እንደሚያስከትል ያውቃሉ? በቢሮ ውስጥ የሚሰሩ፣ በኮምፒውተር የሚሰሩ ወይም በታክሲና በባስ ረጅም መንገድ የሚጓዙ በርካታ ኢትዮጵያውያን በቀን እስከ 15 ሰአታት በመቀመጥ ያሳልፋሉ።
ይህ ረጅም ሰአት ተቀምጦ ማሳለፍ ለልብ ህመም፣ ለስኳር፣ ለወገብ ህመም እና ለአእምሮ ድካም በሽታዎች እንደሚያጋልጥ ጥናቶች ያመለክታሉ። ከስራ በኋላ እንቅስቃሴ ማድረግ እንኳን የረጅም ሰአት መቀመጥ የሚያመጣውን ጉዳት ሙሉ በሙሉ ሊከላከለው አይችልም።
ጉዳቱን ለመቀነስ በየ 30 ደቂቃው ወይም በየ 2 ሰአቱ ተነስተው ለ 3 ደቂቃ ያህል መንቀሳቀስ ይመከራል።
ከአሳንሰር ይልቅ ደረጃዎችን መጠቀም፣ በምሳ ሰአት ጥቂት ደቂቃ በእግር መጓዝ እና የሻይ እረፍቶችን በመጠቀም አካልን ማነቃቃት ለጤናችን ትልቅ ለውጥ ያመጣል። | 1 499 |
