ch
Feedback
𝙱𝚄𝙻𝙱𝚄𝙻𝙰 𝙽𝙴𝚆𝚂⏰

𝙱𝚄𝙻𝙱𝚄𝙻𝙰 𝙽𝙴𝚆𝚂⏰

前往频道在 Telegram

#Info Makes Chanege #አንድ_ላይ_ኾነን_ለውጥ_እንፈጥራለን! ማንኛውንም ቡልቡላ ነክ ወሬ፥ መረጃ እና ሃሳብ 👉 @Bulbula_bot ላይ ልታደርሱን አልያም ልትጠይቁን ትችላላችሁ። ለደላላ👉 @BDilela_bot

显示更多
2 442
订阅者
+324 小时
+107
+5430

数据加载中...

吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+20
在1个频道中
六月 '26
+110
在1个频道中
Get PRO
五月 '26
+55
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+56
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+119
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+87
在1个频道中
Get PRO
一月 '26
+77
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+106
在2个频道中
Get PRO
十一月 '25
+101
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+122
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+91
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+121
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+95
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+112
在3个频道中
Get PRO
五月 '25
+54
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+68
在1个频道中
Get PRO
三月 '25
+82
在1个频道中
Get PRO
二月 '25
+78
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+86
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+71
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+124
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+101
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+377
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+115
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+90
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+48
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+35
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+25
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+33
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+42
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+40
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+34
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+36
在1个频道中
Get PRO
十月 '23
+42
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+35
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+30
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+64
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+78
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+30
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+27
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+24
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+35
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+60
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+23
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+25
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+51
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+63
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+41
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+28
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+6
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+22
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+17
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+39
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+13
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+13
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+9
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+16
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+32
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+96
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+31
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+46
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+30
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+41
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+55
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+71
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+108
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+31
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+459
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
06 七月+3
05 七月+4
04 七月+2
03 七月+3
02 七月+5
01 七月+3
频道帖子
Good evening Bulbula community Get tested for hepatitis B (HBV) via a simple blood test to determine your infection or immuni
Good evening Bulbula community Get tested for hepatitis B (HBV) via a simple blood test to determine your infection or immunity status. The CDC recommends screening all adults at least once, while the WHO recommends vaccines for all newborns, children, and high-risk adults. * Your opinion matters * Give us your feedback so that we can improve our services. *Ultrasound by an expert radiologist from Monday to Saturday Address: 93 mazoria bulbula next to kaldis coffee Contact: 0994092233/0994106677

2
60 DAYS CHALLENGE ለምን አትጀምሩም? የዛሬ ዓመት የሰኔ ወር መግቢያ ላይ ከጓደኞቻችንና አንዳንድ ንቁ ተሳትፎ ከነበራቸው የቻናላችን ተከታዮች ጋር የ90 ቀን ቻሌንጅ ጀምረን ነበር መነሻ ምክንያቱ አብዛኞቻችን አንድን ነገር ለማሳካት ዕቅድ አቅዳችኹ በጥቂት ቀናት ውስጥ እንደምትረሱትና እንዴት በተመሳሳይ ጉልበት መቀጠል እንደሚቻል ግራ ይገባናል። አኹን ሰኔ አልቆ ሐምሌ እየጀመረ ስለኾነ ከ2018 ላይ ያለን ጊዜ 60 ቀን ገደማ ነው። አንድን ተግባር ለ60 ቀን ማድረግ ቻላችኹ ማለት የሕይወት ልምዳችኹ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ነው የሚቀየረው። ብዙውን ጊዜ ከዩንቨርስቲ ጀምሮ ከጓደኞቻችን ጋር እንደዚኽ ዓይነት ነገሮችን ለማሳካት ከምንጠቀምባቸው ነገሮች መሐከል 👉 Fixed Day Challenge ( ማሳካት የፈለግነውን ነገር በቀን ቁጥር ጠቅሰን እነዚያን ቀናት ለዚያ ዓላማ ብቻ ማዋል) 👉 Prize- Punishment method   ( ያሰብነው ልዩ ልምድ ወይም ክሕሎት በተባለው ቀን ውስጥ ከተሳካ ወይም ለዕቅዳችን ታማኝ ኾነን ያን ተግባር ያለማቋረጥ ከፈፀምን ራሳችንን ጥሩ ነገር ልንሸልም፡ ካላደረግነው ራሳችን ቅጣት ልንቀጣ ቃል እንቀባለን። ) 👉 Weekly Auditing ( በየሳምንቱ እሑድ ከኹሉም ነገር አርፈን እንቅስቃሴአችንን መገምገም [ ኦዲት ማድረግ] ) 👉 Agressive decipline [ ይኽን ነገር ለማድረግ ከሚያሰንፈን የምቾት ቀጠና ( comfort zone) ወጥተን ራሳችንን አውጥተን ከጓደኞቻችን ጋር እርስ በርስ እንጠባበቃለን። ] N.B: ጓደኛችኹን ሐሜት ለመጋራት ሳይኾን ሕይወታችን ለመለወጥ ተጠቀሙባቸው ኹልሽም ማድረግ የምትፈልጊው ነገር ኖሮ ጀምራችኹ አቋርጣችኋል። በቻሌንጅ መልክ ግን ኹሉንም ማሳካት ትችላላችኹ። በ60 ቀን ቻሌንጅ በትንሹ 👉  >5 መጽሐፍ ማንበብ 👉 5 ኪሎ ውፍረት መቀነስ 👉 አንድ ቋንቋ በመግባባት ደረጃ መልመድ 👉 አንድ የሙዚቃ መሣሪያ መጫወት መቻል 👉 ቅዳሴ ተሠጥዖ መቻል ወይም ቁርዓን መቅራት መቻል……… ሌላም በደንብ ይቻላል። 🤷‍♂እና ምን ትጠብቃላችኹ፡ እናንተም ተቀላቀሉንና ዛሬውኑ ጀምሩታ!! ✍𝓖𝓮𝓽𝓾 @BBN_info
809
3
没有文字...
750
4
ተማሪዎች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ! በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 የትምህርት ዘመን 97.48% የሚሆኑ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች 50% እና በላይ በማስመዝገብ ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መዘዋ
ተማሪዎች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ! በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 የትምህርት ዘመን 97.48% የሚሆኑ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች 50% እና በላይ በማስመዝገብ ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መዘዋወራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ አሳወቀ። የ2018 የትምህርት ዓመት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ዘንድሮ ፈተናውን ከወሰዱ 84,257 ተማሪዎች መካከል 82,137 የሚሆኑ ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ሆኖ የተቆረጠውን 50 በመቶ እና በላይ አስመዝግበዋል። 768 ትምህርት ቤቶች ፈተና አስፈትነው 543 ያህሉ ተማሪዎቻቸውን ሙሉ በሙሉ ማሳለፋቸው ተገልጿል። ተፈታኝ ተማሪዎች ይህን ሊንክ https://aa6.ministry.et/#/result በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ/ም @BBN_info
993
5
ሚዳቋ ጠዋት በተነሳች ቁጥር ሊበላት የተሰናዳን አንበሳ እየሮጠች ማምለጥ እንዳለባት ካልኾነም እንደምትሞት እያወቀች ነው ።     አንበሳውም ጠዋት በተነሳ ቁጥር ከሚዳቋዋ ፍጥነት በላይ መሮጥ እንዳለበት ካልኾነ ግን በርሀብ እንደሚሞት ያውቃል።     ሚዳቋም ሆንክ አንበሳ ጠዋት በተነሳህ ቁጥር ለኑሮ መሮጥ እንዳለብህ አትርሳ። መልካም ቀን• @BBN_info
1 003
6
📌የሥራ ማስታወቂያ   Opal store ለሱቃችን በ ኦንላይን ብቻ ሽያጭ ላይ የምትሰራ ሴት ሰራተኛ እንፈልጋለን። • ፆታ፡ ሴት መስፈርቶች •በsocial media መሸጥ •video ለመስራት ፈቃደኛ የሆነች •live መግባት የምትችል እና በ live መሸጥ • ከዚህ ቀደም በሽያጭ ሥራ ልምድ ያላት • ጥሩ የመግባቢያ ችሎታ ያላት • ታማኝ፣ ትጉህ እና ኃላፊነት የምትወስድ • ደንበኞችን በአግባቡ የምታስተናግድ • • መኖሪያዋ ለሥራ ቦታው ቅርብ የሆነ የሥራ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 4:30 እስከ ምሽቱ 3:00 ደመወዝ፦ ክፍያ + ኮሚሽን አድራሻ፦ ቦሌ ቡልቡላ--> ማርያም ማዞሪያ፣ ፀሐይ ሕንፃ ፍላጎት ያላችሁ @anali2378 ያነጋግሩን
382
7
የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ እንደሚደረግ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አሳወቀ። @BBN_info
የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ እንደሚደረግ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አሳወቀ። @BBN_info
1 218
8
📌የሥራ ማስታወቂያ የCar Wash /ላብያጆ ማናጀር መስፈርት • ተያዥ/ዋስ ማቅረብ የምትችል ሚናው፡ የሥራ እንቅስቃሴውን መቆጣጠር እና በዋናነት ክፍያዎችን መቀበል ጾታ፡ ሴ ደመወዝ፡ 8,500 የሥራ ሰዓት፡ ከጥዋት 2፡00-ማታ 1:00 ሰዓት 📍አድራሻ፡ ቦሌ ቡልቡላ Contact 📲 @kkteddy1
423
9
የክረምት የስዕል ስልጠና ! 🎨 ስዕል መማር ፈልገው ነገር ግን ያልቻላችሁ ይሔ ዕድል ለእናንተ ነው በአጭር ጊዜ ውስጥ ከመሰረታዊ ስዕል አሳሳል ጀምሮ እስከ ተጨባጭ ስዕሎች አሳሳል ዘዴ የሚማሩበትን
የክረምት የስዕል ስልጠና ! 🎨 ስዕል መማር ፈልገው ነገር ግን ያልቻላችሁ ይሔ ዕድል ለእናንተ ነው በአጭር ጊዜ ውስጥ ከመሰረታዊ ስዕል አሳሳል ጀምሮ እስከ ተጨባጭ ስዕሎች አሳሳል ዘዴ የሚማሩበትን ይህን ስልጠና እኛ ጋር በመመዝገብ መማር ይችላሉ። በስልጠናው፡- -የስዕል ማቴሪያል አጠቃቀም ዘዴ - ስለ ስዕል ተግባራዊ የሆነ ትምህርት - የእርሳስ ፣ የከለር እና የቀለም ስዕል አሳሳል ዘዴዎች -ሃሳብን በስዕል የመግለፅ ችሎታ እና ሌሎችም ምዝገባ እስከ ሐምሌ 10 ድረስ 📍 ቦታ: ቦሌ ቡልቡላ፣ ቢጫ ፎቅ 1ኛ ወለል ላይ ለመመዝገብ በአካል ወይም በነዚህ ስልኮች ይደውሉ 📞 ስልክ: 0933548302 📞 ስልክ: 0942746078
1 286
10
📌የሥራ ማስታወቂያ   S-alem Chiffon ለሱቃችን የሽያጭ ሴት ሰራተኛ እንፈልጋለን። • ፆታ፡ ሴት መስፈርቶች • ከዚህ ቀደም በሽያጭ ሥራ ልምድ ያላት • ጥሩ የመግባቢያ ችሎታ ያላት • ታማኝ፣ ትጉህ እና ኃላፊነት የምትወስድ • ደንበኞችን በአግባቡ የምታስተናግድ • ስፌት ለመማር ፍላጎት ያላት ከሆነ ይመረጣል • መኖሪያዋ ለሥራ ቦታው ቅርብ የሆነ . ተማሪ ያልሆነች የሥራ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2:30 እስከ ምሽቱ 3:00 ደመወዝ፦ በስምምነት አድራሻ፦ ቦሌ ቡልቡላ--> ማርያም ማዞሪያ፣ ፀሐይ ሕንፃ ፍላጎት ያላችሁ 0910681429 በስልክ ያነጋግሩን
384
11
ሰኔ 28/ 2018 በቦሌ ካርጎ ፣ ቡልቡላ፣ ኮዬ ፊቼ እና ቱሉ ዲምቱ ለምትገኙ ነዋሪዎች ለ2018 ክረምት የኮምፒውተር ፣ የባስኬት ቦል ፣ የስዕል እና የእግር ኳስ ስልጠና ፕሮግራም በፈተና ወቅት ም
ሰኔ 28/ 2018 በቦሌ ካርጎ ፣ ቡልቡላ፣  ኮዬ ፊቼ እና ቱሉ ዲምቱ ለምትገኙ ነዋሪዎች ለ2018 ክረምት  የኮምፒውተር ፣ የባስኬት ቦል ፣ የስዕል እና የእግር ኳስ ስልጠና ፕሮግራም በፈተና ወቅት ምክንያት ያልተመዘገባችሁት  በማሰብ ምዝገባ እያካሄድን መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው ፡፡ በአካል መመዝገብ ለምትፈልጉ ከሰኞ እስከ አርብ ሪቬንቲ አደባባይ አውዚሊየም ት/ቤት ጀርባ ወይም ቡልቡላ ሃይ ስኩል የተወሰነ ቦታ ስላለን በአካል ተገኝታችሁ መመዝገብ እንዲሁም የስልጠና ሰነዶችን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን ፡፡ 📞 ለበለጠ መረጃ  ዛሬውኑ ይደውሉ  • ስልክ፡  0910215400              095 4880010             0945562429 (SMS) • የቪዲዮ ለማየት ሊንኩን ይጫኑ👇❤️ https://vt.tiktok.com/ZSC24Ws3g/ https://vt.tiktok.com/ZSC24BQ8y/
1 264
12
አንድ ዓመት ምን ያኽል እንደኾነ ይገባኻል? አስበው… የዘጠኝ የዓሥር ዓመት ልጆች ሳለን ክፍል በመድገም አንድ ዓመት ብናጠፋ ምንም አይደለም። በሃያ ስድስት፣ በሃያ ሰባት ዓመታችን አንድ ዓመት ማጥፋ
አንድ ዓመት ምን ያኽል እንደኾነ ይገባኻል? አስበው… የዘጠኝ የዓሥር ዓመት ልጆች ሳለን ክፍል በመድገም አንድ ዓመት ብናጠፋ ምንም አይደለም። በሃያ ስድስት፣ በሃያ ሰባት ዓመታችን አንድ ዓመት ማጥፋት ግን ሌላ ነገር ነው። ምክንያቱም እነዚህ አመታት ከሃያ አምስት እስከ ሰላሳ አምስት ሰፈር ያሉት ዓመታት የሌሎቹን ዓመታት ሦስት አራት እጥፍ ዋጋ አላቸው።   አኹን ነው ሕይወታችንን ለመጨረሻ የምንቀርጸው። አኹን ነው ያለ የሌለንን ለአገራችን ልናበረክትላት የሚገባን። አሁን ነው የኑሮ ሥራችንን የምንመርጥበት የምንጀምርበት ጊዜ። አኹን ነው የኑሮ ጓደኛችንን የምንመርጥበት፣ ትዳራችንን የምንቆረቁርበት ጊዜ። አሁን ነው።አሁን! አሁን! አሁን ነው ልጅነትም የማያታልለን፤ እርጅናም የማይጫጫነን። አሁን ነው ፍሬ ለመስጠት ዋጋ ለማስገኘት የምንችለው።   ትኩሳት @BBN_info
1 311
13
⚠️Cyber Securitu Alert " በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ለአንድ የባንክ ሂሳብ ቁጥር ከ1,550 እስከ 5,000 ብር ክፍያ በመቀበል የሂሳብ ቁጥራቸውን አሳልፈው የሚሰጡ በዝተዋል " - ወ/ሮ እጣወርቅ ተስፋዬ የባንክ ሂሳብ ቁጥርን በመሸጥና በማከራየት የሚፈጸም የማጭበርበር ወንጀል መበራከቱን በፍትህ ሚኒስቴር፣ የጠቅላይ አቃቤ ህግ ዘርፍ ገለጸ። አጭበርባሪዎች የሌሎችን ሰዎች የባንክ አካውንት (የሂሳብ ቁጥር) በመግዛት እና በመከራየት፣ በወንጀል የተገኘን ህገወጥ ገንዘብ ለማዘዋወር እየተጠቀሙበት እንደሆነ  በምርመራ ማረጋገጡን ለሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬድዮ ተናግሯል። በፍትህ ሚኒስቴር፣ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎች ዳይሬክቶሬት ምክትል ዳይሬክተር ወ/ሮ እጣወርቅ ተስፋዬ " ወንጀለኞቹ አብዛኛውን ጊዜ የባንክ አካውንት የሚገዙት ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ከሚገኙ ሰዎች ወይም ከቅርብ ጓደኞቻቸው ነው " ብለዋል። ለዚህም የተወሰነ ገንዘብ እንደሚከፍሏቸው  አመልክተዋል። አጭበርባሪዎቹ በሌላ ሰው ስም የተከፈተ አካውንት የሚፈልጉበት ዋና ምክንያት፣ ራሳቸውን ከተጠያቂነት ለመደበቅ እና በወንጀል ያገኙትን ገንዘብ ያለ ስጋት እንደልብ ለማዘዋወር እንደሆነና ለዚህም ተግባራቸው በአብዛኛው የንግድ ባንክ አካውንቶችን እንደሚመርጡ ተናግረዋል። ወንጀለኞቹ አካውንቱን እስከ 5,000 ብር በሚደርስ ክፍያ ከገዙ በኋላ፣ አዲስ ስልክ በመግዛት የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ (App) ያስጭናሉ። በመቀጠል የባንክ አካውንቱን ባለቤት የይለፍ ቃል ( #Password ) በመቀበል፣ ሙሉ የአካውንት የማስተላለፍና የመቆጣጠር ስልጣኑን በእጃቸው እንደሚያስገቡ አብራርተዋል። " ከጓደኛዬ ወይም ከቤተሰቤ የመጣ ነው ፤ በአንተ አካውንት ገቢ ይደረግና እኔ ለምነግርህ ሰው አስተላልፍ፣ የተወሰነውን ደግሞ አንተ ያዘው " በሚል ሰበብ በወንጀል የተገኘን ገንዘብ በሌላ ሰው አካውንት እንዲተላለፍ በማድረግ ራሳቸውን ከተጠያቂነት ለማሸሽ የሚፈልጉ አጭበርባሪዎች ቁጥር ስለመጨመሩ ተገልጿል። ነገር ግን አንድ ሰው በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የባንክ አካውንቱን ለሌላ አካል አሳልፎ ሰጥቶ፣ በአካውንቱ ላይ በወንጀል የተገኘ ህገወጥ ገንዘብ ከተዘዋወረና ይህ በምርመራ ከተረጋገጠ፣ በህግ ተጠያቂ የሚሆነው አካውንቱ በስሙ የተከፈተው ባለቤት እንደሆነ ተጠቁሟል። " ህግን አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም " ያሉት ም/ዳይሬክተሯ " በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ለአንድ የባንክ ሂሳብ ቁጥር ከ1,550 እስከ 5,000 ብር ክፍያ በመቀበል የሂሳብ ቁጥራቸውን አሳልፈው የሚሰጡ በዝተዋል " ብለዋል። በዚህ መንገድ ሰዎች እስከ 25 ዓመት በሚደርስ እስራት በሚያስቀጣ የወንጀል ድርጊት እየተሳተፉ መሆኑን መገንዘብ አለባቸው ሲሉ አስጠንቅቀዋል።   ይህ መረጃ ባለቤትነቱ የሸገር ኤፍ ኤም ሬድዮ ጣቢያ ነው። @BBN_info
1 365
14
🎉 REGISTRATION IS NOW OPEN! 🎉 Give your child a summer filled with creativity, confidence and fun! 🧸 Sew & Shine! Summer K
🎉 REGISTRATION IS NOW OPEN! 🎉 Give your child a summer filled with creativity, confidence and fun! 🧸 Sew & Shine! Summer Kids Program For children aged 8–12 years Your child will learn to: ✂️ Hand & Machine Sewing 📐 Basic Pattern Concepts 📏 Measuring, Marking & Cutting 🧸 Make Their Own Plush Toy 🎨 Fashion Design & Creativity 🏆 Graduate with a Certificate 📅 Batch 1 July 7 – August 4, 2026 📅 Batch 2 August 5 – September 2, 2026 📍 Sweet Toys Workshop Bole Bulbula 40/60 Condominium Block 43 House No. 108 First Floor Addis Ababa 💰 Training Fee ETB 10,000 🎒 Kit ETB 4,500 (includes apron & hair cover) ☎️ +251 911 410 975 ☎️ +251 934 444 4408 📧 sweettoysethiopia@gmail.com ⚠️ Only 12 children per group! Register early before seats fill. #SweetToys #SewAndShine #SummerCamp #KidsSewing
1 309
15
📌 #አስቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ አምነን የኮምፒውተር እና የቋንቋ ማሰልጠኛ ተቋም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል! 1. የሥራው ዓይነት፡ የቋንቋ መምህር(English) የትምህርት ደረጃ: ዲግሪ ጾታ ፡ ወንድ/ሴት መስፈርት፡ በቋንቋ የተመረቀች/የተመረቀ የሥራ ኹኔታ፡ ከሰኞ - ቅዳሜ እስከ 7:00 ማስተማር የሚችል/ የምትችል ደመወዝ፡ በስምምነት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 2. የ Soroban Abacus መምህር መስፈርት:  መሠረታዊ አባከስ ትምህርት ማስተማር የሚችል/ የምትችል የትምህርት ደረጃ: ዲግሪ የስራ ሁኔታ: ከሰኞ - ቅዳሜ እስከ 7:00 ማስተማር የሚችል/ የምትችል ጾታ ፡ ወንድ/ሴት 📌አድራሻ፡ ቦሌ ቡልቡላ ካቦድ ሞል 3'ኛ ፎቅ፡ አምነን የቋንቋና ኮምፒውተር ማሠልጠኛ የሚከተሉትን የስልክና ቴሌግራም አድራሻዎች ይጠቀሙ!👇 ስልክ: 0962776531              0910196531 Telegram: @Amnenschool
391
16
🗣ምርጥ አባባሎች 👉ዕውቀት ተራ የቃላት ጨዋታ ነው፤ ጥበብ እና ብልህነት ግን ከሕይወት ልምድ የተጨለፉ ናቸው፡፡ 🗣 :-ኦሾ 👉🏽አለማችን እየተጎዳች ያለችው በመጥፎ ሰዎች ክፋት ሳይሆን በጥሩ ሰዎች ዝምታ ነው፡፡ 🗣:-ማዘር ቴሬዛ 👉ለምንም ነገር ያልቆመ ሰው በሁሉም ነገር ላይ ይወድቃል፡፡ 🗣ማልኮም ኤክስ 👉🏽አብዛኛው ሰዎች ለመረዳት አያዳምጡም፤የሚያዳምጡት ምላሽ ለመስጠት በማለም ነው፡፡ 🗣እስቴፈን ኩቪ 👉በህይወት ትልቁ ስንኩል/እንቅፋት  መጥፎ አመለካከት ነው፡፡ 🗣ስኮት ሀሚልተን 👉🏽"በህይወት በጣም ውዶቹ ነገሮች በገንዘብ የሚገኙ አይደሉም፡፡ 🗣አልበርት አንስታይን 👉ከኩንታል ሙሉ ወሬ ይልቅ አንድ ኪሎ ድርጊት ትበልጣለች፡፡ 🗣ማሀተመ ጋንዲ @BBN_info
1 327
17
Get tested for hepatitis B (HBV) via a simple blood test to determine your infection or immunity status. The CDC recommends s
Get tested for hepatitis B (HBV) via a simple blood test to determine your infection or immunity status. The CDC recommends screening all adults at least once, while the WHO recommends vaccines for all newborns, children, and high-risk adults. * Your opinion matters * Give us your feedback so that we can improve our services. *Ultrasound by an expert radiologist from Monday to Saturday Address: 93 mazoria bulbula next to kaldis coffee Contact: 0994092233/0994106677
1 305
18
🌱የልጅ እና ወላጅ ግንኙነት፤ 1. የልጅ እና ወላጅ ግንኙነት ምንድነው? የልጅ እና ወላጅ ግንኙነት ማለት በልጅ እና በወላጅ መካከል ያለ የፍቅር፣ የእምነት፣ የክብር እና የመረዳት ግንኙነት ነው።
🌱የልጅ እና ወላጅ ግንኙነት፤ 1. የልጅ እና ወላጅ ግንኙነት ምንድነው? የልጅ እና ወላጅ ግንኙነት ማለት በልጅ እና በወላጅ መካከል ያለ የፍቅር፣ የእምነት፣ የክብር እና የመረዳት ግንኙነት ነው። ይህ ግንኙነት የልጅ ስነ–ልቡና፣ ማህበራዊ እና ባህርይ እድገት ላይ ታላቅ ተፅዕኖ ያሳድራል። 2. የጥሩ ወላጅ–ልጅ ግንኙነት አስፈላጊነት ጥሩ ግንኙነት ያለው ልጅ፦ 👉ራሱን የሚያከብር ይሆናል፤ 👉ስሜቱን በግልጽ መንገድ ይገልጣል፤ 👉ችግኝ ሲያጋጥም ወላጁን ይመካል፤ 👉በትምህርትና በማህበራዊ ሕይወት ይሻላል፤ 3. የጤናማ ግንኙነት ባህሪያት 3.1 ግልጽ መነጋገር ወላጆች ልጆቻቸውን መስማት እና ሃሳባቸውን እንዲናገሩ መፍቀድ አስፈላጊ ነው። 3.2 ፍቅርና ድጋፍ ፍቅር በቃል፣ በተግባር እና በጊዜ መግለጽ ይኖርበታል። 3.3 መመሪያና ደንብ ወላጆች ደንብ ሲያወጡ በፍቅርና በመረዳት መሆን አለባቸው፤ ከፍተኛ ቁጣ ወይም ቅጣት ግንኙነትን ያበላሻል። 4. በወላጅ–ልጅ ግንኙነት የሚታዩ ችግሮች፤ 👉 ውይይት አለመኖር ወይም አለመነጋገር፤ 👉ከመጠን በላይ መቆጣጠር፤ 👉እምነት መጓደል፤ 👉የወላጅ ጊዜ እጥረት፤ እነዚህ ችግር ልጆችን ወደ ስሜት ጭንቀት ወይም የባህርይ ችግር ሊያመሩ ይችላሉ። 5. ግንኙነቱን ለማጠናከር የሚረዱ መንገዶች 👉በየቀኑ ከልጅ ጋር ጊዜ መያዝ፤ 👉ስሜቱን መረዳት እና መቀበል፤ 👉ስህተቱን በመማር መመራት እንጂ በመቅጣት አይደለም፤ ምሳሌ መሆን (መልካም ባህርይ በተግባር) መደምደሚያ የልጅ እና ወላጅ ግንኙነት የህይወት መሠረት ነው። በፍቅር፣ በክብር እና በግልጽ መነጋገር ላይ የተመሰረተ ግንኙነት ጤናማ እና ተስፋማ ትውልድ ያበቃል። ዶ/ር ማናዬ አደላ (የእድገታዊ ሳይኮሎጂ ባለሙያ) @BBN_info
1 259
19
ለ2 ወር የሚቆይ የክረምት ስዕል ስልጠና🎨 ስዕል መማር ፈልገው ነገር ግን ያልቻላችሁ ይሔ ዕድል ለእናንተ ነው በአጭር ጊዜ ውስጥ ከመሰረታዊ ስዕል አሳሳል ጀምሮ እስከ ተጨባጭ ስዕሎች አሳሳል ዘዴ
ለ2 ወር የሚቆይ የክረምት ስዕል ስልጠና🎨 ስዕል መማር ፈልገው ነገር ግን ያልቻላችሁ ይሔ ዕድል ለእናንተ ነው በአጭር ጊዜ ውስጥ ከመሰረታዊ ስዕል አሳሳል ጀምሮ እስከ ተጨባጭ ስዕሎች አሳሳል ዘዴ የሚማሩበትን ይህን ስልጠና እኛ ጋር በመመዝገብ መማር ይችላሉ። በስልጠናው፡- - የእርሳስ ፣ የከለር እና የቀለም ስዕል አሳሳል ዘዴዎች -የስዕል ማቴሪያል አጠቃቀም ዘዴ - እያዩ የመሳል ዘዴ -ሃሳብን በስዕል የመግለፅ ችሎታ እና ሌሎችም ምዝገባ እስከ ሐምሌ 10 ድረስ 📍 ቦታ: ቦሌ ቡልቡላ፣ ቢጫ ፎቅ 1ኛ ወለል ላይ ለመመዝገብ በአካል ወይም በነዚህ ስልኮች ይደውሉ 📞 ስልክ: 0933548302 📞 ስልክ: 0942746078
1 337
20
⚠️Cyber Security Alert ‘Trust’ እና ‘Google TV’ የተባሉ መተግበሪያዎች የባንክ አካውንትን ለአደጋ እያጋለጡ ነው ​በኢንተርኔት ማስፈንጠሪያዎች (links) አማካይነት ወደ ስል
⚠️Cyber Security Alert ‘Trust’ እና ‘Google TV’ የተባሉ መተግበሪያዎች የባንክ አካውንትን ለአደጋ እያጋለጡ ነው ​በኢንተርኔት ማስፈንጠሪያዎች (links) አማካይነት ወደ ስልኮች በመግባት የባንክ ሂሳብን የሚያጠፉ “Trust”፣ “Google TV” እና “Known” የተባሉ አደገኛ የአንድሮይድ መተግበሪያዎች በስፋት እየተሰራጩ መሆኑን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ። እነዚህ መተግበሪያዎች በተለይ በGoogle Chrome፣ Telegram እና WhatsApp መድረኮች ላይ የሚጋሩ ሲሆን፥ ተጠቃሚዎች ሳያውቁ የገንዘብ ዝውውር በመፈጸም ከፍተኛ ጉዳት እያደረሱ ይገኛሉ። ​ይህ በቴክኖሎጂ የታገዘ የሳይበር ጥቃት በስፋት እየተስተዋለ የመጣው ተጠቃሚዎች ከተላኩላቸው አጠራጣሪ ሊንኮች ላይ መተግበሪያዎቹን ሲያወርዱ መሆኑ ታውቋል። መተግበሪያዎቹ አንዴ ስልክ ላይ ከተጫኑ በኋላ ከሞባይል ባንኪንግ ጋር የተያያዙ ሚስጥራዊ መረጃዎችን በመስረቅ ገንዘብ የመውሰድ አቅም እንዳላቸው ተገልጿል። ህብረተሰቡ ከዚህ መሰሉ የሳይበር ዘረፋ ራሱን ለመጠበቅ መተግበሪያዎችን ከታመኑ ምንጮች (እንደ Play Store ወይም App Store) ብቻ ማውረድ እንዳለበት ባንኩ አሳስቧል። ​ከተጠቀሱት የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች የሚላኩ አጠራጣሪ ሊንኮችን አለመክፈት እና በሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያዎች ላይ የባዮሜትሪክ (የፊት ወይም የአሻራ) እና የፒን (PIN) የደኅንነት ማረጋገጫዎችን አጣምሮ መጠቀም ለአደጋው የመጋለጥ እድልን በእጅጉ እንደሚቀንስ ተነግሯል። #ሳይ_ቴክ @BBN_info
1 279