cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethio Scholars Info

Scholarships, call for papers, grants, projects, job vacancies, etc For any comment @ethiolbot

Show more
Advertising posts
3 998Subscribers
+124 hours
-47 days
-5730 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
" ኑሮ ውድነቱ መፍትሄ ይሻል። መፍትሄ እንሻለን " - የኢሰማኮ ፕሬዝዳንት ካሳሁን ፎሎ‼️ የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) ከኑሮ ውድነት ጋር ተያይዞ የስራ ግብር እንዲቀነስ ፤ የዝቅተኛ ደመወዝ ወለል የሚወስን የደመወዝ ቦርድ እንዲቋቋም እየሰራ መሆኑ ይታወቃል። የኢሰማኮ ፕሬዝዳንት ካሳሁን ፎሎ ከኑሮ ውድነቱ አንፃር የዘገየው የሰራተኞች ዝቅተኛ የደሞዝ ወለል እና የግብር ቅነሳ ምላሽ ማግኘት እንዳለበት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልፀዋል። " አሁንም #በቀን_አንድ_ጊዜ ብቻ በልቶ ለመዋል የሚቸገር ሰራተኛ ነው ያለው " ያሉት አቶ ካሳሁን ሰራተኛው ካለው ገቢ አንፃር ችግሩ የሰፋ እንደሆነ አስረድተዋል። እነዚህ ጥያቄዎች #በአዎንታዊ_መልኩ መታየት እንዳለባቸው ጠቁመዋል። አቶ ካሳሁን " ዝቅተኛ የደሞዝ ወለል በሚመለከት ስራና ክህሎት ሚኒስቴር የዝቅተኛ የደሞዝ ወለል የሚወስን ቦርድ የሚቋቋምበት ደምብ ላይ ጥናት ማድረጋቸውን በቅርቡ አሳውቀውናል " ሲሉ ተናግረዋል። የኑሮ ውድነት በጣም አሳሳቢ እየሆነ በመምጣቱ ሰራተኛው ችግር ውስጥ መግባቱን የጠቆሙት ፕሬዝዳንቱ " ትክክለኛ ግብር ከፋይ ሰራተኛው ነው። ለመንግስት ቀኝ እጁ በሚከፍለው ግብር ሰራተኛው ነው። የግብር ቅነሳው አንድ እና ሁለት የለውም ዘግይቷል " ሲሉ ጠቁመዋል። አቶ ካሳሁን ፤ ሚያዚያ 23 ቀን በኢትዮጵያ ለ49ኛ ጊዜ በሚከበረው ዓለም አቀፉ የሠራተኞች ቀን (ሜይዴይ) አዳራሽ ውስጥ እንደሚከበር አሳውቀዋል። " አሁንም ቢሆን ባልተመለሱልን ጉዳዮች ላይ ነው የምንወያየው። የቀኑ መሪ ቃል ' ለሰላም እና ለኑሮ ውድነት መፍትሄ እንሻለን ' የሚል ነው  ብለዋል። " የሰላም ችግር አለ። ሰራተኞች በአንዳንድ ቦታዎች ይታገታሉ ፣ ይሞታሉ " ያሉት አቶ ካሳሁን ፎሎ ፤ " ይሄ እስከ መቼ ይቀጥላል ? ማንኛውም ማህበረሰብ ላይ እንደሚደርሰው ጉዳት ሁሉ ሰራተኛውም ላይ እየደረሰ ነው ፤ ስለዚህ ለሰላም መፍትሄ መምጣት አለበት " ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
3941Loading...
02
Media files
3910Loading...
03
https://www.youtube.com/watch?v=y-c28qCIxvU
5611Loading...
04
#Future and #Business Predicting the future of business is always challenging due to the dynamic nature of markets, technology, and societal trends. However, several areas are likely to shape the future of business: Technology Integration: Businesses will continue to integrate technology into every aspect of their operations, from AI and automation to blockchain and the Internet of Things (IoT). Companies that can harness technology to improve efficiency, personalize customer experiences, and innovate will thrive. Sustainability and ESG: Environmental, Social, and Governance (ESG) considerations will become increasingly important for businesses. Sustainability practices, ethical sourcing, and corporate social responsibility will be key drivers of consumer and investor decisions. Remote Work and Flexible Work Arrangements: The COVID-19 pandemic accelerated the shift towards remote work, and this trend is likely to continue. Businesses will need to adapt to accommodate remote and hybrid work models, invest in digital collaboration tools, and focus on employee well-being and engagement. E-commerce and Digital Transformation: The rise of e-commerce and digital platforms will reshape traditional retail and service industries. Businesses will need to invest in online presence, omnichannel strategies, and logistics to meet the growing demand for seamless digital experiences. Personalization and Customer Experience: Consumers expect personalized and seamless experiences across all touchpoints. Businesses will need to leverage data analytics, AI, and machine learning to understand customer preferences and deliver tailored products and services. Healthcare and Biotechnology: Advancements in healthcare, biotechnology, and genomics will create new opportunities for businesses. Precision medicine, telehealth, and personalized healthcare solutions will revolutionize the industry. Cybersecurity and Data Privacy: As businesses become increasingly reliant on digital technologies, cybersecurity and data privacy will be paramount. Companies will need to invest in robust cybersecurity measures, compliance with data regulations, and building trust with customers. Rise of the Gig Economy: The gig economy will continue to grow, driven by freelancers, independent contractors, and on-demand platforms. Businesses will need to adapt to the changing nature of work, including gig workers as part of their workforce and addressing issues of worker rights and protections. Green Energy and Sustainable Infrastructure: The transition to renewable energy sources and sustainable infrastructure will create opportunities for businesses in areas such as clean energy, electric vehicles, and green technology solutions. Globalization and Emerging Markets: Globalization will continue to shape the business landscape, with emerging markets offering significant growth opportunities. Businesses will need to navigate geopolitical risks, cultural differences, and regulatory challenges to succeed in diverse markets.
5450Loading...
05
Media files
8436Loading...
06
Media files
8469Loading...
07
#ለምርምር ድጋፍ ጥቆማ ለ Fulbright African Research Scholars Program (FARSP) ያመልክቱ! የዩኒቨርሲቲ መምህር ነዎት? ምርምርዎትን በዩናይትድ ስቴትስ ማከናወን ይሻሉ? ዓመታዊው የፉልብራይት አፍሪካ የምርምር ምሁራን ፕሮግራም (FARSP) 2025/26 ለአመልካቾች ክፍት ሆኗል፡፡ የማመልከቻ ጊዜው እስከ ሐምሌ 8/2016 ዓ.ም ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ለማመልከት 👇 https://apply.iie.org/fvsp2025 ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እንዲሁም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ተከታዩ አድራሻ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲን ያናግሩ፦ [email protected] (ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።) tikvahuniversity
73311Loading...
08
Media files
7054Loading...
09
Media files
7285Loading...
10
በዓለማችን ለመጀመሪያ ጊዜ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የተሰሩ ሞዴሎች የቁንጅና ዉድድር ሊካሄድ ነዉ እስካሁን በተለመዱት የቁንጅና ዉድድሮች ሴቶች ባላቸዉ ቁንጅና ተወዳድረዉ የቁንጅና አክሊል ይሸለሙ ነበር፡፡ አሁን ግን ውድድሩ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ውጤት በሆኑ ሞዴሎች መካከል ነው ይለናል የዴይሊ ሜይል ዘገባ፡፡ "ሚስ ኤ.አይ" የተሰኘዉ የቁንጅና ውድድር በዓለም አቀፉ የኤ.አይ ፈጣሪዎች ሽልማት አዘጋጆች (The World AI Creator Awards) ተሰናድቷል፡፡ ዓላማውም በዓለም አቀፍ ደረጃ የኤ.አይ ፈጠራ ስራ ዉስጥ ለሚሳተፉ አካላት እውቅና ለመስጠት ብሎም ለማበረታታት ነው። ሰዉ መሳይ ሮቦት ሞዴሎችን በመስራት ላይ ያሉ አካላት ምርቶቻችዉን በማስመዝገብ በውድድሩ ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ተወዳዳሪ ሞዴሎቹ የተለያዩ የውበት እና መሰል መለኪያዎችን ያካተተ አጠቃላይ ግምገማን እንዲያልፉ ይደረጋል። በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያላቸዉ ተፅዕኖ ፈጣሪነትና እዉቅናም ከግምት ውስጥ የሚገባ ይሆናል። ውድድሩ ኤሚሊ ፔሌግሪኒ እና አይታና ሎፔዝ በተባሉ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተሰሩ ሁለት ታዋቂ ሞዴሎችን ጨምሮ በአራት ባለሙያዎች ይዳኛል። የዉድድሩ አሸናፊዎች የሚጋሩት 20 ሺ ዶላር የገንዘብ ሽልማት ተዘጋጅቷል፡፡ በተጨማሪም የተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞችን ከቁንጅና መለኪያ ዘዉድ ጋር አሸናፊዋ ትቀዳጃለች፡፡ ምንጭ:- የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
2190Loading...
11
Media files
4270Loading...
12
Ethiopia's Currency Challenge: Shifting Towards a Floating Exchange Rate Ethiopia is facing big decisions about its currency, the Birr, because of advice from the World Bank and the International Monetary Fund (IMF). They suggest Ethiopia should let the market decide the value of its currency, which is called a "floating exchange rate." Right now, it’s the government that sets the price of the Birr compared to the US dollar which is called “controlled exchange rate”, but this has caused problems. The Problem with the Current System Currently, the Ethiopian government sets the exchange rate of the Birr against the US dollar. However, this controlled rate often doesn't match what it’s really worth based on how people are trading it. Because the government often doesn't give enough dollars to meet everyone's needs, a black market for currency has flourished. Here, the Birr trades at nearly double the government’s set rate. This black market essentially operates on a floating exchange rate system because its prices fluctuate based on supply and demand. It more accurately reflects the true value of the Birr than the official rate does. Speculative Surge in Black Market Rates Speculatively, if the government were to adjust the official exchange rate from a significantly lower rate like 56 to a much higher one such as 120 to match the black market—which was previously at 120—the black market rate might react by surging even higher, potentially to around 200. This could be due to several reasons: 1. Expectations of Further Devaluation: Adjusting the rate to match the black market might lead people to expect further devaluation. If people think the currency will continue to drop, they might rush to exchange more Birr at even higher rates before the value declines further. 2. Panic Buying: Such a drastic change might trigger panic buying, where people hurry to convert their local currency into foreign currency out of fear of losing value. This reaction is fueled by psychological factors as much as economic ones, driving demand that pushes the black market rate even higher. 3. Inadequate Supply of Foreign Currency: Even if the official rate is adjusted, if the government can't supply enough foreign currency to meet demand, the black market will still thrive. A shortage in supply can naturally lead to higher prices. Benefits of a Floating Exchange Rate Letting the Birr’s value change with the market could make things better. It would help the currency adjust to changes in the world economy and could make things more stable and clear for everyone. Building Trust It's important that people trust the government’s changes. Because a lot of the market values are based on people’s psychology. If people feel confident about the new system, it will work better. The government needs to explain clearly how the changes will help and what they will do to keep things stable. Looking Ahead Moving to a floating exchange rate could be a big step for Ethiopia's economy, helping it fit better with the rest of the world. However, it’s important that the change is made carefully, with lots of input from different people and strong plans to support the economy during the change. The next steps the government takes could be very important for Ethiopia's economic future. @ethio_lecturers
1 2301Loading...
13
#Inbox ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ወደ ትምህርት ሚኒስቴር ከመጣ ጀምሮ ለዩኒቨርሲቲ መምህራን በተለያዩ ስብሰባዎች የተናገራቸው ወይም ቃል የገባቸው ግን ፈፅሞ ያልተገበራቸው፦ 👉 1. ለዩኒቨርሲቲ መምህራን ክብራቸውና ደረጃቸውን የሚመጥን በቂ የደመወዝ ጭማሪ እንዲደረግ ጠንክረን እንሰራለን። 👉 2. ለሶስተኛ ድግሪ (ፒኤችዲ) ተማሪዎች በቂ የምርምር ገንዘብና ጥቅማ ጥቅም ጭማሪ ይደረጋል አይደለም ጭማሪ ሊያደርግ ጭራሽ GAT ፈተና ለመፈተን 1000 ብር መመዝገቢያ ብሎ የሚከፈለኝ ወርሃዊ ደመወዝ ወር እስከ ወር አላደረሰኝም ከሚል መምህር ገንዘብ መሰብሰብ ጀመረ። 👉 3. ከክልልና ከዞን ከተማ መስተዳድር አካላት ጋር ተነጋግረን ለዩኒቨርሲቲ መምህራን ቤት መስሪያ ቦታ እንዲሰጥ እናደርጋለን። 👉 4. ብዙ ዓመት በማስተርስ ያስተማረ መምህርና አዲስ ማስተርስ የያዘ መምህር በፍፁም ተመሳሳይ ደመወዝ መከፈል የለባቸውም፤Horizontal እና Vertical career structure ተግባራዊ እንዲሆን እናደርጋለን። 👉 5. ከአሁን በኋላ የዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ባለስልጣናት ሹመት በብሄርና በ recommendation ሳይሆን በእውቀት (merit-based) እንዲሆን እናደርጋለን። 👉 6. ከአሁን በኋላ ለመማር ማስተማር የሚያገለግሉ ግብአቶች  በበቂ ሁኔታ በዩኒቨርሲቲዎች እንዲሟሉ ይደረጋል። ➡️የማይተገብሩትን ቃል መግባት እዳ ብቻ ሳይሆን ታማኝነትንና አመኔታን ያሳጣል። To: የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር CC: ለፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ From: ሙሳ ሙሃባ @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
1 0191Loading...
14
ዘንድሮም የሠራተኞች ቀን በአደባባይ አይከበርም ተባለ  በየዓመቱ ሚያዚያ 23 ቀን ሠራተኞች ጥያቄዎቻቸውን እና ብሶታቸውን በአደባባይ የሚያሰሙበትና የሚያከብሩት ዓለም አቀፍ የሠራተኞች ቀን (ሜይዴይ) ለሁለተኛ ጊዜ በአደባባይ እንደማይከበር የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) አስታወቀ። የዘንድሮ አከባበርን በተመለከተ ኢሠማኮ ከኢንዱስትሪ ፌዴሬሽን አመራሮች ጋር ውይይት ማድረጋቸውም ታውቋል። በዚህም በኢትዮጵያ ለ49ኛ ጊዜ በዓለም ደረጃ ደግሞ ለ135ኛ ጊዜ የፊታችን ሚያዝያ 23 ቀን 2016 የሚከበረው በዓል "የአገሪቱን አጠቃላይ ሁኔታ በማገናዘብ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስር ያሉ ከባቢዎችንም ከግምት በመክተት እንደ ባሕር ዳር፣ ኮምቦልቻና ፊንፊኔ ዙሪያ ካሉት ውጪ" በአዳራሽ ውስጥ ለማክበር ተወስኗል ተብሏል። ባለፈው ዓመትይ 48ኛው የሠራተኞች ቀን በዓልን ኢሠማኮ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ እንዲሁም በክልሎች በሰላማዊ ሰልፍ ለማክበር ቢያቅድም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጸጥታ ቢሮ መከልከሉ አይዘነጋም። ዘንድሮ በአዳራሽ ይከበራል በተባለው ዝግጅት በሠራተኛው በኩል ምላሽ ለሚነሱ ጥያቄዎች የመንግሥት ተወካዮች ምላሽ እንደሚሰጡ ኮንፌዴሬሽኑ ገልጿል። እንዲሁም የኢሠማኮ ፕሬዝዳንት ካሳሁን ፎሎ የኢሰማኮ ጠቅላይ ምክር ቤት ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ለመገናኘት የሚጠይቅ ደብዳቤ መጻፉንና ምላሽ እየተጠበቀ መሆኑ ተጠቁመዋል። በአንጻሩ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን አመራሮች ነሐሴ 24 ቀን 2015 ለመጀመሪያ ጊዜ ከጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አሕመድ ጋር ባደረጉት ውይይት ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል፣ የደመወዝ ግብር ቅነሳ እንዲሁም ለዓመታት የተቋረጠው የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አማካሪ ቦርድ ሥራ እንዲጀምር ተጠይቀው ነበር።
4740Loading...
15
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደውን አለም አቀፍ የምልክት ቋንቋ ጉባኤ ሊያስተናግድ እንደሆነ ተገለፀ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጉባኤውን ለማስተናገድ የተመረጠው በአፍሪካ አካል ጉዳተኞችን ማዕከል ያደረጉ በርካታ ጥናት እና ምርምሮችን ጨምሮ እንደ አህጉርም ከፈተኛ ቁጥር ያላቸው አካል ጉዳተኞችን ማስተማር በመቻሉ መሆኑ ተገልጿል። 15ኛው አለማቀፍ የምልክት ቋንቋ ጉባኤ በመጪው አመት ወርሀ ጥር የሚካሄድ ሲሆን ከመላው ዓለም የተውጣጡ ከ600 በላይ ተሳታፊዎች የሚታደሙበት እንደሚሆን ይጠበቃል። ጉባዔውን በጋራ ለማስተናገድ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የመግባብያ ስምምነት ተፈራርመዋል። የኢትዮጵያን ስም ከፍ የሚያደርጉና የሀገራትን ትስስር ለማጠናከር የሚያስችሉ ተግባራትን ዩኒቨርሲቲው እያከናወነ መሆኑን ዶ/ር ሳሙኤል በፊርማው ስነስርአት ላይ የገለፁ ሲሆን ዶ/ር እርጎጌ በበኩላቸው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፓን አፍሪካ ዩኒቨርስቲ እንደሆነ ዳግም ያረጋገጠበት መሆኑን ገልጸዋል። @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
1 2100Loading...
16
Media files
1 3540Loading...
17
Media files
10Loading...
18
Media files
1 5810Loading...
19
Media files
1 5476Loading...
20
Media files
1 7060Loading...
21
Media files
1 6690Loading...
22
Media files
1 8143Loading...
23
Media files
1 6202Loading...
24
Dilla University Number of Positions: 48 positions 0 EXP Apply: https://dailyjobsethiopia.com/2024/04/11/dilla-university-job-vacancy-2024/
1 3732Loading...
25
Mekelle University Number Required: 60 Experience: Zero/Fresh Graduates Apply : https://shegerjobs.com/2024/04/12/mekelle-university-vacancy-for-fresh-graduates/ Deadline: Apr 23, 2024
1 1552Loading...
26
ፆታዊ ጥቃት ፈጻሚዎችን የሚመዘግብ ሥርዓት ሊጀምር መሆኑን የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ የኢትዮጵያ መንግሥት ፆታዊ ጥቃት ፈጻሚዎችን የሚመዘግብ ሥርዓት ሊጀምር መሆኑን የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ምዝገባው ፆታን መሠረት አድርገው የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ለመከላከል እና ለመቀነስ ያለመ ነው የተባለ ሲሆን፣ በተለይ “ወሲባዊ ጥቃቶች ላይ ትኩረት” እንደሚያደርግ ተነግሯል። በሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሴቶች መብት እና ጥበቃ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ስለሺ ታደሰ፣ የምዝገባ ሥርዓቱን ለመጀመር 10 ሚሊዮን ብር እንደሚፈጅ ለቢቢሲ የተናገሩ ሲሆን፣ ይህ በጀት በተለያዩ አካላት መዋጮ እንደሚሸፈንም ጠቁመዋል። ይህ ‘ብሔራዊ የፆታዊ ጥቃት ወንጀል ምዝገባ ሥርዓት’ በሚቀጥለው ዓመት ወደ ሥራ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል። በኢትዮጵያ ከጥቂት ዓመታት በፊት የተደረገ ጥናት ከጠቅላላ የአገሪቱ ሴቶች 35 በመቶዎቹ የተለያዩ ዓይነት ፆታዊ ጥቃቶች እንደሚደርሱባቸው ያሳያል። ‘ብሔራዊ የፆታዊ ጥቃት ወንጀል ምዝገባ ሥርዓት’ የተሰኘው ሥርዓቱ፣ ጥቃት ፈጻሚዎች በሕግ ከታሰሩ እና ቅጣት ከተላለፈባቸው በኋላም ለዘለዓለም ተጠያቂ የሚያደርግ እና “ከተመረጡ” ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ግልጋሎቶች የሚያገል መሆኑ ታውቋል። @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
1 1310Loading...
27
Are you interested in becoming an AI engineer? Join the Kifiya AI Mastery Training Program (Kifiya AIM 1) by Kifiya Financial Technology and 10 Academy. It's a 3-month intensive course beginning on April 29, 2024, focusing on Machine Learning and Data Engineering. Gain fast career advancement in AI and data science through industry-led projects, expert sessions, and explore fintech career opportunities in Addis Ababa, Ethiopia. Special consideration for women and vulnerable groups. Eligibility criteria: - Undergraduates (preferred) aged 22-34 - Has legal right to work in Ethiopia. - Fluent in English (B1 CEFR level), with some background in Python, SQL, and Statistics. - Ready to commit 30-40 hours weekly, with a strong work ethic and community spirit. Submit your application by the deadline of April 17, 2024. Application link: https://apply.10academy.org/login Learn more about the program: https://10academy.org/kifiya/learn-more For any question, contact us at [email protected]
10Loading...
28
Do you enjoy reading this channel? Perhaps you have thought about placing ads on it? To do this, follow three simple steps: 1) Sign up: https://telega.io/c/ethio_lecturers 2) Top up the balance in a convenient way 3) Create an advertising post If the topic of your post fits our channel, we will publish it with pleasure.
1 0090Loading...
29
#MoE የአገር ውስጥ የምርምር ጆርናል አርታኢዎች እና አሳታሚዎች ለ Plagiarism ችግር ልዩ ትኩረት በመስጠትና ቅድመ ፍተሻ በማድረግ የምርምር ጆርናል ጥራትን እንዲያስጠብቁ ትምህርት ሚኒስቴር አሳሰበ። በርካታ በአገር ውስጥ የሚታተሙ የምርምር ጆርናሎች ፅሁፎች (Manuscripts) የPlagiarism መጠናቸው በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ከሚሰጠው ነጥብ በላይ መሆኑን በዚህ ዓመት ባደረገው የፍተሻ ሥራ ማረጋገጡን ሚኒስቴሩ ገልጿል። በመሆኑም ከመጋቢት 30/2016 ዓ.ም. ጀምሮ የPlagiarism መጠኑ 130% በላይ የሆነ የምርምር ጆርናሎች ለፍተሻ ብቁ የማይሆኑና ዕውቅና የማይሰጣቸው መሆኑ ተገልጿል። ለዚህም ሚኒስቴሩ የተሻሻለ መመሪያ ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ መላኩ ታውቋል።
1 1701Loading...
30
#Rumble is better than #YouTube in Ethiopia 👉What are the criteria for monetization on #Rumble? To be eligible for the Rumble Partner Program, you must have: At least 10,000 views on your channel. At least 100 subscribers. A verified email address. 👉#YouTube's monetization policies Users must have watched your content for at least 4,000 hours over the past 12 months. You need at least 1,000 subscribers. You need a linked AdSense account.
1 1512Loading...
31
https://blog.eklipse.gg/beginner-guide-2/how-to-make-money-on-rumble.html
1 0880Loading...
32
@ethio_lecturers
1 0220Loading...
33
Media files
1 1680Loading...
34
በቂ ያልሆነ የመምህራን ክፍያ በትምህርት ጥራት ላይ ምን አይነት ተጽዕኖ ያሳድራል? በቂ ያልሆነ የመምህራን ክፍያ በትምህርት ጥራት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል። ለመምህራን የሚከፈለው ዝቅተኛ ክፍያ ጥራት ያላቸውን አስተማሪዎች እጥረትን ያስከትላል፣ምክንያቱም ጎበዝ አስተማሪዎችን ወደ ሙያው መሳብ ባለመቻሉ። በቂ ያልሆነ ደሞዝ ለአስተማሪዎች መልቀቅ አስተዋጽኦ ያደርጋል፣ ይህም የትምህርት ስርዓቱን የበለጠ ያናጋዋል። መምህራን በቂ ክፍያ ካልተከፈላቸው ልምድ ያላቸው እና ውጤታማ መምህራንን ማቆየት አስቸጋሪ ይሆናል። ይህም የትምህርት ጥራትን ይቀንሳል። በተጨማሪም ዝቅተኛ ደመወዝ ግለሰቦች በማስተማር ሥራ እንዳይቀጥሉ ተስፋ ያስቆርጣል። ይህም የበቁ መምህራንን እጥረትን ያባብሳል። ስለዚህ ለትምህርት ጥራት መሻሻል የመምህራንን የ ክፍያ ችግር መፍታት አስፈላጊ ነው። Check the Link for more info: https://typeset.io/questions/how-does-insufficient-teachers-salary-impact-education-2axhog1rd6
1 3383Loading...
35
Are you here? I asked for a private link from the admins of this channel: ZERO RISK SGINALS with QUICK PROFIT 👉 https://t.me/+CkJDUU9aMwY5YjVl 👉 https://t.me/+CkJDUU9aMwY5YjVl 👉 https://t.me/+CkJDUU9aMwY5YjVl ❗️Private group, DON'T JOIN if you're not ready to change your life!
6110Loading...
36
#Inbox ኢትዮጵያ ውስጥ ጠንክሮ መማር ድሃና ለማኝ ያደርጋል! ኑሮ ውድነትና ችግር አናቱ ላይ እየጨፈረበት ስለ ትምህርት ጥራት የሚያስብ መምህር ሊኖር አይችልም:: ሲጀመር ስለሚለብሰውና ስለሚበላው የሚጨነቅ መምህር ሞራልና ተነሳሽነት ኖሮት በአግባቡ ሊያስተምር አይችልም። እኔ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ 12 ዓመት አስተምሬያለሁ አሁን ላይ እኔን ጨምሮ አብዛሃኛው መምህር የሚያስበው ቀጣይ ስለሚያስተምረው Chapter ወይም Topic አይደለም ስለ ቤት አስቤዛና ስለ ቤት ኪራይ ብቻ ነው :: ድህነት ክፉ ነው። ድህነት አንገት ያስደፋል ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ጠንክሮ መማር ድሃና ለማኝ ያደርጋል። #MM @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
1 1692Loading...
37
Job Title: A YouTuber Job Type: On-site - Permanent (Full-time) Job Sector: #Media_and_communication Work Location: Addis Ababa, Ethiopia Experience Level: Senior Vacancies: 1 Salary/Compensation: 22500 ETB Monthly Deadline: April 20th, 2024 Description: Updated Job Vacancy: Tech Enthusiast and Content Creator for a Leading YouTube Tech ChannelPosition Overview:We are on the hunt for an enthusiastic, knowledgeable, and seasoned Tech Enthusiast and Content Creator to become a pivotal member of our forward-thinking team. If you have a profound passion for technology and gadgets, along with a keen interest in the latest industry trends, this role is tailored for you. Our YouTube channel is dedicated to delivering top-notch product reviews, insightful tutorials on gadget repairs, and informative content on the workings of technology. As the creative backbone of our channel, you will lead the content creation process, ensuring our audience remains captivated, enlightened, and entertained.Key Responsibilities:Content Development: Drive the creation of compelling content, including topic selection, scriptwriting (with initial drafts provided by ChatGPT), and enriching content with personal insights and expertise.Product Reviews and Tutorials: Provide expert reviews and tutorials on the latest tech gadgets, ensuring content is both informative and accurate.Video Production Excellence: Employ advanced editing skills to produce visually appealing videos, making use of Midjourney for video production and ElevenLabs for voiceovers (paid accounts provided).Adherence to Copyright Laws: Ensure all externally sourced content complies with copyright regulations, upholding the channel's integrity.Thumbnail Creation: Design eye-catching thumbnails to boost viewer engagement and click-through rates.SEO Mastery and Channel Growth: Leverage SEO best practices to enhance video discoverability and implement strategies for substantial channel growth.English Proficiency: Outstanding command of the English language is a must, ensuring clear and engaging communication of complex tech concepts.Qualifications:Demonstrable experience in tech content creation and a portfolio showcasing your prowess in video editing and production.Proficiency in Midjourney and ElevenLabs or equivalent platforms is required, with an eagerness to learn and adapt to new technologies.A strong track record in applying SEO strategies for YouTube, with evidence of successful channel growth.Exceptional creativity in content ideation and execution, from concept to final product.Superior English communication skills, both written and spoken, are essential for this role.A robust passion for technology and continuous learning to stay abreast of the latest industry trends.Own Gaming Laptop: Candidates must possess a high-performance gaming laptop to support demanding video production tasks. Please note, the company does not provide this equipment.Additional Job Details:Full-Time Position: This role requires a full-time commitment, with work conducted from our office. How to Apply: Submit your resume, a personalized cover letter, and links to previous work or projects demonstrating your expertise in tech content creation and video production. Show us your unique approach to content creation and how you envision contributing to the success and growth of our channel. We're excited to welcome a new member to our team who shares our passion for technology and innovation. __________________ Private Client 4 Jobs Posted From: @freelance_ethio | @freelanceethbot For our Amharic Channel, Join @afriworkamharic
1 2141Loading...
38
‘‘የክብር ዶክትሬት ሽልማት እንጂ ለመጠሪያነት አይውልም!! ረ/ፕ ወይም ተባባሪ ፕሮፌሰር ነን የሚሉትን ሰዎች ዩንቨርሲቲው “አቶ”ነው የሚላቸው"ፕሮፌሰር ማስረሻ ፈጠነ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ  ‘‘የክብር ዶክትሬት ሽልማት እና የዶክትሬት ትምህርት በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ በፕሮፌሰር ማስረሻ ፈጠነ አቅራቢነት በፕሮፌሰር ሀብታሙ ወንድሙ አወያይነት መጋቢት 26 ቀን 2016 ዓ.ም በዚሁ ርዕሰ ላይ የገለጻና የውይይት መድረክ አዘጋጅቶ ነበር:: በዚህ የገለፃና የውይይት መድረክ ላይ  የክብር ዶክትሬት ሽልማትን በተመለከተ በፕሮፌሰር ማስረሻ ፈጠነ ባቀረቡት ሰፊ የጥናት ፅሑፍ እንደገለፁት  የክብር ዶ/ር ሽልማት እንጂ ለመጠሪያነት አይውልም:: እንዲሁም ረዳት/ፕሮፌሰር ወይም ተባባሪ/ፕሮፌሰር የሚለውም ስያሜም በጋዜጠኞች ብቻ የሚሰጥ ቅፅል እንጂ ለመጠሪያነት እይውልም በማለት ተናግረዋል:: በኢትዮጵያ የክብር ሽልማት አሰጣጡ በዩንቨርስቲዎች ላይ ያለውን ችግርም በዝርዝር አንስተው ሊያስተካክሉ የሚገባቸውን ጉዳዮችንም በዝርዝር ገልጸዋል:: በተለይ ፕሮፌሰር ማስረሻ የክብር ዶክትሬትን በተመለከተ በፁሁፋቸው ላይ እንደገለፁት ከሆነ " በየትኛውም አለም "ክቡር ዶ/ር እገሌ" ተብሎ ሲጠራ አይታወቁም :: የክብር ዶ/ር ይህ በእኛ ሐገር ብቻ በጋዜጠኞችና ከአካዳሚያዊ ክበብ ራቅ ባሉ ሰዎች  የሚጠራ ሲሆን ለዚህ ክፍተት ደግሞ የክብር ዶ/ር የሚሸልሙ ዩንቨርሲቲዎቹ የክብር ዶ/ር ለመጠሪያነት እንደማይውል ለተሸላሚዎቹና ለህዝቡ አለመግለፃቸውን እንደችግር አንስተዋል:: አያይዘውም ለነገሩ ረ/ፕ እና ተባባሪ ፕሮፌሰር የሚል መጠሪያ የሚሰማው በእኛ ሐገር ጋዜጠኞች ብቻ ነው::አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ እነዚህን ሰዎች ረ/ፕ /ተባባሪ ፕሮፌሰር( እገሌ) ብሎደብዳቤ አይፅፍላቸውም:: ዩንቨርስቲዮቹ ለእነዚህ ሰዎች አቶ (እገሌ) ብሎ ነው ደብዳቤ የሚፅፍላቸው:: ጋዜጠኞች ይህን ስያሜ የሚሰጡት ዶክተር ላልሆነ ሰው ከፍ ማድረጊያ እየመሰላቸው የሚጠሩበት ስያሜ ነው:: ለነገሩ  ባይገርማችሁ አሁን ደግሞ እጩ ዶክተር" እየተባለ መጠራት ትጀምሯል:: በማለት ተሰብሳቢውን ፈገግ አድርገውታል::" በማልት የገለፁ ሲሆን አያይዘውም የክብር ዶክትሬትን በተመለከተ ብቸኛዋና በጥሩ አርአያነት የምትጠቀሰው ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ ናት:: ከባህርዳር ዩንቨርስቲ የክብር ዶክተር ሽልማትን ስትቀበል "በለመደ አፋችሁ ዶክተር ብላችሁ  እንዳትጠሩኝ" ብላ የተናገረችውን አድንቀው ተናግረዋል:: እኔም ለፕሮፌሰር ማስረሻ ፕሮግራሙ ካለቀ በኃላ አንድ ጥያቄ አነሳሁላቸው "የዩንቨርሲቲው ሰዎች እኮ ናቸው ጋዜጠኞቹን በረዳት ፕሮፌሰር / በተባባሪ ፕሮፌሰር ስም ጥሩኝ የሚሉት እነሱ እንጂ ጋዜጠኛው አይደለም" ስላቸው በትህትና ወንድሜ "እነዚህ ሰዎች በራሳቸውና ባገኙት እውቀት የማይተማመኑ ሰዎች ናቸው:: እንዲህ የሚሉ ካሉ ያሳዝናሉ" ብለውኛል:: በዚህ ፕሮግራም ላይ የትምህርት ሚንስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን ጨምሮ  የኢትዮጵያ በርካታ ምሁራን ተገኝተው ነበር::      ይትባረክ ዋለልኝ @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
1 1481Loading...
39
Media files
1 3126Loading...
40
https://www.youtube.com/watch?v=92360aYpFXE
1 4431Loading...
" ኑሮ ውድነቱ መፍትሄ ይሻል። መፍትሄ እንሻለን " - የኢሰማኮ ፕሬዝዳንት ካሳሁን ፎሎ‼️ የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) ከኑሮ ውድነት ጋር ተያይዞ የስራ ግብር እንዲቀነስ ፤ የዝቅተኛ ደመወዝ ወለል የሚወስን የደመወዝ ቦርድ እንዲቋቋም እየሰራ መሆኑ ይታወቃል። የኢሰማኮ ፕሬዝዳንት ካሳሁን ፎሎ ከኑሮ ውድነቱ አንፃር የዘገየው የሰራተኞች ዝቅተኛ የደሞዝ ወለል እና የግብር ቅነሳ ምላሽ ማግኘት እንዳለበት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልፀዋል። " አሁንም #በቀን_አንድ_ጊዜ ብቻ በልቶ ለመዋል የሚቸገር ሰራተኛ ነው ያለው " ያሉት አቶ ካሳሁን ሰራተኛው ካለው ገቢ አንፃር ችግሩ የሰፋ እንደሆነ አስረድተዋል። እነዚህ ጥያቄዎች #በአዎንታዊ_መልኩ መታየት እንዳለባቸው ጠቁመዋል። አቶ ካሳሁን " ዝቅተኛ የደሞዝ ወለል በሚመለከት ስራና ክህሎት ሚኒስቴር የዝቅተኛ የደሞዝ ወለል የሚወስን ቦርድ የሚቋቋምበት ደምብ ላይ ጥናት ማድረጋቸውን በቅርቡ አሳውቀውናል " ሲሉ ተናግረዋል። የኑሮ ውድነት በጣም አሳሳቢ እየሆነ በመምጣቱ ሰራተኛው ችግር ውስጥ መግባቱን የጠቆሙት ፕሬዝዳንቱ " ትክክለኛ ግብር ከፋይ ሰራተኛው ነው። ለመንግስት ቀኝ እጁ በሚከፍለው ግብር ሰራተኛው ነው። የግብር ቅነሳው አንድ እና ሁለት የለውም ዘግይቷል " ሲሉ ጠቁመዋል። አቶ ካሳሁን ፤ ሚያዚያ 23 ቀን በኢትዮጵያ ለ49ኛ ጊዜ በሚከበረው ዓለም አቀፉ የሠራተኞች ቀን (ሜይዴይ) አዳራሽ ውስጥ እንደሚከበር አሳውቀዋል። " አሁንም ቢሆን ባልተመለሱልን ጉዳዮች ላይ ነው የምንወያየው። የቀኑ መሪ ቃል ' ለሰላም እና ለኑሮ ውድነት መፍትሄ እንሻለን ' የሚል ነው  ብለዋል። " የሰላም ችግር አለ። ሰራተኞች በአንዳንድ ቦታዎች ይታገታሉ ፣ ይሞታሉ " ያሉት አቶ ካሳሁን ፎሎ ፤ " ይሄ እስከ መቼ ይቀጥላል ? ማንኛውም ማህበረሰብ ላይ እንደሚደርሰው ጉዳት ሁሉ ሰራተኛውም ላይ እየደረሰ ነው ፤ ስለዚህ ለሰላም መፍትሄ መምጣት አለበት " ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
Show all...
👏 6
👍 2
Show all...
ከሰባት በላይ የተለያዩ ስራዎችን እሰራለው |@DawitDreams | Ethiopia | brook news

Join us on the latest episode of our podcast as we delve into the fascinating world of a news reporter on TikTok, Brook News, who delivers breaking news stories on the popular social media platform TikTok. In this episode, discover how he balances his roles as a news reporter and a teacher, providing unique insights into both professions. Brook discusses the challenges and rewards of building a presence on TikTok, from crafting engaging content to navigating the financial aspects of being a teacher. This episode offers a captivating glimpse into the life of a modern-day storyteller. Subscribe now for more intriguing conversations with individuals who are making a difference in their fields and beyond. Don't miss out on this insightful episode! ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ =

https://www.youtube.com/DawitDreams

For any information, please contact: +251 938 25 25 25 Telegram ፦

https://t.me/amazingviewss

TikTok ፦

https://www.tiktok.com/@dawi.../video/6993220557831458053

Facebook ;-

https://www.facebook.com/DawitDreams/?ref=bookmarks

#ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

#Future and #Business Predicting the future of business is always challenging due to the dynamic nature of markets, technology, and societal trends. However, several areas are likely to shape the future of business: Technology Integration: Businesses will continue to integrate technology into every aspect of their operations, from AI and automation to blockchain and the Internet of Things (IoT). Companies that can harness technology to improve efficiency, personalize customer experiences, and innovate will thrive. Sustainability and ESG: Environmental, Social, and Governance (ESG) considerations will become increasingly important for businesses. Sustainability practices, ethical sourcing, and corporate social responsibility will be key drivers of consumer and investor decisions. Remote Work and Flexible Work Arrangements: The COVID-19 pandemic accelerated the shift towards remote work, and this trend is likely to continue. Businesses will need to adapt to accommodate remote and hybrid work models, invest in digital collaboration tools, and focus on employee well-being and engagement. E-commerce and Digital Transformation: The rise of e-commerce and digital platforms will reshape traditional retail and service industries. Businesses will need to invest in online presence, omnichannel strategies, and logistics to meet the growing demand for seamless digital experiences. Personalization and Customer Experience: Consumers expect personalized and seamless experiences across all touchpoints. Businesses will need to leverage data analytics, AI, and machine learning to understand customer preferences and deliver tailored products and services. Healthcare and Biotechnology: Advancements in healthcare, biotechnology, and genomics will create new opportunities for businesses. Precision medicine, telehealth, and personalized healthcare solutions will revolutionize the industry. Cybersecurity and Data Privacy: As businesses become increasingly reliant on digital technologies, cybersecurity and data privacy will be paramount. Companies will need to invest in robust cybersecurity measures, compliance with data regulations, and building trust with customers. Rise of the Gig Economy: The gig economy will continue to grow, driven by freelancers, independent contractors, and on-demand platforms. Businesses will need to adapt to the changing nature of work, including gig workers as part of their workforce and addressing issues of worker rights and protections. Green Energy and Sustainable Infrastructure: The transition to renewable energy sources and sustainable infrastructure will create opportunities for businesses in areas such as clean energy, electric vehicles, and green technology solutions. Globalization and Emerging Markets: Globalization will continue to shape the business landscape, with emerging markets offering significant growth opportunities. Businesses will need to navigate geopolitical risks, cultural differences, and regulatory challenges to succeed in diverse markets.
Show all...
👍 2🕊 1
#ለምርምር ድጋፍ ጥቆማ ለ Fulbright African Research Scholars Program (FARSP) ያመልክቱ! የዩኒቨርሲቲ መምህር ነዎት? ምርምርዎትን በዩናይትድ ስቴትስ ማከናወን ይሻሉ? ዓመታዊው የፉልብራይት አፍሪካ የምርምር ምሁራን ፕሮግራም (FARSP) 2025/26 ለአመልካቾች ክፍት ሆኗል፡፡ የማመልከቻ ጊዜው እስከ ሐምሌ 8/2016 ዓ.ም ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ለማመልከት 👇 https://apply.iie.org/fvsp2025 ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እንዲሁም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ተከታዩ አድራሻ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲን ያናግሩ፦ [email protected] (ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።) tikvahuniversity
Show all...
😁 1
👍 1