Yeneta Courses
Open in Telegram
2 787
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
2 787
በYeneta ( Social Science )ስር ደግሞ
የሚሰጠው ኮርስ- Introduction to Economics
🌟 Chapter one
📙 የትምህርቱ ይዘት :-
1.1 Definition of economics .
1.2 The rationales of economics
1.3 Scope and method of analysis in economics.
1.4 Scarcity, choice, opportunity cost and production possibilities frontier.
1.5 Basic economic questions.
1.6 Economic systems
ትምህርቱ በ voice lecture እና በHD ኖት በመታገዝ ይሰጣል
⏰ የሚለቀቅበት ሰዓት - ከ 1 ሰአት በኋላ
በ ©Yeneta Tutorial ብቻ
All rights reserved.
2 787
የመጀምሪያውን tutorial ዛሬ የምንጀምር ሲሆን
በ Yeneta ( Natural Science ) ስር
የሚሰጠው ኮርስ- General physics
🌟 Chapter one
📙 የትምህርቱ ይዘት :-
1.1 Physical Quantities And Measurement
1.2 Uncertainity In Measurement And Significant Digits
1.3 Vectors: Composition And Resolution
ትምህርቱ በ voice lecture እና በHD ኖት በመታገዝ ይሰጣል
⏰ የሚለቀቅበት ሰዓት - ከ 1 ሰአት በኋላ
በ ©Yeneta Tutorial ብቻ
All rights reserved.
2 787
ውድድሩን እየመሩ ያሉት ተወዳዳሪዎችና የጋበዙት ሰው መጠን አሁን ከታች መረጃ ከላይ እንዳለው ነው
Biniam belete 25
Yordanos belay 23
Yordanos Gebreamlak 20
sntayehu tesema 18
hermon 15
bereket mola 14
Daniel Eshetu 11
sisay yishak 9
tsion negash 8
zigiju werku 7
እርስዎም ዛሬ አንድ ብለው ለመወዳደር ቢጀምሩ ከአሸናፊዎች ዝርዝር ውስጥ በመግባት ለመሸለም ሩቅ አይደሉም !
ለመመዝገብ ሙሉ ስሞትንበ @YenetaTutorial_Admin ሲልኩልን የእርሶን የመወዳደሪያ ሊንክ እንልክሎታለን
2 787
Attention all Students❗️❗️
We are glad to announce that our premium tutorial program will be starting next Monday!
With our program, you can learn at your own pace and on your own schedule, making it the perfect resource for busy students like you. Our tutorials are designed to help you achieve your academic goals and provide you with the best possible learning experience.
Don't miss out on this opportunity to enhance your knowledge and skills. Join our premium tutorial program today and take the first step towards academic success!
We can't wait to see you in our upcoming tutorials!
©Yeneta Tutorial
2 787
Yeneta Tutorial ከ Head way Travel and Educational Consultancy✈ ጋር ስላደረገው ስምምነት ትንሽ እንበላችሁ :-
Headway Educational consultancy የ High school ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርታችሀውን ውጪ ሃገራት ባሉ ዩኒቨርሲዎች ትምህርታቸውን መከታትል ሲፈልጉ በክፍያ የማማከር እና ነገሮችህን የማመቻቸት ስራ የሚሰራ ተቋም ነው።
ይህ ተቋም ታዳያ ከ Yeneta Tutorial ጋር አጋር በመሆን በዚህ Tutorial ላይ ለሚሳተፉ ተማሪዎች በአይነቱ የተለየ offer አቅርቧል።
ተቋሙ በዚህ Tutorial ላይ ተሳትፈው በጣም ጥሩ ውጤት ለሚያመጡ 20 ተማሪዎች ህንድ በሚገኘው የ Jain university የ ዩንቨርሲይ ትምህርታቸውን መማር የሚያስችላቸውን ነጻ የትምህርት እድል ( scholarship ) እንደሚያመቻች እና ለተማሪዎቹ የሚያስፈልጋቸውን ሙሉ እገዛ እንደሚያደርግ ግልጾልናል ።
አጠቃላይ ስለ ዩንቨርሲው እንዲሁም ስለ ሙሉ ሂደቱ ተማሪ ብሩክ ሽመልስ ከ Jain university ገለጻ ያደርግላችኋል
2 787
ውድ ተማሪዎች
በውስጥ መስመር በጣም በርከት ያሉ ተማሪዎች በተደጋግሚ ይህን Tutorial መመዝገብ እንደምትፈልጉ ነገር ግን ለመመዝገብ የሚያስፈልገውን 100 ብር የመክፈል አቅም እንደሌላችው እየገለጹልን ይገኛል።
👉ይህን ታሳቢ በማድረግም Yeneta Tutorial እናንት የ አገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉበትን የ scholarship ( ነጻ የትምህርት እድል) አማራጭ ይዞ ከተፍ ብሏል። ነጻ የትምህርት እድሉን የምንሰጠው ተማሪዎችን በማወዳደር ሲሆን ውድድሩም አይነትም እንደሚከተለው ይሆናል፦
🏆ውድድሩ የሚሆነው በዚህ ሳምንት ውስጥ የ Yeneta tutorial ማስታወቂያን በምትማሩባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ባሉ ግሩፖች ላይ እንዲሁም የዚህን ምርጥ እድል ተጠቃሚ ሆኖ የሚፈልገውን ፊልድ መምረጥ አለበት ለምትሉት ተማሪ በሙሉ የዚህን ቻናል ሊንክ Share በማድረግ ወደዚህ ቻናል(@yeneta_tutorial) ማስገባት ይሆናል።
በውድድሩ 50 እና ከዚያ በላይ ሰው ወደዚህ ቻናል ማስገባት የቻሉ ሁሉም ተወዳዳሪዎች ትምህርቱ ወደሚሰጥበት እና የከፈሉ ተማሪዎች ብቻ ወደሚገኙበት Private ቻናል መቀላቀያ ሊንክ ይላክላችሀዋል።
🏆🏆በውድድሩ አሸናፊ ሆነው ከ 1 እስከ 3 ለሚወጡና ከ 200 ሰው በላይ ወደ ቻናላችን ማስገባት ለቻሉ ተወዳዳሪዎች ደግሞ በልዩ ሁኔታ Yeneta tutorial ከ Headway Travel and Educational Consultancy✈ ጋር በመተባበር የተለየ surprise ይኖራችሀዋል።
በዚህ ውድድር ላይ ተሳታፊ መሆን የምትፈልጉ ተማሪዎች ሙሉ ስማችሁን እዚጋ ባለው @YenetaTutorial_Admin አካውንት ብትልኩልን ለ 1 ሰው ብቻ የሚያገለግል የመወዳደሪያ ሊንክ እንልክላችኋለን !!
🫡 ነጻ የትምህርት እድል ለሁሉም ክፍት ነው
©Yeneta Tutorial
2 787
ውድ ተማሪዎች
በውስጥ መስመር በጣም በርከት ያሉ ተማሪዎች በተደጋግሚ ይህን Tutorial መመዝገብ እንደምትፈልጉ ነገር ግን ለመመዝገብ የሚያስፈልገውን 100 ብር የመክፈል አቅም እንደሌላችው እየገለጹልን ይገኛል።
👉ይህን ታሳቢ በማድረግም Yeneta Tutorial እናንት የ አገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉበትን የ scholarship ( ነጻ የትምህርት እድል) አማራጭ ይዞ ከተፍ ብሏል። ነጻ የትምህርት እድሉን የምንሰጠው ተማሪዎችን በማወዳደር ሲሆን ውድድሩም አይነትም እንደሚከተለው ይሆናል፦
🏆ውድድሩ የሚሆነው በዚህ ሳምንት ውስጥ የ Yeneta tutorial ማስታወቂያን በምትማሩባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ባሉ ግሩፖች ላይ እንዲሁም የዚህን ምርጥ እድል ተጠቃሚ ሆኖ የሚፈልገውን ፊልድ መምረጥ አለበት ለምትሉት ተማሪ በሙሉ የዚህን ቻናል ሊንክ Share በማድረግ ወደዚህ ቻናል(@yeneta_tutorial) ማስገባት ይሆናል።
በውድድሩ 30 እና ከዚያ በላይ ሰው ወደዚህ ቻናል ማስገባት የቻሉ ሁሉም ተወዳዳሪዎች ትምህርቱ ወደሚሰጥበት እና የከፈሉ ተማሪዎች ብቻ ወደሚገኙበት Private ቻናል መቀላቀያ ሊንክ ይላክላችሀዋል ከ 1 እስከ 3 ለወጡ ተወዳዳሪዎች ደግሞ በልዩ ሁኔታ ከ Yeneta tutorial የተለየ surprise ይኖራችሀዋል።
🏆በዚህ ውድድር ላይ ተሳታፊ መሆን የምትፈልጉ ተማሪዎች ሙሉ ስማችሁን እዚጋ ባለው @YenetaTutorial_Admin አካውንት ብትልኩልን ለ 1 ሰው ብቻ የሚያገለግል የመወዳደሪያ ሊንክ እንልክላችኋለን !!
🫡 ነጻ የትምህርት እድል ለሁሉም ክፍት ነው።
2 787
የክፍያው ሁኔታ ፡-
አጠቃላይ ክፍያው 100 ብር ሲሆን ሴሜስተሩን ሙሉ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ መጠቀም እንዲችሉ ሆኖ የተዘጋጀ ነው
📌የአከፋፈል ሁኔታ:-
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ ወይም በቴሌ ብር
👉ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ👇
1000507043988 (Emran kamil husen)
👉ለቴሌ ብር👇
0925440103 ( የmobile የአየር ሰዓት መላክ አይቻልም )
ከሁለት አንዱ የተመቸወትን የክፍያ አማራጭ ተጠቅመው ክፍያ ከጨረሱ በኋላ:-
የመረጡትን የ Tutorial group በማስቀደም ክፍያ የፈፀመበትን screenshot ወደ 👇
@Yenetatransactionbot
በመላክ ወደ private ቻናሉ የሚያስገባውን ሊንክ እንስልክለት ድረስ መጠበቅ ይችላል!!
እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን 🙏2 787
ሁሉም ኮርሶቹ በዩንቨርሲቲዎች የአስተማሪዎች ህብረት ተገምግመው approve ✅ የተደረጉ ናቸው!!
📌እጥር ምጥን ተደርገው ግልፅ በሆነ መልኩ የተዘጋጁ ኖቶች
📌በሳምንት ሶስት ቀን መምህራን live ቻት በመግባት ግርታ የፈጠረባችሁን ማንኛውንም ጥያቄ ይመልሳሉ::
📌የሁሉንም ዩንቨርስቲዎች ከዚህ በፊት የነበሩ Mid Exam እና Final Examኦችን በHD QUALITY በአንድ ቦታ ያገኛሉ!!
2 787
🎉Great news everyone!
We are thrilled to announce that within just 2 hours, we have successfully registered 41 natural science and 34 social science students for our premium tutorial program!
We are excited to welcome these students to our community of learners and look forward to helping them achieve their academic goals.
Thank you to everyone who has joined us so far, and we look forward to welcoming even more students to our community in the future!
2 787
🔥ምዝገባ ተጀምሯል❗️❗️
እስከዛሬ በትግስት ስለጠበቃችሁን እያመሰገንን በመጨረሻም ምዝገባችህን ዝረ 10 ፡ 30 በይፋ ተጀምሯል!!
የመመዝገቢያ ቦታ እና አጠቃላይ ስለምዝገባው ሁኔታ ሙሉ ዝርዝር እዚህ ቦቱ ላይ በበቂ ሁኔታ ተብራርቶ ታገኙታላችሁ
ካሁን ሰአት ጀምሮ መመዝገብ ትችህላላችሁ
የመመዝገቢያ አድራሻ
@yenetatutorialbot
2 787
📌ቲቶርያሉ በሶስት Group የተከፈለ ሲሆን እነርሱም
Natural science, Social science Group 3 ናቸው።
👉 በ Natural Science ውስጥ የሚሰጡት ኮርሶች:-👇
Maths for Natural Science
General Physics
Logical and Critical Thinking
General Psychology
English Skill I ናቸው።
👉 በ Social Science ውስጥ የሚሰጡ ኮርሶች:- 👇
Maths for Social Science
Emerging Technology
Anthropology
Global Trends
Economics
Civics and Moral Education
English Skill I ናቸው።
👉 በ Group 3 ውስጥ የሚሰጡ ኮርሶች:- 👇
Maths for Natural Science
General Chemistry
Logic and Critical Thinking
General Psychology
English Skill I ናቸው።
📚 ሶስት ቲቶርያሎች አሉ ፤ ስለዚህ እናንተ በተመደባችሁበት ግቢ በመጀመሪያው ሴሚስተር የምትወስዷቸውን ኮርሶች መሰረት በማድረግ ከሶስቱ በአንዱ ቲቶርያል ተመዝግባችሁ ትምህርቶቹን ማግኘት ትችላላችሁ፤ የ AASTU ና ASTU ተማሪዎች Group 3 ብቻ ነው የምትመዘገቡት።
📚 ከ A/ASTU ውጭ በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ ፤ ዩኒቨርሲቲያችሁ የሚሰጠውን የመጀመሪያ ሴሚስተር ኮርሶች መሰረት በማድረግ የምትመዘገቡት Natural Science ወይም Social Science ነው።
📚 ከሁለቱም ቲቶርያሎች የምትወስዱት ኮርስ ካለ ፥ መጀመሪያ በአንዱ ቲቶርያል ተመዝገቡ። ተመዝግባችሁ ትምህርቱ ወደሚሰጥበት ቻናል ስትገቡ ፤ ወደ ሁለተኛው ቲቶርያል ክላስ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እንድትገቡ ይደረጋል።
2 787
📌ቲቶርያሉ በሶስት Group የተከፈለ ሲሆን እነርሱም
Natural science, Social science Group 3 ናቸው።
👉 በ Natural Science ውስጥ የሚሰጡት ኮርሶች:-👇
Maths for Natural Science
General Physics
Logical and Critical Thinking
General Psychology
English Skill I ናቸው።
👉 በ Social Science ውስጥ የሚሰጡ ኮርሶች:- 👇
Maths for Social Science
Emerging Technology
Anthropology
Global Trends
Economics
Civics and Moral Education
English Skill I ናቸው።
👉 በ Group 3 ውስጥ የሚሰጡ ኮርሶች:- 👇
Maths for Natural Science
General Chemistry
Logic and Critical Thinking
General Psychology
English Skill I ናቸው።
📚 ሶስት ቲቶርያሎች አሉ ፤ ስለዚህ እናንተ በተመደባችሁበት ግቢ በመጀመሪያው ሴሚስተር የምትወስዷቸውን ኮርሶች መሰረት በማድረግ ከሶስቱ በአንዱ ቲቶርያል ተመዝግባችሁ ትምህርቶቹን ማግኘት ትችላላችሁ፤ የ AASTU ና ASTU ተማሪዎች Group 3 ብቻ ነው የምትመዘገቡት።
📚 ከ A/ASTU ውጭ በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ ፤ ዩኒቨርሲቲያችሁ የሚሰጠውን የመጀመሪያ ሴሚስተር ኮርሶች መሰረት በማድረግ የምትመዘገቡት Natural Science ወይም Social Science ነው።
📚 ከሁለቱም ቲቶርያሎች የምትወስዱት ኮርስ ካለ ፥ መጀመሪያ በአንዱ ቲቶርያል ተመዝገቡ። ተመዝግባችሁ ትምህርቱ ወደሚሰጥበት ቻናል ስትገቡ ፤ ወደ ሁለተኛው ቲቶርያል ክላስ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እንድትገቡ ይደረጋል።
2 787
HERE WE GO 🔥
📌የተካተቱ ትምህርቶች:-
Maths for Natural Science, General Physics, Logical and Critical Thinking, General Psychology, English Skill I,Maths for Social Science,
Emerging Technology, Anthropology, Global Trends, Economics, Inclusiveness, Civics and Moral Education, General Chemistry.
የትምህርት አሰጣጥ ሁኔታ:-
✍ሳቢ ቅልጥፍ እና እጥር ባለ ፅሁፍ(pdf,ppt,text)
🗣voice ( Voice lectures + live sessions)
📄Illustrative images ( Diagrams)
🎞Low MB illustrative videos
2 787
[REGISTRATION STATUS]
Several students are requesting us about when we will start the registration . So far, we have been waiting for All the lecture material and the teachers to be prepared.
We have finished everything that is required to give the best service for our students. So that we are planning to start the registration today.
Many to This tutorial will provide you with the knowledge and skills you need to succeed in your chosen field. Don't miss out on this opportunity to learn from the best!
Register today and get ready to get your Grade boosted and take your Dream field.2 787
.
ትምህርቱን የሚያስተምሩት ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት የተለያዩ ዩንቨርስቲዎች የተወጣጡ ሰቃይ ተማሪዎች ናቸው !!
💊በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ
🔝 MATRIC RESULT : 639
💊የጥቁር አምበሳ ሆስፒታል 2 የ medicine ተማሪዎች
🔝MATRIC RESULT : 635 እና 629
ከነዚህ በተጨማሪ🙌
የ 👨🏫AAIT (5 ኪሎ) Software Engineering እና የ Addis Ababa university commerce ካምፓስ የ economics ሰቃይ ተማሪዎች ተካተዋል!!
እነዚህ ድንቅ ልጆች ከኮርሱ በተጨማሪ ለናንተ ይጠቅማሉ ለትምህርት ሕይወታችሁ ስንቅ ይሆናሉ ያሏቸውን የተለያዩ የስነልቦና ምክሮች
👉ምን ብናረግ የምፈልገው field መግባት አንችላለን?
👉እንዴት ባጠና በ አጭር ጊዜ ውጤታማ መሆን እችላለው?
👉ዩንቨርስቲ ላይ እንዴት አሪፍ GRADE ይሰራል?
የሚሉ ጥያቄዎቻችሁን እና የግል ልምዳቸውን ለማጋራት ዝግጅታቸውን ጨርሰው እየጠበቋችሁ ነዉ!!
We are coming....
2 787
🎉COMING SOON
ለእናንተ ለቤተሰቦቹ ስኬት የሚተጋው A+ academy ከብዙ ዝግጅት እና ድካም ጋር በቅርቡ ይዞት የሚመጣው tutorial እነዚህን ነገሮች አካቷል👇
🔝ኮርሶቹ ሰቃይ በሆኑ የ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተዘጋጅተው በ አስተማሪዎች ህብረት ተገምግመው approve ✅ የተደረጉ ናቸው!!
✅ እጥር ምጥን ተደርገው ግልፅ በሆነ መልኩ የተዘጋጁ ኖቶች
✅ በሳምንት ሶስት ቀን እነዚህ ሰቃይ ተማሪዎች እና መምራን live chat በመግባት ግርታ የፈጠረባችሁን
ማንኛውንም ጥያቄ ይመልሳሉ
✅ የሁሉንም ዩንቨርስቲዎች ከዚህ በፊት የነበሩ Mid Exam እና Final Examኦችን በHD QUALITY በአንድ ቦታ ያገኛሉ!!
Stay tuned ❤