Fewaz tv ( ፈዋዝ ቲቪ )
Open in Telegram
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَكُونُوا مَعَ الصَّادِقِينَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፤ ከእውነተኞቹም ጋር ሁኑ፡፡ ለአስተያየት ☞ @Fewaz_muslimbot
Show more2 738
Subscribers
No data24 hours
-127 days
-6130 days
Posts Archive
2 738
Repost from ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ
#ጥቆማ
ማንኛውም አይነት ከሸሪዓ ጋር የማይጋጩ የስራ ማስታወቂያዎችን በአንድ ፕላትፎርም ላይ ማግኘት ከፈለጉ Halal Jobsን ይቀላቀሉ!
አዲስ ስራ ለሚፈልጉ፣ ስራ መቀየር ላሰቡና የተሻለ የስራ አማራጭ ለሚፈልጉ ሐላል ጆብስ ቤታቸው ነው። እንዲሁም ቀጣሪዎች የስራ ማስታወቂያቸውን በነፃ እንዲለቁበት በማሰብ የተዘጋጀ ፕላትፎርም ነው!
ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል!
ቻናል👉 t.me/HalalJobsEth
2 738
Repost from ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ
#ጥቆማ
ማንኛውም አይነት ከሸሪዓ ጋር የማይጋጩ የስራ ማስታወቂያዎችን በአንድ ፕላትፎርም ላይ ማግኘት ከፈለጉ Halal Jobsን ይቀላቀሉ!
አዲስ ስራ ለሚፈልጉ፣ ስራ መቀየር ላሰቡና የተሻለ የስራ አማራጭ ለሚፈልጉ ሐላል ጆብስ ቤታቸው ነው። እንዲሁም ቀጣሪዎች የስራ ማስታወቂያቸውን በነፃ እንዲለቁበት በማሰብ የተዘጋጀ ፕላትፎርም ነው!
ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል!
ቻናል👉 t.me/HalalJobsEth
2 738
2 738
መውሊድ ቢድአ ነው፤ ቢድአ ሁሉ ጥመት ነው ፤ ጥምት ሁሉ የእሳት ነው ተብሏል። ስለዚህ መውሊድ መጥፎ መሆኑ እየታወቀ የሚያከብር ያክብር የማያከበር አያክብር አይባልም።
ሀቁን መናገር ግዴታ ነው፤ መውሊድ አያጣላንም የሚሉ ኡስታዞች ሀቁን መናገር ሲያቅታቸው እና ጥቅማቸው እንደይነካ ሰለሚፈልጉ ነው።
ሀቁ ግን መጥፎውን መከልከል በመልካም ማዘዝ እንጂ መጥፎ ሲስራ እያዩ አያጣላንም አይደለም የሚባለው።
አያጣላንም ማለት በተዘዋዋሪ መጥፎውን ብሰሩት ችግር የለውም እንደማለት ነው ።
አሏህም እንዲህ ይለናል :-
كُنتُمْ خَيْرَ أُمَّةٍ أُخْرِجَتْ لِلنَّاسِ تَأْمُرُونَ بِالْمَعْرُوفِ وَتَنْهَوْنَ عَنِ الْمُنكَرِ ........
ለሰዎች ከተገለጸች ሕዝብ ሁሉ በላጭ ኾናችሁ በጽድቅ ነገር ታዛላችሁ፤ ከመጥፎም ነገር ትከለክላላችሁ፤ ......
አሏህ ከመጥፎ ነገር ከልክሉ በጥሩ ነገር እዘዙ እያለ ወዴት ነው ሀቁን ከመናገር የሚሸሸው ? መውሊድ ቢድአ ነው በማለት ፈንታ አያጣለንም የሚባለው ???
┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄
https://t.me/FKR_ESKE_JENET
2 738
የትላንቱን ያህል ላንዋደድ እንችላለን የትላንቱን ያህል በልቦቻችን መካከል የነበረው መተሳሰር ያን ያህል ጠንካራ ላይሆን ይችላል። ብዙ አለመግባባቶች ተፈጥረዋል ። ተለያይተናል ተራርቀናል። ነገር ግን በመካከላችን የነበሩትን መልካም ጊዜ አንረሳም። ያሳለፍናቸውን እነዚያን ደግ ቀናት አንዘነጋም።
ۚ وَلَا تَنسَوُا الْفَضْلَ بَيْنَكُمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ بِمَا تَعْمَلُونَ بَصِيرٌ
መካከላችሁም ችሮታን አትርሱ፤ አላህ የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነውና፡፡
ይላል አላህ (ሱብሀነ ወተአላ ) በቁርአን ውስጥ።
አንዳንድ ሰወች አሉ ከወዳጆቻቸው ጋር በተፈጠሩ የተወሰነ አለመግባባቶች ብቻ ትላንት አብረው እንዳልበሉ አብረው መልካም ግዜያቶችን እንዳላሳለፋ ክብራቸው ላይ ሚረማመዱ ሚስጥራቸውን ባደባባይ የሚያሰጡ አንዳንድ ሰወች አሉ። ይሄ ግን ተገቢ አልነበረም።
حتى لو كنت في فراق، كن جميلا
በመለየት ውስጥ እንኳ ብትሆን ውብ ሁን ! እጂግ ከባዱ ነገር መለየት ነው ።ስትለይ እንኳን ውብ ሁን።
አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመቱል ኢስላም !
••●🍃🌹🍃●••
https://t.me/FKR_ESKE_JENET
2 738
#السلفية .Vs #الصوفية
ሸህ ሙሀመድ ወሌ رحمه الله
ስለሱፍያ እና ሰለፍያ እያነፃፀሩ ያደረጉት
ምርጥ ሙሀዶራ (27 ደቂቃ ብቻ)
#السلفية .Vs #الصوفية
https://t.me/Fewaz_tv
2 738
ማስታወቀያ ለ 👉ቻናል
የሱና ቻናል ተደራሽነትና ተከታዮች ይጨምሩ ዘንዳ የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ
✍መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ
✍መስፈርት 2/:- ከ1.5k member በላይ ✅ ከዛበታች ❌
✍መስፈርት 3/:- ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ
👉 @twhidfirst1 👈
👉 @twhidfirst1 👈
2 738
Repost from Al Haq news
ነገ ሰኔ 9/2016 ለሰዓታት የሚዘጉ መንገዶች
የ1445ኛው የኢድል አል አድሃ (አረፋ) በዓል ሶላት ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ከለሊቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች:—
✔ ከፒያሳ በቸርችል ጎዳና ወደ ለገሃር የሚወስደው መንገድ ቴዎድሮስ አደባባይ ላይ
✔ ከጎተራ ማሳለጫ ወደ ስታዲዮም የሚወስደው አጎና ሲኒማ ላይ
✔ከሜክሲኮ ወደ ለገሃር የሚወስደው መንገድ ሜክሲኮ አደባባይ ላይ
✔ ከብሔራዊ ቤ/መንግስት ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ፓርላማ መብራት ላይ፡
✔ከኦሎሚፒያ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ኦሎምፒያ አደባባይ ላይና ታች እንዲሁም ግራና ቀኝ
✔ከመገናኛ ወደ ኡራኤል ቤተ ክርስቲያን የሚወስደው መንገድ 22 መስቀለኛ መንገዱ አካባቢ
✔ ከ ጥቁር አንበሳ ሼል ወደ ለገሀር የሚወስደው መንገድ ጥቁር አንበሳ ሼል አጠገብ
✔ ከሲግናል እና ከአቧሬ ወደ ካዛንቺስ የሚመጣው መንገድ አቧሬ ሴቶች አደባባይ ላይ
✔ከመስቀል ፍላወር ወደ መስቀል አደባባይ የሚመጣው መንገድ ጋዜቦ አደባባይ ላይ
✔ ከቄራ በአዲሱ መንገድ ወደ ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን የሚወስደው መንገድ ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን መገንጠያ ላይ
✔ከጌጃ ሰፈር በሰንጋተራ ወደ ለገሐር ለሚመጡ አሽከርካሪዎች ሰንጋ ተራ 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት አካባቢ
✔ ከአብነት በጌጃ ሰፈር ወደ ብሔራዊ ቴአትር የሚወስደው መንገድ ጎማ ቁጠባ አጠገብ
✔ከተክለ ሐይማኖት አካባቢ በሜትሮሎጂ ወደ ብሔራዊ ቴአትር ሜትሮሎጂ መ/ቤት ላይ
✔ ከተክለ ሐይማኖት አካባቢ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የኋላ በር ወደ ብሔራዊ ቴአትር ለሚሄዱ ጥቁር አንበሳ ሼል ድሬንስ አካባቢ
✔ ከተክለ ሐይማኖት አካባቢ በጎላ ሚካኤል ውስጥ ለውስጥ ወደ ለገሐር ለሚሄዱ አሽከርካሪዎች ጎላ ሚካኤል መስቀለኛው ላይ
ይለፍ ለሌላቸው ተሽከርካሪዎች ዝግ ነው።
አሽከርካሪዎች ለትራፊክ ፖሊስ አባላት ትዕዛዝ አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርግ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪውን አስተላልፏል፡፡
https://t.me/AlHaq_news
2 738
Repost from N/a
📡🛑livestream ✅
🎁 ፕሮግራም 🎁
🎙<abu_fewzan&abu_huzeyfa_>
🌹ተ
🌹ጀ
🌹ም
🌹ሯ
🌹ል
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ
ሼር አድርጉት:
📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗
https://t.me/tdarnaislam?videochat
https://t.me/tdarnaislam?videochat
2 738
Repost from N/a
በወንድም አቡ ሱፊያን
ጣፋጭ ወንድማዊ ምክር
👇👇
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream
2 738
Repost from N/a
📡🛑livestream ✅
🎁ሁለተኛው የመሀደራ ፕሮግራም 🎁
ርዕስ
✅ .ዒድን የተመለከቱ ህግጋቶች ..🖋👇
🎙<ኡስታዝ_አብዱሽኩር_አቡ_ፈውዛን_>
🌹ተ
🌹ጀ
🌹ም
🌹ሯ
🌹ል
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ
ሼር አድርጉት:
📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream
2 738
Repost from N/a
📡 livestream ⚙️
🎁የመጀመሪያው የመሀደራ ፕሮግራም 🎁
ርዕስ
✅ አረፋ በጉራጌ ማህበረሰብ በሚል...🖋👇
🎙<ኡስታዝ_አብዱናስር_መኑር>
🌹ተ
🌹ጀ
🌹ም
🌹ሯ
🌹ል
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ
ሼር አድርጉት:
📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream
2 738
Repost from N/a
🎙ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም 📡
ለአረፋ ወደ ክፍላገር ተጓዥ ወንድምና እህቶች ልዩ የሙሀደራ [የነሲሃ ]ፕሮግራም
ለዒድ መዋያ ለሌላቸው እናት አባቶቻችን በኢድ ቀናችን እናስደስታቸው ዘንድ በደስታችን ቀን ደስተኞች ይሆኑልን ዘንድ ሰበቢያ እንሆናለን
በፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዶች
ኡስታዝ አብዱሽኩር አቡ ፈውዛን
💎ርዕስ 🔦
🎙ዒድን የተመለከቱ ህግጋቶች 💡
ኡስታዝ ዓብዱናስር አልጃቢሪ
💎ርዕስ🔦
🎙ዓረፋ በጉራጌ ማህበረሰብ ዘንድ ....💡
የፕሮግራሙ መሪ :- hayder abu huzeyfa (H.M)&heyru abu fewzan
ማክሰኞ ዙልሂጃ 5 ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
(livestream የሚተላለፍበት ግሩፕ📡 👇👇
https://t.me/tdarnaislam
https://t.me/tdarnaislam
2 738
🛑 livestream 💎
ርዕስ👇
ሒጃብ
🎙<በወንድማችን አቡ ረይስ ሀፊዞሁሏህ
🌹ተ
🌹ጀ
🌹ም
🌹ሯ
🌹ል
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ
ሼር አድርጉት:
t.me/nikab_jilbab_group?livestream
t.me/nikab_jilbab_group?livestream
2 738
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
🛑 livestream 💎
የኪታብ ደርስ
✅ የኪታቡ ስም
الأربعون النبوية في السعادة الزوجية
✅ ኪታቡን የሚያቀራው 👇
🎙<በኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረድን>
🌹ተ
🌹ጀ
🌹ም
🌹ሯ
🌹ል
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ
ሼር አድርጉት:
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream
2 738
📢 አስደሳች ዜና ለተፍሲር እውቀት ፈላጊዎች!
📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ
📚 የሚጀመረው ደርስ :-
تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان
✍ የኪታቡ አዘጋጅ :-
الشيخ العلامة عبد الرحمن بن ناصر السعدي -رحمه الله-
🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት :-
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁላህ-
🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ
🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ እስከ 5:00
🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ዙልሒጃህ 18,1445 ሂጅሪ (ሰኔ 17,2016 E.C)
-
* ለሴቶች በቂ ቦታ አለ
* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
2 738
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
🛑 livestream 💎
የኪታብ ደርስ
✅ የኪታቡ ስም
الأربعون النبوية في السعادة الزوجية
✅ ኪታቡን የሚያቀራው 👇
🎙<በኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረድን>
🌹ተ
🌹ጀ
🌹ም
🌹ሯ
🌹ል
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ
ሼር አድርጉት:
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream
2 738
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
🎈ማስታወሻ !
الأربعون النبوية في السعادة الزوجية ኪታብ
በአላህ ፍቃድ ደርስ ይኖረናል ምሽት 3:30 ይጠብቁን
🎙<በኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረድን>
፦የኪታፑ pdf ለማግኘት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/tdarna_islam/1896
t.me/tdarna_islam/1896
☞ትምህርቱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ቻናል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/tdarna_islam
2 738
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
🛑 livestream 💎
የኪታብ ደርስ
✅ የኪታቡ ስም
الأربعون النبوية في السعادة الزوجية
✅ ኪታቡን የሚያቀራው 👇
🎙<በኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረድን>
🌹ተ
🌹ጀ
🌹ም
🌹ሯ
🌹ል
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ
ሼር አድርጉት:
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream
