en
Feedback
Wuhalek Ethiopian Construction Talk Show. 0941431700

Wuhalek Ethiopian Construction Talk Show. 0941431700

Open in Telegram

A construction talk Show on Ethio FM 107.8 !!! A platform for Construction discussions! 👉"ውሃልክ" የሬዲዮ ፕሮግራም በአገራችን የኮንስትራክሽን ግንባታዎች ዙሪያ በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ሬዲዮ በሰከነ መደማመጥ በልክ እና በቁም-ነገር የምንጨዋወትበት የሁሉችንም የጋራ መድረክ ነው። 👉ይሣተፉ፣ ሰብስክራይብ ያድርጉ፣ ባለሞያዎችንም ይጋብዙ..

Show more
Ethiopia14 915The category is not specified
1 004
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
#ታዋቂው_የሥነ_ቀለም_ሳይንስ_ጠቢብ_እና_ተመራማሪ፤ የለማኙ ሎጂክ መፅሐፍ ደራሲ እንዲሁም በተለያዩ የሚዲያ ተቋማት እና ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ያለፈውን ትውልድ የኋሊት እያነሳሱ እና በልክ እየሄሱ፤
#ታዋቂው_የሥነ_ቀለም_ሳይንስ_ጠቢብ_እና_ተመራማሪ፤ የለማኙ ሎጂክ መፅሐፍ ደራሲ እንዲሁም በተለያዩ የሚዲያ ተቋማት እና ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ያለፈውን ትውልድ የኋሊት እያነሳሱ እና በልክ እየሄሱ፤ የዘመናችንን ትውልድ የሚያነቁ፣ የሚቀርፁ፣ የሚያተጉ ብሎም የሚያልቁ፤ ቀጥተኛ፣ ሞጋች፣ አዋጭ እና መካር ሐሣቦችን ሲያጋሩን የምናውቃቸው የኬሚካል ኢንጂኒየሩ አቶ ጌታሁን ሔራሞ "ጠያይም መላእክት" በተሰኘው የቤተማሪያም ተሾመ የመፅሐፍ ዳሰሳ ላይ ተገኝተው፤ ስለ "ኪነ-ሕንፃ እና የቦታ ትውስታ" ወይም {Place Memory} ሲያወጉ ነበር። እንደ ኢንጂኒየር ጌታሁን ሔራሞ ገለፃም... "አንድ የአርት ማቴሪያል ሰውን ይቀርፃል"። ሌላው "ከኪነ-ሕንፃ እና የቦታ ትውስታ" አንፃር ስለ "Place Memory" ሲያወጉ... 'Place' ማለት Space+ Memory" ነው፤ ትውስታ፣ ትዝታ ያለበት ቦታ 'Place' ነው። አንዳንዳንድ ሰዎች ሕንፃ ሰርተናል ይላሉ... ግን ፕሌስ አልሰሩም ነው የምለው፤ ስፔስ ነው የሚሰሩት እኛ ሀገር... እና ትውስታ የላቸውም፤ እንደገና ተመልሳችሁ ያንን ቦታ ለማየት አትፈልጉም"፤ ማለታቸውን አደመጥኩ። #ፍሬ_ነጥብ... በሀገራችን የኮንስትራክሽን ዘርፍ ተሰማርታችሁ ሽቅብ የምትክቡ እና የምትገነቡ፤ እናንተ የሀገሬ የምህንድስና ሳይንስ ባለሞያዎች... በተለያዩ የኪነ-ሕንፃ ሥራዎቻችሁ ላይ ከንድፍ ቀመሩ፣ ከካብ ድርድሩ እና ከድንጋይ ቁልሉ ባለፍ የዛሬ ዘመናችንን በሚገባ የሚያወጉ ብሎም ለሚጪው የዘመን ተጋሪ የሚተዝቱ አልያም እኛን እኛን የሚሸቱ፤ ምን ያክል ታሪክ ነጋሪ የሆኑ የኪነ-ሕንፃ መሰረቶችን አቋቁማችሁ እና ቀልሳችሁ ይሆን?።

#በኤግዚቢሽን_ማዕከል_በከፍተኛ_ድምቀት_የተከፈተው_17ኛው_ኢትዮ_ኮን_ዓለም_ዓቀፍ_የኮንስትራክሽን_ኤግዚቢሽን፤ ሰሪውን ከአሰሪ፤ አምራች፣ አስመጪውን፣ከገዢ እያገናኘ፤ በብዙሃን መጎብኘቱን አሁንም ቀጥ
#በኤግዚቢሽን_ማዕከል_በከፍተኛ_ድምቀት_የተከፈተው_17ኛው_ኢትዮ_ኮን_ዓለም_ዓቀፍ_የኮንስትራክሽን_ኤግዚቢሽን፤ ሰሪውን ከአሰሪ፤ አምራች፣ አስመጪውን፣ከገዢ እያገናኘ፤ በብዙሃን መጎብኘቱን አሁንም ቀጥሏል!። 👉ከ100 በላይ የሚሆኑ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ድርጅቶችም ምርት እና አገልግሎቶቻቸውን ለእይታ አቀርበዋል። 👉የኮንስትራክሽን እቃ እምራቾች፣ አስመጪ እና አከፋፋዮች፤ አገልግሎት ሰጪዎች እና የሪል ስቴት አልሚዎች ብሎም የዘርፉ ተዋንያን በአንድ መድረክ የተገናኙበት፤ የደራው የኮንስትራክሽን ገበያ በጭራሽ እንዳይመልጥዎ! በኤግዚቢሽን ማዕከል ይገኙ!፣ ይጎብኙ!፣ ይህንንም ልዩ እድል ይጠቀሙበት ስንልዎ አብዝተው እንደሚያተርፉበት በመተማመን ጭምር ነው። 👉በአዲስ መንፈስ... በአዲስ ብስራት ታጅቦ እና ደምቆ የተጀመረው ኢትዮ ኮን ዓለም ዓቀፍ የኮንስትራክሽን ኤግዚብሽን እስከ ነገ ጥቅምት 4/2016 ዓ.ም እንደተሟሟቀ ይቀጥላል። 👉አዘጋጅ:-የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር። #ኢትዮ_ኮን_የኮንስትራክሽን_ኤግዚቢሽን፤ #በኤግዚቢሽን_ማዕከል።

#በኤግዚቢሽን_ማዕከል_በከፍተኛ_ድምቀት_የተከፈተው_17ኛው_ኢትዮ_ኮን_ዓለም_ዓቀፍ_የኮንስትራክሽን_ኤግዚቢሽን፤ ሰሪውን ከአሰሪ፤ አምራች፣ አስመጪውን፣ከገዢ እያገናኘ፤ በብዙሃን መጎብኘቱን አሁንም ቀጥ
#በኤግዚቢሽን_ማዕከል_በከፍተኛ_ድምቀት_የተከፈተው_17ኛው_ኢትዮ_ኮን_ዓለም_ዓቀፍ_የኮንስትራክሽን_ኤግዚቢሽን፤ ሰሪውን ከአሰሪ፤ አምራች፣ አስመጪውን፣ከገዢ እያገናኘ፤ በብዙሃን መጎብኘቱን አሁንም ቀጥሏል!። 👉ከ100 በላይ የሚሆኑ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ድርጅቶችም ምርት እና አገልግሎቶቻቸውን ለእይታ አቀርበዋል። 👉የኮንስትራክሽን እቃ እምራቾች፣ አስመጪ እና አከፋፋዮች፤ አገልግሎት ሰጪዎች እና የሪል ስቴት አልሚዎች ብሎም የዘርፉ ተዋንያን በአንድ መድረክ የተገናኙበት፤ የደራው የኮንስትራክሽን ገበያ በጭራሽ እንዳይመልጥዎ! በኤግዚቢሽን ማዕከል ይገኙ!፣ ይጎብኙ!፣ ይህንንም ልዩ እድል ይጠቀሙበት ስንልዎ አብዝተው እንደሚያተርፉበት በመተማመን ጭምር ነው። 👉በአዲስ መንፈስ... በአዲስ ብስራት ታጅቦ እና ደምቆ የተጀመረው ኢትዮ ኮን ዓለም ዓቀፍ የኮንስትራክሽን ኤግዚብሽን እስከ ነገ ጥቅምት 4/2016 ዓ.ም እንደተሟሟቀ ይቀጥላል። 👉አዘጋጅ:-የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር። #ኢትዮ_ኮን_የኮንስትራክሽን_ኤግዚቢሽን፤ #በኤግዚቢሽን_ማዕከል።

#ለሦስት_ዓመታት_ተቋርጦ_የቆየው_17ኛው_ዓለም_አቀፍ_የኮንስትራክሽን_አውደ_ርእይ_በአዲስ_አበባ_ኤግዚቢሽን_ማዕከል_እየተካሄደ_ነው። ቀደም ሲል በየዓመቱ የሚካሄደው ኢትዮ-ኮን ዓለም አቀፋ የኮንስትራ
#ለሦስት_ዓመታት_ተቋርጦ_የቆየው_17ኛው_ዓለም_አቀፍ_የኮንስትራክሽን_አውደ_ርእይ_በአዲስ_አበባ_ኤግዚቢሽን_ማዕከል_እየተካሄደ_ነው። ቀደም ሲል በየዓመቱ የሚካሄደው ኢትዮ-ኮን ዓለም አቀፋ የኮንስትራክሽን አውደ ርእይ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እና በሰላም እጦት ምክንያት ነው ተቋርጦ ነው የቆየው። የኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር ፕሬዚዳንት ኢንጅነር ግርማ ሀብተማሪያም የዘንድሮው አውደ ርእይ ከዛሬ ጥቅምት 1 እስከ 4/2016 ዓ.ም እንደሚቆይም ተናግረዋል። ኢንጅነር ግርማ ባለፋት ዓመታት የነበረው ሀገራዊ ኹኔታ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውና በግንባታ ሥራ ተቋራጮች ላይ ትልቅ አሉታዊ ተጽኖ የፈጠረ መኾኑን ተናግረዋል። የነበረው አለመረጋጋት በግንባታ ግብዓቶች ላይ የዋጋ ንረት እንዲፈጠር አድርጓል ነው ያሉት። በመስኩ ላይ የተሰማሩ ዜጎችም የሥራ አጥነት ችግር ገጥሟቸው ነበር ነው ያሉት ፕሬዚዳንቱ... ለተከታታይ 4 ቀናት የሚቆየው ኢት-ኮን ዓለም አቀፍ አውደ ርእዩ የዘመኑ የቴክኖሎጂ አሠራር ሥርዓት የደረሰበትን ደረጃ ለማየትና ለመረዳት እንዲሁም ግብይትንም ለማሳለጥ እንደሚረዳ ተናግረዋል። የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታው ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ የግንባታ ዘርፉ ዋና ዓላማ ሀገር መገንባት ነው ብለዋል። የዘርፉን ደረጃ ከፍ በማድረግ ለወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠሪያ እና ሀገር የሚገነባበት የማድረግ ሥራዎች በቀጣይ ሊከናወኑ የሚገቡ ናቸው ብለዋል። 80 በመቶ የሚኾኑ የግንባታ ግብዓቶች በሀገር ውስጥ እንዲመረቱ ለማድረግ መንግሥት እየሠራ ነው ሲሉም ኢንጅነር ወንድሙ ተናግረዋል። የግንባታ ችግሮችን ለመፍታትም ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመኾን እንሠራለን ብለዋል። 👉መረጃውን የተዋስነው ከአሚኮ ነው።

17ኛው “ኢትዮ-ኮን” ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ኤግዚቢሽን ከጥቅምት 1 – 4 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ይካሄዳል፡፡ በዚሁ ወቅት ዓርብ ጥቅምት 2 ቀን 2016 ዓ.
17ኛው “ኢትዮ-ኮን” ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ኤግዚቢሽን ከጥቅምት 1 – 4 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ይካሄዳል፡፡ በዚሁ ወቅት ዓርብ ጥቅምት 2 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በኤግዚቢሽን ማዕከል ቁጥር 2 አዳራሽ ውስጥ አዲስ በሥራ ላይ ለመዋል በሂደት ላይ የሚገኘውን የተቋራጮች የብቃት ማረጋገጫና ፈቃድ ዕድሳት ጉዳይን በማስመልከት ከከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር እና ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የሚመጡ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በዚሁ መመሪያ ላይ መግለጫ ለመስጠትና ከእናንተ ከሥራ ተቋራጮች የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ በመድረኩ ስለሚገኙ በዕለቱና በሰዓቱ በሥፍራው ተገኝታችሁ በዚሁ ወቅታዊና አንገብጋቢ በሆነ ጉዳይ ንቁ ተሳታፊ እንድትሆኑ የአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡ ሐሙስ ጥቅምት 1 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ  በ7፡00 ሰዓት ላይ በመክፈቻው ላይ እንድትገኙልን እና ከዚሁ ጎን ለጎንም ኤግዚቢሽኑን እንድትጎበኙ በታላቅ አክብሮት እና ትህትና ተጋብዛችኋል፡፡ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር።

🧱#17ኛው_እጅግ_ደማቁ_እና_ተጠባቂው... 🌍#ኢትዮ_ኮን_ዓለም_አቀፍ_የኮንስትራከሽን_ኤግዝቢሽን... 🗓#ከጥቅምት 1–4/2016 ዓ.ም በአ/አ ኤግዝቢሽን ማዕከል ይካሄዳል። 🤏በርካታ የሀገር ው
🧱#17ኛው_እጅግ_ደማቁ_እና_ተጠባቂው... 🌍#ኢትዮ_ኮን_ዓለም_አቀፍ_የኮንስትራከሽን_ኤግዝቢሽን... 🗓#ከጥቅምት 1–4/2016 ዓ.ም በአ/አ ኤግዝቢሽን ማዕከል ይካሄዳል። 🤏በርካታ የሀገር ውስጥ የውጭ ድርጅቶች በሚሳተፉበት ኢትዮ ኮን 2016 የግንባታ ማሽነሪዎች፣ የዲዛይን እና የግንባታ ድርጅቶች፣ የግንባታ ግብዓት፣ የፊኒሽንግ እንዲሁም የማስዋቢያ ጥሬ እቃዎች አምራቾች እና አቅራቢዎች በልዩነት ይሳተፉበታል። 👉እርስዎም... ምርት እና አገልግሎትዎን እያስተዋወቁ፤ ከዘርፉ ተዋንያን ጋር አዋጭ የሥራ ትስስር በሚፈጥሩበት በደራው የኮንስትራክሽን መድረክ ላይ በግልም ሆነ በተቋም ደረጃ ይምጡ፣ ይሳተፉ፣ ይጎብኙ ስንልዎ! ግባዣችን አክብሮት አከል ጭምር ነው። 👉አዘጋጅ:- የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሼል ተቋራጮች ማህበር። ---------------------------------------------------------- 📱 +251 912 73 46 20/ 📱 +251 911 86 71 98 📧 subaevents16@gmail.com| 📧 ccae2002@gmail.com| 🔗 www.ethiopian-construction.org Building Opportunities Together! -------------------------------------------- #Ethio_Con #Bigger #Better #CCAE #SUBA_Events #Visibility #Connection #Sales_leads #Insights #Networking #Partnership #cooperation #AddisAbeba #Ethiopia #Africa.

🧱#እጅግ_ደማቁ_እና_ተጠባቂው... 🌍17ኛው ኢትዮ ኮን ዓለም አቀፍ የኮንስትራከሽን ኤግዝቢሽን... 🗓ከጥቅምት 1-4/2016 ዓ.ም በአ/አ ኤግዝቢሽን ማዕከል| 🤏በርካታ የሀገር ውስጥ የውጭ ድ
🧱#እጅግ_ደማቁ_እና_ተጠባቂው... 🌍17ኛው ኢትዮ ኮን ዓለም አቀፍ የኮንስትራከሽን ኤግዝቢሽን... 🗓ከጥቅምት 1-4/2016 ዓ.ም በአ/አ ኤግዝቢሽን ማዕከል| 🤏በርካታ የሀገር ውስጥ የውጭ ድርጅቶች በሚሳተፉበት ኢትዮ ኮን 2016፤ የግንባታ ማሽነሪዎች፣ የዲዛይን እና የግንባታ ድርጅቶች፣ የግንባታ ግብዓት፣ የፊኒሽንግ እንዲሁም የማስዋቢያ ጥሬ እቃዎች አምራቾች እና አቅራቢዎች በልዩነት ይሳተፉበታል። 👉እርስዎም... ምርት እና አገልግሎትዎን እያስተዋወቁ፤ ከዘርፉ ተዋንያን ጋር አዋጭ የሥራ ትስስር በሚፈጥሩበት በደራው የኮንስትራክሽን መድረክ ላይ በግልም ሆነ በተቋም ደረጃ ይምጡ፣ ይሳተፉ፣ ይጎብኙ ስንልዎ! ግባዣችን አክብሮት አከል ጭምር ነው። 👉አዘጋጅ:- የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሼል ተቋራጮች ማህበር። ------------------------------------------------------------ 📱 +251 912 73 46 20/ 📱 +251 911 86 71 98 📧 subaevents16@gmail.com| 📧 ccae2002@gmail.com| 🔗 www.ethiopian-construction.org. Building Opportunities Together! -------------------------------------------------- #Ethio_Con #Bigger #Better #CCAE #SUBA_Events #Visibility #Connection #Sales_leads #Insights #Networking #Partnership #cooperation #AddisAbeba #Ethiopia #Africa.

ኢትዮ- ኮን 2016... 17ኛው ዓለም አቀፍ የኮንስትራከሽን ኤግዝቢሽን ከጥቅምት 1 – 4 ቀን 2016 ዓ.ም. | በአዲስ አበባ ኤግዝቢሽን ማዕከል| በማይቀርበት በዚህ ደማቅ ኤግዚቢሽን... የግንባ
ኢትዮ- ኮን 2016... 17ኛው ዓለም አቀፍ የኮንስትራከሽን ኤግዝቢሽን ከጥቅምት 1 – 4 ቀን 2016 ዓ.ም. | በአዲስ አበባ ኤግዝቢሽን ማዕከል| በማይቀርበት በዚህ ደማቅ ኤግዚቢሽን... የግንባታ ማሽነሪዎች፣ የዲዛይን እና ግንባታ ድርጅቶች፣ የግንባታ ግብዓቶች፣ የፊኒሽንግ እና ማስዋቢያ እቃዎች አምራች እና አቅራቢዎች እና ሌሎችም… ይሳተፉበታል። 📜 እርስዎም ከአጋርዎ፣ ከስራ ባልደረባዎ እንዲሁም ከወዳጅ ጉዋደኞችዎ ጋር እንዲጎበኙ በአክብሮት ተጋብዘዋል። አዘጋጅ:- የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሼል ተቋራጮች ማህበር። ------------------------------------------------------------------- 📱 +251 912 73 46 20/ 📱 +251 911 86 71 98 📧 subaevents16@gmail.com| 📧 ccae2002@gmail.com| 🔗 www.ethiopian-construction.org Building Opportunities Together! -------------------------------------------- #Ethio_Con  #Bigger #Better #CCAE #SUBA_Events #Visibility #Connection #Sales_leads #Insights  #Networking #Partnership #cooperation #AddisAbeba #Ethiopia #Africa.

ETHIO–CON 2023 and Numbers Oct 12 – 15, 2023 | Addis Abeba Exhibition Center. One of Africa’s biggest International Construct
ETHIO–CON 2023 and Numbers Oct 12 – 15, 2023 | Addis Abeba Exhibition Center. One of Africa’s biggest International Construction Exhibition in Addis Abeba, Ethiopia. Participate, Sponsor & Visit ይሳተፉ ፤ ስፖንሰር ያድርጉ ፤ ይጓብኙ 📱 +251 912 73 46 20/ 📱 +251 911 86 71 98 📧 subaevents16@gmail.com / 📧 ccae2002@gmail.com / 📧 esu_ethio@yahoo.com 🔗 www.ethiopian-construction.org -------------------------------------------- Building Opportunities Together! -------------------------------------------- #Ethio_Con #Bigger #Better #Construction #CCAE #SUBA_Events #Visibility #Connection #Sales_leads #Insights #Networking #Partnership #cooperation #AddisAbeba #Ethiopia #Africa.

🧱በኢትዮጵያ_የመጀመሪያዋ_ሴት_አርክቴክት ወ/ሮ ምንትዋብ አዱኛ በተወለዱ በ88 ዓመታቸው ያረፉ ሲሆን ሥርዓተ-ቀብራቸውም ዛሬ መስከረም 15/2016 ዓ.ም በመንበረ ፀባኦት ቅስድስት ሥላሴ ካቴድራል
🧱በኢትዮጵያ_የመጀመሪያዋ_ሴት_አርክቴክት ወ/ሮ ምንትዋብ አዱኛ በተወለዱ በ88 ዓመታቸው ያረፉ ሲሆን ሥርዓተ-ቀብራቸውም ዛሬ መስከረም 15/2016 ዓ.ም በመንበረ ፀባኦት ቅስድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤ/ን ተፈፅሟል። አርኪቴክት ምንትዋብ ከአባታቸው አቶ አዱኛ ካሳና ከእናታቸው ወይዘሮ ሙሉእመቤት ኃይለሥላሴ ታህሳስ 27/1928 ዓ.ም በኬንያ ናይሮቢ ከተማ የተወለዱ ሲሆን በት/ት እና በልምድ ያካበቱትን እውቀት ወደ ሀገራቸው ይዘው በመምጣት በውጭ እና በመንግሥት መ/ቤቶች፣ በግልና በበጎ ፈቃደኝነት በልዩ ልዩ የኃላፊነት ደረጃዎች ለበርካታ ዓመታት ሀገራቸውን አገልግለዋል። ከሚጠቀሱላቸው ሥራዎች መካከልም... 👉 የቀድሞው የቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ዩኒቨርሲቲ የአሁኑን የአ/አ ዩኒቨርሲቲ ንድፍ ስራ በቡድን አባልነት... 👉 በአ/አ/ዩ የኬኔዲ ቤተ-መፃሕፍት የማንበቢያ ቦታዎች በነዳፊነት... 👉 በከተማና ቤቶች ልማት ሚ/ር የኪራይ ቤቶች አስተዳደር በአርኪቴክቸር ባለሞያነት... 👉ለGerman Relief Operation እና Norwegian Save the Children በበጎ-ፈቃደኝነት 👉ለPan African Housing Group ለመቀሌ የልጆች መንደር ንድፍ ስራ የቡድን ተሳትፎ... 👉በዘመነ ደርግ የሕጻናት አምባ ንድፍ ስራ እና አማካሪነት... 👉በገጠር ግብርና ቦታ ልማት ሚ/ር የአረዳይታ ተቋም ግቢ መልክዓ ምድር ዲዛይነር እና የግንባታ ሱፐርቫይዘር እንዲሁም በብሔራዊ መሐንዲሶች እና ኮንትራክተሮች ድርጅት በፕሮግራም እና ቴክኒክ ክፍል በልዩ ልዩ የኃላፊነት ስራዎች ማገልገላቸው ይታወቃል። 🧱በአርኪቴክት ምንትዋብ አዱኛ ሕልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለፅን፤ ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ሁሉ መፅናናትን እንመኛለን። #ሕይወትን_በኮንስትራክሽን_እንገንባ!፤ #ውሃልክ_ሚዲያ_እና_ኮሚዩኒኬሽን።

👉NEW JOB VACANCY. MERS Consulting & Construction seeks to hire applicants for the position of; 1. Architect. 👌Basic Requirements: • Four years experience • Capable of designing indoor and outdoor spaces • Must be capable of adhering to budgets and timelines. • Excellent teamwork and collaborative skills. • Excellent technical drawing skills. • Strong communication and project management skills. • Good interpersonal and presentation skills. • Must have excellent knowledge of Autocad, Revit, Lumion, and SketchUp. Knowledge of additional software such as Grasshopper, Rhino, ArchiCAD, and 3d Max is preferred.     • Knowledge of building codes and regulatory standards of Ethiopia. 👌Duties and responsibilities... • Create designs for new construction projects, alterations and redevelopments • Liaise with construction professionals about the feasibility of potential projects • Writing and presenting reports, proposals, and contracts • Viewing building sites, proposed locations, and client meetings. 2. Full-time Structural Engineer. 👌Basic Requirements: • Minimum 4 years experience • Bachelor’s degree in civil engineering, MSc in structure is an additional advantage. • Good analytical and problem-solving skills • Computer literacy on  ETABS, SAP, Revate Structure  • Min of 2 building structural designs with more than 10 stories computed and approved  • Pst licensed • Excellent oral and written communication skills • Diagrammatic skills • Excellent teamwork and collaborative skills. • The ability to liaise well with professionals from other disciplines. 👌Duties and responsibilities... • Structural analysis of  buildings and structures that are safe and capable of withstanding the elements to which they will be exposed and detailing.  • Improve the structure integrity of existing buildings and Site supervision.   3. Receptionist . 👌Basic Requirements... • Computer knowledge • Fluent in English and Amharic • Good communication skills • Excellent organization and time management skills • Excellent writing skills • Good problem-solving skills • Must be able to multi-task 👌Duties and responsibilities... • Meeting and greeting customers • Answering calls and Book meetings • Run errands while maintaining professional composure throughout interactions with customers or potential clients. 👉Application Process: To apply, Send your updated CV and documents via Email:mers.applicants@gmail.com //Telegram: +251988555588. Address: Menarol building 10th floor.

👌ፍሬንድስ አጠቃላይ የኤሌክትሪክ እና ቧንቧ ሥራ. የምንሰጣቸው አገልግሎቶች... 👉ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የቤት ውስጥ የቻርጀር መስመር ዝርጋታ 👉ለኢንደስትሪያል ፓርኮች የመስመር ዝርጋታ 👉
👌ፍሬንድስ አጠቃላይ የኤሌክትሪክ እና ቧንቧ ሥራ. የምንሰጣቸው አገልግሎቶች... 👉ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የቤት ውስጥ የቻርጀር መስመር ዝርጋታ 👉ለኢንደስትሪያል ፓርኮች የመስመር ዝርጋታ 👉ለመኖሪያ ቤቶች ሙሉ የመስመር ዝርጋታ 👉ለኋይል አለመመጣጠን ሙሉ መፍትሔ መስጠት 👉ለተበላሹ የሕንፃ እና መኖሪያ ቤቶች መስመር ጥገና 👉የሴኪዩሪቲ ካሜራ ኢንስታሌሽን 👉ሙሉ የቧንቧ መስመር ዝርጋታ 👉የቧንቧ መስመር ጥገና እና የሳኒተሪ ገጠማ አገልግሎቶችን በላቀ ጥራት እና ፍጥነት እንሰራለን። ☎️በስልክ ቁጥር... 0945949206//0937635789 ፈጥነው ይደውሉ። 🙏ፍሬንድስ አጠቃላይ የኤሌክትሪክ እና ቧንቧ ሥራ።

ቱርክሜኒስታን አርካዳግን የተሰኘች ‘ስማርት ከተማ' ገንብታ አስመረቀች ***************************** ቱርክሜኒስታን ለቀድሞው ጠንካራ መሪዋ ክብር አርካዳግን የተሰኘች ‘አዲስ ስማርት
+2
ቱርክሜኒስታን አርካዳግን የተሰኘች ‘ስማርት ከተማ' ገንብታ አስመረቀች ***************************** ቱርክሜኒስታን ለቀድሞው ጠንካራ መሪዋ ክብር አርካዳግን የተሰኘች ‘አዲስ ስማርት’ ከተማ ገንብታ አስመረቀች። ከተማዋን ለመገንባት 5 ቢሊዮን ዶላር የፈጀ ሲሆን፣ የሀገሪቱ ዜጎች “በዓለም ላይ ካሉት እጅግ በጣም አስደናቂ ስብዕና” እንዳላቸው በሚያምኑባቸው ተወዳጅ መሪያቸው ጉርባንጉሊ ቤርዲሙካሜዶቭ ክብር የተገነባች ነች ተብሏል። ከዋና ከተማዋ አሽጋባት በስተደቡብ ምዕራብ 30 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ ሲሆን፣ የወቅቱ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሰርዳር ቤርዲሙክሃሜዶቭ በታላቅ ሥነ-ሥርዓት መርቀዋታል። ሳውዝ ቻይና ሞርኒንግ ፖስት እንደዘገበው፣ ማዕከላዊ እስያ የምትገኘው የቀድሞዋ የሶቪየት ህብረት አካል ቱርክሜኒስታን በዓለም ላይ በጣም ሚስጥራዊ እና ለዓለም ሚዲያዎች ዝግ ከሆኑ ሀገራት አንዷ ነች። https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0WHPps8BY6jGSVjm59Uf99mngULVox6nCAHFRZRdRnRWmPoQ9CJEC3Tnf9nkRkFe1l

👍👌👉How to apply... Interested applicants are required submit their application letter,/CV and non -returnable copies of their documents within 7(seven) working days from date of this vacancy announcement to head office at the given address below. 👉Address:-Megenagna to English Embassy Minarol building 10th floor. Or you can send reqired documents via our email address:- applicants @mersconstruction.com 👉Tel. 0963434830//0988555588 or 0923988516. #Wuhalek_Ethiopian_Construction_Radio_Talkshow.

#JOB_VACANCY. 👉MERS CONSTRUCTION AND ENGINEERING PLC. 👌Job Title: Project Manager Job by: Mers construction. 👌Job Requirements • Above Ten years work experience in managing construction works • Project Management certified • Bachelor’s degree in Civil Engineering / Construction Management above 10 years • Master’s degree in Project management or Civil engineering above 8 years experience Architectural background with above 8 years work experience in construction works management is preferred. • General business skills • Problem-solving skills • Responsible for planning and overseeing projects to insure they are completed in a timely fashion end with a budget. Duties and responsibilities • Plan and develop project idea • Create and Lead team • Monitor project progress and set deadlines • Manage budget • Ensure client satisfaction • Evaluate project performance. 👉Senior Architect Job by: Mers construction Job requirements • 20 years of experience • Project management experience • Bsc Degree in Architectural Design Works / Masters Degree in Architectural Design works is preferred • Strong communication and project management skills • Extensive knowledge of necessary Software • General management skills  Duties and responsibilities • Lead the design and development of projects • Interpret client briefs • Prepare designs • Plan projects • Ensure projects are completed on time, within budget and to the highest quality standards. 👉Full time / Part time Structural engineer. Job by: Mers construction Job requirements • Minimum Eight years’ experience • Bsc degree in structural engineering/Civil engineering with above 8 years work experience in Structural Design works and Msc Degree in Structural Engineering with above 6 years work in Structural Design Works experience preferred. • Good analytical and problem-solving skills • Computer literacy with extensive knowledge in structural design software such as ETABS,SAP • Excellent oral and written communication skills • Diagrammatic skills • Excellent team work and collaborative skills. • The ability to liaise well with professionals from other disciplines. Duties and responsibilities • Construct buildings and structures that are safe and capable of withstanding the elements to which they will be exposed • Improve the structure integrity of existing buildings. 👉Architect. Job by: Mers construction Job requirements • Six years experience • Capable of designing indoor and outdoor spaces • Must be capable of adhering to budgets and timelines. • Excellent team work and collaborative skills. • Excellent technical drawing skills. • Strong communication and project management skills. • Good interpersonal and presentation skills. • Must have excellent knowledge of Autocad, Revit, Lumion and SketchUp. Knowledge of additional software such a Grasshopper, Rhino, ArchiCAD and 3d max preferred.     • Knowledge of building codes and regulatory standards of Ethiopia. Duties and responsibilities • Create designs for new construction projects, alterations and redevelopments • Liaise with construction professionals about feasibility of potential projects • Writing and presenting reports, proposals, and contracts • Viewing building sites, proposed locations and client meetings. 👉Construction Manager Requirements. •Six years work experience •Degree in construction Management •Excellent leadership skills •Excellent time management skills •Good computer skills •Good knowledge of construction technology •Conceptual planning ability •Excellent crisis management skills •Knowledge of construction worksite safety 🤏Duties •Budget planning and cost estimating •Planning and organizing the construction projects •Always ensure quality construction standards •Manage and mitigate risks •Maintain accurate records of the project •Manage the budget for the project •Prepare and review estimates

ቅኝተ ኢትዮጵያ “አላታ" ድልድይ ************** በአማራ ክልል ከጢስ ዓባይ ከተማ በቅርብ ርቀት የሚገኘው የአላታ ድልድይ በዓባይ ወንዝ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰራ ድልድይ እንደሆነ ይነገርለ
ቅኝተ ኢትዮጵያ “አላታ" ድልድይ ************** በአማራ ክልል ከጢስ ዓባይ ከተማ በቅርብ ርቀት የሚገኘው የአላታ ድልድይ በዓባይ ወንዝ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰራ ድልድይ እንደሆነ ይነገርለታል። ድልድዩ 45 ሜትር ርዝመት እና 3 ሜትር አማካኝ ስፋት ሲኖረው ጥርብ ድንጋዮች በሥርዓት ተደርድረውና በኖራ ተጣብቀው የተሰራ ነው። የአላታ ድልድይ በማን እና መቼ እንደተሰራ የተለያዩ የታሪክ ጸሐፊዎች የተለያዩ መረጃዎችን ፅፈዋል፤ አንዳንዶቹ በ17ኛው ክፍለ ዘመን በአጼ ሱስኒዮስ እንደተሰራ ይጠቁማሉ። በሌላ በኩል ደግሞ ታዋቂው የኢትዮጵያ ታሪክ ጸሐፊ ተክለጻዲቅ መኩሪያን ጨምሮ ሌሎች ምሁራን ደግሞ “አላታ” በአጼ ፋሲል ዘመን መሰራቱን ይመሰክራሉ። የታሪክ ጸሐፊው አጼ ፋሲል አገር ለማዘመን ያከናወኗቸው ተግባራትን በመጥቀስ በዓባይ እና ርብ ወንዞች ላይም ድልድይ አሰርተዋል ይላሉ።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0CSQX7KoVP9Rnki6yZVk2EGmjEWSYDjsJyH11JvfnyvvedyWvShVZAFgjQFzFcEnCl