«ተውሒድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ»!
Open in Telegram
"الغايتي إصلاح نفسي وتذكير '' اسأل الله الهداية لي ولكم https://t.me/Umu_Meryem
Show more1 278
Subscribers
+1224 hours
+77 days
+2830 days
Posts Archive
1 279
Repost from N/a
🌀 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ👇
👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን
ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃♂➡️
📌1k Subscribers ✅ 📌5k Subscribers ✅ 📌10k Subscribers ✅ 📌15k Subscribers ✅ 📌20k Subscribers ✅ 📌25k Subscribers ✅ 📌30k Subscribers ✅ከ 1000 በታች አንቀበልም ❤️🔥 🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ ... ........ 👇👇........... ...... @FaizDS @FaizDS ፍጠኑ ትንሽ ቦታ ነዉ ያለን በቀን 1 post ብቻ ስለሆነ በጣም አሪፍ ነዉ
1 279
📲አዲስ አፕ ተለቀቀ !
የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አወል አሕመድ አል ኬሚሴ
🏷በ6 አፕሊኬሽን ተዘጋጅቶ የቀረበ
╭───────────
╎➺ቁጥር 1 ከሱራ አል ፋቲሃ - ኣሊ ኢምራን
🖇https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran
╎𑁍──────────
╎➺ቁጥር 2 ከሱራ አን ኒሳዕ - አል አንፋል
🖇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran2
╎𑁍──────────
╎➺ቁጥር 3 ከሱራ አት ተውባህ - አል ከህፍ
🖇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran3
╎𑁍──────────
╎➺ቁጥር 4 ከሱራ መርየም - አር ሩም
🖇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran4
╎𑁍──────────
╎➺ቁጥር 5 ከሱራ አል ሉቅማን - ሙሀመድ
🖇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran5
╎𑁍──────────
╎➺ቁጥር 6 ከሱራ አል ፈትህ - አን ናስ
🖇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran6
╰𑁍───────────
─
⎙ አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!
↻ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ!
⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀሉን
𑁍
http://t.me/Yusuf_App1
1 279
Repost from N/a
🌀 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ👇
👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን
ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃♂➡️
🧩Folder 1k በላይ ብቻ 👇
🎯Above 1+ subscribers✅
🎯Above 2+ subscribers✅
🎯 Above 5+ subscribers✅
🎯Above 10k+ subscribers✅
🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
... ........ 👇👇........... ......
@FaizDS
@FaizDS
ፍጠኑ ትንሽ ቦታ ነዉ ያለን በቀን 1 post ብቻ ስለሆነ በጣም አሪፍ ነዉ
1 279
ሰውየው ጤነኛ ሁኖ፣ሐይልና ንቃት ኑሮት የሙዓዚን አዛን እየሰማ ሚስቱ በክላሱ በአንድ ጫፍ እየሰገደች እሱ በሌላ ጫፍ የሚሰግድ ከሆነ ወንድነቱ ጎደሎ ነው።ከድምፃቸው'
ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አልበዲርحفظه الله
1 279
Repost from Faiz Digital Store
! ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለሙ
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ሱናህ ሶላት ስንት ረከዓ አለው ?
1 279
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
"በሰሞኑ የሰይዪድ ቁጥብ ጉዳይ ከተመቸኝ ዛሬ ከመግሪብ በኋላ በድምፅ ለመግባት አስቤያለሁ" ብዬ ነበር። አሁን ላይ ስላልቻልኩኝ ከቻልኩ ምሽት 3:00 ላይ በቴሌግራም ቻናሌ ( https://t.me/IbnuMunewor ) በቀጥታ (live) ለማቅረብ እሞክራለሁ ኢንሻ አላህ።
1 279
Repost from N/a
📣 አስደሳች ዜና ኡምራ ልንሸልማቺሁ ነዉ 🕋
🟢ኢንሻአላህ ዑምራ ወደ ማድረግ ህልማችን እየቀረብን ነው። ኒያችን እየተሳካ ነው። በምኞት አንታሰርም፣ በገንዘብ አንገደብም፣
ከኛ የሚጠበቀው
ጊዜን በአግባቡ መጠቀም፣ መፅሀፉን በአስተውሎት እያጤኑ ማንበብ፣
ፈተናውን በእርጋታ እየተፈተኑ መወዳደር ብቻ ነው ።
በእርግጥም መሄጃ ቀናችን ሩቅ አይደለም። አላህም እንዲህ ይላል
وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَى (٥).
{ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡}
📖 የንባብ ውድድራችን ምዝገባ እየተካሄደ ነው።
አልሐምዱሊላህ
ለጛራ ሒራ ንባብ ውድድር
፣ቤተሰብ ፣ጓደኛ፣ እየሆኑ በጀመዓ በጀመዓ እየተመዘገቡ ያሉ ወዳጆች ብዙ አሉ። አሁንም መመዝገብ እና ንባብ መጀመር ትችላላቹ ይህ እድል አያምልጣቹ ተሳተፉ የምትወዱትን ሁሉ አሳትፉ ......
⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️
📊🌐 https://sulmahira.et/register?ref=121
⚡️በቴሌግራም ለመመዝገብ = https://t.me/gharuhirabot?start=ref_121
🏢በአካል ለመመዝገብ: አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት
ደውለው መመዝገብ ይችላሉ
🌟0946248626
🌟0942189967
📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓
1 279
Repost from N/a
🟢 አስደሳች ዜና ኡምራ ልንሸልማቺሁ ነዉ 🎉
አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ።
🇪🇹 በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር ምዝገባ ተጀመረ! 📖 ✨
በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱልወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ
የሚያጠነጥን በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ፣ በኢንግሊዝኛ የተዘጋጀው የታሪክ መፅሐፍ ባሉበት ሆነው እንዲያገኙ በአፕልኬሽን አዘጋጅተን ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ 📖✨
📝 የውድድሩ ሂደት
📌 ለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናት
📌 ለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድ
📌 በመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተን
🏆 የሽልማት ዝርዝር
🥇 1ኛ ደረጃ: የቤተሰብ ዑምራ 🕋
🥈 2ኛ ደረጃ: iPhone 13 Pro Max 📱
🥉 3ኛ ደረጃ: ብራንድ ላፕቶፕ 💻
🎁 4ኛ–10ኛ ደረጃ: ልዩ ልዩ ሽልማቶች
📲 ለመመዝገብ
https://sulmahira.et/register?ref=121
💻በቴሌግራም ቦት:
https://t.me/gharuhirabot?start=ref_121
🏢 በአካል ለመመዝገብ: አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት
📞 በስልክ: 0942189967
0946248626
አዘጋጅ: Falah Islamic Organization
ከሡልማሒራ ተቋም ጋር በመተባበር
https://t.me/sulmahira_et
AZIYARA TOUYRS ( አዚያራ ቱርስ) — የእርስዎን የዑምራ ጉዞ በእምነትና፣ በምቾት የሰከነ ያደርገዋል።
1 279
Repost from N/a
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለማል
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ቁርአን የተሰጠው ለነቢ ዳዉድ {ዓ. ሳ} ነዉ
1 279
😊
~~
በጣም አሳዛኝና ትምርት ሰጭ ታሪክ ❗
__
ኢምራን ኢብኑ ሓጧን ታላቅ ሰው ነበር ❗
ከእለታት አንድ ቀን የሆነችን የኸዋሪጅ አመለካከት ያለባትን ሴት ወደዳትና ለማግባት ፈለጋት ❗
ሰዎች - ተው ይች ሴት ትቅርብህ ❗ ምክኒያቱም እሷ የኸዋሪጅ አመለካከት አለባትና አሉት ❗
ነገር ግን የሴትዮዋ ውበት ስለሸወደው ሊሰማቸው አልቻለም አግብቼ አስተካክላታለሁ ብሎ አገባት ❗
ከዚያም በሚያሳዝን ሁኔታ ቀስበቀስ እሷ ወደ ኸዋሪጅ አመለካከት ቀየረችው ❗
ኢምራን ድብን ያለ ኸዋሪጅ ሆነ ❗
እድለቢሱ አብደራህማን ኢብኑ ሙልጂም የተባለው ሰው ታላቁን የረሱል ኸሊፋ አሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብን በገደላቸው ጊዜ ይህ ኢምራን ኢብኑ ሓጧን በዚህ ግድያ ተደስቶ ገዳዩን በማወደስ የደስታን ግጥም እስከመግጠም ደረሰ ❗
ወላሂ ትልቅ ትምህርት ነው ለሱና ወንድምና እህቶች ❗ አደራ አደራ እላችዋለው የሱና ሰው ካልሆነ እንዳታገቡ አንተም እንደዛው የሱና ሴት ካልሆነች እንዳታገባ ! ለዚህም ነው ረሱላችን "ዲን ያላትን መርጠህ አግባና እድለኛ ሁን" ያሉት ❗
አይ አግብቼ አስተካክላታለሁ ! ወይንም አግብቼ አስተካክለዋለሁ የሚል ሰይጣናዊ አመለካከት እንዳይሸውዳችሁና የኢምራን ኢብኑ ሓጧን እድል እንዳይገጥማችሁ❗አንተ እሷን የማስተካከል ዋስትና እንደሌለህ ልታውቅ ይገባል ! አንቺም እንደዛው !
© Husu
1 279
"የሰይድ ቁጥብን እና የሀሰኑል በናን ኪታቦችን ቅሯቸው ብሎ የወጣቶች የሚመክር ሰው በጣም ተሳስቷል"
ኢብኑ ዑሰይሚን رحمه الله
1 279
Repost from N/a
አስደሳች ዜና
🏆 የሽልማት ዝርዝር
🥇 1ኛ ደረጃ: የቤተሰብ ዑምራ 🕋
🥈 2ኛ ደረጃ: iPhone 13 Pro Max 📱
🥉 3ኛ ደረጃ: ብራንድ ላፕቶፕ 💻
🎁 4ኛ–10ኛ ደረጃ: ልዩ ልዩ ሽልማቶች
አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ።
🇪🇹 በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር ምዝገባ ተጀመረ! 📖 ✨
በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱልወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ
የሚያጠነጥን በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ፣ በኢንግሊዝኛ የተዘጋጀው የታሪክ መፅሐፍ ባሉበት ሆነው እንዲያገኙ በአፕልኬሽን አዘጋጅተን ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ 📖✨
📝 የውድድሩ ሂደት
📌 ለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናት
📌 ለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድ
📌 በመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተን
🏆 የሽልማት ዝርዝር
🥇 1ኛ ደረጃ: የቤተሰብ ዑምራ 🕋
🥈 2ኛ ደረጃ: iPhone 13 Pro Max 📱
🥉 3ኛ ደረጃ: ብራንድ ላፕቶፕ 💻
🎁 4ኛ–10ኛ ደረጃ: ልዩ ልዩ ሽልማቶች
📲 ለመመዝገብ
https://sulmahira.et/register?ref=121
💻በቴሌግራም ቦት:
https://t.me/gharuhirabot?start=ref_121
🏢 በአካል ለመመዝገብ: አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት
📞 በስልክ: 0942189967 0946248626
አዘጋጅ: Falah Islamic Organization
ከሡልማሒራ ተቋም ጋር በመተባበር
https://t.me/sulmahira_et
1 279
ፂምን መላጨት
~~~
1'በሴቶች መመሳሰል ነው።
2' በኩፍሮች መመሳሰል ነው።
3'የአላህን ፍጥረት መቀየር ነው ።
4'የነብዩን ትዕዛዝ መቃረን ነው ።
ፂምን መላጨት ኢጂማ አለበት ሀራም ለመሆኑ።
ፂምን ለማሳደግ ግዴታ ቁርአን ማክተም፣ ኪታብ መቅራት አይጠበቅብህም።
ፂም ካለህ ማሳደግ ግዴታህ ነው አሊምም ሁን ጃሂል።
1 279
في قوله تعالى:
( أَتَأْمُرُونَ النَّاسَ بِالْبِرِّ وَتَنْسَوْنَ أَنْفُسَكُمْ وَأَنْتُمْ تَتْلُونَ الْكِتَابَ أَفَلَا تَعْقِلُونَ)
~قال الحافظ ابن كثير رحمه الله: -
( وَالْغَرَضُ أَنَّ اللَّهَ تَعَالَى ذَمَّهُمْ عَلَى هَذَا الصَّنِيعِ... حَيْثُ كَانُوا يَأْمُرُونَ بِالْخَيْرِ وَلَا يَفْعَلُونَهُ ،
👈 وَلَيْسَ الْمُرَادُ ذَمُّهُمْ عَلَى أَمْرِهِمْ بِالْبِرِّ مَعَ تَرْكِهِمْ لَهُ ، بَلْ عَلَى تَرْكِهِمْ لَهُ* [أي للبر]...
قال مالك عن رَبِيعَةَ : سَمِعْتُ سَعِيدَ بْنَ جُبَيْرٍ يَقُولُ لَهُ :
« لَوْ كَانَ الْمَرْءُ لَا يَأْمُرُ بِالْمَعْرُوفِ وَلَا يَنْهَى عَنِ الْمُنْكَرِ حَتَّى لَا يَكُونَ فِيهِ شَيْءٌ ، مَا أَمَرَ أَحَدٌ بِمَعْرُوفٍ وَلَا نَهَى عَنْ مُنْكَرٍ*».
قَالَ مَالِكٌ: وَصَدَقَ ، مَنْ ذَا الَّذِي لَيْسَ فِيهِ شَيْءٌ؟!»
📚انظر: تفسير القرآن العظيم ( ٢٤٨ / ١ )
1 279
Repost from N/a
👳♀️በኦንላይን ገንዘብ ስሩ🧕
🏆 የሚያስፈልገው👇🏽
✅ስልክ እና ዳታ ብቻ
✅ join ማለት እንዳትረሱ
💢አስታውሱ❗️ምንም የምትከፍሉት ገንዘብ የለም❌
🖥ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🖥
1 279
ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አልበድር - አላህ ከክፉ ይጠበቃቸውና - እንዲህ ብለዋል፦
*إنّ فاقد التوحيد ميّت ولو كان يمشي على الأرض ومحقّق التوحيد هو الذي يحيا الحياة الحقيقية
*يقول الله -جلّ وعلا-: {أَوَ مَن كَانَ مَيْتاً فَأَحْيَيْنَاهُ} [الأنعام:١٢٢]. أي أحييناه بالإيمان والتوحيد"*
“ተውሒድ የሌለው ሰው፣ ምድር ላይ የሚንቀሳቀስ ቢሆን እንኳ፣ የሞተ ነው። እውነተኛውን ህይወት የሚኖረው ተውሒድን ያረጋገጠ ነው። የላቀውና ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ብሏል፡-
“ሙት የነበረና ሕያው ያደረግነው ሰው…” [አል-አንዓም፡ 122]
ይህም ማለት፡- “በኢማንና በተውሒድ ሕያው አደረግነው” ማለት ነው።
🎙️[“የተውሒድ ደረጃ በሙስሊም ህይወት ውስጥ” ከሚል ኹጥባ የተወሰደ።]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
