cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Elon Academy plc ኤሎን አካዳሚ

EVERY STUDENT,EVERY CHANGE,EVERY DAY AT ELON!!! For more information u can join our Facebook page @elon12 or call to us with one of these numbers, 0921 01 57 48 or 0915 5607 77. Txs

Show more
Advertising posts
4 235
Subscribers
+324 hours
+467 days
+8030 days
Posts Archive
🙏አመታዊዉ የኤሎን አካዳሚ የምስጋና ሳምንት🙏 ❤️ሰኔ 3-7,2016❤️
Show all...
👍 6 1🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎉ለ8ተኛ ክፍል የዘንድሮ ክልላዊ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ መልካም ፈተና እንላለን። እንተማመንባችኃለን💪🎉
Show all...
7
ከዓመቱ የማጠቃለያ  ፈተና ጋር በተያያዘ የሚከተሉትን ነጥቦች ልብ ይበሉ✍ 👉 ከሰኞ ሰኔ 3-ዓርብ ሰኔ 7 ድረስ የተማሪዋች ለማጠቃለያ ፈተና  ዝግጅት እንዲያደርጉ የክለሳ ቀናት ይሆናሉ። ማንም ተማሪ በእነዚህ ቀናት መቅረት አይፈቀድለትም። ከየትኖቹም ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዋችም ተማሪዋች ነፃ እንዲሆኑ ይጠበቃል። 👉ሰኞ ሰኔ 10፦ትምህርት ስለማይኖር ተማሪዋች በቤት ዉስጥ ይቆያሉ። 👉 ከማክሰኞ ሰኔ 11 አንስቶ የአመቱ የማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል። ለሙሉ መረጃዉ በኮምኒኬሽን በኩል የተላከዉን ደብዳቤ ይመልከቱ። 👉 ዐረብ ሰኔ  14 የእርማት ቀን ስለሆነ ተማሪዎች በቤት ይቆያሉ። 👉 ሰኞ ሰኔ 17 የፈተና ወረቀት የሚመለስበት ቀን ሲሆን ተማሪዋች ከጠዋቱ 2:00-6:00 ብቻ ት/ቤት ተገኝተዉ ይወስዳሉ። 🔖 ልዩ ማስታወሻ፦ ቅዳሜ ሰኔ 15 ተማሪዋች የአመቱን የእስፖርት እና የመዝናኛ ቀናቸዉን በት/ቤታቸዉ ተኝተዉ ያሳልፋሉ ።(።ዝርዝር ሁኔታዉ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል።) 🔖 እባክዋን ፈተናዉን ለመዉሰድ የትምህርት ቤት ክፍያን አጠቃሎ በወቅቱ መክፈል የግድ መሆኑን አይዘንጉ። 🎒ተባብረን በመስራት ለዉጥ እናመጣለን🎒          📖ጤና ቆዩን 🙏❤️🙏📖
Show all...
👍 11
Photo unavailableShow in Telegram
የሚኒስትሪ መልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም መመሪያ ለተማሪዎች ➊ የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡ ❷ በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን ክብ ብቻ መጠቆር አለበት፡፡ ➌ ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው ክብ ላይ በትክክል ማጥቆር አለባቸው፡፡ ❹ ተማሪዎች ያጠቆሩትን መልስ መቀየር ቢፈልጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን ክብ በደንብ ማጥፋት አለባቸው፡፡ ❺ በአንድ ረድፍ ከአንድ በላይ ክብ ማጥቆር የተከለከለ ነው፡፡ ❻ ለመፃፍ እና ለማጥቆር ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ምንም አይነት ፅሁፍም ሆነ ጭረት ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡ ❼ ለመፃፍ ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ተፅፎ ወይም ትንሽ ጭረት እና ነጥብ ከተገኘ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ሙሉ  በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ ❽ መልስ በሚጠቆርበት ጊዜ እርሳሱ ከተሰጠው የክብ ሳጥን መውጣት የለበትም። ከወጣም በማጥፊያ (Eraser/Rubber) ማጥፋት ይጠበቅባችኋል። ❾ መልስ መስጫ ኮርነር ላይ ያሉትን አራት ጠርዞች መንካትም ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡ ➓ ተፈታኞች የመልስ መስጫ ወረቀታቸውን በንፅህና መያዝ አለባቸው ማለትም እንዳይቆሽሽ፣ እርጥበት  እንዳይነካው፤ እንዳይቀደድ እና እንዳይታጠፍ መጠንቀቅና ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡
Show all...
👍 5👏 3 2
👍 25 5🥰 5🏆 3
Todays Students Trip....Grade 5-8 both Branches👆👇
Show all...
👍 4😍 2
👍 16 14
Todays Students Trip....Grade 1-4 both Branches
Show all...
7.87 MB
👍 4