cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Tegbar Elias(ተግባር)

🚶እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ 💔 ♨️መንፈሳዊ ጥቅሶች,ትምህርቶችን እና አጫጭር ቪዲዮ ይለቀቃሉ ♨️ለተማሪዎች በብዙ ሰዎች ጥያቄ መሰረት የተለያዩ ኖቶችን፣pdf፣ማትሪክ፣ሞዴል፣ሚኒስትሪ..በአጠቃላይ ትምህርታዊ ነገሮችን .እና አዳዲስ መረጃዎችን የያዘ ቻናል አዘጋጅተናል። እርስዋ ጓደኞቾን በመጋበዝ የ አገልግሎቱ ተጠቃሚ ያድርጉ። የሁሉም ቤት ❤ official channel name T

Show more
Advertising posts
427
Subscribers
No data24 hours
-17 days
+330 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
አለብኝ ትዝታ በመስቀል ላይ ሞቶ ያዳነኝ ዘማሪ ዮሴፍ ካሳ
302Loading...
02
ዮሐንስ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³² ዕውር ሆኖ የተወለደውን ዓይኖች ማንም እንደ ከፈተ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ አልተሰማም፤ ³³ ይህ ሰው ከእግዚአብሔር ባይሆን ምንም ሊያደርግ ባልቻለም ነበር። ³⁴ መልሰው፦ አንተ ሁለንተናህ በኃጢአት ተወለድህ፥ አንተም እኛን ታስተምረናለህን? አሉት። ወደ ውጭም አወጡት። ³⁵ ኢየሱስም ወደ ውጭ እንዳወጡት ሰማ ሲያገኘውም፦ አንተ በእግዚአብሔር ልጅ ታምናለህን? አለው። ³⁶ እርሱም መልሶ፦ ጌታ ሆይ፥ በእርሱ አምን ዘንድ ማን ነው? አለ። ³⁷ ኢየሱስም፦ አይተኸዋልም ከአንተ ጋርም የሚናገረው እርሱ ነው አለው። ³⁸ እርሱም፦ ጌታ ሆይ፥ አምናለሁ አለ፤ ሰገደለትም።
520Loading...
03
ዘፍጥረት 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ እግዚአብሔርም ለኖኅና ለልጆቹ እንዲህ ብሎ ተናገረ፦ ⁹ እኔም እነሆ ቃል ኪዳኔን ከእናንተና በኋላ ከሚመጣው ከዘራችሁ ጋር አቆማለሁ፤
842Loading...
04
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።  መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው። @tegbarelias
480Loading...
05
Media files
780Loading...
06
“እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤”   — ኤፌሶን 1፥13 - ይህ ክፍል ሐዋርያው ​​ጳውሎስ ለኤፌሶን ቤተ ክርስቲያን በጻፈው ደብዳቤ ላይ የሚገኝ ስለ የመዳንን ሃሳብ እና መንፈስ  በአማኞች ሕይወት ውስጥ ያለውን ሚና የሚያጎላ ነው። - ሲጀምር "እናንተ ደግሞ" በማለት ሲሆን ይህ የሚያመለክተው በቀደሙት ጥቅሶች ውስጥ የተጠቀሱትን የኢየሱስ ክርስቶስ አማኞችን (ተከታዮችን) ነው። ጳውሎስ ለአይሁድ እና አህዛብ አማኞች ነው እየተናገረ ያለው፣ ✝️ እነርሱም በእግዚአብሔር የድነት እቅድ ውስጥ መካተታቸውን ለመግለጽ ነው። -"የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል" ፤ ✝️እዚህ ላይ፣ ጳውሎስ የወንጌልን መልእክት የመስማት እና የመረዳትን አስፈላጊነት አፅንዖት ሰጥቷል። “የእውነት ቃል” የሚያመለክተው በኢየሱስ ክርስቶስ የሚገኘውን የመዳንን ወንጌል ነው። - "ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ" ✝️ ፤ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን መዳንን ለማግኘት ወሳኝ እርምጃ ነው። የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ለኃጢአታችን የሞተው እና የተነሣው በእርሱ ላይ እምነትን ማድረግን ያካትታል። ማመን ኢየሱስን እንደ ጌታ እና አዳኝ የመከተል እና የመተማመን ግላዊ ቁርጠኝነት ነው። - "በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ" ፤ ✝️መንፈስ ቅዱስ በኢየሱስ ለተከታዮቹ ቃል የገባላቸው ስጦታ ነው (ዮሐንስ 14፡16-17)። አንድ ሰው በኢየሱስ ሲያምን፣ በመንፈስ ቅዱስ ታትሟል፣ ✝️ይህም ማለት የእግዚአብሔር ንብረት እንደሆኑ ምልክት ተደርጎባቸዋል። መንፈስ ቅዱስ አማኞችን ያድርባቸዋል፣ ይመራቸዋል፣ ያበረታታል እና ህይወታቸውን ይለውጣል። - ስናጠቃልለው  ኤፌሶን 1፡13 የመዳንን ሂደት ያጎላል። ይህ ጥቅስ የሚያጎላው እምነት በክርስቶስ ያለውን ወሳኝ ሚና እና የመንፈስ ቅዱስን በአማኞች ህይወት ውስጥ መገኘት  ነው።
1281Loading...
07
1ኛ ቆሮንቶስ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ አምላክ አብ አለን፥ ነገር ሁሉም በእርሱ በኩል የሆነ እኛም በእርሱ በኩል የሆንን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን። ⁷ ነገር ግን ይህ እውቀት በሁሉ ዘንድ አይገኝም፤ አንዳንዶች ግን ጣዖትን እስከ አሁን ድረስ ስለ ለመዱ፦ ለጣዖት የተሠዋ ነው ብለው ይበላሉና ሕሊናቸው ደካማ ስለ ሆነ ይረክሳል።
1271Loading...
08
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል‼️ 🗣ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል። " በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ " ሲሉ አሳውቀዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው  ፤ ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው ብለዋል። ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል። የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል። t.me/great_mission1 @tegbarelias
1621Loading...
09
ማቴዎስ 22 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁵ ከእነርሱም አንድ የኦሪት ሕግ አዋቂ፣ ሊፈትነው ፈልጎ እንዲህ አለው፤ ³⁶ “መምህር ሆይ፤ ከሕግ ሁሉ የሚበልጠው የትኛው ትእዛዝ ነው?” ³⁷ እርሱም እንዲህ አለው፤ “ ‘ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ፣ በፍጹም ነፍስህ፣ በፍጹም ሐሳብህ ውደድ፤’ ³⁸ ይህ የመጀመሪያውና ከሁሉ የሚበልጠው ትእዛዝ ነው፤ ³⁹ ሁለተኛውም ያንኑ ይመስላል፤ ይህም፣ ‘ጎረቤትህን እንደ ራስህ ውደድ’ የሚለው ነው፤ ⁴⁰ ሕግና ነቢያት በሙሉ በእነዚህ ሁለት ትእዛዛት ላይ የተንጠለጠሉ ናቸው።”
2462Loading...
10
እኔ ሁሉን በሚችል፣ ሰማይንና ምድርን በፈጠረ በእግዚአብሔር አብ አምናለሁ፡፡ ደግሞም በአንድ ልጁ፣ በመንፈስ ቅዱስ በተፀነሰ፣ ከድንግል ማርያም በተወለደ፣ በጴንጤናዊው በጲላጦስ ዘመን መከራን በተቀበለ፣ በተሰቀለ፣ በሞተ እና በተቀበረ፣ በሦስተኛም ቀን ከሙታን በተነሳ፣ ወደ ሰማይ በወጣ ሁሉን በሚችል በእግዚአብሔር አብ ቀኝ በተቀመጠ፣ ከዚያም በሕያዋንና በሙታን ሊፈርድ በሚመለስ፣ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አምናለሁ፡፡ ደግሞም በመንፈስ ቅዱስ፣ በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን፣ በኃጢአት ስርየት፣ በሥጋ ትንሣኤ፣ በዘላለም ሕይወት አምናለሁ፡፡ t.me/great_mission1
50Loading...
11
እኔ ሁሉን በሚችል፣ ሰማይንና ምድርን በፈጠረ በእግዚአብሔር አብ አምናለሁ፡፡ ደግሞም በአንድ ልጁ፣ በመንፈስ ቅዱስ በተፀነሰ፣ ከድንግል ማርያም በተወለደ፣ በጴንጤናዊው በጲላጦስ ዘመን መከራን በተቀበለ፣ በተሰቀለ፣ በሞተ እና በተቀበረ፣ በሦስተኛም ቀን ከሙታን በተነሳ፣ ወደ ሰማይ በወጣ ሁሉን በሚችል በእግዚአብሔር አብ ቀኝ በተቀመጠ፣ ከዚያም በሕያዋንና በሙታን ሊፈርድ በሚመለስ፣ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አምናለሁ፡፡ ደግሞም በመንፈስ ቅዱስ፣ በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን፣ በኃጢአት ስርየት፣ በሥጋ ትንሣኤ፣ በዘላለም ሕይወት አምናለሁ፡፡
1752Loading...
12
          4.3-መንፈስ ቅዱስ በአማኞች ሕይወት የማይፈልጋቸዉ ነገሮች ♨️መንፈስ ቅዱስ ሰብዕና ያለወ አምላክ ስለሆነ አካል(ሰብዕና)ባላቸዉ አካላት ላይ ሊደረጉ የሚችሉ ነገሮች ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ ላይ ሰዎች ሊያደርጉ የሚችሉ ሲሆን በአሉታዊ መልኩ የሚያደርጉት ነገሮች ዉጤታቸዉ መልካም አይሆንም፡፡ ♨️ከዚህ በታች ሰዎች በተለይም አማኞች በመንፈስ ቅዱስ ላይ ያደረጉትንና ዉጤቱን እንመለከታለን፡፡ ♨️-መንፈሳዊ ነገር መሳደብ ማቴ 12;31.32 ♨️መንፈስቅዱስን ማክፋፋት ዕብ 10;29 ♨️መዋሸትና ማታለል መፈታተን                 ሐዋ5;3.4.9-ሐናንያና ሰጲራ ♨️መንፈስ ቅዱስን ማሳዘን ኤፌ 4;30-የሚያሳዝኑት ነገሮች ኤፌ 4;25-32 ♨️መንፈስን ማጥፋት !ተሰ 5;19 መንፈስን የሚያጠፋዉ 1ተሰ 5;12-22 ♨️መንፈስን ማስመረር ዕብ 3;7-19 ኢሳ 63;10             t.me/great_mission1 Source credit Eva Tefer
2362Loading...
13
4.2 የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ጥቅም ለአማኞች የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ጥቅም በዉስን ቃላት ከሚገለጸዉ በላይ በርካት ጥቅሞችን ይሰጣል፡፡ከእነዚህም በጥቂቱ 1-እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ለኃጢአት የሞተና ለጽድቅ ሕያዉ የሆነ ማንነት ይሰጠናል ሮሜ 8፡1-17 2-የኢየሱስን መልክ ወደመምሰል ይለዉጠናል 2ቆሮ 3;17-18 ➤የመንፈስ ፍሬ እንድናፈራ ገላ 5;22-25        3-በመንፈስ ለሚሆን የአዲስ ኪዳን የክብር አገልግሎት ብቁ ያደርገናል 2ቆሮ 3;3-12        4-የኢየሱስን ትንሣኤ ለመመስከር ኃይል ይሰጠናል ሐዋ 4፡33        5-ልዩ ልዩ የጸጋ ስጦታዎች በአገልግሎታችን እንዲገለጡና እንዲሰሩ ያደርጋል 1ቆሮ12;1-11 1ቆሮ14;26           4.3-መንፈስ ቅዱስ በአማኞች ሕይወት የማይፈልጋቸዉ ነገሮች ⏩መንፈስ ቅዱስ ሰብዕና ያለወ አምላክ ስለሆነ አካል(ሰብዕና)ባላቸዉ አካላት ላይ ሊደረጉ የሚችሉ ነገሮች ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ ላይ ሰዎች ሊያደርጉ የሚችሉ ሲሆን በአሉታዊ መልኩ የሚያደርጉት ነገሮች ዉጤታቸዉ መልካም አይሆንም፡፡ከዚህ በታች ሰዎች በተለይም አማኞች በመንፈስ ቅዱስ ላይ ያደረጉትንና ዉጤቱን እንመለከታለን፡፡ ሀ/መንፈሳዊ ነገር መሳደብ ማቴ 12;31.32 ለ/መንፈስቅዱስን ማክፋፋት ዕብ 10;29 ሐ/መዋሸትና ማታለል መፈታተን                 ሐዋ5;3.4.9-ሐናንያና ሰጲራ መ/መንፈስ ቅዱስን ማሳዘን ኤፌ 4;30-የሚያሳዝኑት ነገሮች ኤፌ 4;25-32 መ/መንፈስን ማጥፋት !ተሰ 5;19 መንፈስን የሚያጠፋዉ 1ተሰ 5;12-22 ሠ/መንፈስን ማስመረር ዕብ 3;7-19 ኢሳ 63;10             4.4-መንፈስ ቅዱስ በአማኞች ሕይወት የሚፈልገዉ 1/ሕብረት 2ቆሮ13;14 ዮሐ 14;15-16 -ከመንፈስ ቅዱስ ጋር -አማኞች እርስ በርስ ባለ ግንኙነትና አገልግሎት 2-የተቀበሉት የጸጋ ሥጦታ ማነሳሳት 2ጢሞ1;6-7
2891Loading...
14
ጥያቄና መልስ ምን ዓይነት አምላክ ነው እየሱስ ዮሐንስ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² ደቀ መዛሙርቱም፦ መምህር ሆይ፥ ይህ ሰው ዕውር ሆኖ እንዲወለድ ኃጢአት የሠራ ማን ነው? እርሱ ወይስ ወላጆቹ? ብለው ጠየቁት። ³ ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰ፦ የእግዚአብሔር ሥራ በእርሱ እንዲገለጥ ነው እንጂ እርሱ ወይም ወላጆቹ ኃጢአት አልሠሩም።
1601Loading...
15
የወንጌል አገልግሎት ሶስት (3) ምሶሶዎች:- 1ተሰሎ 1:5 1/ወንጌልን በቃል መናገር ፤ 2/በኑሮ የተገለጠ ሕይወት፤ 3/በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ።
2562Loading...
16
የወንጌል አገልግሎት ሶስት (3) ምሶሶዎች:- 1ተሰሎ 1:5 1/ወንጌልን በቃል መናገር ፤ 2/በኑሮ የተገለጠ ሕይወት፤ 3/በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ።
10Loading...
17
ዘጸአት 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ወገቦቻችሁን ታጥቃችሁ፥ ጫማችሁን በእግራችሁ፥ በትራችሁንም በእጃችሁ አድርጋችሁ እንዲህ ብሉት፥ ፈጥናችሁም ትበሉታላችሁ፤ እርሱ የእግዚአብሔር ፋሲካ ነው። ¹² እኔም በዚያች ሌሊት በግብፅ አገር አልፋለሁ፥ በግብፅም አገር ከሰው እስከ እንስሳ ድረስ በኵርን ሁሉ እገድላለሁ፤ በግብፅም አማልክት ሁሉ ላይ እፈርድባቸዋለሁ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ። ¹³ ደሙም ባላችሁበት ቤቶች ምልክት ይሆንላችኋል፤ ደሙንም ባየሁ ጊዜ ከእናንተ አልፋለሁ፤ እኔም የግብፅን አገር በመታሁ ጊዜ መቅሰፍቱ ለጥፋት አይመጣባችሁም።
4262Loading...
18
Media files
2100Loading...
19
“ደሙም ባላችሁበት ቤቶች ምልክት ይሆንላችኋል፤ ደሙንም ባየሁ ጊዜ ከእናንተ አልፋለሁ፤ እኔም የግብፅን አገር በመታሁ ጊዜ መቅሰፍቱ ለጥፋት አይመጣባችሁም።” — ዘጸአት 12፥13
6073Loading...
20
እግዚአብሔር መጽሐፍ ቅዱስ ተጽፎ ሲጠናቀቅ ሥራ አቁሟል ? መጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ለማመን የሚከብዱ ታሪኮች አሉበት፡፡ ♨️ እባብ ከሰው ጋር ሲነጋገር ፣ አህያ ጌታዋን ስትመክር ፣ ♨️ኤልያስ ዝናብን እንደ ቧንቧ ውኃ ሲከፍትና ሲዘጋ ፣ ♨️ቁራ አስተናጋጅ ሲሆን ፣ ኤልያስ በእሳት ሰረገላ ሲሳፈር ፣ ♨️ዮናስ በአሳ ነበሪ ሆድ ውስጥ ሲጸልይ ፣ ♨️የኤልሳዕ አጥንት ሙት ሲያስነሳ ፣ ♨️ የኤልያስ ልብስ ባሕር ሲከፍል ፣ ♨️የሙሴ በትር እባብ ሲሆን ፣ ♨️ጌታ በምራቁ ዓይን ሲፈጥር ፣ ♨️የአራት ቀን ሬሳ በስም ተጠርቶ ሲወጣ ፣ ♨️የጴጥሮስ ጥላ ሲፈውስ ፣ ♨️የጳውሎስ ጨርቅ ሙት ሲያስነሣ ተጽፎ ታገኛለህ፡፡ ይሄንን ሁሉ እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል ብለህ በእምነት ካልተቀበልከው በስተቀር እንዴት ታደርገዋለህ? አንድ አባት ‘ ዮናስን አሣ አንበሪ ዋጠው የሚለውን ታሪክ እንዴት ማመን ይቻላል?’ ተብለው ሲጠየቁ ‘ የምናወራው ስለ እግዚአብሔር ከሆነ እንኳንስ ዓሣ አንበሪው ዮናስን ዋጠው ተብሎ ይቅርና ዮናስ ዓሣ አንበሪውን ዋጠው ቢባልም አምናለሁ’ ብለዋል፡፡ ‘አይ ይኼ እኮ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተጻፈ ነው’ ካልከኝ እግዚአብሔር መጽሐፍ ቅዱስ ተጽፎ ሲጠናቀቅ ሥራ አቁሞአል ማለት ነው? ‘እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ከእናንተ ጋር ነኝ’ ሲል አብረን አልሰማነውም? (ማቴ. 28፡19) ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
5414Loading...
21
የመጋቢነትን ዋና ዋና ሥራዎች የሚገልጡ 3ቱ መዎች:- 1ኛ/መ=#መመገብ :- በየደረጃው ያሉ አማኞችን በቃለ እግዚአብሔር መመገብ የሚችል የተመገበ መጋቢ 2ኛ/መ=#መጠበቅ :- መንጋው ለጨካኝ የስኅተት አስተማሪ ተኩላዎች ተጋላጭ እንዳይሆኑ የሚጠብቅ በእረኞች አለቃ ሥር ያደረ እረኛ 3ኛ/መ=#መንከባከብ:-ከታናሽ እስከ ታላቅ ማንንም በመደብ ሳይለይ የሚጎበኝ፣ የጠፋ የባዘነውን የሚፈልግ ነው። #በአጠቃላይ:-ግልገሎችን የሚሸከም =ጠቦቶችን የሚጠብቅ =በጎችን የሚያሰማራ እንጂ በበጎች ላይ የሚሰማራ፣ ያልተመገበ መጋቢ፣ ፕሮግራም መዳቢ መጋቢ፣አስመጋቢ መጋቢ አይደለም !
2230Loading...
22
ማቴዎስ 24 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴⁴ ስለዚህ እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፥ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና። ⁴⁵ እንኪያስ ምግባቸውን በጊዜው ይሰጣቸው ዘንድ ጌታው በቤተ ሰዎች ላይ የሾመው ታማኝና ልባም ባሪያ ማን ነው? ⁴⁶ ጌታው መጥቶ እንዲህ ሲያደርግ የሚያገኘው ያ ባሪያ ብፁዕ ነው፤
2391Loading...
23
የዒድ አልፈጥር በዓል ረቡዕ ነው። ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ አልታየችም ፤ በመሆኑም የዒድ አልፈጥር በዓል ረቡዕ ይከበራል። ነገ ማክሰኞ የረመዷን #የመጨረሻው ሰላሳኛ ቀን ይሆናል። t.me/great_mission1
180Loading...
24
ማቴዎስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ወደ ቤተ ልሔምም እነርሱን ሰድዶ፦ ሂዱ፥ ስለ ሕፃኑ በጥንቃቄ መርምሩ፤ ባገኛችሁትም ጊዜ እኔ ደግሞ መጥቼ እንድሰግድለት ንገሩኝ አላቸው። ⁹ እነርሱም ንጉሡን ሰምተው ሄዱ፤ እነሆም፥ በምሥራቅ ያዩት ኮከብ ሕፃኑ ባለበት ላይ መጥቶ እስኪቆም ድረስ ይመራቸው ነበር። ¹⁰ ኮከቡንም ባዩ ጊዜ በታላቅ ደስታ እጅግ ደስ አላቸው። ¹¹ ወደ ቤትም ገብተው ሕፃኑን ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩት፥ ወድቀውም ሰገዱለት፥ ሣጥኖቻቸውንም ከፍተው እጅ መንሻ ወርቅና ዕጣን ከርቤም አቀረቡለት።
3802Loading...
25
Mathematics worksheet III Coverage old grade 11th mathematics textbook Prepared by Belay Bekele(D.r)
3493Loading...
26
Chemistry worksheet I For G-12 coverage new curriculum grade 12th chemistry textbook
3383Loading...
27
Hawalle Sidaamu Daga Diro Soorro Ayaana Fichee Cambalaalla Keeruni iilishi,ne iilishinkke!!
3381Loading...
አለብኝ ትዝታ በመስቀል ላይ ሞቶ ያዳነኝ ዘማሪ ዮሴፍ ካሳ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ዮሐንስ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³² ዕውር ሆኖ የተወለደውን ዓይኖች ማንም እንደ ከፈተ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ አልተሰማም፤ ³³ ይህ ሰው ከእግዚአብሔር ባይሆን ምንም ሊያደርግ ባልቻለም ነበር። ³⁴ መልሰው፦ አንተ ሁለንተናህ በኃጢአት ተወለድህ፥ አንተም እኛን ታስተምረናለህን? አሉት። ወደ ውጭም አወጡት። ³⁵ ኢየሱስም ወደ ውጭ እንዳወጡት ሰማ ሲያገኘውም፦ አንተ በእግዚአብሔር ልጅ ታምናለህን? አለው። ³⁶ እርሱም መልሶ፦ ጌታ ሆይ፥ በእርሱ አምን ዘንድ ማን ነው? አለ። ³⁷ ኢየሱስም፦ አይተኸዋልም ከአንተ ጋርም የሚናገረው እርሱ ነው አለው። ³⁸ እርሱም፦ ጌታ ሆይ፥ አምናለሁ አለ፤ ሰገደለትም።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ዘፍጥረት 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ እግዚአብሔርም ለኖኅና ለልጆቹ እንዲህ ብሎ ተናገረ፦ ⁹ እኔም እነሆ ቃል ኪዳኔን ከእናንተና በኋላ ከሚመጣው ከዘራችሁ ጋር አቆማለሁ፤
Show all...
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።  መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው። @tegbarelias
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
“እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤”   — ኤፌሶን 1፥13
- ይህ ክፍል ሐዋርያው ​​ጳውሎስ ለኤፌሶን ቤተ ክርስቲያን በጻፈው ደብዳቤ ላይ የሚገኝ
ስለ የመዳንን ሃሳብ እና መንፈስ  በአማኞች ሕይወት ውስጥ ያለውን ሚና የሚያጎላ ነው።
-
ሲጀምር "እናንተ ደግሞ" በማለት ሲሆን ይህ የሚያመለክተው በቀደሙት ጥቅሶች ውስጥ የተጠቀሱትን የኢየሱስ ክርስቶስ አማኞችን (ተከታዮችን) ነው።
ጳውሎስ ለአይሁድ እና አህዛብ አማኞች ነው እየተናገረ ያለው፣ ✝️ እነርሱም በእግዚአብሔር የድነት እቅድ ውስጥ መካተታቸውን ለመግለጽ ነው።
-"የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል" ፤
✝️እዚህ ላይ፣ ጳውሎስ የወንጌልን መልእክት የመስማት እና የመረዳትን አስፈላጊነት አፅንዖት ሰጥቷል።
የእውነት ቃል” የሚያመለክተው በኢየሱስ ክርስቶስ የሚገኘውን የመዳንን ወንጌል ነው።
- "ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ" ✝️ ፤ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን መዳንን ለማግኘት ወሳኝ እርምጃ ነው። የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ለኃጢአታችን የሞተው እና የተነሣው በእርሱ ላይ እምነትን ማድረግን ያካትታል። ማመን ኢየሱስን እንደ ጌታ እና አዳኝ የመከተል እና የመተማመን ግላዊ ቁርጠኝነት ነው። - "በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ" ፤ ✝️መንፈስ ቅዱስ በኢየሱስ ለተከታዮቹ ቃል የገባላቸው ስጦታ ነው (ዮሐንስ 14፡16-17)። አንድ ሰው በኢየሱስ ሲያምን፣ በመንፈስ ቅዱስ ታትሟል፣ ✝️ይህም ማለት የእግዚአብሔር ንብረት እንደሆኑ ምልክት ተደርጎባቸዋል። መንፈስ ቅዱስ አማኞችን ያድርባቸዋል፣ ይመራቸዋል፣ ያበረታታል እና ህይወታቸውን ይለውጣል። - ስናጠቃልለው  ኤፌሶን 1፡13 የመዳንን ሂደት ያጎላል። ይህ ጥቅስ የሚያጎላው እምነት በክርስቶስ ያለውን ወሳኝ ሚና እና የመንፈስ ቅዱስን በአማኞች ህይወት ውስጥ መገኘት  ነው።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
1ኛ ቆሮንቶስ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ አምላክ አብ አለን፥ ነገር ሁሉም በእርሱ በኩል የሆነ እኛም በእርሱ በኩል የሆንን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን። ⁷ ነገር ግን ይህ እውቀት በሁሉ ዘንድ አይገኝም፤ አንዳንዶች ግን ጣዖትን እስከ አሁን ድረስ ስለ ለመዱ፦ ለጣዖት የተሠዋ ነው ብለው ይበላሉና ሕሊናቸው ደካማ ስለ ሆነ ይረክሳል።
Show all...
2
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል‼️ 🗣ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል። " በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ " ሲሉ አሳውቀዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው  ፤ ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው ብለዋል። ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል። የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል። t.me/great_mission1 @tegbarelias
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ማቴዎስ 22 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁵ ከእነርሱም አንድ የኦሪት ሕግ አዋቂ፣ ሊፈትነው ፈልጎ እንዲህ አለው፤ ³⁶ “መምህር ሆይ፤ ከሕግ ሁሉ የሚበልጠው የትኛው ትእዛዝ ነው?” ³⁷ እርሱም እንዲህ አለው፤ “ ‘ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ፣ በፍጹም ነፍስህ፣ በፍጹም ሐሳብህ ውደድ፤’ ³⁸ ይህ የመጀመሪያውና ከሁሉ የሚበልጠው ትእዛዝ ነው፤ ³⁹ ሁለተኛውም ያንኑ ይመስላል፤ ይህም፣ ‘ጎረቤትህን እንደ ራስህ ውደድ’ የሚለው ነው፤ ⁴⁰ ሕግና ነቢያት በሙሉ በእነዚህ ሁለት ትእዛዛት ላይ የተንጠለጠሉ ናቸው።”
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እኔ ሁሉን በሚችል፣ ሰማይንና ምድርን በፈጠረ በእግዚአብሔር አብ አምናለሁ፡፡
ደግሞም በአንድ ልጁ፣ በመንፈስ ቅዱስ በተፀነሰ፣ ከድንግል ማርያም በተወለደ፣
በጴንጤናዊው በጲላጦስ ዘመን መከራን በተቀበለ፣ በተሰቀለ፣ በሞተ እና በተቀበረ፣
በሦስተኛም ቀን ከሙታን በተነሳ፣ ወደ ሰማይ በወጣ ሁሉን በሚችል በእግዚአብሔር አብ ቀኝ በተቀመጠ፣
ከዚያም በሕያዋንና በሙታን ሊፈርድ በሚመለስ፣ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አምናለሁ፡፡
ደግሞም በመንፈስ ቅዱስ፣ በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን፣ በኃጢአት ስርየት፣ በሥጋ ትንሣኤ፣ በዘላለም ሕይወት አምናለሁ፡፡
t.me/great_mission1
Show all...