cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Tegbar Elias(ተግባር)

🚶እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ 💔 ♨️መንፈሳዊ ጥቅሶች,ትምህርቶችን እና አጫጭር ቪዲዮ ይለቀቃሉ ♨️ለተማሪዎች በብዙ ሰዎች ጥያቄ መሰረት የተለያዩ ኖቶችን፣pdf፣ማትሪክ፣ሞዴል፣ሚኒስትሪ..በአጠቃላይ ትምህርታዊ ነገሮችን .እና አዳዲስ መረጃዎችን የያዘ ቻናል አዘጋጅተናል። እርስዋ ጓደኞቾን በመጋበዝ የ አገልግሎቱ ተጠቃሚ ያድርጉ። የሁሉም ቤት ❤ official channel name T

Show more
Advertising posts
467
Subscribers
No data24 hours
-27 days
+1430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።”   — 1ኛ ጴጥሮስ 5፥7 “ከእናንተ ተጨንቆ በቁመቱ ላይ አንድ ክንድ መጨመር የሚችል ማን ነው?” - የማቴዎስ ወንጌል 6፥27 - ኢየሱስ ክርስቶስ መጨነቅ ለየትኛውም አይነት ችግር መፍትሄ እንደማያመጣ እንድናስተውል ይህን ተናገረ። 🔺የፈለገውን ያክል ጠንካራ፡ 🔺የፈለገውን ያክል አዋቂ፡ 🔺የፈለገውን ያክን ጥበበኛ ልትሆን፡ 🔺የፈለገውን ያህል አቅምና ሃብት ሊኖርህ ይችላል፤ ይሁን እንጂ አንተ ሁሉንም ችግር እንድትፈታ ተደርገህ አልተፈጠርክም፤ ስለዚህ የግድ የእግዚአብሔር እርዳታ ያስፈልግሃል። t.me/great_mission1
Show all...
2
Photo unavailableShow in Telegram
ሮሜ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁵ ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን? … ³⁸ ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ፥ ³⁹ ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ።
Show all...
2👍 1
የአዲስ ኪዳን ስነመለኮት part1 Eva Teferi.aac58.58 MB
👍 1
Show all...
Tegbar Elias(ተግባር)

🚶እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ 💔 ♨️መንፈሳዊ ጥቅሶች,ትምህርቶችን እና አጫጭር ቪዲዮ ይለቀቃሉ ♨️ለተማሪዎች በብዙ ሰዎች ጥያቄ መሰረት የተለያዩ ኖቶችን፣pdf፣ማትሪክ፣ሞዴል፣ሚኒስትሪ..በአጠቃላይ ትምህርታዊ ነገሮችን .እና አዳዲስ መረጃዎችን የያዘ ቻናል አዘጋጅተናል። እርስዋ ጓደኞቾን በመጋበዝ የ አገልግሎቱ ተጠቃሚ ያድርጉ። የሁሉም ቤት ❤ official channel name T

“አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሃለሁ፥ በቅዱሳንህም ዘንድ መልካም ነውና ስምህን ተስፋ አደርጋለሁ።” መዝሙር 52፥9 “አሠራርም ልዩ ልዩ ነው፥ ሁሉን በሁሉ የሚያደርግ እግዚአብሔር ግን አንድ ነው።”   — 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥6 በወንድ ልጅ እግዚአብሔር ባርኮናል የበረከን አምላካችን  ስሙ ይባረክ።         Tegbar✅ @tegbarelias t.me/great_mission1☑️
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
“እኛን በሚቆጣጠር በእርሱ ዓይኖቹ ፊት ሁሉ ነገር የተራቆተና የተገለጠ ነው እንጂ፥ በእርሱ ፊት የተሰወረ ፍጥረት የለም።”   — ዕብራውያን 4፥13     ✨ መልካም ዕለተ ሰኞ ✨
Show all...
👍 3
Show all...
Tegbar Elias(ተግባር)

🚶እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ 💔 ♨️መንፈሳዊ ጥቅሶች,ትምህርቶችን እና አጫጭር ቪዲዮ ይለቀቃሉ ♨️ለተማሪዎች በብዙ ሰዎች ጥያቄ መሰረት የተለያዩ ኖቶችን፣pdf፣ማትሪክ፣ሞዴል፣ሚኒስትሪ..በአጠቃላይ ትምህርታዊ ነገሮችን .እና አዳዲስ መረጃዎችን የያዘ ቻናል አዘጋጅተናል። እርስዋ ጓደኞቾን በመጋበዝ የ አገልግሎቱ ተጠቃሚ ያድርጉ። የሁሉም ቤት ❤ official channel name T

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.