en
Feedback
ቀለም Academy

ቀለም Academy

Open in Telegram

ቀለም አካዳሚ ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎችን ለመርዳት የተዘጋጀ የኦንላይን ትምህርት ነው። ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ባሉ ዋና ዋና የትምህርት አይነቶች በሙሉ የቪዲዮ ትምህርቶችን፣ ማስታወሻዎችን እና የፈተና ዝግጅት ጥያቄዎችን እናቀርባለን። አሁኑኑ ይቀላቀሉ እና የትምህርት ጉዞዎን ይጀምሩ። ለበለጠ መረጃ : @KelemContact ላይ ያነጋግሩን

Show more
4 869
Subscribers
-324 hours
-357 days
-17730 days
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+11
in 0 channels
August '26
+59
in 0 channels
Get PRO
July '26
+51
in 0 channels
Get PRO
June '26
+769
in 11 channels
Get PRO
May '26
+281
in 8 channels
Get PRO
April '26
+48
in 0 channels
Get PRO
March '26
+821
in 16 channels
Get PRO
February '26
+211
in 7 channels
Get PRO
January '26
+951
in 13 channels
Get PRO
December '25
+1 037
in 8 channels
Get PRO
November '25
+73
in 0 channels
Get PRO
October '25
+945
in 9 channels
Get PRO
September '25
+297
in 13 channels
Get PRO
August '250
in 0 channels
Get PRO
July '250
in 0 channels
Get PRO
June '250
in 0 channels
Get PRO
May '250
in 0 channels
Get PRO
April '250
in 0 channels
Get PRO
March '250
in 0 channels
Get PRO
February '250
in 0 channels
Get PRO
January '250
in 0 channels
Get PRO
December '24
+25
in 0 channels
Get PRO
November '24
+79
in 0 channels
Get PRO
October '24
+102
in 0 channels
Get PRO
September '24
+28
in 1 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 1 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 1 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '23
+5
in 0 channels
Get PRO
September '23
+15
in 0 channels
Get PRO
August '23
+6
in 0 channels
Get PRO
July '23
+14
in 0 channels
Get PRO
June '23
+6
in 0 channels
Get PRO
May '23
+32
in 0 channels
Get PRO
April '23
+36
in 0 channels
Get PRO
March '23
+36
in 0 channels
Get PRO
February '23
+31
in 0 channels
Get PRO
January '23
+18
in 0 channels
Get PRO
December '22
+85
in 0 channels
Get PRO
November '22
+551
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 September+1
08 September+1
07 September+3
06 September+1
05 September+2
04 September0
03 September+2
02 September+1
01 September0
Channel Posts
በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተማሪዎች https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት Remedial Examinat
+1
በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተማሪዎች https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት Remedial Examination ከሚለው ስር View Results የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤታቸውን በመመልከት ላይ ይገኛሉ። ከዚሁ ጋር በተያያዘ " ሙሉ ውጤታችን Disqualified ተደርጓል " ያሉ በርካታ ተማሪዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ቅሬታ አቅርበዋል። ተማሪዎቹ " ይፋ በተደረገው የፈተና ውጤት ላይ የገጠመን ከፍተኛ ችግር እንዲሰማልን እንፈልጋለን " ብለዋል። ቅሬታቸውን ካቀረቡት መካከል በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳንይንስ ተማሪዎች ውጤታቸው " ሙሉ በሙሉ Disqualified " የተደረገ መሆኑን ገልጸዋል። ከዚህ በተጨማሪ፥ በደብረ ብርሃን፣ ወሎ፣ አርባ ምንጭ፣ ሚዛን ቴፒ፣ ሰመራ፣ ባህርዳር፣ ወልቂጤ፣ ኦዳ ቡልቱም፣ ጎንደር ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ የተለያዩ ተማሪዎች ውጤት ላይ ተመሳሳይ ችግር እንደገጠማቸው አመልክተዋል። ትምህርት ሚኒስቴር ቅሬታቸውን ተመልክቶ ምክንያቱን በመለየትና በማሳወቅ እንዲሁም በመመርመር አስቸኳይ መፍትሄ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም የተሰጠውን ሀገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና 53,620 ተፈታኞች መውሰዳቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወሳል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነሐሴ 26 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

2
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተፈታኞችም ውጤታቸው ማየት ጀምረዋል። ውጤት ለማየት ፦ 👉 በድረ ገጽ ፡ https://r+1
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተፈታኞችም ውጤታቸው ማየት ጀምረዋል። ውጤት ለማየት ፦ 👉 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et 👉 ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram 👉 አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms በአንድ ጊዜ በርካታ ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት ስለሚሞክሩ የኔትዎርክ መጨናነቅ ሊያጋጥም ስለሚችል ደጋግሞ መሞከር ይገባል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹንም በዛው ማስፈንጠሪያ መከታተል እንደሚችሉ ገልጿል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
1 709
3
Hello Students! We’re trying out a new way of learning with one topic. Create your account, explore the lesson, and take some time to go through the content and share your feedback with us in the comments. https://script.google.com/macros/s/AKfycbxmG7Uyr-Nu3xx4gWRdkGOd4LB0a63y8ScULMVA0QR-35lx-fFEdBGsnr0hj8SgnyqI/exec
2 108
4
A 10 kg object is lifted vertically by 8 m. (Take g = 10 m/s².) How much gravitational potential energy is gained?
987
5
A sound wave has a wavelength of 0.5 m and a frequency of 680 Hz. Calculate the speed of the wave. Comment your answer.👇🏼
967
6
A 24 V battery is connected to a 6 Ω resistor. What is the current in the circuit?
906
7
A 4 kg object accelerates uniformly from 5 m/s to 25 m/s in 5 seconds. Calculate: • The acceleration • The net force acting on the object Comment your answer.👇🏼
730
8
A body is projected vertically upward with a speed of 40 m/s. (Take g = 10 m/s².) What is the total time of flight?
698
9
Choose the odd one out.
634
10
A train 180 m long passes a pole in 12 seconds. Find the speed of the train in m/s and km/h. Comment your answer.👇🏼
597
11
A clock shows 3:20. What is the angle between the hour and minute hands?
656
12
If all dentists are doctors, and some doctors are researchers, which statement is definitely true? Comment your answer.👇🏼
702
13
Find the next number in the series: 3, 8, 15, 24, 35, ?
715
14
Scholastic Aptitude & Physics questions 👇🏼
717
15
Bonus Challenge: The roots of the equation x² − kx + 18 = 0 differ by 6. Find all possible values of k. Comment your answer 👇
1 014
16
Find the equation of the line passing through the points (2, 5) and (6, 13). Comment your answer.👇🏼
937
17
A circle has the equation: x² + y² − 8x + 6y + 9 = 0 What is its radius?
949
18
Solve the inequality: x² − 7x + 12 < 0 Comment your answer👇🏼
860
19
TUESDAY- MATHS If f(x) = 2x² − 3x + 1, what is the value of f(−2)?
950
20
💡 Bonus Challenge: If x² + 1/x² = 34, find the value of: x⁴ + 1/x⁴ Comment your answer 👇
1 154