en
Feedback
ALCHEMIST WAY

ALCHEMIST WAY

Open in Telegram

HOW TO TRAIN YOUR MIND 🧠 Talk to me 👁 ... @Roba642 ... @Roba642 For Series magic of life training packages Languages : 👂Amharic 👂English 👂Tigregna ,and 👂oromifa

Show more
993
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-3230 days
Posts Archive
Think and grow rich AMHARIC version 🧐🥰

መዘዘኛው ሽሮ: የጓያ ሽሮ ጓያ ከፍተኛ ድርቅን መቋቋም የሚችል የጥራጥሬ አይነት ነው።በዚህ ተፈጥሯዊ ባህሪው ሰዎች በድርቅ ወቅት ዘርተው ለምግብነት ይጠቀሙታል።<የህይወት አድን ጥራጥሬ >ተብሎም ይነገርለት ነበር ።እየቆየ ሲመጣ ግን ይህ ጥራጥሬ የከፋ የጤና እክል አምጪ ሆኖ ተገኘ።በዚህም ብዙ ሀገሮች ከሀገራቸው እንዲጠፋ አድርገዋል።ጓያ ያልጠፋው ድህነትን ባላጠፉ ሀገራት ብቻ ሳንሆን የሐሳብ ድህነትንም ባላጠፉ ሀገራት ብቻ ነው። ጓያ  ለነርቭ ችግር አጋልጦ የእግር መስነፍ ያመጣል።ከፍ ሲል በዊልቸር እንዲቀመጡ ያደርጋቸዋል።ችግሩ የሚከሰተው ደጋግሞ በመመገብ ነው።አንድ ሰው በቀን ከሚመገበው ውስጥ 1/3ኛውን የሚሸፍን  ሆኖ ቢያንስ ለተከታታይ ሶስት ወር የተጠቀመ የችግሩ ሰለባ የመሆን እድሉ ሰፊ ነው። በአሁኑ ግዜ ጓያ በአለም ላይ የሚበቅልባቸው ሀገራት ሶስት ሀገራት ናቸው።ኢትዮጵያ፣ባንግላዲሽ እና ህንድ።በሀገራችን በተለያየ አካባቢ በተለያየ መጠን ለምግብነት የሚውል ነው።በተለይ በዚህ ሰዓት ድርቅ በተለያዩ አካባቢዎች ስለተከሰተ ይህን ጥራጥሬ የመጠቀም እድሉ ሰፊ ይሆናል ተብሎ ስለሚታመን ሐሳቤን ማካፈል ፈለግሁኝ። ጓያ ብዙ ግዜ ለምግብነት የሚውለው በሽሮ መልክ ነው።አንዳንዴ በንፍሮ መልክ ወይም በቂጣ መልክ ለምግብነት ሊውል ይችላል።ታዲያ ከቤት ተዘጋጅቶ ገበያ ላይ የሚሸጥ የጓያ ሽሮን ከሌሎች የሽሮ አይነቶች መለየት አይቻልም።በተለይ ከሽንብራ እና አተር ሽሮ በክክ ደረጃ ላይ እያለም መለየት ከባድ ሊሆን ይችላል። ጓያን ለምግብነት የሚያውሉት ሰዎች ተገደው አልያም ባለማወቅ ነው።ተገደው ሲባል ህይወት አስገድዷቸው የድህነት በትር በርትቶባቸው ነው።ባለማወቅ ሲባል ህገወጦች ቀላቅለው ወይም ስለ ሚያስከትለው የጤና ጉዳይ ግንዛቤው ሳይኖራቸው ሲቀር ነው። በሀገራችን ብዙ ሰዎች በጓያ ምክነያት ለነርቭ ችግር ተጋልጠዋል።ህመሙም Neurolathyrism ተብሎ ይጠራል።ሁለት እግርን ሽባ በማድረግ ይታወቃል።አልፎ አልፎ እጅን ሊያጠቃ ይችላል፤የተለመደ አይደለም።ጓያ በውስጡ የሚገኝ ነርቭን የሚጎዳ መርዝ የያዘ ነው።በሽታው መዳኛ የሌለው ቋሚ ችግር ነው።በሽታውን በመከላከል ብቻ ነው ማጥፋት የሚቻለው። የሰዉ ልጅ የጓያን መርዛማነት ለመቀነስ የተለያዩ የቤት ውስጥ ስልቶችን ሲጠቀሙ ይታያሉ።ነገር ግን እነዚህ መፍትሔዎች የሚበረታቱት ሌላ የምግብ አማራጭ በሌለበት ሁኔታ ብቻ ነው።ለምግብነት መዋል የለበትም።ይህ አባባል የማይሰራባቸው አስቸጋሪ የረሀብ /የቸነፈር ወቅት ሲመጣ ግን አማራጭ ስለሌለ ለምግብነት ሲዉል መደረግ ያለባቸው ቅድመ ጥንቃቄዎች አልያም ማርከሻ መንገዶችን ልነግራችሁ ወደድኩኝ። የመርዝ ማርከሻ(Detoxification ) ስልቶቹ በሳይንስም ጥቅም እንዳላቸው ተረጋግጧል። ጓያ ክኩን ደጋግሞ በዉሃ ማጠብ፣መዘፍዘፍ፣ከሌሎች ጥራጥሬ ጋር መደባለቅ፣የቀን ፍጆታን መቀነስ በውስጡ ያለውን የነርቭ መርዝ በማሟሟት እንዲቀንስ የሚያስችሉ ዘዴዎች ናቸው። ልብ ይበሉ ትልቁ መፍትሔ ለምግብነት አለማዋል ነው፤ትልቁ ነገር እንዴት ማወቅ ይቻላል ነው? በዚህ ዘመን አፈር/ጀሶን  ከጤፍ ዱቄት ጋር ቀላቅለው የሚሸጡ ህሊና ሻጮች ባሉበት ከባድ ነው ነገርዬው። በጓያ ምክንያት የሚከሰት ልምሻ ይጥፋ! ዶ/ር መስፍን በኃይሉ!

ለፍቅር ወሳኙ ነገር ውበት ነው ብዬ ነው የማስበው ያው አንድ ሠው ውብ አይደለም ማለት ትኩረትህን የሚስብ(ቀልብህን የሚገዛ )ነገር የለውም ማለት ነው።ግዴታ የስጋ ውበት መሆን የለበትም በስራው ታታሪ ከሆነ ያ ሰው ውብ ነው፡ ቀና አስተሳሰብ ካለው ውብ ነው በዚም በዛም በበጎ የሰዎችን ትኩረት ከሳበ ያ ሰው ለነዛ ሰዎች ውብ እና ደማቅ ነው። ግን ውበት ምንድነው? እንደኔ ውበት ተፈጥሯዊ ውበት እና የሚሰራ(created)  ውበት ብዬ ከፍዬዋለሁ።የሰው ልጅ ውበት ብሎ  የሚለው  በተፈጥሮ ለአይን የሚሥብ ፣ሐሳብን ገዝቶ ስሜት የሚፈጥር ውስጣዊም ሆነ ውጫዊ (መልክ እና ቁመና) ውበት ይለዋል።ሁለተኛው ደግሞ የምትሆነው ውበት ነው።ማንኛውም ሰው ምንም ደምግባት የለውም ቢባል ባለው መልክ ፡ እና ቁመና ውበት መስራት ይችላል። የሰው ልጅ በመጣበት ጊዜ ያህል ስለ ውበት  በውስጠ ህሊናው ያሠበውን ነው ውብ ብሎ የሚጠራው እንጂ እስከአሁን ለሰው ውበት የተቀመጠ መስፈርት የለም ካለአካላዊ እና ህሊናዊ ንፅሕና በስተቀር።ስለዚህ ከላይ እንዳልኩት ውበት በሁለቱም መንገድ ይገኛል።።አንዳንድ ሰው ምንም ውበት ቢኖረው ውበቱን ካልሰራው የዛ ሰው ውበት አይታይም።ለምሳሌ አንድ የገጠር ሸበላ ምንም ውብ ቢሆን ውበቱ ላይ የአነጋገር ስልት የface expression ጨምሮ ካላሳመረው ያ ሰው  ውብ ሆኖ መታየት አይችልም። "መውደድ" ልብን መጠበቅ ነው!!!

እውነተኛ ደስታ ያለብቸኝነት የማይቻል ነው።... በህይወቴ ውስጥ ብቸኝነት ያስፈልገኛል።ልክ እንደ ምግብ እና መጠጥ ልክ እንደ ህፃናት ሳቅ እፈልገዋለሁ።ከመጠን ያለፈ ቢመስልም   ብቸኝነት የነፍሴ ማጣሪያ ነው።የሚያውቀው የኖረበት ብቻ ነው..እሱ ይመግባኛል፣ያድሰኛል....ስለዚህ ብቻዬን ተውኝ::::የምልበት ጊዜ ይመጣል*** የእለት ሐሳቤ....

The client’s physician orders a blood transfusion for a client whose hemoglobin level is 5.0 mg/dL. The nurse informs the client that blood will be drawn for a type and cross-match prior to the blood transfusion. The client avoids eye contact with the nurse, then states,” I am a abdi Witness. I thought that was on my chart.” The nurse demonstrates the role of client advocate by which response to the client? A. Your hemoglobin is very low. I can notify your physician to discuss with you how important it is for you to receive the blood. B. I will place that information in your medical record. You have the right to refuse treatment which conflicts with your beliefs. Would you like to speak with your physician about other treatment options? C. Your physician ordered this blood transfusion because your hemoglobin is low. You should do as your physician recommends. D. Why do abdi Witnesses choose not to receive blood transfusions Answer B. I will place that information in your medical record. You have the right to refuse treatment which conflicts with your beliefs. Would you like to speak with your physician about other treatment options?

ዋኪንግ ኮርፕስ ሲንድረም (Walking corpse syndrome) ምንድን ነው ? ዋኪንግ ኮርፕስ ሲንድረም ወይንም በሌላ ስሙ ኮታርድስ ሲንድረም (cotard's syndrome)  በጣም ያልተለመደ የነርቭ እና የአዕምሮ (neuropsychiatric) ችግር ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የታወቀው በ1882 እ.ኤ.አ በፈረንሳዩ የሥነ-አዕምሮ ሐኪም በዶ/ር ጁሌስ ኮታርድ  ሲሆን  በዋነኝነት የዚህ የአዕምሮ መዛባት ችግር ተጠቂ የሆኑ ሰዎች የተወሰነ የሰውነት ክፍላቸው እንደጎደለ ወይንም እየሞቱ እንዳለ ባስ ሲልም እንደሞቱ እና ህልውናቸውም እንደሌለ አጥብቀው ያምናሉ። ይህ ችግር ራሱን የቻለ በሽታ ሳይሆን ብዙውን ጊዜ የሌሎች የአዕምሮ ሕመሞች ምልክት ሆኖ ይታያል። እስካሁን ድረስ በአለማችን በዚህ ችግር ተጠቅተው ሪፖርት የተደረጉት ወደ 200 የሚጠጉ ኬዞች ብቻ ናቸው። የዋኪንግ ኮርፕስ ሲንድረም ምልክቶች ምን ምን  ናቸው ? ¤ እየሞትኩ ነው ፣ ሞትቼአለሁ ወይንም ከዚህ በኃላ የለሁም የሚል ቅዠት ¤አደገኛ የሆነ ድባቴ ወይንም ትካዜ ¤ለህመም ምንም ግብረ-መልስ አለመስጠት ¤ከተለያዩ ማኅበራዊ ተግባራት ራስን ማግለል ¤አለማውራት እና ዝምታ ማብዛት ¤ምግብም ሆነ መጠጥ  ከመውሰድ  መቆጠብ ¤ራስን የመጉዳት ተደጋጋሚ ሙከራዎች ¤እየሞቱ እንደሆነ የሚገልፁ ድምፆችን መስማት እና ሌሎችም ይገኙበታል ። የዋኪንግ ኮርፕስ ሲንድረም መንሥዔዎች ምን ምን ናቸው? የዚህ ችግር ትክክለኛ ምክንያቱ ባይታወቅም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጤና መቃወሶች አንድ ምልክት ሊሆን ይችላል። 1.እስትሮክ 2.የደም መርጋት 3.የጭንቅላት ጉዳት 4.ጭንቅላት ውስጥ የሚፈጠሩ ዕጢዎች 5.ድባቴ (Depression) 6.ጭንቀት (Anxiety ) 7.ሱስ 8.ስኪሶፍሬኒያ (schizophrenia ) 9.ዲመንሺያ 10.ኢፕለፕሲ (epilepsy ) 11.ማይግሬይን 12.መልቲፕል ስክሌሮሲስ (multiple sclerosis ) 13. ፓርኪንሰን 14. ጭንቅላት ላይ በሚደርስ አደጋ ምክንያት በሚከሰት የደም መፍሰስ እና የመሳሰሉት። ዋኪንግ ኮርፕስ ሲንድረም እንዴት ሊታወቅ ይችላል ? ከላይ እንዳነሳነው ዋኪንግ ኮርፕስ ሲንድረም ራሱን የቻለ በሽታ ሳይሆን ሌሎች የአዕምሮ እክሎችን ተከትሎ የሚመጣ የ ህመም ምልክቶች ስብስብ (syndrome) ሲሆን ሀኪሞች ሌሎች ህመሞችን ከመረመሩ እና ሌላ ምክንያት እንደሌለ ሲያምኑ ወደዚህ ድምዳሜ ይደርሳሉ ማለት ነው። ህክምናውስ ምን ይመስላል ? በዋናነት ዋኪንግ ኮርፕስ ሲንድረምን ለማከም ችግሩን ያመጣውን መንስዔ ወይም አባባሽ የጤና እክል ማከም ሲሆን ፡ በአባዛኛው የተለያዪ መድኃኒቶችና  የስነ-ልቡና  ህክምና ዘዴዎች (psychotherapy) ጥቅም ላይ ይውላሉ ። ለምሳሌ * ድባቴን ለመቀነስ የሚረዱ መድኃኒቶች (Antidepressants) * አንቲሳይኮቲክ መድኃኒቶች * ጭንቀትን ለመቀነስ የሚወሰዱ መድኃኒቶች (anti-anxiety medications ) * ኮግኒቲቭ ቤሄቪሪያል ቴራፒ (CBT) *በመጨረሻም መድሃኒትና እና ሥነ-ልቡና ዘዴዎች ለውጥ ካላመጡ ጭንቅላት ላይ የሚለቀቁ የኤሌክትሪክ ኮረንቲን በመጠቀም የ አእምሮ ህዋሶችን(brain cell) የማነቃቃት ህክምና (Electroconvulsive therapy) እንደ መጨረሻ አማራጭ ጥቅም ላይ ሊውሉ ይችላሉ። Yohannes kefelegn (PHO) 👇👇USE THE STORAGE💼 https://t.me/NRSINGPDF

Fundamentals of Nursing 2019.pdf468.61 MB

photo content

mnMaternity and Pediatric Nursing 2021.pdf250.56 MB

photo content

ASHP Injectable Drug Information 2021.pdf10.90 MB

photo content

It's important to remember that spiritual growth is a personal journey, and different techniques resonate with different individuals. Experiment with various practices and find what works best for you. Consistency, an open mind, and a willingness to explore are key to progress along the path of awakening and higher consciousness. መንቃት፣ ፍሪኩዌንሲን ማሳደግ፣ ንቃተ ህሊና እና ከፍ ባለ ንቃት መኖር (ብዙውን ጊዜ 5D ተብሎ የሚጠራው) ከመንፈሳዊ እድገት እና ከግል ለውጥ ጋር የተቆራኙ ጽንሰ-ሀሳቦች ናቸው። የግለሰቦች ልምዶች ሊለያዩ ቢችሉም፣ እነዚህን ሂደቶች ለመደገፍ አንዳንድ በተለምዶ የተጠቆሙ ቴክኒኮች እነዚህ ናቸው። 1. ዝምታ አርምሞ ጥሞና እና ጸሎት፡- ዝምታን እና ጸሎትን መለማመድ ግንዛቤን ፣ መንቃትን እና ከራስ እና ከአሁኑ ጊዜ ጋር ጥልቅ ግንኙነትን ለማዳበር ይረዳል። 2. እራስን መመልከት እና ውስጣዊ ስራ፡ ራስን መመልከት፣ ወደ ውስጥ በመግባት እና እምነትን፣ ስሜቶችን እና ቅጦችን መመርመር ወደ ግላዊ እድገት እና ንቃተ ህሊና መጨመር ያስከትላል። 3. የኢነርጂ ፈውስ እና ማመጣጠን፡- እንደ ሪኪ፣ አኩፓንቸር ወይም ሌሎች ኢነርጂ-ተኮር ዘዴዎች ያሉ ቴክኒኮች ጎታች ነገሮች እንዲለቁ፣ እና ከፍተኛ ቫይብሬሽን ሁኔታዎችን ለማስተዋወቅ ይረዳሉ። 4. ከተፈጥሮ ጋር መገናኘት፡- በተፈጥሮ ውስጥ ጊዜን ማሳለፍ፣ ውበቷን ማድነቅ እና እራስን መሬት ላይ ማድረግ ከፍ ያለ ድግግሞሽ ጋር እንዲመጣጠን እና የስምምነት ስሜት እንዲኖር ይረዳል። 5. አወንታዊ ሀሳቦችን እና ምስጋናዎችን ማዳበር፡- አወንታዊ ሀሳቦችን ማዘጋጀት፣ ምስጋናን መለማመድ እና በፍቅር እና ርህራሄ ላይ ማተኮር ንዝረትን ከፍ ሊያደርግ እና ንቃተ ህሊናን ሊቀይር ይችላል። 6. እራስዎን በአዎንታዊ ተፅእኖዎች መክበብ፡ ራስዎን በሚያነሡ እና በሚደግፉ ግለሰቦች መክበብ፣ አነቃቂ ተግባራት ላይ መሳተፍ እና አወንታዊ ይዘትን መጠቀም ለከፍተኛ የንዝረት(ቫይብሬሽን) ሁኔታ አስተዋፅዖ ያደርጋል። 7. ገዳቢ እምነትን እና አባሪዎችን መተው፡- ለቁሳዊ ንብረቶች፣ ያለፉ ጉዳቶች እና እምነቶችን መገደብ ለግል እድገት እና የንቃተ ህሊና መስፋፋት ያስችላል። በመጽሐፍ ቅዱስም ሆነ በቅዱስ ቁርኣን ውስጥ ለመንፈሳዊ መነቃቃት፣ ከፍ ባለ መጠን ለመኖር እና ንቃተ ህሊናን ለማሳደግ እንደ መመሪያ ሊተረጎሙ የሚችሉ ትምህርቶች አሉ። አንዳንድ ምሳሌዎች እነሆ፡- የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች፡- 1. ሮሜ 12፡2 (መፅሃፍ ቅዱስ)፡- "በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ የዚህን ዓለም ምሳሌ አትምሰሉ።" ይህ ጥቅስ አማኞች የአእምሯቸውን ለውጥ እና መታደስ እንዲፈልጉ ያበረታታል፣ ይህም የአንድን ሰው ንቃተ ህሊና ማስፋት አስፈላጊ መሆኑን ያሳያል። 2. ገላትያ 5፡22-23 (መጽሃፍ ቅዱስ)፡ ምንባቡ የመንፈስ ፍሬዎችን ይዘረዝራል ይህም ፍቅርን፣ ደስታን፣ ሰላምን፣ ትዕግስትን፣ ቸርነትን፣ በጎነትን፣ ታማኝነትን፣ የውሃነትን እና ራስን መግዛትን ይጨምራል። እነዚህን ባሕርያት ማዳበር ለከፍተኛ የንቃተ ህሊና ሁኔታ አስተዋፅኦ ያደርጋል. 3. ቆላስይስ 3፡2 (መጽሐፍ ቅዱስ)፡- “በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድራዊ ነገር ላይ አታስቡ። ይህ ጥቅስ በአለማዊ ጉዳዮች ብቻ ከመጠመድ ይልቅ ከፍ ባሉ መንፈሳዊ እውነታዎች ላይ ማተኮርን ይጠቁማል። የቅዱስ ቁርኣን ትምህርቶች፡- 1. ቁርኣን 7፡172 (ቅዱስ ቁርኣን)፡- “ጌታህም ከአደም ልጆች ከወገቦቻቸው ዘሮቻቸውን በያዘ ጊዜ (አስታውስ)፡ በነፍሶቻቸውም ላይ (በነገራቸው) ያስመሰከረላቸው (አስታውስ)፡- «እኔ የእናንተ አይደለሁምን? ጌታ ሆይ? አዎን መስክረናል አሉ።” ይህ ጥቅስ በሰዎች እና በፈጣሪያቸው መካከል ያለውን መንፈሳዊ ግንኙነት የሚያጎላ ሲሆን ይህም ከፍ ያለ መጠን ያለው የመነቃቃት እና የመረዳት ችሎታን ያሳያል። 2. ቁርኣን 51፡56 (ቅዱስ ቁርኣን)፡- "... ሰውንም ሊገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም።" ይህ ጥቅስ የሚያመለክተው የሰው ልጅ ሕልውና ዓላማ ወደ መንፈሳዊ መነቃቃት እና ወደ ከፍተኛ የንቃተ ህሊና ሁኔታ ሊያመራ ከሚችለው ከመለኮት ጋር ያለውን ጥልቅ ግንኙነት መፈለግ ነው። 3. ቁርኣን 2፡197 (ቅዱስ ቁርኣን)፡- "ሲሳይንም ያዙ። ሲሳይም በላጩ ተቅዋ ነው።" ተቅዋ የሚያመለክተው የእግዚአብሔርን ንቃተ ህሊና፣ የአስተሳሰብ እና የግንዛቤ ሁኔታ ነው፣ ​​ይህም የአንድን ሰው ንቃተ ህሊና ከፍ ሊያደርግ እና ድርጊቶቻቸውን ሊመራ ይችላል። እነዚህ ጥቂት ምሳሌዎች ናቸው፣ እና በመፅሃፍ ቅዱስ እና በቅዱስ ቁርኣን ውስጥ መንቃት፣ በመንፈስ መኖር እና ንቃተ ህሊናን ከማሳደግ ጋር በተያያዙ ሊተረጎሙ የሚችሉ ብዙ ጥቅሶች አሉ። እነዚህን ጽሑፎች በአክብሮት መቅረብ፣ ጥልቅ ግንዛቤን መፈለግ እና ቀጣይነት ባለው ጥናትና ማሰላሰል ውስጥ መሳተፍ አስፈላጊ ነው። መንፈሳዊ እድገት የግል ጉዞ እንደሆነ እና የተለያዩ ቴክኒኮች ከተለያዩ ግለሰቦች ጋር እንደሚገናኙ ማስታወስ ጠቃሚ ነው። በተለያዩ ልምዶች ይሞክሩ እና ለእርስዎ የሚስማማውን ያግኙ። ወጥነት፣ ክፍት አእምሮ እና ለመዳሰስ ፈቃደኛነት በንቃተ ህሊና እና ከፍ ያለ ንቃተ-ህሊና መንገድ ላይ እድገት ቁልፍ ናቸው።

(አማርኛ ትርጉሙን ከታች ይመልከቱ) Awakening, raising frequency, being conscious, and living in a higher dimension (often referred to as 5D) are concepts associated with spiritual growth and personal transformation. While individual experiences may vary, here are some commonly suggested techniques to support these processes: 1. Solitude and prayer: Practicing silence and prayer helps cultivate awareness, presence, and a deeper connection with oneself and the present moment. 2. Self-Reflection and Inner Work: Engaging in self-reflection, introspection, and exploring one's beliefs, emotions, and patterns can lead to personal growth and increased consciousness. 3. Energy Healing and Balancing: Techniques such as Reiki, acupuncture, or other energy-based modalities can help release blockages, restore balance, and promote higher vibrational states. 4. Connecting with Nature: Spending time in nature, appreciating its beauty, and grounding oneself can help align with higher frequencies and promote a sense of harmony. 5. Cultivating Positive Intentions and Gratitude: Setting positive intentions, practicing gratitude, and focusing on love and compassion can raise vibrations and shift consciousness. 6. Surrounding Yourself with Positive Influences: Surrounding yourself with uplifting and supportive individuals, engaging in inspiring activities, and consuming positive content can contribute to a higher vibrational state. 7. Letting Go of Limiting Beliefs and Attachments: Releasing attachments to material possessions, past traumas, and limiting beliefs allows for personal growth and expansion of consciousness. In both the Bible and the Holy Quran, there are teachings that can be interpreted as guidance for spiritual awakening, living in higher dimensions, and raising consciousness. Here are some examples: Biblical Teachings: 1. Romans 12:2 (Bible): "Do not conform to the pattern of this world, but be transformed by the renewing of your mind." This verse encourages believers to seek transformation and renewal of their minds, indicating the importance of expanding one's consciousness. 2. Galatians 5:22-23 (Bible): The passage lists the fruits of the Spirit, including love, joy, peace, patience, kindness, goodness, faithfulness, gentleness, and self-control. Cultivating these qualities can contribute to a higher state of consciousness. 3. Colossians 3:2 (Bible): "Set your minds on things above, not on earthly things." This verse suggests focusing on higher spiritual realities rather than being solely preoccupied with worldly matters. Holy Quran Teachings: 1. Quran 7:172 (Holy Quran): "And [mention] when your Lord took from the children of Adam - from their loins - their descendants and made them testify of themselves, [saying to them], 'Am I not your Lord?' They said, 'Yes, we have testified.'" This verse emphasizes the inherent spiritual connection between human beings and their Creator, suggesting a potential for awakening and awareness of a higher dimension. 2. Quran 51:56 (Holy Quran): "And I did not create the jinn and mankind except to worship Me." This verse suggests that the purpose of human existence is to seek a deeper connection with the Divine, which can lead to spiritual awakening and a higher state of consciousness. 3. Quran 2:197 (Holy Quran): "And take provisions, but indeed, the best provision is Taqwa (consciousness)." Taqwa refers to a state of God-consciousness, mindfulness, and awareness, which can elevate one's consciousness and guide their actions. These are just a few examples, and there are many other verses in the Bible and the Holy Quran that can be interpreted in relation to awakening, living in higher dimensions, and raising consciousness. It's important to approach these texts with reverence, seek deeper understanding, and engage in ongoing study and reflection.

🧩 Medical Mnemonics SCHIZOPHRENIA; Negative symptoms 🚫 🪩 𝟱 🇦‌ 🏷 𝗔ffect (flat) 🏷 𝗔volition 🏷 𝗔sociality 🏷 𝗔nhedon
🧩 Medical Mnemonics SCHIZOPHRENIA; Negative symptoms 🚫 🪩 𝟱 🇦‌ 🏷 𝗔ffect (flat) 🏷 𝗔volition 🏷 𝗔sociality 🏷 𝗔nhedonia 🏷 𝗔pathy #psychiatry   〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ©Medical Mnemonics

♥️                                    ♥️ #የምንጊዜምየህይወት ህጎች ➊.↩️ከመናገርህ በፊት→አስብ፣ ➋.↩️ከመፈረምህ በፊት→አንብብ፣ ➌.↩️ከማስተማርህ በፊት→ተማር፣ ➍.↩️ከመምከርህ በፊት→ተግብር፣ ➎.↩️ከመቁረጥህ በፊት→ለካ፣ : ➏.ከማጉደልህ በፊት→ተካ፣ ➐.ከመዋጥህ በፊት→አላምጥ፣ ➑.ከመገንዘብህ በፊት→አድምጥ፣ ➒.ከማመንህ በፊት→አረጋግጥ፣ ➓.ከመረከብህ በፊት→ቁጠር፣ : ➊➊.ከመወሰንህ በፊት→መርምር፣ ➊➋.ከመስራትህ በፊት→አቅድ፣ ➊➌.በትጋት ሳይሆን በብልሃት ስራ፣ ➊➍.ከመተኮስህ በፊት→አልም፣ ➊➎.ከመተቸትህ በፊት→አጣራ፣ : ➊➏.ከመብላትህ በፊት→ስራ፣ ➊➐.ከመሞትህ በፊት→ነሰሃ ግባ፣ ➊➑.ከመሄድህ በፊት→ተስፋ ሰንቅ፣ ➊➒.ስትወያይ→ሁን አስተዋይ፣ ➋0.ስትናደድ→ቶሎ ብረድ፣ : ➋➊.ስትናገር→በቁምነገር፣ ➋➋.ስትቸገር→መላ ፍጠር፣ ➋➌.ስትቀመጥ→ቦታ ምረጥ፣ ➋➍.ስትወስን→ቆራጥ ሁን!!