en
Feedback
ALCHEMIST WAY

ALCHEMIST WAY

Open in Telegram

HOW TO TRAIN YOUR MIND 🧠 Talk to me 👁 ... @Roba642 ... @Roba642 For Series magic of life training packages Languages : 👂Amharic 👂English 👂Tigregna ,and 👂oromifa

Show more
993
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-3230 days
Posts Archive
Congratulations! This is an achievement not only for your hard works but this is also an achievement for making a positive di
Congratulations! This is an achievement not only for your hard works but this is also an achievement for making a positive difference in people's life through the life changing personal development trainings.  This is a great example of nothing is impossible in this world. If you set a goal and aim for it, hitting the bull's eye is inevitable if aimed with a belief, perseverance, patience, and focus.  Once again, congratulations! It is a well deserved achievement. 🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊

You overcame so many obstacles to achieve this win. Your perseverance and hardwork is an inspiration to each and everyone of
You overcame so many obstacles to achieve this win. Your perseverance and hardwork is an inspiration to each and everyone of us. Congratulations on your incredible success 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

photo content
+4

photo content
+9

.
+9
.

🎉🎉🎉🎉 Congratulations! Mr. Alemayehu Berihun Travel commission achiver from the waiting list. Costa Toscana! 🌟⚓
🎉🎉🎉🎉 Congratulations! Mr. Alemayehu Berihun Travel commission achiver from the waiting list. Costa Toscana! 🌟⚓

photo content

እንዴት የውድቀት ፍርሃትን እና ሰዎች ምን ይሉኛል የሚለውን ስጋት ማሸነፍ ይቻላል? ይህንን ማድረግ ፈታኝ ሊሆን ይችላል ነገርግን በአንዳንድ ስልቶች ይቻላል። ሊወስዷቸው የሚችሏቸው ጥቂት እርምጃዎች እነሆ፡- 1. ፍርሃትህን አምነህ ተቀበል፡- ውድቀትን መፍራት እና የሌሎች አስተያየት ተፈጥሯዊ ስሜቶች መሆናቸውን እወቅ። መፍራት ምንም አይደለም፣ ነገር ግን ድርጊትህን እንዲቆጣጠር አትፍቀድለት። 2. አፍራሽ አስተሳሰቦችን ፈትኑ፡- ፍርሃትህን የሚጨምሩትን አሉታዊ አስተሳሰቦችን ወይም ግምቶችን ለይ። ምክንያታዊ እንደሆኑ ወይም እነሱን የሚደግፉ ማስረጃዎች ካሉ እራስዎን ይጠይቁ። አሉታዊ ሀሳቦችን በአዎንታዊ እና ኃይል ሰጪዎች ይተኩ። 3. ተጨባጭ ግቦችን አውጣ፡- ግቦችህን ወደ ትናንሽ እና ሊመራ የሚችል ደረጃዎች ከፋፍል። ይህ ግፊቱን ለመቀነስ እና ሂደቱን የበለጠ አስፈሪ ለማድረግ ይረዳል. በመንገዶ ላይ እያንዳንዱን ትንሽ ስኬት ያክብሩ፣ በራስ መተማመንዎን ያጠናክሩ። 4. ካለፉት ተሞክሮዎች ተማር፡- ውድቀቶችን እንደ የመማር እድሎች ማስተካከል። ምን እንደተሳሳተ እና እንዴት ማሻሻል እንደሚችሉ ይተንትኑ። እንቅፋቶች የእድገት አካል መሆናቸውን አስታውስ፣ እና ዋጋህን ወይም አቅምህን አይገልጹም። 5. በድጋፍ እራስዎን ከበቡ፡ ከጓደኞችዎ፣ ቤተሰብዎ ወይም ባንተ ከሚያምኑ አማካሪዎች ማበረታቻ ፈልጉ። እራስዎን በአዎንታዊ ተፅእኖዎች መክበብ ተነሳሽነት ሊሰጥ እና ማንኛውንም አሉታዊነት ለመቋቋም ይረዳል። 6. በራስ ርኅራኄ ላይ አተኩር፡ በደግነት እና በማስተዋል እራስህን ያዝ። እንደ ጥንቃቄ፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ወይም ደስታን በሚያመጡ የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያዎች ውስጥ መሳተፍ ያሉ ራስን የመንከባከብ ልምዶችን ይቀበሉ። ለራስህ ያለህ ግምት የሚወሰነው በውጫዊ አስተያየት ወይም ውጤት እንዳልሆነ አስታውስ። 7. የተሰላ አደጋዎችን ይውሰዱ፡- ከምቾት ዞንዎ በትንንሽ መንገዶች በመውጣት ይጀምሩ። በራስ መተማመንን እና ጥንካሬን ሲገነቡ ቀስ በቀስ ትልቅ አደጋዎችን ለመውሰድ እራስዎን ይግፉ። ውድቀትን እንደ አስፈላጊ የእድገት አካል አድርገው ይቀበሉ። ያስታውሱ፣ ፍርሃትን ማሸነፍ ጊዜ እና ልምምድ ይጠይቃል። ለራስህ ታገስ እና በመንገድ ላይ የምታደርገውን እድገት አክብር። ጉዞህ ልዩ ነው፣ እና በመጨረሻም፣ ደስታህ እና እርካታህ ከሌሎች ሰዎች አስተያየት የበለጠ አስፈላጊ ነው። መልካም ቀን

💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና! ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዋች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በካምፓኒው ታላላቅ አሰልጣኞች የ
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና! ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዋች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በካምፓኒው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል። 👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 27/03/2016                   📍 ቦሌ ቅርንጫፍ           ⏱    ጠዋት 3:00-4:30   በአማርኛ           ⏱    ከሰዓት  9:00-10:30 በኦሮምኛ 📍 መገናኛ ቅርንጫፍ           ⏱    ጠዋት 3:00-4:30   በአማርኛ           ⏱    ከሰዓት  9:00-10:30 በትግረኛ 📍አዳማ ቅርንጫፍ           ⏱    ጠዋት 3:00-4:30   በአማርኛ           ⏱    ከሰዓት  9:00-10:30 በኦሮምኛ === አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! === 📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ 🌐 www.alphagenuine.com ☎️ +251930020395 Bole Branch        +251988010611 Megenagna Branch        +251943120133 Adama Branch

About Yene

ምን እያልን ምን ልናገኝ እንደሆነ 🤔 ምን ለራሳችን እየነገርን ምን ከራሳችን ልንቀበል እንደሆነ 🤔 እስቲ እራሳችንን እንፈትሽ ከእንዴት ልመን? መፅሐፍ የተወሰደ።
ምን እያልን ምን ልናገኝ እንደሆነ 🤔 ምን ለራሳችን እየነገርን ምን ከራሳችን ልንቀበል እንደሆነ 🤔 እስቲ እራሳችንን እንፈትሽ ከእንዴት ልመን? መፅሐፍ የተወሰደ።

📎ዛሬ በቦሌ እና መገናኛ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን ስለ የኔ የሚፈልጉትን መረጃ ማግኘት ይችላሉ። ከጠዋት 4:00 ጀምሮ። === Alpha our State for Significance!=== 📍Addis Ab
📎ዛሬ በቦሌ እና መገናኛ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን ስለ የኔ የሚፈልጉትን መረጃ ማግኘት ይችላሉ። ከጠዋት 4:00 ጀምሮ። === Alpha our State for Significance!=== 📍Addis Ababa, Bole  Sub-City, Alemnesh Plaza 6th Floor. 🌐 www.alphagenuine.com ☎️ +251930020395 Bole Branch        +251988010611 Megenagna Branch        +251943120133 Adama Branch

#AfternoonSession #Photos
+5
#AfternoonSession #Photos

#AfternoonSession #Photos
+5
#AfternoonSession #Photos

What do you think of YENE product?
What do you think of YENE product?

የሚያቋርጡ በጭራሽ አያሸንፉም | የሚያሸንፉ በጭራሽ አያቋርጡም

እና ምን ለማለት 97% ተማሪዎች ማትሪክ መውደቃቸው በራሱ  ያን ያህል መጥፎ ዜና አይመስለኝም። 97%  የሚሆኑትን ተማሪዎች ምን እናድርጋቸው እና እንዴት እናግዛቸው  ብለን ካላሰብን ግን መጥፎ ዜና ይሆናል። እነዚህ አብዛኛው ወጣቶች በህይወት ውስጥ እንዴት Navigate እንደሚያደርጉ፣ እንዴት እንደሚማሩ (የግድ ዩንቨርስቲ  መግባት የለባቸውም - ወደ ኋላ ሄደን ስናይ በአለም ታሪክ ትልልቅ ስራ የሰሩት ትምህርት ቤት ያልሄዱ ምሁራን ናቸው) ማሳየት፤ እንዲሁም የሚመራመሩበት ፣ የሚያጠኑበት፤ የሚሞክሩበት፣ የሚወድቁበት እና የሚነሱበት መድረኮችን ማዘጋጀት ነው ትልቁ ቁምነገር። ለመሆኑ ኢትዮጵያ ሃገራችን ዘመናዊ ትምህርት ከመጣ በኋላ አተረፈች? ዳታ ስለሌለኝ አተረፈችም አላተረፈችም ለማለት ቢከብደኝም ውስጤ ግን ማትረፏን ይጠራጠራል። ሌላው 4 አመት ሙሉ ዩንቨርስቲ ቀልበውኝ ካስተማሩኝ የኢኮኖሚክስ ቲዎሪዎች ውስጥ በተሰማርሁበት የባንክ ሙያ ላይ ምኑን ተገበርኩት ስል ምኑም ትዝ አይለኝም። ባንኮቹ ያስተማሩኝን ትምህርት ግን ለባንኩ አውየዋለሁ። ደግሞ ሰነፍ ተማሪ ስለሆንክ ነው እንዳትሉ ። ጎበዝ ተማሪ (አስታዋሽ) ነበርኩ። ውጤቴም እንደዛው።  እናንተስ ከተማራችሁት ምን ያህሉን ተግባር ላይ አውላችሁታል? ምናልባት እኔ ብቻ ከሆንኩ የተማርኩትን ያልተገበርኩት እራሴን እንድወቅስ ! Education has to be customized for the purpose የሚል ሃሳብ ነው ያለኝ። እና ምን ለማለት 3% ወደ ዩንቨርስቲ የገባችሁ ተማሪዎች እንኳን ደስ ያላችሁ ግን ትምህርት ቤት ገብታችሁ ትምህርታችሁን ማጥናት ብቻ ሳይሆን ተመራመሩ፣ እወቁ፣ ህይወትን ተረዷት። ከ4 አመት ቆይታ በኋላ ስትመረቁ ህይወት የዩንቨርስቲ በር ላይ ትጠብቃችኋለች። 97% የወደቃችሁ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ። It is a blessing in disguise። ዩንቨርስቲ ባትገቡም ተማሩ፣ ተመራመሩ አጥኑ፣ ህይወትን ተረዱ፣ መሰማራት ለምትፈልጉበት ዘርፍ የሚሆን እውቀት ሁሉ ቦታ አለ። ፈጣሪ የሰጣችሁን የአእምሮ ፋኪሊቲ (ምናባዊ ስእል መሳል፣ ትውስታ፣ ነጻ ፍቃድ፣ አመክንዮ፣ እይታ፣ ምሪት) ተጠቀሙ። እድለኛ ናችሁ ትምህርት ቤት ብትሄድ አስተማሪው እና መጽሀፍ የነገራችሁን ከማስታውስ ምናልባት ከአመክንዮ አትዘሉም ነበር። እና ለጨዋታ ነው !

ለጨዋታ ነው የአክሱም ኃውልትን ፣ የላሊበላ ውቅር ቤተክርስቲያንን፣ የፋሲልደስ ግንብን ....እስካሁን የምንጠቀምበትን አስተራረስ እና ሌሎች የህክምና እና ቴክኖሎጂ ውጤቶችን ቀዳሚ. ..አባቶቻችን የ
ለጨዋታ ነው የአክሱም ኃውልትን ፣ የላሊበላ ውቅር ቤተክርስቲያንን፣ የፋሲልደስ ግንብን ....እስካሁን የምንጠቀምበትን አስተራረስ እና ሌሎች የህክምና እና ቴክኖሎጂ ውጤቶችን ቀዳሚ. ..አባቶቻችን የፈጠሩት አሁን የምንማርበት የኢንዱስቲራል ዘመን ካሪኩለም ትምህርትን መማር ሳንጀመር ነበር። ቀዳሚ. ..አባቶቻችን ትምህርት ቤት ሳይሄዱ የተማሩ ነበር እንደማለት ነው። ትምህርት ቤት መሄድ ከጀመርን በኋላ ምን ዘመን ተሻጋሪ ነገር እራሳችን እንደፈጠርን ብዙ አላውቅም .....ወደ ጭንቅላታችሁ ወዲያው የመጣ ነገር ካለ ንገሩኝ። እኔ ግን ላስታውስ አልቻልኩም። ከኑሮ አንጻር ደግሞ ተማር - ስራ ግባ - ገብዘብህን ቆጥብ - ቤት ስራ - ጥሩ ኑሮ ኑር ምናልባት አባቶቻችን ጋር ሰርቶ ሊሆን ይችላል። አሁን ላይ ጠንክረህ ተማር - ዩንቨርስቲ ግባ - ተመረቅ - ከዛ እግዜር ይርዳህ ነው......መሰለኝ (ምናልባት ጥቂት ተማሪዎች የሚመረቁ ግን ቢያንስ ስራ ማግኘቱ ተስፋ ይኖረው ይሆን?) የዛሬ 26 አመት እኔ ባንክ ስራ ስጀምር አንድ ሰው ገንዘብ እንዲያወጣ 5 ሰዎች ስራ ነበራቸው። ክለርክ - ፊርማ አጣሪ - Transaction Poster- Pre auditor - payment window - deposit window እነዚህ ሁሉ በATM ቻይና ውስጥ ደግሞ በዊቻት እና በአሊፔይ ተተክተዋል። ድሮ ያለ ስራ አሁን የለም። ድሮ የሌለ ስራ ግን አሁን አለ። በአሁን ዘመን ላለ ስራ በድሮ ዘመን ትምህርት መዘጋጀት ትክክል አይመስለኝም። በ AI ዘመን የኢንዱስትሪ ዘመን ትምህርት የሚያስፈልጋቸው ጥቂቶች ናቸው። የኢንዱስትሪ ዘመን እንዳለፈ ሁላችንም የሰማን ይመስለኛል።

ስንቶቻችን ነን በ2016 ለልብስ፣ ትራንስፖር፣ ምግብ... ሌሎች ነገሮች ላይ ገንዘባችንን እንደምናወጣው ሁሉ፡ የአዕምሮ ምግብ ለሆነው የግል ስብዕና ስልጠና ገንዘባችንን አውጥተን እየሰለጠንን ያለነው? በሕይወታችን ትርጉም ያለው ለውጥ ሊመጣ የሚችለው አዕምሮ(የውስጠ ህሊና ውቅር) ሲቀየር ብቻ ነው። እኔ አዕምሮዬ ላይ በመስራት በአመለካከቴ በመቀየር በ2 ዓመት ከ6 ወር ውስጥ በ7ቱም የሕይወት ዘርፎቼ መስመር ያለው ሕይወት እንድኖር ሆኛለው። ራሱ ላይ መስራት የሚፈልግ 1 ሰው አግዛለው። 👇👇👇  @Robi321

photo content