cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Big Habesha

This is the official telegram channel of @bighabesha from Tiktok. My YouTube channel: @bighabesha ማንኛውም አይነት ቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎች፣ ቲፖች፣ ትምህርታዊ መጽሃፍትና ዶክመንተሪዎች ይለቀቁበታል። You can talk to me here👉 @bighabesha

Show more
Advertising posts
55 833
Subscribers
+78624 hours
+3 7737 days
+7 02030 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ChatGPT update!! chatGPT ለspecific task የፈለግነውን gpt model መምረጥ የምንችልበት አሰራር አካቷል። chatGPT ከፍተችሁ በግራ በኩል Explore GPTs የሚል አማርጭ አለ እሱን ስትመርጡ ብዙ የተዘረዘሩ ሞዴሎች ታገኛላችሁ። ⚫የሒሳብ ጥየቄዎችን ለመስራት ⚫ኮድ ለመፃፍ ⚫image Create ለማድረግ ወዘተ ከተዘረዘሩት ዉስጥ አንዱን model መምረጥ እንችላለን። በስልክ አፕሊኬሽን የምትጠቀው ከሆነ update አድርጉት።
7 13833Loading...
02
በቀጣይ 5 ቀን ውስጥ በ 30% ቅናሽ 📣 በመመዝገብ። እሮብ ሰኔ 5 የሚጀምረውን የfull-stack web development ስልጠና ይቀላቀላሉ። ✅ HTML, CSS & JS  ✅ Reactjs ✅ Data fetching, Hooks, Routing, & more ✅ Modern website development ✅  Nodejs ✅ Expressjs ✅  MongoDB And more topics... 1 ወር ኢንተርንሺፕ ድርጅታችን ላይ ይወጣሉ። ለመመዝገብ 0975491734 / 0912970734 ላይ ይደውሉልን አልያም በቴሌግራም አካውንታችን        @Qemer_online_training ያነጋግሩን። Follow us: https://t.me/Qemertech tiktok.com/@qemer_softwaretechnology
7 7895Loading...
03
የዛሬ የHamster Kombat 1 million coin የሚያስገኘው የ"ETHEREUM" Morse code ነው። E   . T   - H   .... E   . R   .-. E   . U   ..- M   -- ግራ ከገባችሁ chatGPT ላይ Morse code for the world "ETHEREUM" ብላችሁ Search አድርጉ።
9 278426Loading...
04
💡💡💡 ብዙዎቻችሁ በinbox Hamster kombat 3 ነጠብጣቡን በመጫን ከ1-3 ጊዜ reload ሲደረግ ይገባል ብላችሁኛል። አዎ ይገባል ነገር ግን tab tab ያደረግንውንና አጠቃላይ የሰራነውን አይቆጥረውም። ስለዚህ በትክክል እስከሚሰራ ተረጋግታችሁ ጠብቁ።
11 9728Loading...
05
አሁን የHamster Kombat official channel ላይ እንደተገለፀው ክፍያው መሰረት የሚያደርገው profit per hour እና ሌሎች ያልተገለፁ activities ላይ እንጂ አጠቃላይ የcoin ብዛት ላይ እንዳልሆነ ገልፀዋል። (በትናንትናው እለት እኔ Total coin ላይ ነው ብየ የግል አስተያየቴን ሰጥቼ ነበር። ተሳስቻለሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ።🙏🙏) ⚫ሰሞኑን ስህተት እያበዛው ነው ማረፍ ሳይኖርብኝ አይቀርም።🥱 ⚫በተጨማሪም ከፍተኛ የሆነ የሰርቨር መጨናነቅ ስላጋጠመን ችግሩን ለመፍታት እየሞከርን ነው ብለዋል። ስለዚህ የማይሰራላችሁ በትዕግስት ጠብቁ ይስተካከላል።
12 870216Loading...
06
Guys, Hamster Kombat እንደዚህ error እያለ አላስገባ ካላችሁ የእናንተ ብቻ አይደለም። ችግሩ ምን እንደሆነ ላውቅ አልቻልሁም። crosscheck አድርጌ አሳው ቃችኋለሁ።
11 93930Loading...
07
#TON_Society_Africa a place where you find all information and resources about the $TON ecosystem, #Telegram @wallet, and more. - Are you a developer wanting to study building on top of TON Blockchain? - Are you a web2 developer wanting to learn how to build mini apps on #Telegram? - Do you want to learn about the wallet for everyday use? - Are you a P2P trader wanting to expand to the @wallet P2P marketplace? 🤑 ✉️ 👛 Join us you will Find all at one place. TON Society Africa:-https://t.me/TONSocietyAfrica
12 0418Loading...
08
በአንድ passport ወይም በአንድ national id ሁለት የቴሌግራም አካውንት ዋሌታችሁን verify ለማድረግ ሞክራችሁ KYC verification issue ካላችሁ ያላችሁ አማራጭ Walle support team ማነጋገር ነዉ። Telegram Wallet support team Username: @wallet_supportbot ከዛ ይህን ፃፉላቸው "Dear Wallet support team I have two telegram accounts (@abcd) and (@defj). I tried to verify my identity using my passport on @abcd account but I want to change it to @defj. What shall I do? Both of my accounts are suspended to use wallet. Please give me a response as soon as possible 🙏🙏🙏" ⚫ከላይ ያለውን ፅሁፍ እንደሚመቻችሁ አድርጋችሁ ቀይሩና ላኩላቸው። ⚫በሁለቱም አካንታችሁ ተመሳሳይ ፅሁፍ ላኩላቸው። ከ2 ሳምንት በላይ ሊወስድ ስለሚችል ታገሱ ጅ።
12 529169Loading...
09
✉️የቴሌግራም ግሩፓችንን ሊንክ እንድትልኩ ክፍት ያደረግነው referral ሊንኮችን share እንድትደራረጉ ነው። ነገር ግን የተወሰናችሁት ረጅምና ሌላው እንዳይልክ የሚረብሽ እንዲሁም አንድ ጊዜ ተደጋጋሚ ሊንክ Post ያደርጋላችሁ። እንደዚ የምታደርጉትን text እንዳትልኩ restrict እናደርጋችኋለን። ❌የተለያዩ ቻናል ማስታወቂያዎችን የምትለጥፋትን ግን ban እናደርጋለን። ❌Scammer የሆኑትን ደግሞ ማስረጃ በinbox ብትልኩልኝ ደስ ይለኛል ወይም ግሩቱ ላይ ካስቀመጣችሁ ban እናዳርጋቸዋለን።
12 50310Loading...
10
Hustler’s Premium 💻 ከ 2.5 ሚሊየን እስከ 3 ሚሊየን የ ኢትዮጵያ ብር በላይ የሚደርሱ በጣም ውድ እና exclusive የሆኑ የ ውጭ ሀገር Courses ኦችን እጅግ በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ ይዞላችሁ መቶዋል ።☄️ 🛍Explore Our elite Online courses 1.Iman - Agency Navigator 🖥 2.Cue bank - Forex Trading 🕯 3.Hooman - YT MasterClass 📱 4.INEVITRADE -Crypto Accelerator 📈 እንዲሁም upcoming ላያ ያሉ ከ 20+ Courses ሁሉንም በ Hustler’s Premium ያገኛሉ።🌐 ምን ያሄ ብቻ Hustler’s Premium እናንተ Courses ኦቹን እየተማራችሁ ከጎን ለጎን ደግሞ ተጨማሪ ገንዘብ ምትሰሩበትን የ Affiliate Program ይዞላችሁ መቶዋል ይህም ማለት ማንኛውም በ እናንተ Referral Code ለገዛ ሰው 500 birr ትሰራላችሁ ። Enroll Now: 💻🔽 ❤: @H_premium 📣: 09 52 58 65 63 ለበለጠ መረጃ Join our Telegram channel : @hustlers_premium
12 76316Loading...
11
🤑Notcoin መሸጥ 👛Ton መግዛት ⭐️Telegram Premium መግዛት (የ1 አመት ብቻ) የምትፈልጉ በዚህ username አናግሩኝ። @bighabesha ማሳሰቢያ ✔️Not coin P2P ላይ መሸጥ የምትችሉ እዛው ሽጡት። እኔ P2P ላይ ባለው ዋጋ አልገዛችሁም። (ግልፁን መነጋገር ስላለብን) ✔️ነገር ግን ከተስማማን በታማኝነት እገዛችኋለሁ። ❌ቴሌግራም ዋሌታችሁ KYC restriction ካለበት transaction ስለሚያስቸግር ከእናንተ አልገዛም።
5 84924Loading...
12
Media files
11Loading...
13
1 Million hamster Kombat coin for free
17 085763Loading...
14
Profit per hour ወይስ Total coin? Hamster Kombat ላይ ወደ token የሚቀየረው profit per hour ወይስ total coin ብዙዎችን ያከራክራል። Profit per hour ስሙ እንደሚያመለከተው mine አድርጋችሁ ያገኛችሁት coin በየሰአቱ የሚያተርፈው የcoin መጠን ማለት ነው። ለምሳሌ +120 profit per hour ያለው task 0.033 coin በየስከንዱ Total coin ላይ ይጨምርላችኋል። አሁን በየሰከንዱ የሚጨምርላችሁን coin ትክክል መሆኑን ማረጋገጥ ከፈለጋችሁ ⚫መጀመሪያ አጠቃላይ ኮይናችሁ በየሰከንዱ ስንት እንደሚጨምር እወቁ። ⚫Profit per hour ላይ ያላችሁን መጠን ለ3600 ሰከንድ (1 ሰአት) አካፍሉት። ለምሳሌ የኔ ስቆጥረው በየሰከንዱ 39 ይጨምራል። Profit per hour 141.1K አለኝ። 141,100 ÷ 3600 = 39 ስለዚህ ትክክል ነው። በአጠቃላይ profit per hour ጠቅላላ የኮይን መጠናችሁ ላይ የሚጨምረውን ያሳያል እንጂ ሌላ ሚና የለውም። ስለዚህ Total coin በደምብ አሳድጉ ወደ token የሚቀየረው እሱ ነው።
12 688109Loading...
15
መልካም ዜና Hamster Kombat ለተጫወታችሁ!! Hamster Kombat Token በTon Blockchain ይፋ እንደሚደረግ አሳውቀዋል። ካልጀመራችሁ አሁንኑ ጀምሩ። https://t.me/hamster_kombat_bOt/start?startapp=kentId402429158
14 08969Loading...
16
አሁን ላይ ስለምንሰራቸው (tap tap ስለምናደርጋቸው) Crypto Airdrop በመባል ስለሚታውቁ coin ማሰራጫ መንገዶች ምን ያህል ግንዛቤ አለን? የAirdrop concept ሰፊና አሰራሩም ውስብስብ ቢሆንም Crypto Airdrop አዲስ የሚመጡ/የሚጀምሩ blockchain ኮይን ወይም ቶክን ወደ ተወሰኑ ዋሌቶች ማሰራጫ መንገድ ነው። Crypto Airdrops እንዴት ይሰራል? ⚫1. ኤርድሮፑን ያስተዋወቀው ቡድን መሟላት ያለባቸውን ቅድመ ሁኔታዎች በዝርዝር official ቻናል ወይም cryptocurrency communities ላይ ያስታውቃል። አሁን ላይ እንድምናቃቸው Tapswap community ፣ Hamster Kombat community አይነት ቻናል ማለት ነው። ⚫2. ፍላጎት ያላቸው ተሳታፊዎች የተዘረዝሩትን ቅድመ ሁኔታ በማሟላት የሚምዘገቡ ይሆናል። እነዚህ ቅደመ ሁኔታዎች ግን Airdrop እንዳስጀመረው ቡድን ውሳኔ እና ምርጫ ሊለያይ ይችላል። ⚫3. የተመዘገቡ ሰዎች በተቀመጠው መስፈርት መሰረት ስራውን እየሰሩ ኮይን ይሰበስባሉ። አሁን ላይ የምንሰራቸው ብናይ tap tap ከማድረጉ በተጨማሪ የሚሰሩ የተለያዩ ታስኮችን በመስጠትና ለሌሎች ሰዎችን በreferal link በመጋበዝ ብዙ ኮይን ይሰበስባሉ። ⚫4. Airdrop ቡድን የተሳታፊዎችን ሕጋዊነት በተለያዩ መንገድ ካረጋግጠ በኋላ የሰበሰቡትን coin ወደ tolken በመቀየር ወደ ዋሌታቸው ይልካል። ይህን የሚያደረገው ቡድን ይህን ሁሉ ሂደት የሚያልፈው በነዚህ ምክንያቶች ነው። ⚫ፕሮጀክቱ አዲስ እንደመሆኑ መጠን ጠንካራ የተጠቃሚ መሰረት እንዲኖረው ⚫ብዙ ተጠቃሚዎች ሰብሰቦ ገበያን መቆጣጠር እንዲችል ለማድረግ ⚫የተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ቻናሎችን ብዙ ተከታይ በአጭር ጊዜ እንዲያገኙ ለማድረግ ዋና ዋና ምክንያቶች ናቸው።
14 40573Loading...
17
ክሪፕቶ እንዴት ይጠፋል? በብሎክቼይን ቴክኖሎጂ ውስብስብ ባህሪያት እና በተጠቃሚዎች የደህንነት ችግሮች ምክንያት የክሪፕቶ ምንዛሬ በብዙ መንገዶች ሊጠፋ ይችላል። crypto የሚጠፋባቸው አንዳንድ የተለመዱ መንገዶች አሉ። 1. የሚስጥር ኮድ ችግር ከ80% በላይ የሚሆኑት ክሪፕቶዎች የሚጠፉት በዚህ መንገድ ነው። አንድ ክሪፕቶ በዚህ መንገድ የሚጠፋው ኢንክሪፕት የተደረገበት የሚስጥር ኮድ በተለያየ ምክንያት ማግኘት የማይቻል ከሆነ ነው። ብዙ ጊዜ ከአንድ የክሪፕቶ ዋሌት ወደሌላ ዋሌት ክሪፕቶ ስናስተላልፍ  ሁሉም ዋሌቶች ክሪፕቶውን መመስጠሪያ ቁልፍ ይሰጡናል ይህን ቁልፍ ለላኪው በትክክል መላክ ካልቻልን ወይም ላኪው በትክክል የማያስገባ ከሆነ በመካከል የሚላከው ክሪፕቶ ይጠፋል። ለዚህ መፍትሄው ➡️የምንልከውን ኮድ በትክክል መላክ ወይም በባር ኮድ መልኩ መላክ ➡️ኮዱን ኮፒ ስናደርግ manually ኮፒ ከማድረግ ይልቅ copy address የሚለውን button በመንካት automatically ኮፒ እንዲያደርገው ማድረግ ➡️Paste ያደረግነውን ኮድ  ኮፒ ካደረግነው ኮድ ጋር የመጨረሻና የመጀመርያ 3 ዲጅቶች ተመሳሳይ መሆናቸውን ማረጋገጥ 2. Exchange Failures: አንድ የcryptocurrency exchange ሊከስር፣ ሃክ ሊደረግ ወይም  ቴክኒካል ችግር ሊያጋጥመው ይችላል። በዚህ ምክንያት የተጠቃሚዎች ክሪፕቶ አብሮ ይጠፋል። 3. የእውቀት ማነስ ብዙ ሰው የክሪፕቶ አጠቃቀም እውቀት የለውም በዚህ ምክንያት ለተለያዩ ማጭበርበሮች ይጋለጣል። ያለንን ክሪፕቶ ለመላክ ለመቀበል ወይም ለመሸጥ ከመወሰናችን በፊት አስፈላጊውን ሂደት በደምብ ማጥናት ይኖርብናል። 4. Phishing and scams ብዙ ተጠቃሚዎች የክሪፕቶ ኮይኖችህን በእጥፋ እናሳድጋለን ወይም በተሻለ ዋጋ እንዛለን በሚሉ የፊሺንግ ሊንኮች ሊታላሉ ይችላሉ። በተጨማሪም የተለያዩ የonline አጭበርባሪዎች የሰዎችን አለማዋቅ ተጠቅመው ብዙዎችን እያጭበረበሩ ይገኛሉ። ይህ ነገረ በሀገራችንም በአሁኑ ሰአት በተጋነነ ዋጋ እንገዛችኋለን በማለት የክሪፕቶ ኮይኑ መጀመርያ ካሰላኩ በኋላ ሰዎችን ማጭበርበር በጣም የተለመደ አሰራር ሆኗል። ለዚህ ነገር መፍትሄው ከቻላችሁ P2P ላይ ሽጡት ካልቻላችሁ ግን ለምታምኑት ሰው ብቻ ሽጡት። በpart 2 እንመለሳለን።
13 51449Loading...
18
በዛሬው እለት chatGPT ለብዙ ተጠቃሚዎች እየሰራ አይደለም። openAI ችግሩን ለመቅረፍ እየሰራሁ ነው ብሏል። ስለዚህ ካልሰራላችሁ ይስተካከላል በትግስት ጠብቁ።
14 88513Loading...
19
✅Crypto Currency📊 ምን ማለት ነው❓ ➡️ Crypto Currency ግብይቶችን ለማረጋገጥ ባንኮችን የማይተማመን ዲጂታል የክፍያ ሥርዓት ነው። ማንኛውም ሰው በየትኛውም ቦታ ክፍያ እንዲልክ እና እንዲቀበል የሚያስችል የአቻ ለአቻ ስርዓት ነው። ➡️ Crypto Currency ለመጠቀም የባንክ ክፍያ አገልግሎት አያስፈልግም። ሰዎች በአለም ላይ ካሉ ከሚፈልጉት ሰው ጋር በየትኛውም ቦታ ሆነው ሶስተኛ ወገን ወይም ባንክ ሳያስፈልግ የሚገበያዩበት ቴክኖሎጂ ነው፡፡ ➡️ ሲቀጥል ደግሞ ማንም ሊቆጣጠረው እና ሊያጭበረብረው አይችልም፤ መንግስታትም እንኳን ቢሆኑ። ይህ ማለት በገንዘባችሁ ላይ የበለጠ ቁጥጥር አላችሁ ማለት ነው። ➡️የCrypto ምንዛሬዎች አካላዊ መልክ የላቸውም ሙሉ በሙሉ ዲጂታል ናቸው፤ የወረቀት ገንዘቦች ወይም የብረት ሳንቲሞች የሉትም። ➡️ Cryptoን መጠቀም መደበኛ ገንዘብ ከመጠቀም የበለጠ Private ነው ምክንያቱም ለመስበር በሚከብዱ ልዩ ኮዶች የተጠበቀ ነው። #Crypto_Currency ✅ስለ Crypto ሲነሳ መቼም የማይቀረው ሌላኛው ነገር ደግሞ Blockchain ነው Part 2 ይቀጥላል።
15 98993Loading...
20
Canva Pro access for 200 ሰዎች ቻናሉን join ማድረግ ትችላላችሁ። From: @yonaspresents https://www.canva.com/brand/join?token=x-aBXVYq3U5wsnAy5AS_Ww&referrer=team-invite
14 25927Loading...
21
ኮምፒውተራችን ላይ windows ስንጭን file የሚጠፋብን ለምንድን ነው? በዚህ ሊንክ ገብታችሁ መሉ ዝርዝር መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ። https://bighabesha.com/why-files-deleted-when-we-install-windows
14 68026Loading...
22
AVAcoin list ተደርጓል ብለን post ያደረግነው የተሳሳተ መረጃ ስለሆነ ከፍተኛ ይቅርታ እንጠይቃለን።🙏 ⚫ነገር ግን በአሁኑ ሰአት Tab Tab ማድረግ አብቅቷል። ⚫የተለያዩ ተፕታስኮችን በመስራት ቀጥታ የAvacoin ቶክኖችን ማግኘት ትችላላችሁ። ⚫መጀመር ከፈለጋችሁ አሁንኑ ጀምሩ። https://t.me/avagoldcoin_bot?start=499aba8d1719a469a820
14 10723Loading...
23
Guys Avacoin list ተደርጓል። ⚫1 AVA coin በአሁኑ ጊዜ $0.7418 ዋጋ አለው። ⚫በአሁኑ ሰአት Tab Tab ማድረግ አብቅቷል ነገር ግን እስከዛሬ ካልጀመራችሁ የተዘረዘሩትን ታስኮች በመስራት እስከ $24 መስራት ትችላላችሁ በተጨማሪም ሰው invite ማድረግ ትችላላችሁ። መጀመር ከፈለጋችሁ አሁንኑ ጀምሩ። https://t.me/avagoldcoin_bot?start=499aba8d1719a469a820
4618Loading...
24
✅ትራምፕ 📹ቲክቶክ ከፈቱ❗️ ✔️ትራምፕ በስልጣን ዘመናቸው እንዲታገድ የወሰኑበትን ቲክቶክ ተቀላቅለዋል። ትራምፕ ትናንት ምሽት የቻይናውን ባይትዳንስ ኩባንያ የቪዲዮ ማጋሪያ መቀላቀላቸውን የሚያበስር ቪዲዮ በአዲሱ አካውንታቸው ለቀዋል። ቪዲዮውን ከ30 ሚሊየን በላይ ሰዎች የተመለከቱት ሲሆን፤ አዲሱ አካውንት በሰአታት ውስጥ ከ3 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ተከታይ ማፍራት ችሏል። ✔️በቀጣዩ በሚካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሪፐብሊካን ፓርቲን ወክለው የሚፎካከሩት ትራምፕ ቲክቶክን መቀላቀላቸው ወጣት መራጮችን ለማግኘት እንደሚያግዛቸው ሮይተርስ ዘግቧል።
16 82817Loading...
25
ስለBlum airdrop አጨዋወት YouTube ላይ የሰራሁትን video በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ማይየት ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=trpZNyDUPc8
16 75088Loading...
26
Guys, Notcoin is getting crazier and crazier!!😳 እስኪ ያላችሁን Notcoin በኮመንት አሳውቀን። Hamster Kombat ያልጀመራችሁ። https://t.me/hamster_kombat_Bot/start?startapp=kentId7003596551
18 07349Loading...
27
ብዙዎቻችሁ ስለዚህ airdrop እየጠየቃችሁኝ ነው። ⚫ኢንተርኔት ላይ በቀድሞ 💰 የBinance ቲም  አባላት develop እንደተደረገና በራሱ በbinance እንደሚደገፍ አረጋግጫለሁ። ⚫አሰራሩ እስካሁን ከሰራናቸው ትንሽ ለየት ይላል። ⚫መጀመር የሚቻለው በinvite link ብቻ ነው። ⚫አንድ ሰው invite ማድረግ የሚችለው የሰው መጠን 5 ብቻ ነው። ➡️አጨዋወቱ ቀላል ስለሆነ ግቡና ምክሩት። ከታች ያሉትን invitation ሊንኮች መጠቀም ትችላላችሁ። ነገር ግን 1 invite ሊንክ ከ5 ሰው በላይ አይቀበልም። ስለዚህ የቀደመ ተጠቃሚ ይሆናል። 1. t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_W3xnQRha4o 2. http://t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_NUeUcqDpO9 3. http://t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_5dBVtE09z1 4. t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_17FC1w7RYX 5. http://t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_puobOikwf0 ሌሎችሁ በኮሜንት invite ተደራረጉ።
18 42085Loading...
28
ሼር‼️ የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተናን በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ‼️ የትምህርት ሚኒስቴር በበይነ መረብ (Online) የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በተመለከተ  ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወረቀት አልባ በማድረግ የዲጂታል ጉዞውን አንድ ምዕራፍ  መጀመሩን ገልጿል፡፡ ይህንንም ጉዞ የተሳካ ለማድረግ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኙም አስታውቋል፡፡ ለተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀው ማስፈንጠሪያ (URL) ከፈተናው በፊት ገብተው የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው እለት ደግሞ መፈተኛ መሆኑ ተገልጿል። ስለሆነም ተፈታኞች ከዚህ በታች በሚፈተኑበት የፈተና ክላስተር ፊትለፊት በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መለማምድ እንደሚችሉ አስታውቋል፡፡ እስካሁን username እና password ያለገኘ ተፈታኝ ካለ፣ ከዚህ በፊት ለትምህርት ቢሮዎች ስለተላከ፣ ከየትምህርት ቤቱ አስተባባሪዎች ማግኘት የሚችሉ መሆኑን  ጠቁሟል፡፡ ክላስተር አንድ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር፡ https://c2.exam.et  ሲዳማ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ትግራይ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ክላስተር ሁለት ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et ጋምቤላ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et አማራ ብሄራዊ ክልል፡ https://c3.exam.et ክላስተር ሶስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ሀረሪ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et አፋር ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ: https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ: https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ: https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ: https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ: https://c4.exam.et • ባሌ: https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቦረና: https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ: https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ: https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና: https://c4.exam.et • ጉጂ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ: https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ: https://c4.exam.et • ኢሉባቦር: https://c4.exam.et ክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ: https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ: https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ: https://c5.exam.et • ማያ ከተማ: https://c5.exam.et • መቱ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ: https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ: https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ: https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ: https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ: https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ: https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ: https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ: https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ): https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ: https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፡ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፡ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፡ https://c5.exam.et በተጨማሪም ተማሪዎች ዋናውን ፈተና ለመፈተን ዋናው ዌብሳይት ላይ ሲገቡ ምን ማድረግ አለባቸው የሚለውን አጭር ትምህርታዊ ምስል በዚህ መመልከት ይችላሉ፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=PdAu-FI-Q5M
18 531130Loading...
29
Update!! Telegram wallet ሙሉ በሙሉ መስራት ጀምሯል። Check it!!
17 01139Loading...
30
የቴሌግራም ዋታሌችሁ እንደዚ you have been blocked ያልተባለባችሁ አላችሁ? Tapswap connect ለማድረግ ሞክራችሁ ነበር? ሀሳባችሁ comment ላይ ፃፉልኝ። ምናልባት Tapswap ለማጭበርበር ሞክሮ ይሆን?🤔
19 23435Loading...
31
Tapswap update ⚫Tapswap አዲስ ፊቸር ጨምረዋል። ይህ ፊቸር አሁን ያለንን መጠን በእጥፍ ያሳድግልናል። እሱም የሰራነውን tapswap ከዋሌቶች ጋር connect ስናደርግ የሚሰጠን ይሆናል። ⚫እየሰራላችሁ ካልሆነ ተረጋግታችሁ ጠብቁ ይሰራል። አንዳንዴ ኔትዎርክ አጥፍታችሁ ስትከፍቱ ስልክ ስትቀይሩ restart ስታደርጉ ይሰራል ሞክሩት እንዲ ካልሰራ ሰርቨራቸው busy ስለሚሆን ነው እየቆያችሁ ሞክሩት። ⚫ሙሉ በሙሉ ሲሰራ ሙሉ ሂደቱን እነግራችኋለሁ።
17 68797Loading...
32
✅ ከ11 አመት በፊት በፓስወርድ የተቆለፈውን የ3 Million Dollar የያዘ ቢትኮይን🪙 ዋሌት በሀከሮች እርዳታ ተገኘለት❗️ 🟠ይህ ፓስወርዱ የጠፋበት ሰው በፈረንጆቹ 2013 ላይ 43.6 BTC ይገዛና Robo form በሚባል Random Password Generator ሶፍትዌር ይቆልፈውና ይረሳዋል። 🟠በመጨረሻም Joe Grand በተባለ ታዋቂ ሀከር እርዳታ ከ11 አመት በኋላ ፓስወርዱ Crack ተደርጎ ተገኝቶለታል።
17 24334Loading...
33
▶️YouTube ላይ ስለHamster Kombat የሰራሁትን Video ማየት ከፈለጋችሁ በዚህ link ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ። https://youtu.be/fULoYEQ4Fkc?si=i6Qz5wFgB3JwmOA7
17 224112Loading...
34
✅ከAirdrop እና Crypto ጋር በተገናኘ ስንሰራ ምን ማድረግ አለብን? ✔️Binance 🛒እና Telegram Wallet👛 ላይ KYC Verify ያላደረጋችሁ በ(Passport, Driving Licence, National ID) Verify አድርጉ። ✔️አዳዲስ እና የተረጋገጡ Airdrop ሲኖሩ ቶሎ ቶሎ ሰርታችሁ Point ለመሰብሰብ ሞክሩ ምክንያቱም ሰው በበዛ ቁጥር Fair Distribution እያሉ የሚሰጡትን Amount Even በግማሽ ይቀንሱታል። ✔️ትላልቅ Project ላይ ዝምብሎ የሰው አሉባልታ አትስሙ፤ ራሳቸው በOfficial ገፃቸው እስካላሳወቁ ድረስ። ከምንም በላይ የራሳችሁን ሪሰርች መስራት አለባችሁ። ለምሳሌ Notcoin🤑 ከ10M በታች ከሰራን ጥቅም የለውም፤ አይነት ወሬ ብዙዎችን አክስሯል ተረጋግተው እንዳይሰሩና ተስፋ እንዲቆርጡ አድርጓል። #Airdrop #ኤርድሮፕ
15 47531Loading...
35
3 ቀን ቀረው📣 በቀጣይ 3 ቀን ውስጥ Full-stack Development የተመዘገበ Graphics design በነፃ ይማራል       ይፋጠኑ! የFull-stack ዌብሳይት ዴቨሎፐር ባለሙያ መሆን ይፈልጋሉ❓ ✅ HTML, CSS & JS  ✅ Reactjs ✅ Data fetching, Hooks, Routing, & more ✅ Modern website development ✅  Nodejs ✅ Expressjs ✅  MongoDB And more topics... 1 ወር ኢንተርንሺፕ ድርጅታችን ላይ ይወጣሉ። ለመመዝገብ 0975491734 / 0912970734 ላይ ይደውሉልን አልያም በቴሌግራም አካውንታችን        @Qemer_online_training ያነጋግሩን። Follow us: https://t.me/Qemertech tiktok.com/@qemer_softwaretechnology
14 04213Loading...
36
ትልቅ ዜና hamster combat ስትጫወቱ ለነበራችሁ!! የTelegram TON wallet ከHamster combat ጋር መስራት መጀመራቸውን አሁን ከደቂቃዎች በፊት አሳውቀዋል። ይህ ማለት እውነተኝነቱን ከፍ ያደርገዋል። ነገር ግን መቼ list እንደሚደረግ የታወቀ ነገር የለም። ያልጀመራችሁ ብትጀምሩ ትጠቀማላችሁ። ⚫ለመጀመር link መግባት ትችላላችሁ። https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId380527834
15 340132Loading...
37
Microsoft ለWindows 10 የonline support እና security update ቀጣይ አመት October 2025 ጀምሮ ያቆማል። እንደሚታወቀው Microsoft ኮምፒውተራችን ለሳይበር ተጋላጭ እንዳይሆንና በየጊዜው የሚወጡ ዘመናዊ ፊቸሮችን እንድንጠቀም ሁሌም የመጨረሻውን ዊንዶውስ እንድንጭ ይመክራል። ከዚህ በተጨማሪ የonline support እና በየጊዜው የሴኩሪቲ ማዘመኛውችን ይለቃል።ነገር ግን አዲስ ዊንዶውስ በለቀቁ ቂጥር ከዛ በፊት ለነበሩ ዊንዶሶች ሲሰጥ የነበረው እገዛ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ይቋረጣል። ማይክሮሶፍትም ለwindows 7 January 14, 2020 ለwindows 8.1 January 10, 2023 ሙሉ በሙሉ አቋርጧል። የwindows 10 ደግሞ በቀጣይ አመት October 2025 ይቋረጣል። ስለዚህ ኮምፒውተራችሁን ወደ windows 11 ማሳደግ ይኖርባችኋል።
14 48717Loading...
38
🔴 ታዋቂው የማይክሮሶፍት Copilot Generative AI በቴሌግራም ቦት መጥቷል❗️ ➡️ Microsoft Copilot OpenAI ከGitHub ጋር በመቀናጀት ያበለፅጉት AI Chatbot ሲሆን ጽሑፍን የሚያመነጭ እና ጥያቄዎችን የሚመልስ እንዲሁም በማንኛውም አይነት ሀሳብ ላይ ከተጠቃሚዎች ጋር Real Time መነጋገር የሚችል ቦት ነው። ➡️ በአሁኑ ጊዜ ይህ ቦት በቴሌግራም BETA ቨርዥን ላይ ሲሆን ማንኛውም የቴሌግራም ተጠቃሚ በስልክ ቁጥሩ አማካኝነት በነፃ በመመዝገብ ይህን ቦት መጠቀም ይችላል፤ በተጨማሪም ቦቱ ከኢንተርኔት ጋር ስለተገናኘ አሁናዊ ወይም Real Time መረጃዎችን መስጠት ይችላል። ✅ቦቱን ለመጠቀም @CopilotOfficialBot
15 21937Loading...
39
ደጋግሜ በቲክቶክም በቴሌግራምም ተናግሬአለሁ!!! ⚫ገንዘብ ቅድሚያ የሚያስከፍሉ፣ ⚫አሰራራቸው VIP Level ያለው ⚫ደሞዝ በየቀኑ እንከፍላለን ምናምን የሚሉ በሙሉ ህገወጦች ናቸው። የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሁሉም ገንዘባችሁን ይዘው ይጠፋሉ። ይህን ያህል ሰርቻለሁ ይህን ያክል አትርፊያለሁ የምትሉ ሰዎች እናንተም ምን ያክል የሌባ አስተሳሰብ እንዳላችሁ ነው የሚያሳየው። Please ይቅርባችሁ!!!
16 44933Loading...
40
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ✔️TapSwap በአንድ ስልክ ላይ ከ አንድ አካውንት በላይ ከፍተው ሲጫወቱ የነበሩ እንዲሁም Auto Clicker የተጠቀሙ ሰዎች Block እየተደረጉ ናቸው። ⚠️እናንተም ከአንድ አካውንት በላይ እና Auto Clicker ባትጠቀሙ ጥሩ ነው።
1 29759Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ChatGPT update!! chatGPT ለspecific task የፈለግነውን gpt model መምረጥ የምንችልበት አሰራር አካቷል። chatGPT ከፍተችሁ በግራ በኩል Explore GPTs የሚል አማርጭ አለ እሱን ስትመርጡ ብዙ የተዘረዘሩ ሞዴሎች ታገኛላችሁ። ⚫የሒሳብ ጥየቄዎችን ለመስራት ⚫ኮድ ለመፃፍ ⚫image Create ለማድረግ ወዘተ ከተዘረዘሩት ዉስጥ አንዱን model መምረጥ እንችላለን። በስልክ አፕሊኬሽን የምትጠቀው ከሆነ update አድርጉት።
Show all...
👍 51🤯 2👌 2 1🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
በቀጣይ 5 ቀን ውስጥ በ 30% ቅናሽ 📣 በመመዝገብ። እሮብ ሰኔ 5 የሚጀምረውን የfull-stack web development ስልጠና ይቀላቀላሉ። ✅ HTML, CSS & JS  ✅ Reactjs ✅ Data fetching, Hooks, Routing, & more ✅ Modern website development ✅  Nodejs ✅ Expressjs ✅  MongoDB And more topics... 1 ወር ኢንተርንሺፕ ድርጅታችን ላይ ይወጣሉ። ለመመዝገብ 0975491734 / 0912970734 ላይ ይደውሉልን አልያም በቴሌግራም አካውንታችን        @Qemer_online_training ያነጋግሩን። Follow us: https://t.me/Qemertech tiktok.com/@qemer_softwaretechnology
Show all...
👍 24🤬 3
00:39
Video unavailableShow in Telegram
የዛሬ የHamster Kombat 1 million coin የሚያስገኘው የ"ETHEREUM" Morse code ነው። E   . T   - H   .... E   . R   .-. E   . U   ..- M   -- ግራ ከገባችሁ chatGPT ላይ Morse code for the world "ETHEREUM" ብላችሁ Search አድርጉ።
Show all...
8.06 MB
👍 154🔥 9👏 1👌 1
💡💡💡 ብዙዎቻችሁ በinbox Hamster kombat 3 ነጠብጣቡን በመጫን ከ1-3 ጊዜ reload ሲደረግ ይገባል ብላችሁኛል። አዎ ይገባል ነገር ግን tab tab ያደረግንውንና አጠቃላይ የሰራነውን አይቆጥረውም። ስለዚህ በትክክል እስከሚሰራ ተረጋግታችሁ ጠብቁ።
Show all...
👍 98👏 9👌 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
አሁን የHamster Kombat official channel ላይ እንደተገለፀው ክፍያው መሰረት የሚያደርገው profit per hour እና ሌሎች ያልተገለፁ activities ላይ እንጂ አጠቃላይ የcoin ብዛት ላይ እንዳልሆነ ገልፀዋል። (በትናንትናው እለት እኔ Total coin ላይ ነው ብየ የግል አስተያየቴን ሰጥቼ ነበር። ተሳስቻለሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ።🙏🙏) ⚫ሰሞኑን ስህተት እያበዛው ነው ማረፍ ሳይኖርብኝ አይቀርም።🥱 ⚫በተጨማሪም ከፍተኛ የሆነ የሰርቨር መጨናነቅ ስላጋጠመን ችግሩን ለመፍታት እየሞከርን ነው ብለዋል። ስለዚህ የማይሰራላችሁ በትዕግስት ጠብቁ ይስተካከላል።
Show all...
👍 209👏 22🤬 13🤔 5🤯 1
Photo unavailableShow in Telegram
Guys, Hamster Kombat እንደዚህ error እያለ አላስገባ ካላችሁ የእናንተ ብቻ አይደለም። ችግሩ ምን እንደሆነ ላውቅ አልቻልሁም። crosscheck አድርጌ አሳው ቃችኋለሁ።
Show all...
👍 208🤔 8🔥 7
Photo unavailableShow in Telegram
#TON_Society_Africa a place where you find all information and resources about the $TON ecosystem, #Telegram @wallet, and more. - Are you a developer wanting to study building on top of TON Blockchain? - Are you a web2 developer wanting to learn how to build mini apps on #Telegram? - Do you want to learn about the wallet for everyday use? - Are you a P2P trader wanting to expand to the @wallet P2P marketplace? 🤑 ✉️ 👛 Join us you will Find all at one place. TON Society Africa:-https://t.me/TONSocietyAfrica
Show all...
👍 13🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአንድ passport ወይም በአንድ national id ሁለት የቴሌግራም አካውንት ዋሌታችሁን verify ለማድረግ ሞክራችሁ KYC verification issue ካላችሁ ያላችሁ አማራጭ Walle support team ማነጋገር ነዉ። Telegram Wallet support team Username: @wallet_supportbot ከዛ ይህን ፃፉላቸው "Dear Wallet support team I have two telegram accounts (@abcd) and (@defj). I tried to verify my identity using my passport on @abcd account but I want to change it to @defj. What shall I do? Both of my accounts are suspended to use wallet. Please give me a response as soon as possible 🙏🙏🙏" ⚫ከላይ ያለውን ፅሁፍ እንደሚመቻችሁ አድርጋችሁ ቀይሩና ላኩላቸው። ⚫በሁለቱም አካንታችሁ ተመሳሳይ ፅሁፍ ላኩላቸው። ከ2 ሳምንት በላይ ሊወስድ ስለሚችል ታገሱ ጅ።
Show all...
👍 90🤔 5👌 5
Photo unavailableShow in Telegram
✉️የቴሌግራም ግሩፓችንን ሊንክ እንድትልኩ ክፍት ያደረግነው referral ሊንኮችን share እንድትደራረጉ ነው። ነገር ግን የተወሰናችሁት ረጅምና ሌላው እንዳይልክ የሚረብሽ እንዲሁም አንድ ጊዜ ተደጋጋሚ ሊንክ Post ያደርጋላችሁ። እንደዚ የምታደርጉትን text እንዳትልኩ restrict እናደርጋችኋለን። ❌የተለያዩ ቻናል ማስታወቂያዎችን የምትለጥፋትን ግን ban እናደርጋለን። ❌Scammer የሆኑትን ደግሞ ማስረጃ በinbox ብትልኩልኝ ደስ ይለኛል ወይም ግሩቱ ላይ ካስቀመጣችሁ ban እናዳርጋቸዋለን።
Show all...
👍 68🤬 14👏 4🔥 1

👍 28🤬 23🔥 4🤔 1