cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ስለ ኦርቶዶክስ

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደሆነች እወቁ፥ በርሷም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳቹ እረፋት ታገኛላችሁ፤ እነርሱ ግን፦ አንሄድባትም አሉ። ት.ኤር 6፥16 ሀሳብ እና አስታየት ካሎት 👇👇👇👇👇 @yitbarek1921

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
881
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ካነበብኩት + እኔ ግን እኔ አይደለሁም + አውግስጢኖስ ፈጣሪ የለም ባይ እና በዝሙት የተበላሸ ሕይወት ይኖር የነበረ ሰው ነው:: በቅዱስ አምብሮስ ስብከት ከተመለሰ በኁዋላ ግን ይህ ሰው ፍጹም በንስሓ ተለውጦ በምንኩስና መንገድ ሔዶ እስከ ጵጵስና ደረሰ:: ይህንን የንስሓ ሕይወት መኖር ከጀመረ በኁዋላ ቀድሞ በአመንዝራነት ሕይወት ሲኖር ወዳጁ የነበረች አንዲት ሴት መንገድ ላይ ከሩቅ አይታ ተከትላ ጠራችው:: ወደ ቀድሞ ትዝታውና ኃጢአቱ መመለስ ያልፈለገው ይህ አባትም ጥሪዋን እንዳልሰማ ሆኖ በፍጥነት መሔድ ጀመረ:: ይህች ሴትም እየሳቀች :- አውግስጢኖስ እኔ እኮ ነኝ! ብላ ጮኸች እርሱም ወደ እርስዋ ዞሮ :- "እኔ ግን እኔ አይደለሁም" አላት:: ክርስትና የወደቀ የሚነሣበት የረከሰው የሚነጻበት ሕይወት ነው:: በዚህ መስመር ያለፉ ሁሉ ትናንትን እየተዉ ሌላ ማንነትን ይለብሳሉ:: ትልቁ ፈተና ሰዎች ተነሥተህ እያዩህም እንኩዋን መውደቅህን አለመርሳታቸው ነው:: ፈጣሪ "ከእንግዲህ አትበድል" ብሎ ይቅር ቢልህም ሰዎች ግን ይቅር አይሉህም:: "ድመት መንኩሳ ዓመልዋን አትረሳ" እያሉ እየተረቱ ወደ ነበርክበት እንድትመለስ ይገፉሃል እንጂ እንድትለወጥ አይፈቅዱልህም:: ሳውል አሳዳጅ ነበረ ዛሬ ግን ሐዋርያ ነው:: ብዙ ክርስቲያኖች ግን እርሱን ለማመን ተቸግረው ነበር:: ከመመረጡ ጀምሮ "ኸረ እርሱ አይሆንም" ብለው ለፈጣሪ ምክር የሠጡም ነበሩ:: ከተመረጠ በኁዋላም ለመቀበል ተቸግረው ከሐዋርያት አሳንሰው ያዩት አልጠፉም:: እርሱም በትሕትና "ሐዋርያ ተብዬ ልጠራ የማይገባኝ" ቢልም : "ጭንጋፍ" ብሎ ራሱን ያለ ጊዜው ከሚወለድ ጽንስ ጋር አነጻጽሮ ዘግይቶ የተጠራ መሆኑን ቢናገርም ከሐዋርያት በምንም የማያንስ ሐዋርያ ነበረ:: እነርሱ በትናንት ማንነቱ ሊያዩት ቢሹም እርሱ ግን "እርሱ አልነበረም" እርሱ መኖር አቁሞ በእርሱ ይኖር የነበረው ክርስቶስ ነበረ:: አንዳንድ ሰዎች የማያምኑህ ከክፋት ተመልሰህ መልካም ስትሆን ብቻ አይደለም:: በጣም መልካም ስትሆንላቸውም አያምኑህም:: ስታከብራቸው ምን አስቦ ነው? ብለው ይጠራጠራሉ:: መልካም ስታደርግላቸው "ምነው ደግነት አበዛሽ? ተንኮል አሰብሽ እንዴ? "ይህቺ ጠጋ ጠጋ ዕቃ ለማንሳት ነው" "there is no free lunch” ብለው ሊሰጉ ይችላሉ:: መልካም የሚያደርግላቸውን ሁሉ ሊያርድ የሚያሰባቸው የሚመስላቸው ሰዎች አሉ:: ፍቅር የትግል ስልት የሚመስላቸው ጨብጠውህ ጣታቸው እንዳልጎደለ የሚቆጥሩ ዓይነት ተጠራጣሪ ሰዎች አሉ:: ዮሴፍ የገጠመው ይህ ነበር:: በሃያ ብር ሸጠው ግብፅ ያወረዱት ወንድሞቹን ይቅር ብሎ በፍቅር ተቀበላቸው:: አባታቸውን ያዕቆብን አስመጥቶ በክብር በግብፅ እንዲኖሩ አደረጋቸው:: ከዓመታት በኁዋላ አረጋዊው ያዕቆብ ሞተ:: ይሄን ጊዜ የዮሴፍ ወንድሞች ድንገት ስብሰባ አደረጉ: "አባታችን ከሞተ በኁዋላ ቢበቀለንስ?!" ብለው ስጋታቸውን ተመካከሩ:: ስለዚህ ዶልተው መጡና እንዲህ አሉት :- አባታችን ከመሞቱ በፊት እንዲህ ሲል ተናዝዞ ነበር:: እባክህን የወንድሞችህን በደል ይቅር በል:: (ዘፍ 50:15-21) ዮሴፍ ይኼን ሲሰማ አለቀሰ:: ይቅርታን አድርጎም አለመታመኑ አመመው:: እርሱ ለእነርሱ ድሮም ክፉ አልነበረም:: አሁን ደግሞ ላደረሱበት በደል እንኩዋን ፈጣሪውን የሚያመሰግን ሆኖአል:: "እናንተ ክፉ ነገርን አሰባችሁብኝ፤ እግዚአብሔር ግን ዛሬ እንደ ሆነው ብዙ ሕዝብ እንዲድን ለማድረግ ለመልካም አሰበው" ነበር ያለው:: ምንም በደል ቢደርስበት እነርሱ አልተለወጡ ይሆናል እንጂ እርሱ ግን ትናንት የሚያውቁት ዮሴፍ አይደለም:: "እኔ ግን እኔ አይደለሁም" https://t.me/seleorthodox
Show all...
ስለ ኦርቶዶክስ

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደሆነች እወቁ፥ በርሷም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳቹ እረፋት ታገኛላችሁ፤ እነርሱ ግን፦ አንሄድባትም አሉ። ት.ኤር 6፥16 ሀሳብ እና አስታየት ካሎት 👇👇👇👇👇 @yitbarek1921

🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵 አመ ፳ወ፪ ለሐምሌ ቅዱስ ዑራኤል ስርዓተ ማኅሌት 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 /ሥርዓተ ነግሥ/ ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሉ አለም፤በአሐቲ ቃል @esate_yarade @esate_yarade ነግስ፦ ሰላም ለአብ ገባሬ ኩሉ ዓለም ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም። @esate_yarade @esate_yarade ዚቅ፦ መላእክት ወሰብዕ ውሳጤሁ በእንተ ስሙ አሀዱ ማኅበሮሙ፤በእንተ መስቀሉ ለክርስቶስ፤አሐደ መርዔተ ኮኑ @esate_yarade @esate_yarade ማህሌተ ፅጌ ዑራኤል ለሔኖክ ዘአርአዮ ትእምርተ አምሳልኪ ቤተ ነድ፤ዘመብረቅ ጠፈራ ወኅብራ በረድ፤ በከመ ተነበይኪ ድንግል ጽጌ ነጎድጓድ፤ያስበጽዑኪ ኩሉ ትውልድ፤ ወእምኔሆሙ አንሰ ገብርኪ ዋሕድ @esate_yarade @esate_yarade ወረብ፦ ዑራኤል ለሔኖክ ዘአርአዮ ትእምርተ አምሳልኪ ቤተ ነድ ትእምርተ አምሳልኪ/2/ ኩሉ ትውልድ ያስበጽዑኪ ድንግል በከመ ተነበይኪ/2/ ዚቅ፦ በቃለ ኃይሉ ዘይፌትት በረደ ድንግል በከርሣ አግመረት ነድ፤እምግርማ ዕበይ ሙሴ ዘርእደ፣እሞ ወላዲቱ ኮነቶ ገሃደ @esate_yarade @esate_yarade መልክዐ ዑራኤል፦ ሰላም ለኅንብርትከ ወለሐቔከ ዘቀነተ፣ሰይፈ በቀል ውዑይ እንተ ይሰድድ አጋንንተ፣ ዑራኤል አስተበቋህ እምሀበ ፈጣሪ ምህረተ፤ከመ ያዝንም ውስተ ምድርነ ዝናመ ተሣህሎ ህይወተ፤ ወዘርዐ ገርኅትነ ያሥምር ለይኩን ሲሲተ @esate_yarade @esate_yarade ወረብ፦ ከመ ያዝንም ውስተ ምድርነ ዝናመ ተሣህሎ ህይወተ/2/ "እምኀበ ፈጣሪ ምህረተ"/2/ አስተበቋህ ዑራኤል/2/ @esate_yarade @esate_yarade ዚቅ፦ ሰአል ለነ ዑራኤል ከመ ያዝንም ለነ ዝናመ ምሕረት እምነቅዓ ሕይወት ፤ዘእፀርዎ ሰቃልያን፤በጎልጎታ መካን ፤ሰትዩ ሕዝበ ክርስቲያን፤ስቴ ዘበአማን @esate_yarade @esate_yarade ወረብ፦ ሰአል ለነ ሊቀ መላእክት ኀበ እግዚአብሔር/2/ ከመ ያዝንም ለነ ዝናመ ምሕረት ዝናመ ምሕረት/2/ @esate_yarade @esate_yarade መልክአ ማርያም ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ፣እምነ ከልበኔ ወቊስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ፣ማርያም ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ትዕዛዝ፣ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ፣ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ። @esate_yarade @esate_yarade ዚቅ፦ ብፅዕት ይዕቲ ማርያም ቅድስት፤በብሩህ ደመና ዘከለላ መልዐክ በቃሉ ተናገራ፤ሐዳስዩ ጣዕዋ በሀኪ ማርያም እንተ እግዚእ ኃረያ @esate_yarade @esate_yarade ወረብ፦ "ብፅዕት ይዕቲ"/2/ ማርያም ቅድስት ይዕቲ/2/ በብሩህ ደመና ዘከለላ በቃሉ ተናገራ መልአክ/2/ @esate_yarade @esate_yarade መልክዐ ማርያም ፦ ሰላም ለቃልኪ እምአስካለ ወይን ጥዑመ፤ወእምድምፀ ናቢለስ አዳም ዘያረስዖ ለሕማም፤ማርያም ድንግል ዘብርሀነ ህይወት ተቋም፤እመ ተሀውከ በላዕሌየ በማዕበለ ዝንቱ አለም፤ከመ ያረምም ገሥጽዮ መሐሪት እም @esate_yarade ዚቅ፦ ንዒ ርግብየ ወንዒ ሠናይትየ ፣ቃልኪ አዳም ይጥዕመኒ እምአስካለ ወይን፤አርእዮ ለሙሴ ግብራ ወተናገሮ በዓምደ ደመና፤ እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት ወረብ፦ ይእቲ እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት/2/ ቃልኪ አዳም ይጥዕመኒ እምአስካለ ወይን/2/ ዚቅ(ዓዲ)፦ ዘካርያስ ካህን ተቋም ዘወርቅ፤እንተ ውስቴታ ማኅቶት ፀዳል፤ናስተፅዕ እንዘ ንብል ግርምተ ድንግል፤ሐዳሰ ሐመር ዘኢቀርባ ማዕበል፤አማን ዘዳዊት ፀምር፤ጽዋዓ ሕይወት ጽዋዓ መድኃኒት፤ ተውኅበ ላቲ በዕደ መላዕክት @esate_yarade ወረብ፦ ናስተበፅዕ እንዘ ንብል ግርምት ድንግል አማን ሐዳሰ ሐመር ዘዳዊት ፀምር/2/ ተውኅበ ላቲ ጽዋዓ መድኃኒት በዕደ መላዕክት/2/ @esate_yarade መልክዐ ማርያም፦ ሰላም ለአጻብዕኪ እምዕራኃ እዴኪ እለ ሰረጻ፤እም ኆልቁ ሠላስ ወስብዕ እንዘ ኢየሐፃ፤ ማርያም ድንግል ደብረ ኤልያስ ነቢየ ፋፃ፤ዕቀበኒ በረድኤትኪ እምነ አርዌ ዘኆፃ፤ህይንተ ሰናይ ለሰብዕ ዘይሁብ ዐመፃ @esate_yarade ዚቅ፦ ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል፤ምስለ ኤልያስ ወኤልሳዕ ነብየ እስራኤል፤ወምስለ ዕዝራ ሱቱኤል ጽዋዓ ልቦና ዘአስተርእዮ ዑራኤል @esate_yarade ወረብ፦ ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል፤ምስለ ኤልያስ ወኤልሳዕ ነብየ/2/ ወምስለ ዕዝራ ሱቱኤል ጽዋዓ ልቦና ዘአስተርእዮ ዑራኤል/2/ @esate_yarade @esate_yarade መልክአ ማርያም፦ ሰላም ለሐቔኪ በትረ ሌዋዊ ሣውዕ፤ዘኢሐፀነኪ ጠል ወዘኢሰቀየኪ ነቅዕ፤ማርያም ድንግል እግዝእተ መላዕክት ወሰብዕ፤ሰድኒ ብሔረ ፍግዕ በትንባሌኪ ባቑዕ፤ምስለ ኅሩያንኪ ደርገ አሀሉ በስንዕ @esate_yarade ዚቅ፦ ዛ አንቀጽ እንተ እግዚአብሔር ጻድቃን ይበውዑ ውስቴታ፤መላእክት ይኬልልዋ፤ላዕሌሃ ኃደረ ቃለአብ፤መላእክት ወሊቃነ መላእክት ይትለአክዋ፤እለ ይገብሩ መሥዋዕተ ዘበሕጉ @esate_yarade ዚቅ(ዓዲ)፦ ለኪ ይደሉ ክብር ወስብሐተ ስግደት፤ እምኀበ ሰብዕ ወመላዕክት @esate_yarade ወረብ፦ ለኪ ይደሉ ክብር ወስብሐተ ወስግደት ለኪ ይደሉ/2/ እምኀበ መላዕክት ወሰብዕ እምኀበ መላዕክት/2/ @esate_yarade መልክአ ማርያም፦ ሰላም ዕብል ለዘዚያኪ ሰኮና፤ዘኢድኅፀ በውስተ ፍና፤ማርያም ድንግል ትእምርተ ኪዳን ቀስተ ደመና፤አዕምዝኒ በዕፍረትኪ ወጸግወኒ ጥኢና፤በከመ ትገብር እም ለንዑስ ሕፃና ዚቅ፦ እሰይም ቀስትየ በውስተ ደመና፤ እዜክር ኪዳንየ ይቤ እግዚአብሔር ፤ዘመሐልኩ ላቲ ለማርያም እምየ፤እሁብ ዘርዓ ወማዕረረ፣በረከት ፍሬሀ ለምድር ወረብ፦ እዜክር ኪዳንየ ዘመሐልኩ ላቲ ለማርያም ይቤ እግዚአብሔር እሰይም "ቀስትየ በውስተ ደመና" /2/እሰይም/2/ @esate_yarade @esate_yarade መልክአ ማርያም፦ በዝንቱ ቃለ ማኅሌት ወበዝንቱ ይባቤ: ለዘይስዕለኪ ብእሲ ጊዜ ረከቦ ምንዳቤ: ብጽሒ ፍጡነ ትሰጠዊዮ ዘይቤ: ማርያም ዕንቊየ ክርስቲሎቤ ወምዕዝተ ምግባር እምከርቤ: ዘጸገየ ማሕጸንኪ አፈወ ነባቤ። ዚቅ፦ እግዝእትየ ለአብርሃም ገራኅቱ፤ለሙሴ እህቱ ለዳዊት ወለቱ፤ዕንቁ ክቡር ውስቴታ የሐቱ፤ጼና አልባሲሃ አፈዋት ቦቱ ምልጣን፦ በብሩህ ደመና ዘከለላ፤በሐኪ ማርያም እሞሙ ለሰማዕት፤ ወእኅቶሙ ለመላእክት ፤እንተ እምአፉሃ ይወጽእ ቃለ ጽድቅ ወረብ፦ በብሩህ ደመና "ዘከለላ"/2/በብሩህ ደመና/2/ በሐኪ ማርያም እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት/2/ እስመ ለዓለም፦ ጾላፅኒ ሐሠረ ይመስሎ ወኩናትኒ ኢይክል አሕመምቶ፤ጻድቅ ብእሲ ዘይሐዊክል በፈጣሪሁ መራጸ አሕዛብ ኢይክሉ ዐቢየቶ፤ማ፦ ወረዋድያን ኢይኄስዎ ጻድቅ ብእሲ እዕገት ያመስጥ አመላለስ፦ ወረዋድያን ኢይኄስዎ/2/ ጻድቅ ብእሲ እምዕገት ያመስጥ/4/ ወረብ፦ ጾላፅኒ ሐሠረ ይመስሎ ወኩናትኒ "ኢይክል"/2/ አሕመምቶ/2/ "ጻድቅ ብእሲ"/2/ እምዕገት ያመስጥ/2/ 👇👇👇👇👇👇👇🇪🇹 👉@esate_yarade👈 👉@esate_yarade👈 👉@esate_yarade👈 🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹
Show all...
Watch "መንፈስን የሚያድስ ስብከት በሊቀ ሊቃውንት መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን" on YouTube https://youtu.be/SyIHLZ9ItaA
Show all...
መንፈስን የሚያድስ ስብከት በሊቀ ሊቃውንት መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን

መንፈስን የሚያድስ ስብከት በሊቀ ሊቃውንት መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ዕሴተ ያሬድ ቲዩብ esate yarade tube

🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 ስርአተ ዋዜማ ዘሐምሌ ቅዱስ ዑራኤል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ሃሌታ በ፩፦ ንዒ ርግብየ ወንዒ ሠናይትየ፤እንተ ሐዋርያት ይሴብሑኪ፤መላእክት ይትለአኩኪ፣ፃዒ እምሊባኖስ ስነ ሕይወት አመላለስ፦ ፃዒ እምሊባኖስ ስነ ሕይወት/2/ ፃዒ እምሊባኖስ ስነ ሕይወት/4/ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦ በ፭፦ ትጉሃን እለ ኢይነውሙ መላእክት በበስርአቶሙ ትጉሃን እለ ኢይነውሙ @esate_yarade @esate_yarade እግዚአብሔር ነግሰ፦ ዑራኤል መልአክ ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ ወበእንተ ነፍሰ ኵልነ መልአኪየ ይቤሎ እመላእክት ሠምሮ መልአከ ኪዳኑ ለክርስቶስ @esate_yarade @esate_yarade ይትባረክ፦ ትጉሃን እለ ኢይነውሙ መላእክት በበስርአቶሙ ኪያከ አበ ይሴብሑ @esate_yarade @esate_yarade ሰለስት፦ ትጉሃን እለ ኢይነውሙ መላእክት በበስርአቶሙ፤ ሱራፌል በግርማሆሙ፤ ወኪሩቤል በውዳሴሆሙ፤ ኪያከ አበ ይሴብሑ @esate_yarade @esate_yarade ሰላም፦ በ፮ ሃሌታ፦ሰአሊ ለነ ማርያም፤ሰአሊ ለነ ማርያም፤እሞሙ ለሰማዕት መስተጋድላን፤ ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ወእኅቶሙ ለመላእክት መንፈሳውያን ሰአሊ ለነ ማርያም፤ነሃሉ ወትረ በሰላም አመላለስ፦ ሰአሊ ለነ ማርያም/2/ ነሃሉ ወትረ በሰላም/4/ 🇪🇹👇👇👇👇👇🇪🇹 👉@esate_yarade👈 👉@esate_yarade👈 👉@esate_yarade👈 🇪🇹👆👆👆👆👆👆
Show all...
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ሥርዓተ ማህሌት ዘ ሐምሌ ገብርኤል 🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂 #ስቡህ_ከተባለ_በኃላ @esate_yarade መልክዐ ሥላሴ ሰላም ለአቁያጺክሙ እለ ተኀብአ እምዐይን: አናምያኒሁ ሥላሴ ለሜላተ ሰማይ ብርሃን: ልብሰ ሰማዕትና ይኲነኒ ምሕረትክሙ ክዳን: ላዕሌየ እስመ ኢሀሎ ልብሰ እስጢፋኖስ እብን: ወሥርጋዌሁ እሳት ለቂርቆስ ሕጻን፡፡ @esate_yarade ዚቅ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ: አንቃዕዲዎ ሰማየ: ጸለየ ወይቤ ቅዱስ ቂርቆስ እጼውዓከ እግዚእየ: ዘኢትሠዓር ንጉሠ ነገሥት መዋዒ: እጼውዓከ እግዚእየ: ዘሰቀልኮ ለሰማይ ከመ ቀመር: እጼውዓከ እግዚእየ: ዘበሥላሴከ ዓመድካ ለምድር: እጼውዓከ እግዚእየ: ኢየሱስ ክርስቶስ ጸግወኒ ስእለትየ። @esate_yarade ነግሥ ሰላም ለልሳንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል: ወለድምጸ ቃልከ ሐዋዝ ቀርነ መንግሥቱ ለቃል: ሞገሰ ክብሩ ሚካኤል ለተላፊኖስ ባዕል: አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሣህል: እንበለ ባሕቲታ እኅትከ ማርያም ድንግል፡፡ @esate_yarade ዚቅ ተውህቦ ምሕረት ለሚካኤል: ወብሥራት ለገብርኤል: ወሀብተ ሰማያት ለማርያም ድንግል። @esate_yarade ዘጣዕሙ፦ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣእሙ: ለወልድኪ አምሳለ ደሙ: መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ:ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ:እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ፡፡ @esate_yarade ዚቅ ምንተ እንከ እብል በእንተ ማርያም መሠረተ ጽድቅ ኀደረ ላዕሌሃ: ወአዘዘ ደመና በላዕሉ። @esate_yarade መልክአ ቂርቆስ ሰላም ለዝክረ ስምከ ቂርቆስ ሕጻን: ዘፍካሬሁ ተብህለ ጽጌ ምዑዝ ዕፍራን: ለዝ ስምከ ነጋሢ ዘኢየዓርቆ ሥልጣን: ሶበ ይጼውዖ ልሳንየ ውስተ ገጸ ኲሉ መካን: ይደንገፅ ሞት ወይጒየይ ሰይጣን፡፡ @esate_yarade ዚቅ ኢየሉጣ ወለደት ነቅዓ ጽጌ ረዳ: ፀሐየ ጽድቅ የዓውዳ: መላእክት ይትዋነይዋ: ኢየሉጣ ምስለ ወልዳ እሳተ ገብሩ ሐመዳ: ሰአሉ ለነ አስተምሕሩ ለነ ጻድቃን: እስመ በጸሎተ ጻድቅ ትድኅን ወኢትማስን ሀገር። @esate_yarade ወረብ "ኢየሉጣ ወለደት"/፪/ ነቅዓ ጽጌ ረዳ ወለደት/፪/ ፀሐየ ጽድቅ የዓውዳ ፀሐየ ጽድቅ/፪/ @esate_yarade መልክዐ ቂርቆስ ሰላም ለልሳንከ ለዐቃቤ ሥራይ በዕዱ: እንተ ተመትረ እምጒንዱ: ሕፃን ቂርቆስ ለጽሕርት ዘኢያፍርኀከ ነጐድጓዱ: ዮም ባርክ ማኅበረነ ለለ፩ዱ ፩ዱ: ከመ ባረኮ አብርሐም ለይስሐቅ ወልዱ። @esate_yarade ዚቅ ሕፃን ወእሙ ክልኤሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ: ድምፃ ለጽሕርት ከመ ነጎድጓደ ክረምት: ኢፈርህዎ ለሞት ቅዱሳን ሰማዕት። @esate_yarade ወረብ ሕፃን ወእሙ ክልኤሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ/፪/ ድምጻ "ለጽሕርት"/፪/ ከመ ነጎድጓደ ክረምት/፪/ @esate_yarade መልክዐ ቂርቆስ ሰላም ለእንግድዓከ ልቡና ዘከብዶ: ከመ እንግድዓሁ ለዕዝራ መጽሐፍ እንተ ይንዕዶ: ሕጻን ቂርቆስ ምስለ ወላዲትከ በተዋሕዶ: መኑ ከማከ ለእቶን አምሳለ አሣዕን ዘኬዶ: ወመኑ አምሳለ ማይ ዘአቊረረ ነዶ። @esate_yarade ዚቅ ሃሌ ሃሌ ሉያ ይቤላ ሕጻን ለእሙ: ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት: ኢትፍርሂ እም ንፈጽም ገድለነ። @esate_yarade ወረብ ይቤላ ሕፃን ለእሙ ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት/፪/ ንፈጽም ገድለነ ወስምዓነ ኢትፍርሂ እም/፪/ @esate_yarade መልክዐ ቂርቆስ ሰላም ለመልክዕከ በማየ ዮርዳኖስ ጥሙቅ: ወቅቡዕ በሜሮን ቅብዐ ሰላም ወእርቅ: በጸሎትከ ነጐድጓድ ወስዕለትከ መብረቅ: አቊረርከ ቂርቆስ ነበልባሎ ለእቶነ እሳት ምውቅ: ከመ ነደ እሳት አቊረሩ ሠለስቱ ደቂቅ። @esate_yarade ዚቅ በጸሎቱ ለቅዱስ ቂርቆስ ወጽአ ማይ እምውስተ ጽሕርት: ወኮነ ጥምቀተ ለአግብርተ እግዚአብሔር: ጽዋዓ ሕይወት ወሀቦሙ: መገቦሙ ወመርሆሙ: እስመ ክርስቶስ ሀሎ ምስሌሆሙ፡፡ @esate_yarade ወረብ በጸሎቱ ለቅዱስ ቂርቆስ እምውስተ ጽሕርት ወጽአ ማይ እምውስተ ጽሕርት/፪/ ለአግብርተ እግዚአብሔር ኮነ ወኮነ ጥምቀተ/፪/ @esate_yarade መልክዐ ቂርቆስ ሰላም ለህላዌከ ማዕከለ ሰብአቱ ነገድ: እለ ሥዑላን በነድ: አስተምሕር ቂርቆስ ቅድመ መንበረ አብ ወወልድ: ኀበ ተሐንፀ መርጡልከ ወዘዚአከ ዐጸድ: ኢይምጻእ ለዓለም ዘይቀትል ብድብድ፡፡ @esate_yarade ዚቅ በዛቲ መካን ኢይምጻእ ሞተ ላሕም: ወኢብድብድ በሰብእ: ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን: በዛቲ መካን ኢይኩን ሕፀተ ማይ: ወኢአባረ እክል: ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን: ቂርቆስ ሕጻን አንጌቤናይ: ወልደ አንጌቤናይት፡፡ @esate_yarade ወረብ በዛቲ መካን ኢይኩን ሕፀተ ማይ/፪/ ባርካ ቂርቆስ ለዛቲ መካን ባርካ ለዛቲ መካን/፪/ @esate_yarade መልክዐ ኢየሉጣ ሰላም ለመልክአትኪ አርብዓ ወሠለስቱ: ዓዲ ሰላም ለጠብአያትኪ አርባዕቱ: ኢየሉጣ ቅድስት ለቂርቆስ ወላዲቱ: ሰአሊዮ በእንቲአየ ከመ አይጥፋዕ በከንቱ: ለእግዚአብሔር አምላከ ጽድቅ ዘብዙኅ ምሕረቱ። @esate_yarade ዚቅ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሰላማዊት: ሰላም ለኪ: ሰላመ ወልድኪ የሃሉ ላዕለ ኩልነ: ኢየሉጣ እምነ: ወእሙ ለቂርቆስ እግዚእነ: ሰአሊ ለነ አስተምሕሪ ለነ: ከመ ኢንቁም አንቀጸ፡፡ @esate_yarade መልክዐ ገብርኤል ሰላም ለልሳንከ ወለቃልከ ማኅተሙ: ለእስትንፋስከ ጠል ለእሳተ ባቢሎን አቊራሬ ፍሕሙ: ገብርኤል ዉኩል ለረድኤተ ጻድቃን ኲሎሙ: አንግፈኒ እምነበልባል ኢያንጥየኒ ሕማሙ: ከመ አንገፍኮሙ ቅድመ ለቂርቆስ ወእሙ። @esate_yarade ዚቅ ዘረዳእኮሙ ለሰማዕት: ወበላሕኮሙ እምእሳት: አድኅነነ እግዚኦ ሃሌ ሉያ: እምዕለት እኪት። @esate_yarade ወረብ ዘረዳእኮሙ ለሰማዕት ወባላሕኮሙ እምእሳት ሊቀ መላእክት/፪/ እግዚኦ አድኅነነ "ሃሌ ሉያ"/፪/ እም ዕለት እኪት/፪/ @esate_yarade ምልጣን፦ ይቤላ ሕፃን ለእሙ: ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት: ዘአድኃኖሙ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ውእቱ ያድኅነነ አመላለስ: ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል/፪/ ውእቱ ያድኅነነ ወሚሳኤል ውእቱ ያድኅነነ/፪/ @esate_yarade ወረብ ይቤላ ሕፃን ለእሙ "ኢትፍርሂ እም"/፪/ ነበልባለ እሳት/፪/ ዘአድኃኖሙ "ለአናንያ"/፪/ ወአዛርያ ወሚሳኤል/፪/ @esate_yarade እስመ ለዓለም ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ: አምላኮሙ ለቂርቆስ ወእሙ: በብዝኃ ኃይሉ ወበጽንዓ ትዕግሥቱ: አርአየ ጸጋሁ ላዕለ ሕፃን: ሕፃን ዘኮና መርሐ ለእሙ ዘሠለስቱ ዓም: ኢፈርሐ ነበልባለ እሳት ዘይወጽእ እምአፈ ዕቶን: አርአየ ጸጋሁ ላዕለ ሕፃን: አኃዘ ለእሙ ዕዳ ዘየማን ወሰሀባ ቅድመ መኮንን: አርአየ ጸጋሁ ላዕለ ሕፃን: ወይቤላ ሕፃን ለእሙ ጥብዒኬ እም ወኢትናፍቂ: እምዝ ዳግመ አልቦቱ ኲነኔ: አእኰትዎ ወሰብሕዎ: ወባረክዎ ለአብ፡፡ @esate_yarade አመላለስ አእኮትዎ ወሰብሕዎ/፪/ አእኮትዎ ወሰብሕዎ/፬/ @esate_yarade ወረብ ወይቤላ ሕፃን ለእሙ ጥብዒኬ እም ወኢትናፍቂ/፪/ እምዝ ዳግመ አልቦቱ ኲነኔ እምዝ ዳግመ/፪/ 🇪🇹👇👇👇👇👇🇪🇹 👉@esate_yarade👈 👉@esate_yarade👈 👉@esate_yarade👈 🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹 @esate_yarade #ይቀላቀሉ & #ለወዳጅዎ_ሼር_ያርጉ
Show all...
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ስርአተ ዋዜማ ዘሀምሌ ቅዱስ ገብርኤል 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 ዋዜማ በ1- ሃሌ ሉያ እስመ ተለዓለ ዕበየ ስብሐቲከ መልዕልተ ሰማያት፤እምአፈ ደቂቅ ወሕጻናት አስተዳሎከ ስብሐት፤ ባረካ እግዚኦ ለዛቲ መካን፤ በዛቲ መካን፤ኢይምፃአ ሞተ ላህም ወኢብድብድ በሰብእ፤ባረካ እግዚኦ ለዛቲ መካን፤ በዛቲ መካን፤ ኢይኩን ሕፀተ ማይ ወኢአባረ አክል፤ባረካ እግዚኦ ለዛቲ መካን፤ በዛቲ መካን፤ ቂርቆስ ሕፃን አንጌቤናይ፤ወልደ አንጌቤናይት @esate_yarade @esate_yarade አመላለስ፦ ቂርቆስ ሕፃን አንጌቤናይ/2/ አንጌቤናይ ወልደ አንጌቤናይት/4/ @esate_yarade @esate_yarade ለእግዚአብሔር ምድር በምላህ፦ ሰአል ለነ ሕፃን ቅዱሱ ለእግዚአብሔር ሰአል ለነ ሕፃን @esate_yarade @esate_yarade እግዚአብሔር ነግሰ፦ ሕፃን ወእሙ ክልኤሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ ደምፃ ለጽሕርት ከመ ነጎድጓደ ክረምት፤ኢፈርሕዎ ለሞት ቅዱሳን @esate_yarade @esate_yarade ይትባረክ፦ ሕፃን ወእሙ ክልኤሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ ወስምዖሙ አጥፍዑ ኃይለ እሳት ወቦዑ መንግሥተ ሰማያት @esate_yarade @esate_yarade ስቡውኒ፦ ቂርቆስ ሕፃን አንጌቤናይ ወልደ አንጌቤናይት አጽምዑ መንግስተ ወኮኑ ሰማዕት ሕፃን ወእሙ @esate_yarade @esate_yarade ሰላም፦ እንዘ ሕፃን አዕበዮ እግዚአብሔር ፣ወፈነዎ ብሔረ ጽልመት፤ ኢያውዓዮ ውኂዘ እሳት፤ለሕጻን ሀቦ ሞገሰ፤ሖረ ወገብዓ በሰላም 👇👇👇👇👇🇪🇹 👉@esate_yarade👈 👉@esate_yarade👈 👉@esate_yarade👈 🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹 @esate_yarade #ይቀላቀሉ & #ለወዳጅዎ_ሼር_ያርጉ
Show all...
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 ሥርዓተ ማኅሌት ዘሐምሌ ጴጥሮስ ወጳውሎስ 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 ሥርዓተ ነግሥ:- ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል። @esate_yarade @esate_yarade መልክዐ ሥላሴ ሰላም ለቃልክሙ መታሬ እሳት ነዳዲ: ሥሉስ ቅዱስ ንዋያተ ዕፁብ ነጋዲ: አመ በንስሐ ተወልዱ እምጸጋክሙ ወላዲ: ተወፈየ መርኆ ሰማይ የማነ ጴጥሮስ ከሐዲ: ወመምህረ ወንጌል ኮነ ጳውሎስ ሰዳዲ። @esate_yarade @esate_yarade ዚቅ ጸጋ ዘአብ ኂሩት ዘወልድ: ሱታፌ ዘመንፈስ ቅዱስ: ተውህቦሙ ለሐዋርያት። @esate_yarade @esate_yarade ነግሥ ሰላም ለመልክዕክሙ እመልክዐ አዳም ዘተቶስሐ: እግዚአብሔር መሐሪ ዘኮነክሙ መርሐ: ፲ወ፪ እለ ሰበክሙ ቃለ ንስሐ: ሥረዩ ኃጢአትየ ወጌጋይየ ብዙኀ: በእንተ ማርያም ድንግል በህሊናሃ ወድንግል በሥጋሃ። @esate_yarade @esate_yarade ዚቅ ሐዋርያተ ሰላም ክቡራነ ስም: ሥረዩ ኃጢአተ ዓለም: በእንተ ኢየሱስ ክርስቶስ ወበእንተ ድንግል እም። @esate_yarade @esate_yarade መልክዐ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሰላም ለመቃብሪከ በመካነ ሐዋዝ ሃሌሉያ፡ወለትንሣኤከ ድኅረ ዘይከውን በዕለተ ምርያ፡ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሞተከ ታብዕል ኢትዮጵያ፡ለጴጥሮስ በዓለ መርኆ ወለጳውሎስ ሐዋርያ፡ከመ ተዝካሮሙ ታብዕል ሮምያ። @esate_yarade @esate_yarade ዚቅ ንግበር ተዝካሮሙ ለእለ ኃረዮሙ ዓጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ። @esate_yarade @esate_yarade መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ሰላም ለዝክረ ስምክሙ ዘአልባስጥሮስ አፈው: ወለሥዕርትክሙ ጸሊም ዘድላሌሁ ፍትው: ምቱረ ክሣድ ጳውሎስ ወጴጥሮስ ቅንው: ተራወጸ ውስተ ልብየ ምስል መዓዛሁ ቅድው: ደመ ስምክሙ ሐዋርያ ዘኅብሩ ከዋው። @esate_yarade @esate_yarade ዚቅ ሃሌ ሉያ: ከዋው እገሪሆሙ: ለእለ ይዜንዉ ዜና ሠናየ: ዘእግዚአብሔር ፈነዎ: ቃለ እግዚአብሔር ይነግር። @esate_yarade @esate_yarade አመላለስ ሃሌ ሉያ/፪/ ከዋው እገሪሆሙ/፪/ @esate_yarade @esate_yarade ወረብ ከዋው እገሪሆሙ ለእለ ይዜንዉ ዜና ሠናየ ለእለ ይዜንዉ/፪/ ዘእግዚአብሔር ፈነዎ ይነግር ቃለ እግዚአብሔር/፪/ @esate_yarade @esate_yarade መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ሰላም ለአዕዛኒክሙ ለሰሚዓ ወንጌል ዘተሰብሐ: ወለመላትሒክሙ ቀይሐት እምነ ሮማን ዘቄሃ: መሥዋዕተ አምልኮት ኩኑ ወዘመሃይምናን ምክሐ: ደምከ ጴጥሮስ ወልደ ዮና በጽዋዓ መስቀል ተቀድሐ: ወደመ ጳውሎስ ሐዋርያ ሰማያተ ጸርሐ። @esate_yarade @esate_yarade ዚቅ ኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም እንተ ትቀትሎሙ ለነቢያቲሃ: ወትዌግሮሙ ለሐዋርያቲሃ: ሚ መጠን ዘተክዕወ ዲቤሃ: እምደመ ጳውሎስ ሐዋርያ: እስከ ደመ ጴጥሮስ ወልደ ዮና። @esate_yarade ወረብ ሚ መጠን ዘተክዕወ ዲቤሃ ለኢየሩሳሌም/፪/ እምደመ ጳውሎስ ሐዋርያ እስከ ደመ ጴጥሮስ ወልደ/፪/ @esate_yarade @esate_yarade ዓዲ እግዚአብሔር : እንተ ተሰመይኪ ገነተ: ደሞሙ ለሰማዕታትኪ ውኅዘ ከመ ማይ: ድምፀ ነጎድጓዶሙ በጽሐ እስከ ሰማይ። @esate_yarade @esate_yarade መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ሰላም ለዘባናቲክሙ በምኲራባት እለ ተቀሥፋ: ወለእንግድዓክሙ ዘሰፍሐ መልዕልተ ጠበብት ወፈላስፋ: በእንተ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘተጸፍአ ቅድመ ቀያፋ: ሀበኒ ጴጥሮስ መስቀለከ ይኲነኒ ተስፋ: ወጳውሎስ ዉቅየተከ እንተ ደም ለከፋ። @esate_yarade @esate_yarade ዚቅ እስመ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ: ዘተሠውጠ ላዕለ ኲሎሙ ሐዋርያት: በመንፈስ ቅዱስ ነበቡ በነገረ ኲሉ በሐውርት: ይኲነኒ አክሊለ መዊዕ ወተስፋ: በረከቶሙ ለሳውል ወኬፋ። @esate_yarade @esate_yarade ወረብ እስመ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ዘተሰውጠ ላዕለ ሐዋርያት/፪/ በመንፈስ ቅዱስ ነበቡ በነገረ ኲሉ በሐውርት/፪/ @esate_yarade @esate_yarade መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ሰላም ዕብል ብርሃናተ ፪ኤተ: በዓውደ ንጉሥ ኔሮን እለ ፈጸሙ ሩጸተ: ጳውሎስ ወጴጥሮስ ዘያጸንዑ ፀበርተ: አሐዱ በመስቀል ተሰቅለ ቊልቊሊተ: ወካልዑ ተመትረ ክሣዱ ክብርተ። @esate_yarade @esate_yarade ዚቅ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ: ብርሃናተ ዓለም ሐዋርያተ ሰላም ሱቱፋነ ሕማም: አሥራበ ምሕረት ከዓዉ እምአርያም። @esate_yarade @esate_yarade ወረብ ሐዋርያተ ሰላም "ብርሃናተ ዓለም"/፪/ አሥራበ ምሕረት ከዓዉ ከዓዉ እምአርያም/፪/ @esate_yarade መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ተዘኪረከ ክርስቶስ ዘሐዋርያት ኲሎሙ: ህየንተ ክቡር ደምከ እለ ከዓዉ ደሞሙ: አክሊለ ስምዕ ሀበኒ ከመ እሳተፍ ገድሎሙ: ወደምስስ ለአጽራርየ እመጽሐፈ ህይወት ዝክሮሙ: ከመ ለይሁዳ ረሲዕ ተደምሰሰ ስሙ። @esate_yarade @esate_yarade ዚቅ ስምዖን ጴጥሮስ ወአኃዊሁ ሱቱፋነ ሕማምከ: እለ ከዓዉ ደሞሙ ህየንተ ደምከ: ከመ ይኩን ተውሳከ ለሴጠ አሕዛብ በስብከተ ወንጌልከ: በከመ ተቶስሐ መዓዛ ክህነትከ በክህነቶሙ: ቶስሕ ስእለተነ በስእለቶሙ: ጸግወነ ሎሙ ከመ ንድኃን ቦሙ። @esate_yarade @esate_yarade ወረብ ስምዖን ጴጥሮስ ወአኃዊሁ "ሱቱፋነ ሕማምከ"/፪//፪/ እለ ከዓዉ ደሞሙ ደሞሙ ህየንተ ደምከ/፪/ @esate_yarade @esate_yarade መልክዐ ኢየሱስ ሰላም ለእራኅከ መክፈልተ ሕማማት ሱቱፍ: ወቅንዋቲሁ እኤምሕ በአፍ: ኢየሱስ ክርስቶስ በላዕለ ቅዱሳን ዕሩፍ: ይፀነስ ውስተ ከርሥየ ዘርአ ቃልከ መጽሐፍ: ጸዳለ እምጸዳል ከመ ትፀንስ ዖፍ። @esate_yarade @esate_yarade ዚቅ እግዚአ ውእቱ ለሰንበት ውእቱ: አቡሃ ለምሕረት ውእቱ: ኃያል ወብዙኅ ሣህል ውእቱ: ዘባሕቲቱ በቅዱሳኒሁ ዕሩፍ። @esate_yarade @esate_yarade ምልጣን ይቤሎ ጴጥሮስ ለጳውሎስ ጥባዕኬ እኁየ ጳውሎስ ወኢትናፍቅ እምዝ ዳግመ ኢንመውት ዳግመ ወእምዝ ዳግመ ኢንመውት። @esate_yarade @esate_yarade አመላለስ፦ ወእምዝ ዳግመ /2/ ዳግመ ኢንመውት/4/ ወረብ ይቤሎ ጴጥሮስ ለጳውሎስ ጥባዕኬ እኁየ ጳውሎስ እኁየ/፪/ ወኢትናፍቅ ዳግመ እምዝ ዳግመ ኢንመውት/፪/ እስመ ለዓለም ሕዝብ ቅዱሳን ሐዋርያት ክቡራን: አርድዕት ልዑላን አዕማደ ቤተክርስቲያን: ሰመየ ስሞሙ ደቂቀ ብርሃን ጴጥሮስ ወጳውሎስ: ወኲሎሙ ሐዋርያት: ፈድፋደ ቦሙ ሞገሰ በኀበ ኲሎሙ ሕዝብ። @esate_yarade ወረብ ሕዝበ ቅዱሳን ሐዋርያት ክቡራን አዕማደ ቤተክርስቲያን/፪/ ሰመየ ስሞሙ ደቂቀ ብርሃን ጴጥሮስ ወጳውሎስ/፪/ 🇪🇹👇👇👇👇👇🇪🇹 👉@esate_yarade👈 👉@esate_yarade👈 👉@esate_yarade👈 🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹 @esate_yarade #ይቀላቀሉ & #ለወዳጅዎ_ሼር_ያርጉ
Show all...
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 አመ 5 ለሐምሌ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ስርአተ ዋይዜማ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 ዋዜማ በ6 ሃሌታ- @esate_yarade ጴጥሮስ ወጳውሎስ ወረዱ ወቦዑ፤ ሀገረ ፊልጶስ፤ ቦኡ ልድያ ወበህየ ረከቡ ብእሴ ፤ ዘስሙ ኤንያ ፤ በሰላሳ ወስምንተ ክረምተ ሐመ ፤ፈወስዎ ወአሕየውዎ፤ ማ፦ ሖረ ወገብአ ምስሌሆሙ @esate_yarade ምልጣን፦ በሰላሳ ወስምንተ ክረምተ ሐመ ፤ፈወስዎ ወአሕየውዎ፤ ሖረ ወገብአ ምስሌሆሙ፤ ሖረ ወገብአ ምስሌሆሙ @esate_yarade አመላለስ፦ ሖረ ወገብአ ምስሌሆሙ/2/ ሖረ ወገብአ ምስሌሆሙ/4/ @esate_yarade @esate_yarade ለእግዚአብሄር ምድር በምላህ፦ አዕማድ እሙንቱ የማኖሙ ወድሙር ኩሉ ንዋዮሙ አዕማድ እሙንቱ የማኖሙ @esate_yarade @esate_yarade እግዚያብሔር ነግሰ፦ ኃረየ ዐስርተ ወክልኤተ ሐዋርያተ ሤሞሙ ኖሎት ይቤሎሙ ኢየሱስ ዘኪያክሙ ስምዓ ኪያየ ስምዖ ለዘፈነወኒ @esate_yarade @esate_yarade እግዚኦ ጸራእኩ ኃቤከ፦ ዕፀ ጳጦስ ይዕቲ እንተ በአማን ለእንተ ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን ዕፀ ጳጦስ ይዕቲ እንተ በአማን @esate_yarade @esate_yarade ይትባረክ እግዚያብሔር ፦ አንትሙሰ ኅሩያን ፍጥረትክሙ ስብኩ ወንጌለ መንግሥተ ሰማያት ሕዝብ ዘኃርየ ወጸውዐ ሎቱ ለርስቱ @esate_yarade @esate_yarade ስቡዕኒ፦ ዘኪያክሙ ስምዓ ኪያየ ስምዐ ስምዖ ለዘፈነወኒ @esate_yarade @esate_yarade ጸሎተ ዘሰለስቱ ደቂቅ፦ ስምዖን ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፤ ቦኡ ሀገሮ ለኤንያ ወበህየ ፈወሱ ዱያነ @esate_yarade @esate_yarade ሰላም፦ ስምዖን ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፤ ቦኡ ልድያ ሀገሮ ለኤንያ ወበህየ ፈወሱ ዱያነ ዘስሙ ለኢየሱስ ገብሩ ሰላመ @esate_yarade አመላለስ፦ ወበህየ ፈወሱ ዱያነ /2/ ዘስሙ ለኢየሱስ ገብሩ ሰላመ /4/ 👇👇👇👇👇👇🇪🇹 👉@esate_yarade👈 👉@esate_yarade👈 👉@esate_yarade👈 🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹 @esate_yarade # Join & share #
Show all...
መዝሙር ዘሰንበት በ2 ሀሌታ- ደምፀ እገሪሁ ለዝናም፤ ሶበ ይገስስ ዝናመ ይፀግቡ ርኁባን፤ ደምፀ እገሪሁ ለዝናም ሶበ ይዘንም ዝናም ይትፌሥሑ ነዳያን ፤ደምፀ እገሪሁ ለዝናም ወሠርዓ ሠንበተ ለሰብዐ ዕረፍተ፤ ማ፦ ደምፀ እገሪሁ ለዝናም፤ ደምፀ እገሪሁ ለዝናም አመላለስ፦ ደምፀ እገሪሁ ለዝናም/2/ ደምፀ እገሪሁ ለዝናም/4/ https://t.me/esate_yarade #ይቀላቀሉ & #ለወዳጅዎ_ሼር_ያርጉ
Show all...
ዕሴተ ✞ያሬድ Tube

በዚህ ቻናል ውስጥ 👉መጻሕፈ ግጻዌ 👉የእለት ምስባካት 👉ውዳሴ ማርያም ዜማ 👉መስተጋብ ዜማ 👉ሥርአተ ማህሌት እና ዋዜማ 👉 ሃሳብ አስተያየት ጥቆማ👇 @Yoh1924 ወይም @Menekrebot ☝☝☝☝☝☝ ይጦቅሙን እናመሰግናለን!!!

💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠 አመ ሰላሳሁ ለሰኔ ዮሐንስ መጥምቅ ስርአተ ማህሌት ⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜ ሥርዓተ ነግሥ:- ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል። መልክዐ ሥላሴ፦ ሰላም ለገብዋቲክሙ እለ ዕሩቃን እምልብሰ ወርቅ፤ ሥሉስ ቅዱስ ሥርግዋነ መፍርህ መብረቅ፤ መንገለ(ኀበ) ፍኖቱ ለቆርኔሌዎስ ጻድቅ፤ ይምርሐኒ ወንጌልክሙ እግዚአ ፍኖት ረቂቅ፤ ዘጸያሒሁ ዮሐንስ መጥምቅ ዚቅ፦ ወአንተኒ ሕፃን ነቢየ ልዑል ትሰመይ ፤እስመ ተሐውር ቅድመ እግዚአብሔር ከመ ትጺሕ ፍኖቶ ወረብ፦ ወአንተኒ ሕፃን ነቢየ ልዑል ትሰመይ ነቢየ ልዑል/2/ እስመ ተሐውር ቅድመ እግዚአብሔር ከመ ትጺሕ ፍኖቶ/2/ ዘጣዕሙ፦ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ። ዚቅ ምንተ እንከ እብል በእንተ ማርያም መሠረተ ጽድቅ ኀደረ ላዕሌሃ: ወአዘዘ ደመና በላዕሉ። መልክዐ ዮሐንስ መጥምቅ፦ ሰላም ለጽንሰትከ እንበለ ሀጢያት ወግማኔ፤ ወለልደትከ ሰላም አመ ሰላሳሁ ለሰኔ፤ ዮሐንስ ዘኮንከ ደመና ሰማይ ኮናኔ ፤ አዝንም መና አዕምሮ ወኅብስተ ጥበብ መድሀኔ፤ ኀበ ሕዝበ ልብየ ኀበሩ ወገብሩ ኩርጓዴ፤ ወረብ፦ ሰላም ለጽንሰትከ እንበለ ሀጢያት ወግማኔ ወለልደትከ ሰላም አመ ሰላሳሁ ለሰኔ/2/ ዮሐንስ ዘኮንከ ደመና ሰማይ ኮናኔ ደመና ሰማይ/2/ ዚቅ፦ ወአዘዘ ደመና በላዕሉ ወአርኃወ ኆኃተ ሰማይ፤ አዝነመ ሎሙ መና ይብልዑ፤ ወወሀቦሙ ኅብስተ ሰማይ ፤ወኅብስተ መላእክቲሁ በልዑ ዕጓለ አመሕያው ወረብ፦ ወአዘዘ ደመና በላዕሉ ወአርኃወ ኆኃተ ሰማይ/2/ አዝነመ ሎሙ መና መና ይብልዑ/2/ መልክዐ ዮሐንስ መጥምቅ፦ ሰላም ለከናፍሪከ ነቢበ ከንቱ ዘኢኀሠሣ፤ ወለአፉከ ሰላም ዘኢጥዕመ እክለ አበሳ፤ ዮሐንስ ሕጻን ለእምከ ውሣጤ ከርሳ፤ እፎ አንፈርዓጽከ እንዘ ትሰግድ ለንግሳ፤ አመ ሐወጸትከ ማርያም አምላከ ፀኒሳ በፍስሐ ዚቅ፦ ትቤላ ኤልሳቤጥ ለማርያም፤ ሶበ ሰማዕኩ ቃልኪ፣ አንፈርዓፀ ዕጓል፤ በውስተ ከርስየ በፍስሐ ወረብ፦ ትቤላ ኤልሳቤጥ ለማርያም፤ ሶበ ሰማዕኩ ቃልኪ/2/ አንፈርዓፀ ዕጓል በውስተ ከርስየ በፍስሐ በውስተ ከርስየ/2/ መልክዐ ዮሐንስ መጥምቅ፦ አምኃ ሰላም አቅረብኩ ለመልክዕከ በጽዋዔ፤ እንዘ አስተዋድድ ቃለ መጠነ ረቡዕ ሱባዔ፤ ተወከፈኒ ዮሐንስ ምስለ በርተሎሜዎስ ቀርነ ትንሳዔ፤ ከመ ተወከፈ እግዚእከ ቅድመ ወንጌላዊት ጉባኤ፤ እምዕደ አሐቲ ብዕሲት ጸራዕቀ ክልዔ ዚቅ፦ ተወከፍ ጸሎትነ ውስተ ኑኃ ሰማይ፤ ወውሳጤሁ ዘተናገርኮ ለዮሐንስ በደብረ ጽጌ በዓምደ ደመና ወረብ፦ ተወከፍ ጸሎትነ ጸሎትነ ተወከፍ/2/ ዘተናገርኮ ለዮሐንስ በደብረ ጽጌ በዓምደ ደመና/2/ ዓርኬ፦ ሰላም ለልደትከ ከመ ገብርኤልክላስስት ስድስተ አውርኃ ለልደተ ክርስቶስ እንተ ቀደሞ፤ ዮሐንስ ስኂን ወምዑዝ እምቀናንሞ፤ ለለነበብኩ በጽሒቅ ለመልክዕከ ሰላሞ፤ ከመ ክላስስት በሕጽንከ ሴሞ ዚቅ፦ በእንተ ርእሱ ይነግር መድኃኒነ ወይቤ ፤ ዘይንዕሶ የዓብዮ ሃሌ ሉያ በመንግሥተ ሰማያት ፤ስድስተ አውርኃ የዓብዮ፤ ዮሐንስ ለኢየሱስ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ተጠምቀ ሰማያዊ በዕደ መሬታዊ ምልጣን፦ ስምዑ አዝማዲሃ ወሰብአ ቤታ እስመ አዕበየ እግዚአብሔር ሣህሉ ላዕሌሃ ወተፈሦሑ ፍስሓ ፈድፋደ ወፈቀዱ ይስምይዎ በስመ አቡሁ ዘካሪያስ ወትቤ እሙ ዮሐንስሃ ይሰመይ ወረብ፦ ስምዑ አዝማዲሃ ወሰብአ ቤታ ለኤልሳቤጥ/2/ እስመ አዕበየ እግዚአብሔር ሣህሉ ላዕሌሃ/2/ እስመ ለአለም፦ ወፈቀዱ ይሰይምዎ በስመ አቡሁ ዘካሪያስ ወትቤ እሙዮሐንስሀ ይሰመይ ወይቤልዎ፡አልቦ ዘሰማዕነ ዘከመዝ ስም እምአዝማድኪ ወዘካርያስ ሰአለ መዝሀፈ እንዘ ይብል ዮሀንስ ስሙ ፤ማ:- እስመ ከማሁ ዮሀንስ ብሂል ፍሱህ ወልድ ብሂል በትርጓሜሁ 🇪🇹 https://t.me/esate_yarade #ይቀላቀሉ & #ለወዳጅዎ_ሼር_ያርጉ
Show all...
ዕሴተ ✞ያሬድ Tube

በዚህ ቻናል ውስጥ 👉መጻሕፈ ግጻዌ 👉የእለት ምስባካት 👉ውዳሴ ማርያም ዜማ 👉መስተጋብ ዜማ 👉ሥርአተ ማህሌት እና ዋዜማ 👉 ሃሳብ አስተያየት ጥቆማ👇 @Yoh1924 ወይም @Menekrebot ☝☝☝☝☝☝ ይጦቅሙን እናመሰግናለን!!!