en
Feedback
864
Subscribers
No data24 hours
+37 days
+530 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+14
in 0 channels
November '24
+201
in 0 channels
Get PRO
October '24
+20
in 0 channels
Get PRO
September '24
+36
in 0 channels
Get PRO
August '24
+53
in 0 channels
Get PRO
July '24
+19
in 0 channels
Get PRO
June '24
+18
in 0 channels
Get PRO
May '24
+9
in 0 channels
Get PRO
April '24
+22
in 0 channels
Get PRO
March '24
+16
in 0 channels
Get PRO
February '24
+16
in 0 channels
Get PRO
January '24
+26
in 0 channels
Get PRO
December '23
+28
in 0 channels
Get PRO
November '23
+43
in 0 channels
Get PRO
October '23
+151
in 0 channels
Get PRO
September '23
+22
in 0 channels
Get PRO
August '23
+31
in 0 channels
Get PRO
July '23
+22
in 0 channels
Get PRO
June '23
+21
in 0 channels
Get PRO
May '23
+22
in 0 channels
Get PRO
April '23
+20
in 0 channels
Get PRO
March '23
+13
in 0 channels
Get PRO
February '23
+17
in 0 channels
Get PRO
January '23
+42
in 0 channels
Get PRO
December '22
+22
in 0 channels
Get PRO
November '22
+22
in 0 channels
Get PRO
October '22
+210
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
21 December0
20 December+1
19 December+1
18 December+2
17 December+2
16 December0
15 December0
14 December+1
13 December+1
12 December0
11 December+1
10 December+1
09 December0
08 December0
07 December0
06 December0
05 December+1
04 December0
03 December+2
02 December+1
01 December0
Channel Posts
2
No text...
722
3
No text...
698
4
የፍትህ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሰራተኞች የኢቢሲን የሚዲያ ኮምፕሌክስን ጎበኙ፡፡ ******************** ፌታይኮ የፍትህ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሰራተኞች አዲስ አበ
የፍትህ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሰራተኞች የኢቢሲን የሚዲያ ኮምፕሌክስን ጎበኙ፡፡ ******************** ፌታይኮ የፍትህ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሰራተኞች አዲስ አበባ ሸጎሌ የሚገኘውን የኢቢሲ ሚዲያ ኮምፕሌክስን ህዳር 11/2017 ዓ.ም. ጉብኝት አድርገዋል። በተለያዩ በዓለም አቀፍና በአገር ውስጥ ቋንቋዎች አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኘው ኢቢሲ ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ የሚጠቀምና ብቃት ባላቸው ባለሙያዎች የተዋቀረ መሆኑን መመልከት ተችሏል፡፡ ኢቢሲ ከተቋቋመበት እስከ አሁን ድረስ ሲጠቀምባቸው የነበሩትን መሣሪያዎች እና በፎቶግራፍ የተደገፉ የተለያዩ መረጃዎች የያዘውን በኢቢሲ ሙዚየም ጉብኝት የተደረገ ሲሆን ለተነሱ ጥያቄዎች በባለሙያ ገለጻና ማብራሪያ ተሰጥቷል። ነፃና ገለልተኝነት ለፍትሐዊ የታክስ ስርዓት ! ስለ ፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛ አድራሻችንን ይጠቀሙ ፡- ፌስ ቡክ 👇 https://www.facebook.com/ftacofficial ቴሌግራም 👇 https://t.me/ftac_official ትዊተር 👇 https://twitter.com/federal_appeal ድረ ገፅ 👇 http://ftac.gov.et/en-us/ ዩ ቱብ 👇 https://www.youtube.com/channel/UCzpuuuXybdHh7BlgWXMVIGw አድራሻችንን follow, join, subscribe, like, comment, and share በማድረግ ህብረተሰቡ ስለ ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ትክክለኛ መረጃ እንዲያገኝ የድርሻዎን ይወጡ
606
5
ተለዋጭ ቀጠሮ ስለማሳወቅ ህዳር 06/2017 ዓ.ም ተቀጥረው የነበሩ የከሰዓት ቀጠሮዎች ወደ ህዳር 17/2017 ዓ.ም ከሰዓት የተዛወሩ መሆናቸውን እየገለፅን በተጨማሪም ሰኞ 09/03/2017 ዓ.ም. የነበረው የጠዋት ቀጠሮ ወደ ህዳር 17/2017 ዓ.ም. ጠዋት የተዛወሩ መሆናቸውን በአክብሮት እንገልፃለን ፡፡ ነፃና ገለልተኝነት ለፍትሐዊ የታክስ ስርዓት ! ስለ ፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛ አድራሻችንን ይጠቀሙ ፡- ፌስ ቡክ 👇 https://www.facebook.com/ftacofficial ቴሌግራም 👇 https://t.me/ftac_official ትዊተር 👇 https://twitter.com/federal_appeal ድረ ገፅ 👇 http://ftac.gov.et/en-us/ ዩ ቱብ 👇 https://www.youtube.com/channel/UCzpuuuXybdHh7BlgWXMVIGw አድራሻችንን follow, join, subscribe, like, comment, and share በማድረግ ህብረተሰቡ ስለ ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ትክክለኛ መረጃ እንዲያገኝ የድርሻዎን ይወጡ
760
6
No text...
1 287
7
2 456y9i8u`9+q8794
73
8
9b06
73
9
No text...
975
10
No text...
938
11
No text...
850
12
No text...
752
13
No text...
746
14
No text...
720
15
የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ዳኞች ፣ አመራሮች እና ሰራተኞች በሀገራዊ የ100 ቀናት እቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት አካሄዱ፡፡ ******************** ፌታይኮ ጥቅምት 19 ቀን 2017 ዓ.ም. የኮሚሽኑ ዳኞች አመራሮች እና ሰራተኞች በ2017 በጀት ዓመት ሀገራዊ የ100 ቀናት እቅድ አፈጻጸም ላይ በተቋሙ የችሎት አዳራሽ ውይይት አካሂደዋል፡፡ ሀገራዊ የ100 ቀናት ዕቅድ አፈጻጸም ውይይቱን የመሩት የኮሚሽኑ ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ ሙሉጌታ አያሌው ፤ በሀገራችን እየተከናወኑ ያሉ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያዎች እና የሪፎርም ውጤቶች ላይ ሠራተኛው በቂ ግንዛቤ እንዲያገኝ ስለሚያስችል እንዲህ አይነት ውይይቶች ሠራተኞችን ማሳወቅ እና በየጊዜው ያለማቋረጥ ጊዜ ተመድቦለት የሚከናወን ሊሆን እንደሚገባው ተናግረዋል፡፡ በ100 ቀናት የእቅድ አፈፃፀም መድረክ የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች o አለም አቀፍ የፖለቲካል ኢኮኖሚ አዝማሚያና ለኢትዮጵያ ያለው አንድምታ o የሪፎርሙ ተጠባቂ ፋይዳዎች እና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፋይዳዎች o ምቹ የኢንቨስትመንት ከባቢ መፍጠር o ያደገ ምርትና ምርታማነትን ማረጋገጥ o ያደገ የውጭ ምንዛሬ ግኝት መፍጠር o የተረጋጋ የማክሮ ኢኮኖሚ፣ የዘርፎች ምርታማነትና ተወዳዳሪነት መፍጠር o የመንግስትን ገቢ ማሳደግ o ዋና ዋና የሸቀጦች ፣ የወርቅ ፣ የመአድን ፣ የኤክስፖርት አፈጻጸም o የስራ እድል ፈጠራ አፈፃፀም o ተኪ ምርት መፍጠር o የመንግስት አገልግሎት እና የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያ o የዋና ዋና ፕሮጀክቶች አፈፃፀም o ከህዳሴው ግድብ እና የኮሪደር ልማት
711
16
No text...
564
17
የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን የአገልግሎት የጥራት መርሆዎች  የተገልጋዩ ባለቤትነትና ተደማጭነት ማረጋገጥ ፣  የደንበኞች እርካታና የአገልግሎት ቀጣይነት ማሳደግ ፣  ትክክለኛ፣ ሀቀኛ፣ ግልፅነትና ፍትሐዊ ከስህተት የፀዳ አገልግሎት መስጠት ፣  ጥራት ያለው ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት ፣  ለተሰጡ ውሳኔዎችና አገልግሎቶች ተጠያቂ መሆን ፣  ለተቋማዊ እሴቶቻችን መገዛት ፣  የአገልግሎት ተደራሽነትና ተቀባይነትን ማሳደግ ፣  የሠራተኞች ተነሳሽነትና ውጤታማነት ማሳደግ፡፡
634
18
የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ክብርት ወ/ሮ ሃና አርዓያሥላሴ የፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነው ስለተሾሙ እንኳን ደስ አሎት እያለ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንልዎ ይመኛል!
የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ክብርት ወ/ሮ ሃና አርዓያሥላሴ የፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነው ስለተሾሙ እንኳን ደስ አሎት እያለ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንልዎ ይመኛል!
566
19
No text...
574
20
No text...
559