ኡመተል ቁርአን🌺
ኡመተል ቁርአን🌸 አንዳንድ ቀኖች ከጨለማ በላይ ያስፈራሉ ያስጨንቃሉ -ለፋርሀትህ እጅ ካልሠጠህ -ለጭንቀትህ ጊዜ ካላጎነበስክ —ቀንህን ታሸንፋለህ ያን ጊዜ አስፈሪ ቀናቶች ቶሎ ይመሻሉ በነጋታውም አዲስ ቀን ይመጣል For any comment and cross @Afiyayeresul
Show moreThe country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
640
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
Repost from ኢንፋቅ የልማትና መረዳጃ ማህበር /ደሴ/
Photo unavailableShow in Telegram
በወርሃ ሃምሌ
እሁድ በአስራ ሰባት
ትንሽ ትልቅ ሳትል
ወሎ መናገሻ ጦሳ ግርጌ ክተት
ያኔ .......አናወጋለን
የ አጃኢበቱን ሲር
የሙሀባን ተፍሲር እየተነተንን
#ያልተወጋለት
.
.
#ኢንፋቅ
Photo unavailableShow in Telegram
ዝናቡ ጎዳናዎችን ሲያጥብ ተመለከትኩኝ
አልኩኝም፦ ያረብ ልቤንስ?🥺
©
#መልካም_ምሽት!🥰
@halal_feker || ሀላል ፍቅር
Photo unavailableShow in Telegram
🎁
.
ኢንፋቅ የስጦታ ጥቅል
INFAQ GIFT PACKAGE
.
በአይነቱ ልዩ የሆነ ፓኬጅ ይዘንሎት መጥተናል፦
👇
-ለእናቶች እንዲሁም ለሚስቶች
-ለአባቶች እንዲሁም ለባሎች
-ለልጆች የሚበረከቱ ጣፋጮች
- የሴቶች ካልስ እንዲሁም ተስቢህ
.
በትእዛዝ ፓኬጅ እናዘጋጃለን
ኢንፋቅን እያገዙ የሚወዷቸውን ያስደስቱ 🎁
.
.
Contact us፦
@NIBRAS_N
Or
09 35 26 61 80
09 72 32 84 76
.
.
#ኢንፋቅ