cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Hakim

Ethiopian blend of Medicine, History and Humor.

Show more
Advertising posts
49 984
Subscribers
+4024 hours
+3887 days
+1 89230 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
Interested applicants should submit your abstract via email [email protected] or telegram t.me/ZED_Yoh
1 6299Loading...
02
Yearly University Rankings by CWUR has been released. They ranked 20,966 institutions, and those that placed at the TOP 10 Precentile made the Global 2,000 list. From 🇪🇹Ethiopia: - 1st is Addis Ababa University (4.1 World percentile ) - 2nd is Gondar University (8.2%ile) - 3rd is Mekelle University (8.5%ile) - 4th is Jimma University (8.4 %ile) - 5th is Bahir Dar University (9%ile) -6th is Haromaya University (9.5% ile) Source: https://cwur.org/2024.php @HakimEthio
2 94414Loading...
03
ለዩኒቨርሲቲዎቻችን የመታደጊያ ብድር (Rescue loan bailout ) መመቻቸት አለበት | Yuunivarsiitiiwwan keenya haala liqaa itti argachuu danda'an (rescue loan bailout) qabaachuu qabu. የዩኒቨርስቲዎች ሪፎርም እጅግ በጣም ከመንቀራፈፉ የተነሳ እነዚህ ተቋማት ከፍተኛ የባጀት እና የአሰራር ቅርቃር ዉስጥ ገብቷል (slow-reform trap)! እኔ ፣ ዩኒቨርስቲዎች ላይ የተጣለው ገደብ ፣ ሀገሪቷ ደሃ ስለሆነች ወይንም የኢኮኖሚ ዉድቀት ስላለ ሳይሆን መንግስት በዩኒቨርስቲዎች አፈፃፀም እና የአሰራር ግልጽነት እርካታ ስለሌለው ነዉ ቢዬ አምናለሁ። ሪፎርም እንዲደረጉ ሁላችንም እንፈልጋለን ። ነገር ግን የሪፎርም ስራ እገጅ በጣም በመጓተቱ ወደከፋ ችግር እየገባን ይመስለኛል ። ዩኒቨርስቲዎቻችን ፣ . ሰራተኞቻቸውን፣ በተለይም መምህራንን እና ተመራማሪዎችን እንኳን መደገፍ ቀርቶ ልያገኙ የተገባውን ክፍያዎች በ5 እና 6 ወራት እንኳን መክፈል አቅቷቸው ከአመት ወዳመት እያንከባሉ አሰልቺ ሂደት ዉስጥ ነዉ የሉት። በተማሪ አገልግሎትም እንደዚሁ ። . ትምህርት ዘርፎች ተለይቶ ወደ ስፔሻሊቲ እየዘመኑ አይደሉም . አዳድስ እና ስር-ነቀል ምርምሮች ቀርቶ መደበኛ መለማመጃ የምርምር ስራዎች የሉም . የጤና አገልግሎቶች ላይ ያለው ችግርማ የሚነገር አይደለም . ይባስ ብሎ ለ2017ም እነዚህ እንቅስቃሴዎች የማይታሰቡ ብቻ ሳይሆን የሚመደብላቸው ባጀት እስከአሁን ተንከባሎ የመጣውን እዳቸውን እንኳን አይሸፍንላቸዉም። ስለሆነም፣ መግስት በነዚህ ተቋማት ዉስጥ የሚገኘዉ የሀገሪቱ፦ ሀ _ የላቀ አቅም ከሞት ለማዳን (to avert Intellectual Atrophy) ለ _ ያለዉን ሰፊ እና ይበልጥ ልሰፋ የሚችለውን የስራ እድል ከግምት ዉስጥ በማስገባት ሐ _ የነገ የሀገሪቱ ጉልበት (ተማሪዎች ) ሊያገኙት የሚገባውን እውቀትና ክሂሎት እንዲያገኙ ለማስቻል እጅግ በፍጥነት የመታደጊያ ብድር ለዩኒቨርስቲዎች ልያመቻች ይገባል (Urgent rescue loan bailout arrangement)። ከዕዳዎቻቸዉ ተላቀው አዳዲስ የገቢ ማመንጫ ፕሮግራሞችን ይዞ አዲስ መነቃቃት ዉስጥ መግባት አለባቸዉ። ይህ ቁ 1 የሪፎርም እርምጃ መሆን አለበት። Too bulky and lengthy reform-process will have long lasting damage otherwise! ዩኒቨርሲቲዎች ፈጣን ትኩረት ይሻሉ። በኔ እይታ ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች በአንዴ ስር-ነቀለ ሪፎርም ዉስጥ መግባት የለባቸውም ፤ ከፍል ራስ-ገዝ ሆኖ የየራሳቸውን ገቢ እያመነጩ ብድራቸዉን እየመለሱ በሂደት ወደ ሙሉ ራስ-ገዝነት መድረስ አለባቸው ። ነፃ ሆኖ የየራሳቸው ስራ ይስሩ፤ እርስበርስ ይወዳደሩ፤ ከአለም ጋር ይወዳደሩ፤ ከትምህርት ሚኒስቴር ስብሰባ እና ከፖለቲካ ስራ ሙሉ በሙሉ ይላቀቁ !። INVESTMENT IN EDUCATION IS WISE INVESTMENT ! ......... Adeemsi Yunivarsiitilee jijjiirama keessa galchuuf eegalame baay'ee harkifataa ta'uusaarran kan ka'e Yunivarsiitileen rakkoo baajataa fii hojimaataa hamaa keessatti dhidhimanii jiru (slow-reform trap)! Akka kootti, mootummaan Yunivarsiitilee irraa harka kan gabaabsate raawwii hojii fii adeemsa iftoomina Yunivarsiitilee irraa gammadaa waan hin taanefi; malee hiyyummaa ykn ammoo kufaatii dinagdee natti hin fakkaatu. Sirriidha. Dhaabbilee qaroominaa akkasii irratti rifoormin akka gaggeeffamu nu hunda keenyatu barbaada. Garuu rifoormii silaa hawwine sun si'aayinaan hojiirra ooluudhabuudhan rakkoo biraaf dhabbilee kunniin saaxilee jira. Haqa hin kaadamne! Yeroo ammaa kana Yunivarsiitileen, . Hojjettoota isaanii, keessattuu barsiisotaa fi qorattoota deggeruu fi jajjabeessun haahafuutii kanfaltii silaa argachuu malaniyyuu ji'a 5 'f 6 tursiisanii kanfaluuyyuu dadhabanii gara bara baajata itti aanutti gangalchaa jiru. Tajaajjilli barattootaa ammoo ba'aa ba'aa caalu itti ta'eera. . Hojii barnoota silaa barbaachisoo ta'an adda baasanii ispeeshaalitiitti guddisuu hojjatamaa hin jiru. . Hojiin qo'annaa fi qorannoon faara-qabeessa ta'e adda baasanii hojjachuu hojjatamaa hin jiru. . Tajaajilli fayyaa silaa rakkoo hamaa keessa jira. . Caalatti kan abdii nama kutachiisu, bara 2017 ttis baajanni hin jiru, hojiin jijjiiramaa abdatamus hin jiru. Baajanni isaanif kennamuuf jiru baasii bararraa baratti gangalachaa dhufeyyuu isaanirraa hin baasu. Kanaa waan ta'eef, mootummaan, A. Qaroo biyyattii du'aa jiru du'arraa oolchuf (to avert Intellectual Atrophy) . B. Carraa hojii bal'aa dhaabbilee kunniin keessa jiruu fi babal'ataa deemuu danda'u kana ilaalcha keessa galchuun C. Humna hojii biyyattii boruu (barattoonni) beekumsaa fii dandeettii barbaachisu otoo jalaa hin hafiin akka argataniif, dhaabbileen kunniin atattamaan haala liqaa itti argachuu danda'an mijeessuu qaba. Kun qaama rifoormii isa jalqabaa ta'uu qaba. Liqaa argatan kanaan, baasii tajaajila barattootaa fii kanfaltii hojjattootan walqabatee bara irraa baratti gangalachaa dhufe ofirraa obbaafatu. Hojii galii itti argachuu danda'an baay'ee kafoorsanii hojjiitti galu; liqii isaanii ofirraa deebisaa saayinsii fii teekinolojii guddiisuuf humna argatu. Kun hin ta'u taanan, dhabbilee ija biyyaa ta'an kunniin balaatti kufuuf jiru. 'Bulky and lengthy reform process will be ended in long lasting damage otherwise'.
2 4191Loading...
04
Rifoormii altokkotti dhiibanii itti seenan otoo hin taane, suuta suuta jijjiiramaa akka deeman gochuu barbaachisa. Suuta suuta galii mataa isaanii maddisiisaa, liqii isaanii deebisaa gara guutummaan ofdanda'uutti deemuu qabu. Bilisa ta'anii hojii mataa isaanii hojjachhuu danda'uu qabu. Wal dorgomaa addunyaan dorgomaa deemuu baruu qabu. Walgahii Ministeera Barnootaa dhuma hin qabnee fi hojii siyaasaa irraa guutummaan guututti walaboomuu qabu! INVESTMENT IN EDUCATION IS WISE INVESTMENT ! Dr. Nuwama Bifa, MD, Internist and Cardiologist @HakimEthio
2 9760Loading...
05
Media files
1 8820Loading...
06
የቤተሰብ አባል የአእምሮ ህመም ሲኖርበት ማድረግ የሚገቡ 2 ነገሮች ============================ የአእምሮ ህመም ላለበት ሰው የቤተሰብ ድጋፍ ከፍተኛ አዎንታዊ ሚና አለው። በተለይ ህመሙን ተቋቁሞ፤ በቶሎ አገግሞ ወደ መደበኛ ህይወት የመመለሱን ሂደት ያፈጥነዋል። በተቃራኒው የቤተሰብ አባልን የአእምሮ ህመም አለመቀበል በታማሚው ላይ ጫና፣ በህመሙ ላይ መባባስ እንዲሁም በአካባቢው ማህበረሰብ መገለልን ያስከትላል። የቤተሰብ አባል የአእምሮ ህመም ሲኖርበት ማድረግ የሚገቡ ሁለት ነጥቦች። 1) በቂ መረጃ መሰብሰብ ------------------------------ ስለ ህመሙና ስለ ህክምናው በቂ መረጃ መሰብሰብ በጣም አስፈላጊ ነው። የምናውቀውንና የምንቀበለውን መለወጥ እንችላለን። በተቃራኒው የማናውቀውንና የማንቀበለውን ነገር መለወጥ አስቸጋሪ ነው። ስለ ህመሙና ስለ ህክምናው ከባለሞያዎች፣ ከህክምና ተቋማት ፣ ለተመሳሳይ ህመም ከሚታከሙ ሰዎች፣ ከመፃህፍት እንዲሁም ከኢንተርኔት መረጃ መሰብሰብ በአባባል ደረጃ የሚነገሩ ነገሮችን ከማመን በተሻለ ወደ መፍትሄ ይመራል። 2) መነጋገር --------------- የቤተሰብ አባል የአእምሮ ህመም ሲኖርበት ምን እየተሰማው ወይም ምን እያሰበ እንደሆነ ከመገመት መጠየቅ። ስንገምት እንሳሳታለን። ህመም ያለበት ሰው የሚርረዳው ሰው እንደሌለ ይገነዘብና ብቸኝነት ይሰማዋል። በተጨማሪም "መደረግ አለበት!" ብለን የምንገምተውን ነገር እንዲያደርጉ ከመገፋፋት ወይም ከመምከር እንዴት ልንረዳቸው እንደምንችል መጠየቅ በራስ መተማመንን ስለሚጨምር ሀላፊነት እንዲወስዱ ያግዛል። ያለ አእምሮ ጤና፤ ጤና የለም። ዶ/ር ዮናስ ላቀው። @HakimEthio
2 6746Loading...
07
🩺 የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት እና የኩላሊት ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት የሆኑት እንዲሁም ረዘም ያለ አመት በሙያ ልምድ ያካበቱት ዶ/ር አቤል ዘመንፈስ በሕክምና ማዕከላችን ዘወትር፣ ሰኞና ዓርብ ከሰዓት ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ ይገኛሉ፤ ቀጠሮ ለመያዝ ከታች በሚገኘው አድራሻ ይደውሉ። በሌሎች ማህበራዊ ድረገፃች ይወዳጁን: Facebook - Instagram - Tiktok - Telegram: አድራሻ: አዲስ አበባ ጎተራ ኮንደሚኒየም ወይም ከኦሜድላ ሆቴል ጀርባ ስልክ ቁጥር፡ +251954886225 / +25111416333 ወይም በአጭር የስልክ መስመር 9893 ይደውሉ ታዝማ የጤናማ ልብ አርማ !
2 5162Loading...
08
ግንቦት የአእምሮ ጤና ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር! Theme for May 2024 mental health awareness month “Movement: Moving more for our mental health”. የአዕምሮ ህመም እና የህክምና አማራጭ አብዛኛውን ጊዜ አንድ ሰው የአዕምሮ ህመም ከታመመ እንደማይድን እና በሰውየው ደካማነት (ስተት) ወይም ከፈጣሪ ቁጣ ብለን ማሰር እና ቤት ወስጥ ቆልፈን ማስቀመጥ እንደመፊቴ እናያዋለን... እውነታው ግን የአዕምሮ ህመም እንደሌሎች የአካል ህመም መታከም የሚቺል ነው። ሌሎች አካሎቻችን እንደሚታመም ሁሉ አዕምሮዎችንም በBiopsychosocial ምክንያት እክል ሊገጥመዉ እናም ሌሎች እንደሚታከሙት የአዕምሮ ህመምም ይታከማል። የአዕምሮ ህመም በጊዜ ካልታከመ ህመሙ እየከፋ ሊሄድ ይችላል እና ለሕክምናም አስቸጋሪ ሊሆን ስልሚቺል በጊዜ አስፈላጊዉን ድጋፍ ከዘርፉ ባለሙያ ብታገኙ ውጤቱ ከፍ ያለ ነው። የአእምሮ ጤና መዛባት ማለት እራቁት ሆኖ ጎዳና ለይ መዞር ብቻ አይደለም። እነዚያ የምናያቸው በጊዜ የመታከም እድል ያላገኙ/ ስለ ሕክምናው ግንዛቤ የሌላቸው ማለትም መቼ የት እና እንዴት ህክምናው እንድሚስጥ መረጃ ያላገኙ ሊሆኑ ይችላሉ። ማንም በማንኛውም ጊዜና ቦታ የአዕምሮ ጤና እክል ሊገጥመው ይችላል። ቅድመ ማስጠንቀቂያ ምልክቶች በጥቂቱ 👇 1. የእንቅልፍ ወይም የምግብ ፍላጎት ለውጦች። 2. የድብርት ስሜቶች፣ በቀላሉ ብስጭት/ የስሜታዊነት መጨመር። 3. ከወትሮ በተለየ መልኩ ብቸኝነትን መምርጥ - ማህበራዊ ህይወትን ማቋረጥ እና ከዚህ ቀደም በሚዝናኑባቸው እንቅስቃሴዎች ላይ ፍላጎት ማጣት። 4. በሥራ እና ትምህርት ለይ ፍላጎት መቀነስ- ያልተለመደ ተግባር ፣ በትምህርት ቤት ፣ በሥራ ወይም በማህበራዊ እንቅስቃሴዎች ላይ/ በማንኛውም እንቅስቃሴ ውስጥ ተነሳሽነት ወይም ፍላጎት ማጣት። 5. የማሰብ ችግሮች - ለማብራራት የሚከብዱ የትኩረት፣ የማስታወስ ችግሮች። 6. ከራስ ወይም ከአካባቢው የመለያየት ግልጽ ያልሆነ ስሜት፤ ከእውነታው የራቀ ስሜት። 7. ፍርሃት ወይም ጥርጣሬ ወይም ያልተለመደ ባህሪ። መቼ ነው ባለሞያ ማማከር ወይም ሕክምና ማግኘት ያለብኝ? የአእምሮ ጤና መዛባት ማንኛውም የአስተሳሰብ፣ የስሜትና የበህርይ ለውጥ ሲኖር ሲሆን ይህም ለውጥ የእለት ተእለት ተግባርዎ፣ በሥራዎ፣ በትምህርትዎ እና በማህበራዊ ሕይትዎ ለይ እክል የሚያስከትል ከሆነ የአእምሮ ጤና ባለሙያን ያማክሩ። የአዕምሮ ህመም ምን አይነት አማራጭ ሕክምና አለው? 1. የመድሃኒት ሕክምና 2. የንግግር ሕክምና 👉Cognitive behavioral therapy(CBT) 👉Psychodynamic therapy 👉Interpersonal therapy 👉Motivational intervention እና ወዘተ..... NB. ያለ ባለሙያ ትእዛዝ መድሃኒት አይውሰድ። ነብዩ ጃግሶ (ስነ አእምሮ ባለሙያ) ግንቦት የአእምሮ ጤና ግንዛቤ ወር ነው!! ምንጭ: Warning Signs of Major Mental Illnesses, APA. ቴሌግራም: https://t.me/psychiatry1 @HakimEthio
3 1094Loading...
09
Join us on Friday Registration link https://tinyurl.com/2az477n8 @HakimEthio
2 2064Loading...
10
አስደሳች ዜና ከየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የአጥንት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት እና የመገጣጠሚያ ቅየራ እንዲሁም የአርትሮስኮፒ ህክምና ሠብ ስፔሻሊስት ሃኪም በሆኑት ዶ/ር ሰኢድ መሐመድ የሚመራው የሙሉ ዳሌ እና ጉልበት መገጣጠሚያዎች ቅየራ ከፍተኛ ቀዶ ህክምና በተቋማችን የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በይፋ አገልግሎት መሰጠት ጀመረ ። ይህ አገልግሎት በሃገራችን የፕራይቬት ዊንግ ህክምና ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚሠጥ ሲሆን፣ በርካታ የችግሩ ሰለባ የሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ይጠቀሙበታል ተብሏል። ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጁ በሚሰጠው ሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎት ተደራሽ ለመሆን ኘራይቬት ዊንግ ከፍቶ በተመጣጣኝ ዋጋ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለህብረተሰቡ ለማቅረብ በሰፊው እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። ስለህክምና አገልግሎቱ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መደወል፣ አልያም በአካል የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ጎራ ብለው መመዝገብ ይችላሉ… +251907707082 +251963001972 "የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ " @HakimEthio
2 3217Loading...
11
የፕሮስቴት ቀዶ ህክምና በኢትዮ-ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታል አብዛኛውን ጊዜ ዕድሜያቸው የገፋ ወንዶች ለይ የሽንት ቱቦ ህመም ይታያል። ይህ ህመም የሚመጣው ፕሮስቴት የምንለው የሰውነት አካል በሚተልቅበት ጊዜ የሽንት ቱቦአችን ለይ በሚያደርሰው ተፅእኖ ነው። የፕሮስቴት መተለቅ ቀለል ባለ ቀዶ ህክምና በትንሽ ጊዜ መስተካከል ይችላል። ይህ ቀዶ ህክምና በተሟላ መሳሪያ በመታገዝ በሽንት ቱቦ ሰብ እስፔሻሊስቶች በኢትዮ-ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታል ይሰጣል። ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0962212223 / 0965212223 ይደውሉ። Prostate surgery at Ethio-Istanbul General Hospital Most of the time, urinary tract problem is observed on older male due to enlargement of the prostate gland. This enlargement causes pressure on the surrounding urinary tract leading to symptoms associated with the urinary system. This enlargement can be corrected by a simple surgery. The surgery is available at Ethio-Istanbul General Hospital with full equipments and well experienced urology sub specialists. To book an appointment , call 0962212223 / 0965212223. @HakimEthio
2 2387Loading...
12
Dermatovenereology graduates of St. Paul, 2024 Message from the First Batch: Congratulations on the successful completion of the 2nd Batch Dermatovenereology Graduation of 2024 at Saint Paul's Hospital Millennium Medical College! @HakimEthio
2 3203Loading...
13
💡ስለጭንቅላት ካንሰር የተለመዱ የተሳሳቱ አመለካከቶችና እውነታው 💡 1. የጭንቅላት ካንሰር ሁሌም ለሞት የሚዳርግ በሽታ ነው። ✅ የጭንቅላት ካንሰር ከባድና ለሕይወት አስጊ ሁኔታ ሊሆን ቢችልም ሁሉም ሰዎች ለሞት የሚዳረጉ አይደሉም። በሽታውን ለመቆጣጠርና የኑሮ ደረጃን ለማሻሻል የሚረዱ የሕክምና አማራጮች አሉ። 2. የጭንቅላት ካንሰር ሁሌም በዘር የሚተላለፍ ነው። ✅አንዳንድ የጭንቅላት ካንሰር ዓይነቶች በዘር የሚተላለፉ ሊሆኑ ቢችሉም አብዛኞቹ ግን በዘር የሚተላለፉ አይደሉም። 3. የጭንቅላት ካንሰር በዕድሜ የገፉ ሰዎችን ብቻ ያጠቃል። ✅የጭንቅላት ካንሰር በዕድሜ በገፉ ሰዎች ላይ የተለመደ ቢሆንም በልጆችና በወጣት አዋቂዎች ላይም ሊከሰት ይችላል ። 4. የጭንቅላት ካንሰር ተላላፊ ነው። ✅የጭንቅላት ካንሰር ተላላፊ ስላልሆነ ከሰው ወደ ሰው ሊዛመት አይችልም ። ይህ የሚሆነው በአንጎል ውስጥ በሴል እድገት ምክንያት ነው ። 5. ለአንጎል ካንሰር ብቸኛው የህክምና አማራጭ ቀዶ ህክምና ነው። ✅ቀዶ ሕክምና አብዛኛውን ጊዜ ለጭንቅላት ካንሰር ዋነኛ ሕክምና ቢሆንም እንደ ጨረር ሕክምና፣ ኬሞቴራፒና ሕክምና የመሳሰሉ ሌሎች የሕክምና አማራጮችም አሉ። የሕክምና እቅዶች በካንሰሩ ዓይነትና ደረጃ ላይ ተመሥርተው በግለሰብ ደረጃ ይደረጋሉ። 📍በኦንኮ የፓቶሎጂ ምርመራ ሴንተር ከባዮፕሲ አገልግሎት ባሻገር ከ 20 በላይ ለጭንቅላት የሚሆኑ (brain) የኢሚዩኖሂስቶኬሚስትሪ ምልክቶች አሉን:: 📞 0949045555 | 0945606969 | 0949112211 📞
2 4631Loading...
14
ፋይብሮ ስካን የጉበትን ጤንነትን እና በጉበት ውስጥ ያለውን የጥንካሬ እና የስብ ክምችት መጠን ለመለካት የሚጠቅም መሳሪያ ሲሆን ፤ በተጨማሪም በአልኮን የመጣ የጉበት በሽታ ፣ የጉበት የቫይረስ የመጣ የጉበት በሽታ ፣ እና አንዳንድ በጄኔቲክ የሚመጡ የጉበት በሽታዎች ለመመርመር፣ ለመከታተል እና ለማከም ረገድ ጠቃሜታው ከፍተኛ ነው ። FibroScan The FibroScan is a non-invasive diagnostic tool that can help determine the extent of liver fibrosis (scarring) and steatosis (fatty liver) - key indicators of chronic liver conditions. It has proven to be a valuable asset in the diagnosis, monitoring, and management of various liver diseases, including alcoholic liver disease, non-alcoholic steatohepatitis (NASH), viral hepatitis, cirrhosis, and certain genetic liver disorders. The FibroScan provides two crucial scores - the fibrosis score and the controlled attenuation parameter (CAP) score. These detailed assessments of liver scarring and fat buildup can help guide treatment decisions for patients suffering from chronic liver ailments, ensuring a more informed and personalized approach to their care. By offering a non-invasive method to obtain in-depth insights into a patient's liver health, the FibroScan serves as a valuable diagnostic tool that can help healthcare providers avoid the need for more invasive procedures, such as a traditional liver biopsy. Patients in need of FibroScan testing can conveniently access this service at Lancet General Hospital, where our dedicated team of healthcare professionals is committed to providing comprehensive and compassionate care. ☎️ 9171/0977717171 📍 Megenagna , Afarensis Bldg. Get in touch: Telegram | Facebook | Instagram | TikTok | Website |
2 5482Loading...
15
Media files
2 0720Loading...
16
👉 PPM (Parts per million) jechuun harka miliyoona keessaa yemmuu ta'u tokkoon tokkoon saamunaa ilkaanii filoorayidii ofkeessaa qabu keessa filoorayidiin hangamii akka jiru nutti agarsiisa. Isa kanas haguugduu saamunaa ilkaanii irratti barreeffamee arganna. 7. Biruushiin Ilkaanii yeroo hangamiitti jijjiiramuu qaba? Ji'a 3- 4 yeroo jiru keessatti geeddaramu qaba. Haa ta'u malee fiixeen (bristle) biruushii haalli teessuma isaa yoo jajallate ykn kan isa duraa irraa jijjiirrama yoo agarsiise geeddaramuu qaba. Kana malees dhukkuba infeekshinii afaan keessaa kamuu irraa erga fayyinee booda biruushii keenya geeddarachuu qabna. 8. Afaan keenya fi Ilkaan keenya yeroo hangamii keessatti ogeesaa fayyaatiin ilaalamuun barbaachisa? Akka odeeffannoon Dhaabbatni Fayyaa Addunyaa (WHO) agarsiisutti namni umuriin isaa waaggaa 40 gadi ta'e waggaatti yoo xiqqaate yeroo tokko akkasumas waggaa 40 fi isaa ol namni ta'e immoo yoo xiqqaate baatii jaha jahaan Ogeessa fayyaa bira deemuun ilaalamuu qaba. Maashina ilkaan ittiin dhiqamuun akka barbaachisummaa isaatti waggaatti yeroo lamaa fi isaa ol dhiqsiifachuun ni danda'ama. By Dr. Mulugeetaa Daraje References ☆FDI World Dental Federation, guide to tooth brushing, 2023 GC Rakkoolee afaanii, qoochoo fi fuula akkasumas dhukkubbii ilkaanii fi kanaan walqabatan kamiyyuu mariisisuu barbaaddan: Dr. Mulugeetaa Daraje : +251912721534 @HakimEthio
2 2100Loading...
17
Fayyummaa afaanii fi ilkaan keenyaa akkamitti eeguu qabna? Fayyummaa ilkaan keenyaa eeguuf saamunaa ilkaanii fayyadamuun qulqulleessuun barbaachisaadha; akka barbaachisummaa isaatti maashina ilkaan ittiin dhiqamuun dhiqsiifachuunis nurraa eegama. barreeffama kanaan xiyyeefannoo kan itti kennuun barbaadame yeroo ilkaan keenya qulqulleeffannu qabxiiwwan ilaalcha keessa galchuu qabnu kan ilaallatuudha. 1. Ilkaan rigachuuf (qulqulleeffachuuf) yeroon filatamaan yoomi? Daa'immanis ta'ee namootni gurguddoon yeroo hunda galgala sa'aatii hirriibaa dura dabalataanis guyyaa yoo xiqqaate yeroo tokko ilkaan isaanii dhiqachuu (rigachuu qabu). Kanaafuu guyyaatti yoo xiqqaate yeroo lama ilkaan qulqulleeffachuun fayyummaa ilkaanii eeguuf bu'aa akka qabu qorannoowwan garaa garaa ni gorsu. 2. Ilkaan daqiiqaa meeqaf qulqulleefamuu qaba? Baay'ina ilkaanii namoonni qaban irratti kan hundaa'u ta'us irra caalaa kalattii hundaan ilkaan keenya qulqulleessuu mirkaneessudha. giddugaleessan daqiiqaa lamaaf (2')f qulqulleessuun ni gorfama. 3. Daa'immaan ilkaan rigachuu kan jalqabuu qaban yoomi? hordoffiin maatii hanga yoomitti isaan barbaachisa? Akkuma ilkaan daa'imummaa margeen biruushii lallaafaa ta'een fayyadamuun jalqabuu qabu. Biruushiin ykn rigaan ilkaanii Lallafaa (soft brush), Giddu-galeessa (medium brush) fi Jabaataa (hard brush) jedhamuun bakka sadiitti qoodama). Daa'imman hanga of danda'anii ilkaan isaanii qulqulleeffachuu danda'anitti gargaarsi fi hordoffiin maatii baay'ee barbaachisaadha. 4. Ilkaan erga saamunaan qulqulleessinee booda bishaanin lulluuqachuun ni barbaachisaa? Saamunaa ilkaanitiin osoo hin dhiqatin dura bishaan qulqulluun afaan keenya lulluuqachuun haftee nyaataa ilkaan keenyarratti qabatan qulqulleessuuf nu gargaara. Saamunaa filooraayidii qabuun erga dhiqannee booda saamunaan xiqqoon filooraayidii ofkeessaa qabu kun ilkaan irratti akka hafu ni gorfama. Haa ta'u malee hangi ofirratti hambisnu baay'ee akka hin taanef ofeegannoo gochuun barbaachisaadha. Qorichootni afaan ittiin lulluuqataman biraa ogeessa fayyaan ajajaman(kan akka hayidiroojiin perooksaayidii fi kiloorheeksidiinii) kan faayyadamnu taanan sa'aatii adda addaatti akka ta'an ni gorfama. 5. Gosoota biruushii filatamoon isaan kami? Biyya keenyatti baay'naan kan barame (beekkamu) biruushii harkaan qabamee ittiin rigannu waan ta'eef, yeroo biruushii ilkaanii filannu: ➡️ harkaan qabachuuf kan namatti tolu ➡️ kutaan ittiin rigannu xiqqaa ta'ee haala salphaan afaan keenya keessa galchuun sochoosuu kan dandeenyu, dabalataanis ➡️ kutaan ykn fiixeen birushii( bristles) isaa lallaafaa ykn giddugaleessa ta'uu akka qabu gorfama. Ilkaan lamaan gidduu qulqulleessuuf kanaaf jedhame kan qophaa'e 'Floss' kan jedhamu fayyadamuun barbaachisaadha. Qorichootni afaan ittiin lulluuqataman biraa ogeessa fayyaan ajajaman(kan akka hayidiroojiin perooksaayidii fi kiloorheeksidiinii) faa kan faayyadamnu taanan sa'aatii adda addaatti akka ta'an ni gorfama. Akkaataa biruushii ilkaanii itti teechisuu qabnu ilaalchisee jalqaba biruushicha irraa samunaa fi haftee nyaataa sirriitti dhiquun kutaa isaa ittiin qulqulleeffannu sana olgara galchuun akka goggogu, iddoo qilleensa argachuu danda'utti teechisuu qabna. Biruushii ilkaanii nama biraa waliin ykn maatii waliin fayyadamuun goonkuma hin danda'amu. 6. Gosoota saamunaa ilkaanii kam fayyadamuu qabna? Yeroo baay'ee saamunaan ilkaanii kan filatamu hamma (%) filooraayidii of keessaa qabu irratti kan hundaa'u yoo ta'u: ▶️ Daa'immam umuriin isaanii waggaa 6 gadi ta'aniif yoo xiqqaate filoorayidii 1000 PPM qabaachuu qaba. ▶️ Umurii waggaa torbaa fi isaa ol kan ta'aniif yoo xiqqaate filoorayidii 1000 PPM hanga 1500 PPM of keessaa qabaachuu qaba. ▶️ Nammotni carraa ilkaan isaanii urachuuf ykn nyaatamuuf saaxilaman (Fakkeenyaaf yaalamtoota Bireesii ofirraa qaban) saamunaa filooraayidii 2800 PPM_ 5000 PPM of keessa qabu Hakiima isaanii wajjin mari'achuun fayyadamuun ni danda'ama.
1 8341Loading...
18
Media files
2 1450Loading...
19
የአፋችንና የጥርሶቻችን ጤንነት እንዴት እንጠብቃለን? የጥርሶቻችን ጤንነት ለመጠበቅ በዋናነት ጥርስን በጥርስ ቡርሽ እና በጥርስ ሳሙና መቦረሽ ወይም ማጠብ ያስፈልጋል:: እንዳስፈላጊነቱ በጥርስ ማጠቢያ ማሽን ማሳጠብም ሊኖርብን ይችላል:: በዚህ ፅሁፍ ትኩረት ያደረኩት ጥርሳችንን ስንቦርሽ ከግምት ውስጥ ማስገባት የሚገባንን ነገሮች ነው:: 1. ጥርስ ለመቦረሽ ተመራጭ የሆነው ሰዓት የትኛው ነው? ህፃናትም ሆኑ አዋቂዎች ሁልጊዜ ማታ ከመተኛታቸው በፊት ና በተጨማሪም ቀን ላይ ቢያንስ አንድ ጊዜ ጥርሳቸውን መቦረሽ አለባቸው:: ስለዚህ ቢያንስ ሁለት ጊዜ መቦረሽን የተለያዩ ጥናቶች እንደ ውጤታማ የጥርስ ጤንነት መጠበቂያ ዘዴ ይመክራሉ:: 2. ጥርስ ለምን ያክል ደቂቃ መቦረሽ አለበት? እያንዳንዱ ሰው ባለው የጥርስ ብዛት የሚወሰን ቢሆንም ዋናው ነገር የእያንዳንዱ ጥርስ ክፍሎች በደንብ መቦረሽ መቻል ነው:: ስለሆነም ለአዋቂዎችም ሆነ ለህፃናት በአማካይ ለ2 (ሁለት) ደቂቃ መቦረሽ ይመከራል:: 3. ህፃናት ጥርስ መቦረሽ መቼ ይጀምራሉ? እስከ መቼ በአዋቂ ወይም በወላጆቻቸው ጥርስ የመቦረሽ ክትትል ያስፈልጋቸዋል? የመጀመሪያ ጥርስ እንዳበቀሉ ወዲያውኑ በለስላሳ የጥርስ ቡርሽ (የጥርስ ቡርሾች ለስላሳ /soft, መካከለኛ/medium እና ጠንካራ /hard ተብለው በሶስት ይከፈላሉ) መጀመር አለበት:: ልጆች በራሳቸው በደንብ መቦረሽ እስከሚችሉ የወላጆቻቸውን ድጋፍና ክትትል እጅግ አስፈላጊ ነው:: 4. ጥርስ ከቦረሽን በኋላ በውሃ መጉመጥመጥ ያስፈልጋል? በጥርስ ሳሙና ከመቦረሻችን በፊት በንፁህ ውሀ መጉመጥመጥ ጥርስ ላይ የተለጠፋ የምግብ ቅሪቶችን ማስወገድ ያስፈልጋል:: ፍሎራይድ ባለው የጥርስ ሳሙና ከተቦረሸ በኋላ መጠነኛ የሆነ ጥርስ ሳሙና ውስጥ የሚገኘው ፍሎራይድ ጥርስ ላይ እንዲቀር ይመከራል:: ስለዚህ በውሃ በጣም መጉመጥመጥ/rinse ማድረግ የለብንም:: ነገር ግን መጠኑ የበዛ/excess እንዳይሆን ጥንቃቄ ያስፈልጋል:: ሌሎች በሃኪም የታዘዙ መጉመጥመጫዎች (እንደ ሃይድሮጅን ፐር ኦክሳይድ ና ክሎርሄክስዲን የመሳሰሉ) የሚጠቀሙ ከሆነ በተለያዬ ሰዓት እንዲሆን ይመከራል:: 5. የሚመረጠው የጥርስ ቡርሽ ዓይነት? በሀገራችን የተለመደው በእጅ ሃይል ተይዞ የሚቦረሽበት የቡርሽ ዓይነት ስለሆነ የጥርስ ቡርሽ ስንመርጥ በእጅ ለመያዝ የሚመች, የመቦረሻ ክፍሉ አነስተኛ ሆኖ በቀላሉ አፋችን ውስጥ መግባት ና መንቀሳቀስ የሚችል እንድሁም የቡርሹ ጭራ (bristles) ለስላሳ ወይም መካከለኛ እንዲሆን ይመከራል:: በጥርሶች መካከል ያለውን የጥርስ ክፍል ለማጽዳት ለዚህ የተዘጋጁ ክሮችን (Floss) መጠቀም አስፈላጊ ነው:: የጥርስ ቡርሽን አቀማመጥ በተመለከተ መጀመሪያ ቡርሹን ሳሙናውና የምግብ ቅሪቶች እስኪለቁ በደንብ ማጠብ ከዛም መቦረሻ ክፍሉን ወደ ላይ በማድረግ እንዲደርቅ አየር በሚያገኝበት ንፁህ ቦታ ማስቀመጥ ያስፈልጋል:: የጥርስ ቡርሽን ከቤተሰብ ጋር ወይም ከሌላ ሰው በጋራ መጠቀም በፍፁም አይመከርም:: 6. የትኛውን አይነት የጥርስ ሳሙና መጠቀም ይሻላል? ብዙ ጊዜ የጥርስ ሳሙና የሚመረጠው በያዘው የፍሎራይድ መጠን ሲሆን ☆ እድሜያቸው ከ 6 ዓመት በታች ለሆኑ የጥርስ ሳሙናው ቢያንስ 1000 PPM ፍሎራይድ መያዝ አለበት ☆ እድሜያቸው ከ 7 ዓመት ና በላይ ለሆኑ የጥርስ ሳሙናው ቢያንስ 1000 PPM እስከ 1500 PPM ፍሎራይድ መያዝ አለበት ☆ ለጥርስ መቦርቦር የተለዬ ተጋላጭነት ላላቸው (ለምሳሌ የብሬስ ህክምና ላይ ላሉ )ከ 2800 PPM ወይም 5000 PPM ፍሎራይድ ያለውን የጥርስ ሳሙና ከሃኪም ጋር በመመካከር መጠቀም ይቻላል:: ♧PPM (Parts per million) ማለት ሚሊዮንኛ ሲሆን በእያንዳንዱ ፍሎራይድ በያዘ የጥርስ ሳሙና ውስጥ ምን ያክል ፍሎራይድ እንዳለ ይገልፃል:: ይህም በጥርስ ሳሙናው ማሸጊያ ላይ ተፅፎ እናገኘዋለን:: 7. የጥርስ ቡርሽ መቼ ይቀየራል? ከ 3 - 4 ወር ባለው ጊዜ ውስጥ መቀየር አለበት ነገር ግን የቡርሹ ጫፍ (bristle) አቀማመጥ መጣመም ወይም ከመጀመሪያው መቀየር ከጀመረ እና ከማንኛውም የአፍ ውስጥ እንፌክሽን ከዳንን በኋላ ወዲያውኑ መቀየር አለበት:: 8. አፋችንና ጥርሳችንን በስንት ጊዜ በባለሙያ መታየት ያስፈልገናል? እንደ የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ ጠቅላላ የአፍ ጤንነትን በተመለከተ አንድ ዕድሜው ከ 40 ዓመት በታች ያለ ሰው በዓመት ቢያንስ አንድ ጊዜ እንድሁም ከ 40 ዓመት በላይ ያለ ሰው በ 6 ወር አንድ ጊዜ የጤና ባለሙያ ጋር ቀርቦ መታየት አለበት:: የጥርስ በማሽን ዕጥበት ደግሞ እንደ አስፈላጊነቱ በዓመት ሁለት ጊዜ ና በላይ መሰራት ይችላል:: ምንጭ (references): ☆FDI World Dental Federation, guide to tooth brushing, 2023 GC በዶ/ር ማርዬ አስፋው (Senior Oral and Maxillofacial Surgery specialist) ማንኛውንም የአፍ, የመንጋጋ ና ፊት እንዲሁም የጥርስ ህመምና ተያያዥ ችግሮች ለማማከር ከፈለጉ: ዶ/ር ማርዬ አስፋው : +251920499698 ዶ/ር ሙሉጌታ ደረጀ: +251912721534 @HakimEthio
2 2123Loading...
20
Media files
2 1280Loading...
21
የላንሴት ብሔራዊ ከአንገት በላይ የህክምና ክፍል የጆሮ፣ አፍንጫ፣ ጉሮሮ፣ ጭንቅላት እና አንገት ላይ ያሉ በሽታዎችን ህክምና የሚሰጥ ክፍል ነው። ከፍተኛ ችሎታ እና የብዙ አመት ልምድ ባላቸው ስፔሻሊስቶች የቀዶ ህክምና ጨምሮ ሌሎች ሰፊ አገልግሎቶችን የሚሰጥበት የህክምና ክፍል ነው። ታካሚን ያማከለ እንክብካቤ ለመስጠት እና ታካሚዎቻችን በተቻለ መጠን የተሻለውን እንክብካቤ እንዲያገኙ ዘመኑ የደረሰበትን አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ለታካሚ ትልቅ እፎይታ ይሰጣሉ። የተሻለ እንዲሰሙ፣ በቀላሉ ለመተንፈስ እና የበለጠ እንዲናገሩ እንረዳዎታለን። 🔹ዶ/ር ዋለ ልመንህ ከአንገት በላይ ስፔሻሊስት እንዲሁም የህፃናት ከአንገት በላይ ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት የስራ ቀናት፥ ⏰ማክሰኞ እና ቅዳሜ ለበለጠ መረጃ ፥ ☎️ +251-907177717/ 0115576329 ቴሌግራም - https://t.me/lancetbeherawi 📍ሰንጋ ተራ/ጎማ ቁጠባ ከጤና ጥበቃ ሚኒሰቴር አጠገብ ያገኙናል። የሰብ ስፔሻሊስቶች መገኛ ማዕከል! @HakimEthio
2 2391Loading...
22
ቴራፒ (Therapy) ወደ ጂምናዚየም በመሄድ ወይም አመጋገብን በማስተካከል አካላዊ ጤንነታችንን እንደምንንከባከብ ሁሉ ቴራፒ ለአእምሮ ጤና ደህንነታችን ቅድሚያ የምንሰጥበት መንገድ ነው። ቴራፒ የሕይወታችን መደበኛ አካል የሚሆንባቸው ጥቂት ምክንያቶች👇 1️⃣ ልክ እንደ አካላዊ ጤንነታችን የአእምሮ ጤንነታችንን መንከባከብ ወሳኝ ነው። ቴራፒ ሀሳቦቻችንን፣ ስሜቶቻችንን እና ልምዶቻችንን የምንመረምርበት አስተማማኝ ቦታን ይሰጣል፣ ይህም ግንዛቤን እንድናገኝ እና ጤናማ የመቋቋሚያ ዘዴዎችን እንድናዳብር ይረዳናል። 2️⃣ ቴራፒ ወደ ኋላ ያቆዩን ጎጂ ልማዶችን እና ባህሪያትን ለመስበር ይረዳል። አሉታዊ እምነቶችን እንድንቃወም፣ ካለፉ ጉዳቶችን እንድንፈውስ እና በህይወታችን ውስጥ አውንታዊ ለውጦችን እንድንፈጥር ያስችለናል። 3️⃣ ቴራፕስቶች ፍርድ የማይሰጠ(ታካሚቸውን የማይወቅሱ) ሚስጥር የሚጠብቁ ናቸው። በህይወታችን ውስጥ የሚያጋጥሙንን የተለያዩ ተግዳሮቶች ለመዳሰስ መመሪያ፣ እና ተግባራዊ ስራዎችን ሊሰጡ ይችላሉ - ከግንኙነት ጉዳዮች እስከ ጭንቀት እና ድባቴን መቆጣጠር። 4️⃣ ሐኪሞች አዘውትረው እንደሚመረመሩት ሁሉ ቴራፒም ለአእምሮ ጤንነታችን እንደመመርመሪያ ሆኖ ያገለግላል። ሁሉም ሰው የተሻለውን፣ አእምሮአዊ ጤነኛ ህይወቱን መምራት ስለሚገባው ቴራፒን የሕይወታችን አካል እናድርገው❤️ ዮርዳኖስ ይሁን (የስነ-አዕምሮ ባለሙያ) ግንቦት የአእምሮ ጤና ግንዛቤ ወር ነው!!💚 Ethio Psychiatry (ኢትዮ ሳይካትሪ) "ጤናማ አዕምሮ ለጤናማ ህይወት!!!" ✅Join Us @ethiopsychiatry @HakimEthio
3 2174Loading...
23
የጤና ሀ..ሁ❗️ የደራሲ ዶ/ር በዛብህ ብርሃኑ አራተኛ መፅሐፍ ለንባብ በቃ። ደራሲው እንደተናገረው የመፅሐፉ 50% ኮፒ ለመንግስት ት/ቤቶች ቤተመፃህፍት በነፃ የሚበረከት ይሆናል ብሏል። ዶ/ር በዛብህ ከዚህ ቀደም ዘጠነኛው ሺ ፣ ፊሽካዎቹ ፣ ሳሎኑ ፣ መስሪያ ቤት ፣ አንድ ላይ እንዲሁም ዶክተሮቹ የተሰኙ በተለያዩ የቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ በሚተላለፉ ሲትኮሞች ላይ በደራሲነት መሳተፉ እና ስንቅ የተሰኛ ለማህበራዊ ሚዲያ የሚሆን ተከታታይ ጭውውት ለሲዳማ ባንክ አክሲዮን ማህበር ማዘጋጀቱ ይታወቃል። እኛም በርታ ብለናል። @HakimEthio
3 7183Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
Interested applicants should submit your abstract via email [email protected] or telegram t.me/ZED_Yoh
Show all...
👍 3 1
Yearly University Rankings by CWUR has been released. They ranked 20,966 institutions, and those that placed at the TOP 10 Precentile made the Global 2,000 list. From 🇪🇹Ethiopia: - 1st is Addis Ababa University (4.1 World percentile ) - 2nd is Gondar University (8.2%ile) - 3rd is Mekelle University (8.5%ile) - 4th is Jimma University (8.4 %ile) - 5th is Bahir Dar University (9%ile) -6th is Haromaya University (9.5% ile) Source: https://cwur.org/2024.php @HakimEthio
Show all...
👍 26😱 1
ለዩኒቨርሲቲዎቻችን የመታደጊያ ብድር (Rescue loan bailout ) መመቻቸት አለበት | Yuunivarsiitiiwwan keenya haala liqaa itti argachuu danda'an (rescue loan bailout) qabaachuu qabu. የዩኒቨርስቲዎች ሪፎርም እጅግ በጣም ከመንቀራፈፉ የተነሳ እነዚህ ተቋማት ከፍተኛ የባጀት እና የአሰራር ቅርቃር ዉስጥ ገብቷል (slow-reform trap)! እኔ ፣ ዩኒቨርስቲዎች ላይ የተጣለው ገደብ ፣ ሀገሪቷ ደሃ ስለሆነች ወይንም የኢኮኖሚ ዉድቀት ስላለ ሳይሆን መንግስት በዩኒቨርስቲዎች አፈፃፀም እና የአሰራር ግልጽነት እርካታ ስለሌለው ነዉ ቢዬ አምናለሁ። ሪፎርም እንዲደረጉ ሁላችንም እንፈልጋለን ። ነገር ግን የሪፎርም ስራ እገጅ በጣም በመጓተቱ ወደከፋ ችግር እየገባን ይመስለኛል ። ዩኒቨርስቲዎቻችን ፣ . ሰራተኞቻቸውን፣ በተለይም መምህራንን እና ተመራማሪዎችን እንኳን መደገፍ ቀርቶ ልያገኙ የተገባውን ክፍያዎች በ5 እና 6 ወራት እንኳን መክፈል አቅቷቸው ከአመት ወዳመት እያንከባሉ አሰልቺ ሂደት ዉስጥ ነዉ የሉት። በተማሪ አገልግሎትም እንደዚሁ ። . ትምህርት ዘርፎች ተለይቶ ወደ ስፔሻሊቲ እየዘመኑ አይደሉም . አዳድስ እና ስር-ነቀል ምርምሮች ቀርቶ መደበኛ መለማመጃ የምርምር ስራዎች የሉም . የጤና አገልግሎቶች ላይ ያለው ችግርማ የሚነገር አይደለም . ይባስ ብሎ ለ2017ም እነዚህ እንቅስቃሴዎች የማይታሰቡ ብቻ ሳይሆን የሚመደብላቸው ባጀት እስከአሁን ተንከባሎ የመጣውን እዳቸውን እንኳን አይሸፍንላቸዉም። ስለሆነም፣ መግስት በነዚህ ተቋማት ዉስጥ የሚገኘዉ የሀገሪቱ፦ ሀ _ የላቀ አቅም ከሞት ለማዳን (to avert Intellectual Atrophy) ለ _ ያለዉን ሰፊ እና ይበልጥ ልሰፋ የሚችለውን የስራ እድል ከግምት ዉስጥ በማስገባት ሐ _ የነገ የሀገሪቱ ጉልበት (ተማሪዎች ) ሊያገኙት የሚገባውን እውቀትና ክሂሎት እንዲያገኙ ለማስቻል እጅግ በፍጥነት የመታደጊያ ብድር ለዩኒቨርስቲዎች ልያመቻች ይገባል (Urgent rescue loan bailout arrangement)። ከዕዳዎቻቸዉ ተላቀው አዳዲስ የገቢ ማመንጫ ፕሮግራሞችን ይዞ አዲስ መነቃቃት ዉስጥ መግባት አለባቸዉ። ይህ ቁ 1 የሪፎርም እርምጃ መሆን አለበት። Too bulky and lengthy reform-process will have long lasting damage otherwise! ዩኒቨርሲቲዎች ፈጣን ትኩረት ይሻሉ። በኔ እይታ ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች በአንዴ ስር-ነቀለ ሪፎርም ዉስጥ መግባት የለባቸውም ፤ ከፍል ራስ-ገዝ ሆኖ የየራሳቸውን ገቢ እያመነጩ ብድራቸዉን እየመለሱ በሂደት ወደ ሙሉ ራስ-ገዝነት መድረስ አለባቸው ። ነፃ ሆኖ የየራሳቸው ስራ ይስሩ፤ እርስበርስ ይወዳደሩ፤ ከአለም ጋር ይወዳደሩ፤ ከትምህርት ሚኒስቴር ስብሰባ እና ከፖለቲካ ስራ ሙሉ በሙሉ ይላቀቁ !። INVESTMENT IN EDUCATION IS WISE INVESTMENT ! ......... Adeemsi Yunivarsiitilee jijjiirama keessa galchuuf eegalame baay'ee harkifataa ta'uusaarran kan ka'e Yunivarsiitileen rakkoo baajataa fii hojimaataa hamaa keessatti dhidhimanii jiru (slow-reform trap)! Akka kootti, mootummaan Yunivarsiitilee irraa harka kan gabaabsate raawwii hojii fii adeemsa iftoomina Yunivarsiitilee irraa gammadaa waan hin taanefi; malee hiyyummaa ykn ammoo kufaatii dinagdee natti hin fakkaatu. Sirriidha. Dhaabbilee qaroominaa akkasii irratti rifoormin akka gaggeeffamu nu hunda keenyatu barbaada. Garuu rifoormii silaa hawwine sun si'aayinaan hojiirra ooluudhabuudhan rakkoo biraaf dhabbilee kunniin saaxilee jira. Haqa hin kaadamne! Yeroo ammaa kana Yunivarsiitileen, . Hojjettoota isaanii, keessattuu barsiisotaa fi qorattoota deggeruu fi jajjabeessun haahafuutii kanfaltii silaa argachuu malaniyyuu ji'a 5 'f 6 tursiisanii kanfaluuyyuu dadhabanii gara bara baajata itti aanutti gangalchaa jiru. Tajaajjilli barattootaa ammoo ba'aa ba'aa caalu itti ta'eera. . Hojii barnoota silaa barbaachisoo ta'an adda baasanii ispeeshaalitiitti guddisuu hojjatamaa hin jiru. . Hojiin qo'annaa fi qorannoon faara-qabeessa ta'e adda baasanii hojjachuu hojjatamaa hin jiru. . Tajaajilli fayyaa silaa rakkoo hamaa keessa jira. . Caalatti kan abdii nama kutachiisu, bara 2017 ttis baajanni hin jiru, hojiin jijjiiramaa abdatamus hin jiru. Baajanni isaanif kennamuuf jiru baasii bararraa baratti gangalachaa dhufeyyuu isaanirraa hin baasu. Kanaa waan ta'eef, mootummaan, A. Qaroo biyyattii du'aa jiru du'arraa oolchuf (to avert Intellectual Atrophy) . B. Carraa hojii bal'aa dhaabbilee kunniin keessa jiruu fi babal'ataa deemuu danda'u kana ilaalcha keessa galchuun C. Humna hojii biyyattii boruu (barattoonni) beekumsaa fii dandeettii barbaachisu otoo jalaa hin hafiin akka argataniif, dhaabbileen kunniin atattamaan haala liqaa itti argachuu danda'an mijeessuu qaba. Kun qaama rifoormii isa jalqabaa ta'uu qaba. Liqaa argatan kanaan, baasii tajaajila barattootaa fii kanfaltii hojjattootan walqabatee bara irraa baratti gangalachaa dhufe ofirraa obbaafatu. Hojii galii itti argachuu danda'an baay'ee kafoorsanii hojjiitti galu; liqii isaanii ofirraa deebisaa saayinsii fii teekinolojii guddiisuuf humna argatu. Kun hin ta'u taanan, dhabbilee ija biyyaa ta'an kunniin balaatti kufuuf jiru. 'Bulky and lengthy reform process will be ended in long lasting damage otherwise'.
Show all...
👍 6 3
Rifoormii altokkotti dhiibanii itti seenan otoo hin taane, suuta suuta jijjiiramaa akka deeman gochuu barbaachisa. Suuta suuta galii mataa isaanii maddisiisaa, liqii isaanii deebisaa gara guutummaan ofdanda'uutti deemuu qabu. Bilisa ta'anii hojii mataa isaanii hojjachhuu danda'uu qabu. Wal dorgomaa addunyaan dorgomaa deemuu baruu qabu. Walgahii Ministeera Barnootaa dhuma hin qabnee fi hojii siyaasaa irraa guutummaan guututti walaboomuu qabu! INVESTMENT IN EDUCATION IS WISE INVESTMENT ! Dr. Nuwama Bifa, MD, Internist and Cardiologist @HakimEthio
Show all...
👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የቤተሰብ አባል የአእምሮ ህመም ሲኖርበት ማድረግ የሚገቡ 2 ነገሮች ============================ የአእምሮ ህመም ላለበት ሰው የቤተሰብ ድጋፍ ከፍተኛ አዎንታዊ ሚና አለው። በተለይ ህመሙን ተቋቁሞ፤ በቶሎ አገግሞ ወደ መደበኛ ህይወት የመመለሱን ሂደት ያፈጥነዋል። በተቃራኒው የቤተሰብ አባልን የአእምሮ ህመም አለመቀበል በታማሚው ላይ ጫና፣ በህመሙ ላይ መባባስ እንዲሁም በአካባቢው ማህበረሰብ መገለልን ያስከትላል። የቤተሰብ አባል የአእምሮ ህመም ሲኖርበት ማድረግ የሚገቡ ሁለት ነጥቦች። 1) በቂ መረጃ መሰብሰብ ------------------------------ ስለ ህመሙና ስለ ህክምናው በቂ መረጃ መሰብሰብ በጣም አስፈላጊ ነው። የምናውቀውንና የምንቀበለውን መለወጥ እንችላለን። በተቃራኒው የማናውቀውንና የማንቀበለውን ነገር መለወጥ አስቸጋሪ ነው። ስለ ህመሙና ስለ ህክምናው ከባለሞያዎች፣ ከህክምና ተቋማት ፣ ለተመሳሳይ ህመም ከሚታከሙ ሰዎች፣ ከመፃህፍት እንዲሁም ከኢንተርኔት መረጃ መሰብሰብ በአባባል ደረጃ የሚነገሩ ነገሮችን ከማመን በተሻለ ወደ መፍትሄ ይመራል። 2) መነጋገር --------------- የቤተሰብ አባል የአእምሮ ህመም ሲኖርበት ምን እየተሰማው ወይም ምን እያሰበ እንደሆነ ከመገመት መጠየቅ። ስንገምት እንሳሳታለን። ህመም ያለበት ሰው የሚርረዳው ሰው እንደሌለ ይገነዘብና ብቸኝነት ይሰማዋል። በተጨማሪም "መደረግ አለበት!" ብለን የምንገምተውን ነገር እንዲያደርጉ ከመገፋፋት ወይም ከመምከር እንዴት ልንረዳቸው እንደምንችል መጠየቅ በራስ መተማመንን ስለሚጨምር ሀላፊነት እንዲወስዱ ያግዛል። ያለ አእምሮ ጤና፤ ጤና የለም። ዶ/ር ዮናስ ላቀው። @HakimEthio
Show all...
7👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
🩺 የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት እና የኩላሊት ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት የሆኑት እንዲሁም ረዘም ያለ አመት በሙያ ልምድ ያካበቱት ዶ/ር አቤል ዘመንፈስ በሕክምና ማዕከላችን ዘወትር፣ ሰኞና ዓርብ ከሰዓት ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ ይገኛሉ፤ ቀጠሮ ለመያዝ ከታች በሚገኘው አድራሻ ይደውሉ። በሌሎች ማህበራዊ ድረገፃች ይወዳጁን: Facebook - Instagram - Tiktok - Telegram: አድራሻ: አዲስ አበባ ጎተራ ኮንደሚኒየም ወይም ከኦሜድላ ሆቴል ጀርባ ስልክ ቁጥር፡ +251954886225 / +25111416333 ወይም በአጭር የስልክ መስመር 9893 ይደውሉ ታዝማ የጤናማ ልብ አርማ !
Show all...
👍 5
ግንቦት የአእምሮ ጤና ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር! Theme for May 2024 mental health awareness month “Movement: Moving more for our mental health”. የአዕምሮ ህመም እና የህክምና አማራጭ አብዛኛውን ጊዜ አንድ ሰው የአዕምሮ ህመም ከታመመ እንደማይድን እና በሰውየው ደካማነት (ስተት) ወይም ከፈጣሪ ቁጣ ብለን ማሰር እና ቤት ወስጥ ቆልፈን ማስቀመጥ እንደመፊቴ እናያዋለን... እውነታው ግን የአዕምሮ ህመም እንደሌሎች የአካል ህመም መታከም የሚቺል ነው። ሌሎች አካሎቻችን እንደሚታመም ሁሉ አዕምሮዎችንም በBiopsychosocial ምክንያት እክል ሊገጥመዉ እናም ሌሎች እንደሚታከሙት የአዕምሮ ህመምም ይታከማል። የአዕምሮ ህመም በጊዜ ካልታከመ ህመሙ እየከፋ ሊሄድ ይችላል እና ለሕክምናም አስቸጋሪ ሊሆን ስልሚቺል በጊዜ አስፈላጊዉን ድጋፍ ከዘርፉ ባለሙያ ብታገኙ ውጤቱ ከፍ ያለ ነው። የአእምሮ ጤና መዛባት ማለት እራቁት ሆኖ ጎዳና ለይ መዞር ብቻ አይደለም። እነዚያ የምናያቸው በጊዜ የመታከም እድል ያላገኙ/ ስለ ሕክምናው ግንዛቤ የሌላቸው ማለትም መቼ የት እና እንዴት ህክምናው እንድሚስጥ መረጃ ያላገኙ ሊሆኑ ይችላሉ። ማንም በማንኛውም ጊዜና ቦታ የአዕምሮ ጤና እክል ሊገጥመው ይችላል። ቅድመ ማስጠንቀቂያ ምልክቶች በጥቂቱ 👇 1. የእንቅልፍ ወይም የምግብ ፍላጎት ለውጦች። 2. የድብርት ስሜቶች፣ በቀላሉ ብስጭት/ የስሜታዊነት መጨመር። 3. ከወትሮ በተለየ መልኩ ብቸኝነትን መምርጥ - ማህበራዊ ህይወትን ማቋረጥ እና ከዚህ ቀደም በሚዝናኑባቸው እንቅስቃሴዎች ላይ ፍላጎት ማጣት። 4. በሥራ እና ትምህርት ለይ ፍላጎት መቀነስ- ያልተለመደ ተግባር ፣ በትምህርት ቤት ፣ በሥራ ወይም በማህበራዊ እንቅስቃሴዎች ላይ/ በማንኛውም እንቅስቃሴ ውስጥ ተነሳሽነት ወይም ፍላጎት ማጣት። 5. የማሰብ ችግሮች - ለማብራራት የሚከብዱ የትኩረት፣ የማስታወስ ችግሮች። 6. ከራስ ወይም ከአካባቢው የመለያየት ግልጽ ያልሆነ ስሜት፤ ከእውነታው የራቀ ስሜት። 7. ፍርሃት ወይም ጥርጣሬ ወይም ያልተለመደ ባህሪ። መቼ ነው ባለሞያ ማማከር ወይም ሕክምና ማግኘት ያለብኝ? የአእምሮ ጤና መዛባት ማንኛውም የአስተሳሰብ፣ የስሜትና የበህርይ ለውጥ ሲኖር ሲሆን ይህም ለውጥ የእለት ተእለት ተግባርዎ፣ በሥራዎ፣ በትምህርትዎ እና በማህበራዊ ሕይትዎ ለይ እክል የሚያስከትል ከሆነ የአእምሮ ጤና ባለሙያን ያማክሩ። የአዕምሮ ህመም ምን አይነት አማራጭ ሕክምና አለው? 1. የመድሃኒት ሕክምና 2. የንግግር ሕክምና 👉Cognitive behavioral therapy(CBT) 👉Psychodynamic therapy 👉Interpersonal therapy 👉Motivational intervention እና ወዘተ..... NB. ያለ ባለሙያ ትእዛዝ መድሃኒት አይውሰድ። ነብዩ ጃግሶ (ስነ አእምሮ ባለሙያ) ግንቦት የአእምሮ ጤና ግንዛቤ ወር ነው!! ምንጭ: Warning Signs of Major Mental Illnesses, APA. ቴሌግራም: https://t.me/psychiatry1 @HakimEthio
Show all...
5👍 1

👍 7