3 677
Subscribers
+424 hours
+187 days
+4930 days
Posts Archive
3 677
📢 በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የSTEM መርሃ-ግብር ትምህርት ተማሪዎች በሙሉ
📌 የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የSTEM መርሃ-ግብር ላይ
🎮 Level 1: Robotics for Kids and Python Programming for Kids
🔬 Level 1: Basic Science Courses
⚙️ Level 2: Engineering Courses
🛠 Level 3: STEM Innovation Project እንዲሁም
🚀 "AI and Mathematical Research" STEM Camp የትምህርት መርሃ ግብር ላይ ስትማሩ የነበራቹሁ እና ትምህርታቹሁን በአግባቡ የተከታተላቹሁ የትምህርት ውጤት በዚህ ቴሌግራም ላይ የለጠፍን ሲሆን ትምህርቱን መጨረሳቹሁን በማስመልከት ቅዳሜ መስከረም 09/2019 ዓ.ም ከ2፡30 ሰዓት ጀምሮ በ ‘AASTU Old Graduation Hall’ የመዝጊያ ስነ ስረዓት ይካሄዳል። በመሆኑም ትምህርታቹሁን በአግባቡ ያጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በዕለቱ በ ‘AASTU Old Graduation Hall’ በመገኘት የምስክር ወረቀታቹሁን በሰዓቱ በመገኘት እንድትውስዱ በአክብሮት እንጠይቃለን።
3 677
Taking STEM Knowledge Beyond Borders
Liya Aschalew is currently studying Cloud Computing and Networking at Montgomery College in the United States. As a member of the SEGA Janihun cohort, she continues to build on the knowledge and skills she gained through the AASTU University STEM Program. Reflecting on her experience, Liya describes how the AASTU STEM course strengthened her interest and abilities in technology, robotics, and programming. The practical knowledge, creativity, and problem-solving skills she developed continue to support her academic and professional journey.
Now residing in the United States, Liya shares her passion for technology by teaching children robotics and programming. She applies the knowledge gained through AASTU to inspire young learners and encourage their interest in STEM.
https://youtube.com/watch?si=8z91A75on5jvM-PW&v=9IUf_bExZsw
3 677
Liya Aschalew, discusses her experience with the AASTU university STEM course. Ms. Aschalew, a member of the Sega, Janihun cohort, is currently residing in the United States where she instructs children in robotics and programming. She has applied the knowledge acquired through the AASTU program to her professional endeavors, effectively disseminating the impact of the course internationally.

Repost from AASTU_OFFICIAL
የ2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ ጥሪ
Call for Registration of 2019 E.C. Freshman Students
3 677
+2
📢 በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስቴም (STEM) ማዕከል “AI and Mathematical Research” STEM Camp ስልጠና መስጠት ተጀመረ።
📌 በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስቴም (STEM) ማዕከል ከነሃሴ 25/2018 ዓ.ም (31 August 2026) እስከ ነሃሴ 29/2018 ዓ.ም (04 August 2026) ድረስ የተዘጋጀው የ “AI and Mathematical Research” STEM Camp መርሃ ግብር ዛሬ ነሃሴ 25/2018 ዓ.ም መስጠት ተጀመረ። በዚህ የትምህርት መረሃ ግብር ለስልጠና የተመለመሉ ሰልጣኞች ከዚህ በፊት በማዕከሉ በሌቨል 2 ወይም 3 የተማሩ ወይም የፓይተን ትምህርት ወስደው ከነበሩ ተማሪዎች ውስጥ የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን እንዲሁም የ12ኛ ማጠቃልያ ፈተና የተፈተኑትን ተማሪዎች 40 ተማሪዎች ናቸው።
📆 በተጨማሪም ማዕከሉ አዘጋጅቶት የነበረው የ5 ሳምንታት የስቴም የትምህርት መረሃ ግብር ከ650 ተማሪዎች በላይ አሳትፎ የተጠናቀቀ ሲሆን በቅርቡም በማዕከሉ ለተሰጡት ለሁሉም የክረምት ስልጥናዎች የመዝጊያ መረሃ ግብር የሚኖር መሆኑ በአክብሮት እንገልጻለን።
3 677
Repost from ASTU ተማሪ📚
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ የመግቢያ ፈተና ምዝገባ
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50% እና ከዚያ በላይ ያስመዘገባችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን የመግቢያ ፈተና በኦንላይን በመስጠት ለ2019 ዓ.ም መቀበል ይፈልጋሉ፡፡
የትምህርች ዘርፎች
በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች
ለትምህርት መስኮች ዝርዝር 👇
https://www.facebook.com/share/p/19EMVmakWg/ or
https://www.facebook.com/share/p/18zZo4rxUj/
የምዝገባ ጊዜ
ከነሐሴ 25 እስከ ጳጉሜን 03/2018 ዓ.ም ለሊት 6:00 ሰዓት ድረስ
የምዝገባ ቦታ
የምዝገባ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በኦንላይን https://stuoexam.astu.edu.et ወይም www.aastu.edu.et / www.astu.edu.et በመጠቀም መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ፈተናው የሚሰጥበት ቀን የምዝገባው ጊዜ ካበቃ በኋላ ይገለጻል ተብሏል።
ፈተናው የሚሰጥበት ቦታ
በምዝገባ ወቅት በመረጡት የፈተና ጣቢያ በአካል በመቅረብ።
በቂ አመላካቾች የሌሉባቸው የፈተና ጣቢያዎች በቅርበት ወደሚገኙ የፈተና ጣቢያዎች ሊታጠፉ እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡
🔔 አመልካቾች የመግቢያ ፈተና በሚሰጥባቸው የትምህርት አይነቶች ማለትም (ከ9-12ኛ ክፍል) ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ፣ ሂሳብ እና እንግሊዝኛ ከወዲሁ እንድትዘጋጁ ዩኒቨርሲቲዎቹ መክረዋል።
አመልካቾች ለፈተና ስትቀርቡ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት፣ የፈተና አድሚሽን ካርድ (ወይም መታወቂያ) እና የምዝገባ ማረጋገጫ ኮፒ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
@astu_temari
3 677
📢 በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስቴም (STEM) ማዕከል “AI and Mathematical Research” STEM Camp ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
⏰ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስቴም (STEM) ማዕከል ከነሃሴ 25/2018 ዓ.ም (31 August 2026) እስከ ነሃሴ 29/2018 ዓ.ም (04 August 2026) ድረስ “AI and Mathematical Research” STEM Camp ለ30 ተማሪዎች ያዘጋጀ እና ተማሪዎችም ሲመዘገቡ መቆየታቸው ይታወቃል። ስለሆነ መስፈርቱን የሚያማሉ የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን እንዲሁም የ12ኛ ማጠቃልያ ፈተና የተፈተኑትን ብቻ የተቀበልን ሲሆን ከተመዝጋቢው ቁጥር ብዛት አንጻር ሌላ ተመሳሳይ ፕሮግራም በቅርቡ ስናዘጋጅ የቀሩ ተማሪዎችን የምናስተናግድ ይሆናል።
📆 በዚህኛው ዙር የተቀበልናቸው የተማሪውች ስም ዝርዝር በዚህ ቴሌግራም ላይ ያያያዝን ሲሆን ትምህርቱ የሚጀምረው ሰኞ ነሃሴ 25/2018 ዓ.ም ስለሆነ በዕለቱ ጠዋት 3፡00 ሠዓት ላይ በዩንቨርስቲው ግቢ ህንጻ ቁጥር 72 እንድትገኙ በአክብሮት እናሳስባለን።
3 677
The hackathon event , Open Source in Energy Access Symposium for AASTU STEM students, is open to participants from Kigali, Rwanda. Hackathon participants can initially attend remotely, with finalists being given the opportunity to present during the October conference from 26-27, 2026. Kindly help disseminate the announcement within the STEM Center specially for Level three students .

#ጥቆማ
በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት ያመልክቱ!
የማመልከቻ ጊዜው እስከ ነሐሴ 24/2018 ዓ.ም መራዘሙን ኢንስቲትዩቱ ገልጿል።
የትምህርት መስኮች
● Electrical Engineering
● Biotechnology
● Space Science
● Mechanical Engineering
● AI
● Nuclear engineering
ያመልክቱ 👇
https://sitedu.info/admission/application
መስፈርቶች
● የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 90%
● የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት 95 ፐርሰንታይል
● ከ500-700 ቃላት የግል መግለጫ መጻፍ ይኖርብዎታል
● የድጋፍ ደብዳቤ ከ2ኛ ደረጃ መምህርዎ/ሜንተርዎ ማጻፍ
● የማኅበረሰብ በጎ አገልግሎት የሰጡት ካለ ቢያይዙ ጥሩ ነው
3 677
🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስቴም (STEM) ማዕከል “AI and Mathematical Research” STEM Camp ያዘጋጀ ስለሆነ ለመማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ
🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስቴም (STEM) ማዕከል ከነሃሴ 25/2018 ዓ.ም (31 August 2026) እስከ ነሃሴ 29/2018 ዓ.ም (04 August 2026) ድረስ “AI and Mathematical Research” STEM Camp ለ30 ተማሪዎች ያዘጋጀ ስለሆነ መማር ፍላጎት ያላቹህ ከዚህ በፊት አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስቴም (STEM) ማዕከል በለቨል 2 የተማራቹሁ ወይም የፓይተን ትምህርት ስለመማራቹሁ መረጃ ያላቹሁ ተማሪዎች እንዲሁም ዘንድሮ የ12ኛ ማጠቃልያ ፈተና የተፈተናቹሁ ተማሪዎችን ጨምሮ
✅ 2018 ዓ.ም የትምህርት ቤታቹህ ሪፖርት ካርድ (ውጤት)
✅ የትምህርት ቤት መታወቂያ ኮፒ
✅ ከዚህ በፊት አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስቴም (STEM) ማዕከል በለቨል 2 እና በላይ የተማራቹሁ ወይም የፓይተን ትምህርት ስለመማራቹሁ የሚገልጽ ማስረጃቹሁን በአንድ ላይ ፋይል (📌 Merged PDF File) በማድረግ በዚህ (https://forms.gle/jFGMahtNH3TtC2P56) ጎግል ቅጽ ላይ በመሙላት እንድትመዘገቡ በአክብሮት እንጠይቃለን።
🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔