AASTU Community School (አአሳቴዩ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት)
Open in Telegram
Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
920
Subscribers
No data24 hours
+67 days
+6330 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
May '26
May '26
+76
in 0 channels
April '26
+150
in 0 channels
Get PRO
March '26
+709
in 1 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 29 May | +1 | |||
| 28 May | +3 | |||
| 27 May | +4 | |||
| 26 May | +1 | |||
| 25 May | 0 | |||
| 24 May | 0 | |||
| 23 May | +3 | |||
| 22 May | +6 | |||
| 21 May | +4 | |||
| 20 May | +4 | |||
| 19 May | +3 | |||
| 18 May | +3 | |||
| 17 May | +1 | |||
| 16 May | +1 | |||
| 15 May | 0 | |||
| 14 May | +2 | |||
| 13 May | +5 | |||
| 12 May | 0 | |||
| 11 May | +4 | |||
| 10 May | +4 | |||
| 09 May | +5 | |||
| 08 May | +8 | |||
| 07 May | +1 | |||
| 06 May | +1 | |||
| 05 May | +2 | |||
| 04 May | +5 | |||
| 03 May | +1 | |||
| 02 May | +1 | |||
| 01 May | +3 |
Channel Posts
============================
አስደሳች ዜና ለትምህርት ፈላጊዎች
============================
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት (AASTU Community School) ከ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ ከኬጂ 1 እስከ 12 ክፍል ድረስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል። ስለሆነም በቅርብ ግዜ ውስጥ ትምህርት ቤቱ ተማሪዎችን የሚቀበልበትን መስፈርት፣ የምዝገባ ጊዜ እንዲሁም የክፍያ መጠን የሚያሳውቅ ሲሆን ይህንንም መረጃ ለማግኘት የትምህርት ቤቱን የቴልግራም ችናል (https://t.me/aastu_cs) ላይ በመቀላቀል ወቅታዊ መረጃ መከታተል የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።
============================
| 2 | ============================
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት (AASTU Community School) ከ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ ከኬጂ 1 እስከ 12 ክፍል ድረስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅት በማድረግ ላይ የሚገኝ ሲሆን ልጆቻቹሁን በተሰጠው የማስመዝገቢያ ግዜ ስላስመዘገባቹሁ እናመሰግናለን። በቀሪ ቦታዎች ከዩንቨርስቲው ሰራተኞች ውጪ ለሆኑ በአከባቢያችን ለሚኖሩ የማህበረሰብ ክፍሎች ትምህርት ቤቱ ተማረዎችን አውዳድሮ መቀበል ስለሚፈልግ ይህንን መረጃ ለአከባቢው የማህበረሰብ ክፍል እንዲደርሰው ይፈለጋል። ስለሆነም በአከባቢው ያላቹሁ የኮንድሚኒየም ኮሚቴ አባላት፣ የተለያየ የግሩፕ ቴልግራም የምትጠቀሙ እና ልጆቻቸውን ሊያዝመዘግቡ ይችላሉ በላቹሁ ለምታስቡት ሰው ከታች ያለውን ማስታወቂያ በቴልግራም ግሩፓቻቹሁ በማጋራት በአከባቢያችን ለሚኖሩ የማህበረሰብ ክፍሎች ወቅታው መረጃ እንዲደርሳቸው እንድትትባበሩ በአክብሮት እንጠይቃከን።
============================ | 1 993 |
| 3 | ============================
በምዝገባ ቅጹ (https://forms.gle/PoRWHZKmTMfRo1yW7) ላይ ምዝገባው ለእያንዳንዱ ተማሪ ለየብቻ ስለሆነ "Student’s Full Name (የሚያስተምረው ተማሪ ስም (እስከ አያት) በእንግሊዘኛ)” በሚለው ቦታ ላይ የአንድ ተማሪ ስም ብቻ የሚጻፍ ስለሆነ በዚሁ ቦታ ላይ ሁለትና በላይ የተማሪ ስም የጻፋቹሁ ደግማቹሁ እንድትሞሉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
============================ | 1 269 |
| 4 | ============================
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሰርተኞች የተማሪ ወላጆች በሙሉ።
============================
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት (AASTU Community School) ከ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ ከኬጂ 1 እስከ 12 ክፍል ድረስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል። ስለሆነም
(a) ምን ያህል ተማሪ የዩንቨርስተው ሰራተኞች ያስመዘግባሉ የሚለው ተጨባጭ መረጃ በማስፈልጉ እና ላስመዘገቡ ቅድሚያ ለመስጠት
(b) ከዩንቨርስቲው ውጪ ላሉት ነዋሪዎችም ምን ያህል ተማሪዎች እንደምንቀበል ለማወቅ
ዩንቨርስቲው ሰራተኞች የሚያዝመዝገባቸውን ተማሪዎች ቅድም ምዝገባ ማካሄድ አስፈልጋል። በመሆኑም ልጆቻችሁን ማስመስገብ እና ማስተማር የምትፈልጉ ወላጆች ከየካቲት 19/2018 ዓ.ም እስከ የካቲት 30/2018 ዓ.ም ብቻ ይህንን (https://forms.gle/PoRWHZKmTMfRo1yW7) ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ለእያንዳንዱ ተማሪ ልጅቻችሁን የዩኒቨርስቲውን የኢሜል አድራሻቹሁን በመጠቀም በቅጽ ላይ ከታች የተዘረዘር መረጃዎች
(1) የወላጆች የዩንቨርስቲው መታወቂያ
(2) የተመዝጋቢ ተማሪዎች አሁን ያሉበትን የትምህርት ደረጃ መረጃ
(3) የተመዝጋቢ ተማሪዎች የዕድሜ መረጃ
በማማላት እንድታስመዘግቡ በአክብሮት እየገለጽን ለበለጠ መረጃ የቴልግራም ችናል (https://t.me/aastu_cs) ላይ መከታተል የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።
============================
ማሳሰቢያ፡ በቅድመ ምዝገባው ልጆቹን ያላስመዘገበ እና ከ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ ልጆቹን ያላስተማረ በሚቀጥሉት የትምህርት ዘመን የሚስተናገደው በተማሪዎች ቅበላ መመሪያ (Guideline) መሰረት መሆኑን እንገልጻለን።
============================ | 1 238 |
| 5 | ============================
ይህ የቴሌግራም ቻናል (https://t.me/aastu_cs) በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት (AASTU Community School) የተማሪዎች እና የወላጆች መረጃ መለዋወጫ የቴሌግራም ቻናል ነው።
============================ | 889 |
