cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ተውሂድ የነብያቶች ሁሉ ጥር ነው

◾️ታላቁ ኢትዮጵያዊው አሊም ሸህ መሀመድ አማነል ጃሚ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። ✅ የወደደ ቢወድ የጠላ ቢጠላ፦ ሰለፍዮች ማለት ፊርቀቱ ናጅያ (ከእሳት የሚድኑና ነፃ ወጪዎቹ) እነሱ ናቸው። 📚شرح فتوى الحموية (٥) https://t.me/Tawihd https://t.me/Tawihd

Show more
Advertising posts
298
Subscribers
+124 hours
+47 days
-530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ይህ በመንደራ የጓጉል ሲብልካይ ጀመዓቱ  አሰለፊያህ የመስጅድ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በውድ ሸይኻችን ሸይኽ አቡዘር አቡ ጦለሃ ሀፊዘሁላህ በዙል ሂጃ 1/1445 ሒጂሪያ ጁምዓ ምሽት በቢዲዓ ዙሪያ የተደረገ  ሁሉም ሊሰማው የሚገባ አድስና ወሳኝ ሙሐደራ ነው። عنوان المحاضرة أضرار وأخطار  البدعة علامات أهل البدع الأ سباب التي أدت إلى انتشار البدع الأسباب المعينة للقضاء على البدع ከተዘረዘሩ ወሳኝ ነጥቦች መካከል፦ ➣ቢዲዓ በዲን ላይ ምንም አይነት መረጃ የሌላቸው ነገሮች ከኢስላም ሰዎችን ሊያወጡ የሚችሉም ሆኑ ሊያወጡ የማይችሉ  ሊሆኑ ይችላሉ ያላቸው ጉዳትና ያላቸው አደጋ እጅግ ከባድ መሆኑ፦ ➣የቢዲዓ ባለቤቶች መገለጫ (ምልክቶች)፦ ➣ቢዲዓ በአለም ላይ ከጫፍ እሰከጫፍ እንዲዘረጋና  እንዲሰራጭ ያደረጉት አሰባቦች ምንድን ናቸው? ➣በዲናችን ላይ አድስ የተፈጠሩ የሆኑ ቢዲዓዎችን ለማጥፍትና ለማውደም አሰባቦች ፦ ሙብተዲዓወችን ጠላት አድርገን መያዝ እንዳለብን እና ዑለማወች የጋራ ሰምምነት እንዳላቸው፦ ድቤ እየወገሩ ከቀኝ ከግራ ወደሰማይ ወደመሬት እየተወዛወዙ የአሏህ መልክተኛው መጡ እያሉ መረሃባ እያሉ የሚቆሙ በየ ሀገሩ ኹራፍዮች ሰለመኖራቸው፦ የኛኑ ወገኖች ነውና እያጠመሙ ያሉት ሁሉንም መዋጋት አለብን።         ➣በስተመጨረሻም ሰለሰደቃ ተወስቷል፦ ወደመንደራ ጀመዓዎች ግሩፕ ለመቀላቀል፦ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/+J8rODkADXKYyNDk0 ወደ ሸይኻችን ሸይኽ አቡዘር የቴሌ ግራም ቻናል  ለመቀላቀል፦ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ @UstazAbuzarhassenAbutolha @UstazAbuzarhassenAbutolha
Show all...
Recording_1590.amr9.19 MB
00:22
Video unavailableShow in Telegram
-- حَسْبُنَا الله ونِعْمَ الوَكِيلُ -- ▪️عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ رضي الله عنهما، قالَ: ((كانَ آخِرَ قَوْلِ إبْرَاهِيمَ حِينَ أُلْقِيَ في النَّارِ: حَسْبِيَ اللَّهُ ونِعْمَ الوَكِيلُ)). 📚 أخرجه البخاري (٤٥٦٤). ▪️وعنه رضي الله عنه: ((حَسْبُنَا اللَّهُ ونِعْمَ الوَكِيلُ، قالَهَا إبْرَاهِيمُ عليه السَّلَامُ حِينَ أُلْقِيَ في النَّارِ، وقالَهَا مُحَمَّدٌ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم حِينَ قالوا: {إِنَّ النَّاسَ قَدْ جَمَعُوا لَكُمْ فَاخْشَوْهُمْ فَزَادَهُمْ إِيمَانًا وَقَالُوا حَسْبُنَا اللَّهُ وَنِعْمَ الْوَكِيلُ} [آل عمران: 173] )) 📚 أخرجه البخاري (٤٥٦٣)
Show all...
6.80 MB
አምስት አይነት ሴቶችን ከማግባት ተጠንቀቅ!! ——— ➧አንናናህ፣ ወሓንናናህ፣ ወሐዳቃህ፣ ወበራቃህ፣ ወሸዳቃህ ፣ ① አንናናህ የተባለችዋ:- ስሞታ የምታበዛ ማለት ነው። ምንም ነገር አትወድም ምንም ነገር አያስደስታትም ከባሏ ጋር ደስተኛ ለመሆን አትችልም (ሁሌ ስለሁሉ ነገር ስሞታ የምታቀርብ ነዝናዛ ናት) ባሏ ከውጭ ከገባ ሳአት ጀምራ እስከሚተኛ ከቤትም መልሶ እስከሚወጣ ትነዛነዘዋለች እንዲህ ያለቸዋ ሴት ህይወት ከርሷ ጋር አያምርም ፣ ② ወሐንናናህ የተባለችዋ:- ሁሌም (ባሏን) አንተላይ ማነው የጣለኝ በማለት በነፍሷ የምትመፃደቅበት ናት።  የኔ አምሳያ ላንተ ብጤ አትገባም፣ የኔ ቢጤዋ ለእገሌ ነበር የምትገባዋ፣ ሁሌ ወደርሱ ዘወር ባለች ጊዜ እድለ ቢስ ነኝ ትለዋለች፣ እደለቢስማ ባልሆን (የአንተ ቢጤ ሳይሆን) እንዲህ እንዲህ ያለ ሰው ያገባኝ ነበር ትለዋለች።  ፣ ③ ሓዳቃህ የተባለቺዋ:- በአይኗ ሁሉን ነገር የምትቃኝና ሁሉንም ለመያዝ (ለመግዛት) የምትጓጓ ነች አሉ። ወደ ቤቷ የመጣች ጊዜ ወደባሏ ፊቷ የተቀያየረ ሁና ትመጣለች ማሻአሏህ እገሊት ዘንድ እሄ እሄ እሄ ነገር አለ እኔ ግን ሚስኪን ነኝ(ምንም ነገር የለኝ) ወደ ገበያም ቦታ የሄደች ጊዜ ሁሉን ነገር ልትገዛ ታስባለች(ያየችው የሚያምራት ነች) ፣ ④ በራቃ የተባለችዋ:- ከባሏና ከቤቷ በራሷ ቢዚ የሆነች ነች አሉ። ነፍሷ እንጅ ሌላ ምንም ነገር አያሳስባትም ነፍሷንና ፕሮተኮሏን በመጠበቅ ከባሏና ከቤቷ ቢዚ የሆነች ነች ፣ ⑤ ሸዳቃህ የተባለችዋ:- ወሬዋ ብዙ ዝምታዋ ቀላል የሆነች ብዙ የምታወራ ማለት ነው። ፣ |🎙 ከሸይኽ ሱለይማን አርሩሐይሊይ የደምፅ ት/ት የተወሰደ ፣ ኢብን ሽፋ… እህቴ ሆይ! ይህ ምክር ለወንዶች ብቻ ሳይሆን በዋናነት ለአንቺ ነው!። ለወንዶች እንዲህ አይነት ባህሪ ያላትን ሴት አታግቡ! ማለት፣ አንቺም እንዲህ ካለው ባህሪ ራቂ! ተጠንቀቂ! ሷሊህ ባል ለማግኘት ሷሊህ ሴት ሁኚ ማለት ነው!! አላህ ሁላችንም በሁለመናችን ሷሊህ ያድርገን!! : የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
Show all...
ጉድ ኡኮነው
Show all...
🍄ለጫወታ ያክል‼️ የጨነቀው ማይቀበጣጥረው ነገር የለምና !!ግን ምን ያደርጋል ስጨንቀን ትክክለኛ መፍትሄ መፈለግ ነበር ምያዋጣን! ውሸት ፈተናን  ይፈልሳል። 3 የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ናቸው። ለፈተና በቂ ዝግጅት ስላላደረጉ ለመሸወድ ፈለጉ። በዚህም ምክንያት አንድ መላ ዘየዱ። ራሳቸውን ግሪስ ቀቡና ራሳቸውን በሚገባ በማቆሸሽ ከሌክቸረሩ ፊት በመቅረብ እንዲህ ሲሉ ምክንያታቸውን አቀረቡ፦ ኢንስትራክተር በጣም እናዝናለን፤ ፈተናውን ለመፈተን የማያስችል እንከን ገጥሞናል። ምክንያታቸውን አስከተሉ፦ አንድ ሰርግ ላይ ታድመን ነበር፤ እናም ከፕሮግራሙ በኋላ በመመለስ ላይ እያለን በመንገዳችን ላይ መኪናችን ብልሽት ገጠማት። የመኪናችንን ብልሽት ለመጠገን እንደምትመለከተን በአስቀያሚ ሁኔታ ቆሽሸናል። #ሌክቸረሩም ከምክንያተቸው በመነሳት ተረዳቸውና ወደቤታቸው እንዲመለሱ ለፈተና ዝግጅት 3ት ቀን ሰጣቸውና አሰናበታቸው። ከ3ት ቀን በኋላ ለተዘጋጀላቸው ፈተና በበቂ ሁኔታ አጥንተውና ተዘጋጅተው መጡ። ሌክቸረሩ አንድ ውሳኔ ወሰነና እንዲህ አደረገ ... ሶስቱም ተራርቀው የተለያየ ወንበር ላይ እንዲቀመጡ አዘዘ። ተማሪዎቹም በጣም ተራርቀው ተቀመጡ፤ የፈተና ወረቀትም ተሰጣቸው። ጥያቄዎቹ የሚከተሉት ነበሩ፦ ጥያቄ ቁጥር 1 - ማን ነበር ያገባው ? (25 % ማርክ) ጥያቄ ቁጥር 2 - የት ነበር የሠርግ ፕሮግራሙ የተካሄደው ? (25 % ማርክ) ጥያቄ ቁጥር 3 - መኪናዋ የተበላሸችበት ትክክለኛ ቦታ የት ነው ? (25 % ማርክ) ጥያቄ ቁጥር 4 - የተበላሸችው መኪና ሞዴሏ ምን አይነት ነው ? (25% ማርክ) ከጥያቄዎቹ መጨረሻም #ማስጠንቀቂያው እንዲህ ይላል - መልሳችሁ የግድ ተመሳሳይ መሆን አለበት !!! منقول https://t.me/+AnQmTM2TuhFlNzk0
Show all...
العلم قبل القول والعمل

1,የዚህ ግሩፕ ዋናው አላማ በትላልቅ የሱና መሻይኾች እና ኡስታዞች የሚተላለፎ ዳዕዋ፣ፈትዋ፣ ዱሩሶች፣ ፅሁፎች ጠቃሚ የሆኑ ነገራቶች የሚለቀቅበት ግሩፕ ነው። 2,የተለያዩ ሱናን የሚገድሉ የሆኑ ሰወች የሚጋለጡበት ግሩፕነው። 3,የተለያዩ ዱሩሶችም (ትምህርቶችም) የሚለቀቁበት ይሆናል ኢንሻ አላህ

🚫 ሰለፊዮችን "መዳኺላ" ብለው የሚወርፉት ለምንድነው? [Clip:1:38] 🎙🎙የሸይኽ ሙቅቢል ተማሪ የሆኑት አሽ-ሸይኽ አቡ ሙስዓብ አል-መጅዲ (ሀፊዘሁላህ) @semirEnglish
Show all...
1719293699173_1719293699174.mp32.26 MB
👆👆👆 #የሶስቱ መሰረቶች ኪታብ ማብራሪያ ክፍል 16 የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/shakirsultan/1541 🔶በአዲስ አበባ ሐጂ ሸምሴ መስጂድ የሚሰጥ ቂራኣት ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan
Show all...
የሶስቱ_መሰረቶች_ኪታብ_ማብራሪያ_ክፍል_16.mp321.23 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ሴት ልጅ ወንድ ልጅን ወንድ ልጅ ሴት ልጅን በየትኛውም ሁኔታ መጨበጥ አይቻልም ኢማም ሸኽ ኢብኑ ባዝ (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ይላል። ለሱ የማትፈቀድለት (አጅነብይ) የሆነችን ሴት በየትኛውም መልኩ መጨበጥ ሙሉ ለሙሉ አይፈቀድም የተከለከለ ነው ያቺ የምትጨበጥ ሴት ወጣትም ትሁን ሽማግሌ ያው ነው ይከለከላል የሚጨብጠው አካል ወጣትም ይሁን ትልቅ ያረጀ ሰው ያው ነው ይከለከላል በተጨማሪም መረጃው ጥቅል ስለሆነ በመጋረጃ፣ በጨርቅ፣ በጓንት፣ በትከሻም ይሁን ያለ ምንም ነገር መጨባበጥ የተከለከለ ነው ይህም የሆነበትና የተከለከለበት ምክንያት ወደ ዝሙት የሚወስዱና ወደ ፊትና የሚያዳርሱ መንገዶችን ለመዝጋት ነው 📚 مجموعة الفتاوى(287)
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
✍️እህቴ ሆይ! ቀሚስሽን፣ጅልባብሽን ልቀቂው።ክረምት የማይለውጠው ትእዛዝ! ➫ዝናብ ዘነበ ተብሎ ቀሚስን ወይንም ጀልባብን ከፍ አድርጎ በእጅ ይዞ እግራቸውን እያሳዩ የሚሄዱ እህቶች አላህን ፍሩ፤ አላህን ፍሩ፤ አላህን ፍሩ!! ➫ወንዶች አልባሳችሁን አሳጥሩ አትጎትቱ፤ ሴቶች አስረዝሙ ተሸፈኑ፤ ጎትቱት ተብሎ ሲታዘዙ፤ ነብዩ-ﷺ-  ትእዛዝ ትተው ወንዱ ያስረዝማል፤ ሴቶች ደግሞ አሳጥራ እግር እያሳየች ትሄዳለች!! ➫ነብዩን-ﷺ- ማመፅ ከባድ ቅጣት አለው። ┊🔮┊🔮┊🔮┊🌹🍃ـ ┊🔮┊🔮┊🌹🍃ـ ┊🔮┊🌹🍃ـ ┊🌹🍃ـ     https://t.me/Tawihd https://t.me/Tawihd
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.