cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Wolkite University yeselefiyah channel

የዚህ ግሩፕ ዓለማ 1. ከመንሐጅ ጋር በተያያዘ ያሉ ሙሓደረዎች ፣ምክሮችና ሌላም ጠቃሚ መልዕክቶች በማስተላለፍ ለመመካከር 2.ቻነሉ በተለይም WKU ና አከበቢውን በተመለከተ ከሰለፊዮች ጋ ሀቅን የምንማመርበት አጥማሚዎችን የምነስጠነቅቅበት አወዘጋቢዎችን የምናጋልጥበት ግራ የተጋቡትን የምናመለክትበት ይሆነል በአለሀ ፍቃድ እንሸ አላህ 3 WKUተማሪዎችን የሚመለከት መልእክቶችን ለማስተላለፍ ነው

Show more
Advertising posts
1 156
Subscribers
No data24 hours
-27 days
+2930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

قال الشيخ عبد العزيز بن باز - رحمه الله - : فالواجب على الزوج أن يتقي الله في النساء، وأن يستوصي بهن خيرًا، كما أمر النبي ﷺ بذلك، وأن يحذر من ظلمهن،والعدوان عليهن، وتقدَّم الحديث: إني أُحَرِّج حقَّ الضَّعيفين: المرأة، واليتيم. فكثيرٌ من الأزواج أسدٌ على الزوجة، نعامة عند غيرها، لا ينبغي هذا، لا ينبغي أن يتأسَّد على الزوجة بالضرب والأذى والسب ونحو ذلك بدون موجبٍ، بل ينبغي الرفق، والصبر، والوصية بهن خيرًا، وتعديل العوج بالأسلوب الحسن، والتفاهم، والتعاون على الخير، لا بالضرب والقوة والشدة، 📖شرح رياض الصالحين - باب الوصية بالنساء .
Show all...
🌸 قال العلامة السعدي -عليه رحمة الله-: من فرّ بدينه من الفتن سلّمه الله منها، ومن حرص على العافية عافاه الله، ومن أوى إلى الله آواه الله وجعله هداية لغيره، ومن تحمّل الذٌّل في سبيله وابتغاء مرضاته، كان آخر أمره وعاقبته العز العظيم من حيث لا يحتسب. 📚 تفسير السعدي، صـ 473
Show all...
#ጥያቄ ሆስፒታል ውስጥም ሆነ የተለያዩ መስሪያቤቶች ውስጥ የሚሰሩ ሴቶች ኮስሞቲክስ መጠቀም ይችላሉን? #መልስ: አጅነብይ የሆኑ ወንዶች ሚመለከቷቸው ከሆነ አይቻልም፤ሴቶች ብቻ ሚመለከቷቸው ከሆነ ነው ሚቻለው። ወንዶች ካሉ፣ ሴቶች ፊቶቻቸው በኒቃብ መሸ'ሸፈን አለበት። ጌታችን አላህ እንዲህ ይላል፡ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَدْخُلُوا بُيُوتَ النَّبِيِّ إِلَّا أَن يُؤْذَنَ لَكُمْ إِلَىٰ طَعَامٍ غَيْرَ نَاظِرِينَ إِنَاهُ وَلَٰكِنْ إِذَا دُعِيتُمْ فَادْخُلُوا فَإِذَا طَعِمْتُمْ فَانتَشِرُوا وَلَا مُسْتَأْنِسِينَ لِحَدِيثٍ ۚ إِنَّ ذَٰلِكُمْ كَانَ يُؤْذِي النَّبِيَّ فَيَسْتَحْيِي مِنكُمْ ۖ وَاللَّهُ لَا يَسْتَحْيِي مِنَ الْحَقِّ ۚ وَإِذَا سَأَلْتُمُوهُنَّ مَتَاعًا فَاسْأَلُوهُنَّ مِن وَرَاءِ حِجَابٍ ۚ ذَٰلِكُمْ أَطْهَرُ لِقُلُوبِكُمْ وَقُلُوبِهِنَّ ۚ وَمَا كَانَ لَكُمْ أَن تُؤْذُوا رَسُولَ اللَّهِ وَلَا أَن تَنكِحُوا أَزْوَاجَهُ مِن بَعْدِهِ أَبَدًا ۚ إِنَّ ذَٰلِكُمْ كَانَ عِندَ اللَّهِ عَظِيمًا እናንተ ያመናችሁ ሆይ! መድረሱን የማትጠባበቁ ስትኾኑ ወደ ምግብ ካልተፈቀደላችሁ በስተቀር የነቢዩን ቤቶች (በምንም ጊዜ) አትግቡ፡፡ ግን በተጠራችሁ ጊዜ ግቡ፡፡ በተመገባችሁም ጊዜ ወዲያውኑ ተበተኑ፡፡ ለወግ የምትጫወቱ ኾናችሁም (አትቆዩ)፡፡ ይህ ነቢዩን በእርግጥ ያስቸግራል፡፡ ከእናንተም ያፍራል፡፡ ግን አላህ ከእውነት አያፍርም፡፡ ዕቃንም (ለመዋስ) በጠየቃችኋቸው ጊዜ ከመጋረጃ ኋላ ኾናችሁ ጠይቋቸው፡፡ ይህ ለልቦቻችሁ፤ ለልቦቻቸውም የበለጠ ንጽሕና ነው፡፡ የአላህንም መልክተኛ ልታስቸግሩ ሚስቶቹንም ከእርሱ በኋላ ምንጊዜም ልታገቡ ለእናንተ አይገባችሁም፡፡ ይህ አላህ ዘንድ ከባድ (ኀጢአት) ነው፡፡ (አሕዛብ:53) በተጨማሪም ጌታችን አላህ እንዲህ ይላል፡ وَقُل لِّلْمُؤْمِنَاتِ يَغْضُضْنَ مِنْ أَبْصَارِهِنَّ وَيَحْفَظْنَ فُرُوجَهُنَّ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا مَا ظَهَرَ مِنْهَا ۖ وَلْيَضْرِبْنَ بِخُمُرِهِنَّ عَلَىٰ جُيُوبِهِنَّ ۖ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا لِبُعُولَتِهِنَّ أَوْ آبَائِهِنَّ أَوْ آبَاءِ بُعُولَتِهِنَّ أَوْ أَبْنَائِهِنَّ أَوْ أَبْنَاءِ بُعُولَتِهِنَّ أَوْ إِخْوَانِهِنَّ أَوْ بَنِي إِخْوَانِهِنَّ أَوْ بَنِي أَخَوَاتِهِنَّ أَوْ نِسَائِهِنَّ أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُنَّ أَوِ التَّابِعِينَ غَيْرِ أُولِي الْإِرْبَةِ مِنَ الرِّجَالِ أَوِ الطِّفْلِ الَّذِينَ لَمْ يَظْهَرُوا عَلَىٰ عَوْرَاتِ النِّسَاءِ ۖ وَلَا يَضْرِبْنَ بِأَرْجُلِهِنَّ لِيُعْلَمَ مَا يُخْفِينَ مِن زِينَتِهِنَّ ۚ وَتُوبُوا إِلَى اللَّهِ جَمِيعًا أَيُّهَ الْمُؤْمِنُونَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ ለምእምናትም ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን ይከልክሉ፡፡ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፡፡ ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልጽ ከኾነው በስተቀር አይግለጡ፡፡ ጉፍታዎቻቸውንም በአንገትጌዎቻቸው ላይ ያጣፉ፡፡ (የውስጥ) ጌጣቸውንም ለባሎቻቸው ወይም ለአባቶቻቸው ወይም ለባሎቻቸው አባቶች ወይም ለወንዶች ልጆቻቸው ወይም ለባሎቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለወንድሞቻቸው ወይም ለወንድሞቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለእህቶቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለሴቶቻቸው ወይም እጆቻቸው ለያዙት (ባሪያ) ወይም ከወንዶች ለሴት ጉዳይ የሌላቸው ለኾኑ ተከታዮች ወይም ለነዚያ በሴቶች ሐፍረተ ገላ ላይ ላላወቁ ሕፃኖች ካልኾነ በስተቀር አይግለጹ፡፡ ከጌጣቸውም የሚሸፍኑት ይታወቅ ዘንድ በእግሮቻቸው አይምቱ፡፡ ምእመናኖች ሆይ! ትድኑ ዘንድ ሁላችሁም ወደ አላህ (በመመለስ) ተጸጸቱ፡፡ (አን-ኑር:31) ጌጥ ብሎ ማለት፡ ፊት፣ሁለት እጆች፣እግር እና ጡት...ያካትታል። ምንጭ፡ [መጅሙዑል ፈታዋ ኢብኑ ባዝ፣ጥራዝ 9፣ገፅ:432] منقول
Show all...
የኡሙ ሐቢባህ ረምላ ቢንት አቢ ሱፍያን (ረዲየላሁ ዐንሃ) አጭር የሕይወት ታሪክ:
አል-ኢማም አዝ-ዘሀቢ (ረሂመሁላሁ ተዓላ) «ሲየር አዕላሚን ኑበላእ» በተሰኘው ኪታባቸው ላይ የኡሙ ሐቢባህ ረምላ ቢንት አቢ ሱፍያን (ረዲየላሁ ዐንሃ) አጭር የሕይወት ታሪክን ሲገልፁ የሚከተለውን አስፍሯል፦ ሙሉ ስሟ፡ ረምለህ ቢንት አቢ ሱፍያን ሰኽር ቢን ሐቢብ ቢን ኡመየህ ቢን ዐብድ አሽ-ሸምስ ቢን ዐብድ መናፍ ቢን ቁሰይ ትባላለች። ረምላህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ለመልእክተኛውን (ﷺ) የአጎት ልጅ ነች። ከመልእክተኛውን (ﷺ) ሚስቶች ከአጠቃላይ እሷ (ረምለህ) በዝምድና ለመልእክተኛውን (ﷺ) በእጅጉን የቀረበች ነች፤እንዲሁም ከመልእክተኛውን (ﷺ) ሚስቶች ከአጠቃላይ ከፍተኛውን የመህር ድርሻ የወሰደችው እሷ ነች። 400 ዲናር ወይም 4000 ዲርሃም ያክል ወስዳለች። የጋብቻ ስነስርዓቱ የተፈፀመው በሀገረ በሐበሻ (በኢትዮጵያ) ነው። የኢትዮጵያው ንጉስ ነጃሺ ለመህሯ 400 ዲናር ያክል ሰጥቷታል፤ ከዚህ ውጭም ሌሎች ቁሳቁሶችን ሰጥቷል። የረምለህ ቢንት አቢ ሱፍያን (ረዲየላሁ ዐንሃ) የመጀመሪያው ባለቤቷ ዑበይዱሏህ ቢን ጀሕሽ ቢን ሪያብ ቢን አሰዲይ ይባላል። ዑበይዱሏህ እስልምናን ቀይሮ ወደ ክርስትና ገብቷል፤ ሐይማኖቱን ከቀየረ በኃላ ነበር ከዚች ዓለም የተለየው። ለጋብቻ ስነስርዓቷ ዑስማን  ኢብኑ አፋን (ረዲየላሁ ዐንሁ በሐበሻ (በኢትዮጵያ)  ) ወልይ ሆኖላታል። አባቷ አቡ ሱፍያን ሙስሊም ከመሆኑ በፊት ሊጠይቃት በመጣ ጊዜ፣ በመልእክተኛውን (ﷺ) ፍራሽ እንዳይቀመጥ ከልክለዋለች፤ ምክንያቱም በጊዜው አቡ ሱፍያን ሙሽሪክ ስለነበር ነው።
(ሲየር አዕላሚን-ኑበላእ)
አቡ ሱፍያን ለመልእክተኛውን (ﷺ) ያቀረባቸው ሶሥት ጥያቄዎች፡ ዐብዱሏህ ኢብኑ ዐባስ (ረዲየላሁ ዐንሁማ) የሚከተለውን ዘግቧል፦ “ሙስሊሞች አቡ ሱፍያንን በክብር አይመለከቱትም ነበር፤ከሱም ጋር አይቀመጡም፤አቡ ሱፍያን ለአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብሎ አላቸው፡ "አንቱ የአላህ መልእክተኛ ሆይ! (ﷺ) ሶሥት ነገራቶችን እሺ በሉኝ፤ መልእክተኛውም (ﷺ) እሺ አሉት ቀጠለና አቡ ሱፍያን እንዲህ አለ፡ እኔ ዘንድ እጀግ በጣም ውብ (ቆንጆ) የሆነች ሴት አለች፤ ኡሙ ሐቢባህ የአቡ ሱፍያን ልጅ እናም አግቧት። በመልእክተኛውም (ﷺ) አሺ አሉትሙዓዊያን የርሶ ፀሃፊ ያድርጉት፤ በመልእክተኛውም (ﷺ) አሺ አሉት፤ ከዚያም ቀጠለና አቡ ሱፍያን እንዲህ አለ፡ "እኔን የምዕመናን የጦር መሪ ያድርጉኝ፣ከዚህ ቀደም ሙስሊሞችን እንደተፋለምኩ ሁሉ፣ካህዲያኖችን እፋለም ዘንድ።" #መልእክተኛውም (ﷺ) እንዲህ አሉት: "እሺ።" አቡ ዙመይል እንዲህ አለ፡ "አቡ ሱፍያን እነኝህ ሶሥት ጥያቄዎችን ባይጠየቅ ኖሮ፣ባላገኘ ነበር..."
(ሙስሊም: 2501)
۞ عَسَى اللَّهُ أَن يَجْعَلَ بَيْنَكُمْ وَبَيْنَ الَّذِينَ عَادَيْتُم مِّنْهُم مَّوَدَّةً ۚ وَاللَّهُ قَدِيرٌ ۚ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ በናንተና በእነዚያ ከእነርሱ ጋር በተጣላችሁት ሰዎች መካከል አላህ መፋቀርን ሊያደርግ ይቻላል፡፡ አላህም ቻይ ነው፡፡ አላህም በጣም አዛኝ ነው፡፡
(ሙምተሂነህ:7)
ይህንን የቁርኣን አንቀጽ አል-ኢማም አል-ቁርጡቢ (ረሂመሁላህ) በሚከተለው መልኩ ተርጉመውታል፡ “...ይህ ማለት ካህዲያኖች እስልምናን ይቀበላሉ ማለት ነው። ሙስሊሞች መካን ከተቆጣጠሩ በኃላ፣የተወሰኑ ካህዲያኖች ከሙስሊሞች ጋር ተቀላቅለዋል። ለምሳሌ እንደነ አቡ ሱፍያን ቢን ሐርብ፣አል-ሐሪስ ቢን ሒሻም፣ሱሐይል ቢን ዐምር እና ሃኪም ቢን ሂዛም የመሳሰሉ ሰዎች ከሙስሊሞች ጋር ተቀላቅለዋል። እንዲሁም «መወዳ» የሚለው ቃል፡ የአቡ ሱፍያን ልጅ የሆነችው የኡሙ ሐቢባህ እና የመልእክተኛውን (ﷺ) ጋብቻ  ነውም ተብሏል... የኡሙ ሐቢባህ ረምላ ቢንት አቢ ሱፍያን (ረዲየላሁ ዐንሃ) የቀድሞው ባለቤቷ፡ ዑበይዱሏህ ቢን ጀሕሽ ይባላል። ሀለቱም ወደ ሐበሻ (ኢትዮጵያ) ተሰደዋል። ይሁንእንጂ የሱ ፍፃሜው የከፋ ነበር፤እስልምናን ለቆ ወጣ፤ወደ ክርስትና ሐይማኖት ገባ። ኡሱ (ዑበይዱሏህ ቢን ጀሕሽ) እሱ የገባበትን ሐይማኖት እንድትገባ ጠይቋት ነበር፤ግን እሷ አሻፈረኝ አለች። በእስልምናም ላይ ፀናች። ባሏ ዑበይዱሏህ ቢን ጀሕሽ በክርስትና ሐይማኖት ሳለ ነው ሕይወቱ ያለፈው። የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) የጋብቻ ጥያቄውን ያቀረቡት በንጉሥ ነጃሺ በኩል ነበር...
(ተፍሲር አል-ቁርጡቢ
ከፈርድ ሶላት በኃላ፣ አስራ ሁለት (12) ተጨማሪ የሱንና ሶላቶችን የሰገደ ሰው በጀነት ውስጥ ቤት ያለው ስለመሆኑ፡ ኡሙ ሐቢባህ ረምላ ቢንት አቢ ሱፍያን (ረዲየላሁ ዐንሃ) ከአላህ መልእክተኛ (ﷺ) ይዛ የሚከተለውን ሐዲስ ዘግባለች፦ “ማንኛውም የአላህ ባሪያ ለአላህ ብሎ በየእለቱ 12 የሱንና ረከዓዎችን ከፈርድ ሶላቶች ውጪ ከሰገደ፣አላህ በጀነት ውስጥ ቤትን ይገነባለታል (በጀነት ውስጥ ቤት ይገነባለታል)...እኔ ይህንን ሐዲስ ከአላህ መልእክተኛ (ﷺ) ከሰማው በኃላ፣እነኝህ የሱንና ሶላቶችን ትቼ አላውቅም።”
(ሙስሊም:728)
ኡሙ ሐቢባህ ረምላ ቢንት አቢ ሱፍያን (ረዲየላሁ ዐንሃ) በሞት አፋፍ ላይ: እናታችን ዓኢሻህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ ትላለች፡ “ኡሙ ሐቢባህ ረምላ ቢንት አቢ ሱፍያን (ረዲየላሁ ዐንሃ) በሞት አፋፍ ላይ ሆና ሳለ ጠራችኝ። እንዲህም ብላ አለችኝ፡ “በኛ መካከል (በነብዩ ﷺ ሚስቶች) የተከሰተው ነገር፤ አላህ እኔንም አንቺንም ምሯል... ከዚያም ዓኢሻህ እንዲህ አልኳት አለች: “አላህኮ ሁሉንም ምሮሻል።” ከዚያም ኡሙ ሐቢባህ ረምላ ቢንት አቢ ሱፍያን (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ አለች፡ “አስደሰትሽኝ አላህ ያስደስትሽ...”
ሲየር አዕላሚን-ኑበላእ፣ከገፅ 218-223 ተቀንጭቦ የተወሰደ)
📝 𝐓𝐫𝐚𝐧𝐬𝐥𝐚𝐭𝐞𝐝 𝐁𝐲: 𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡 (𝐦𝐚𝐲 𝑨𝒍𝒍𝒂𝒉 𝐟𝐨𝐫𝐠𝐢𝐯𝐞 𝐡𝐢𝐬 𝐬𝐢𝐧𝐬 𝐚𝐧𝐝 𝐝𝐞𝐟𝐢𝐜𝐢𝐞𝐧𝐜𝐢𝐞𝐬) @semirEnglish @semirEnglish
Show all...
( #باب_فضل_يوم_الجمعة ووجوبها والاغتسال لها والتطيب والتبكير إليها..) (تابع) باب فضل يوم الجمعَة ووُجوبها والاغتِسال لَهَا والتطيّب والتبكير إِلَيْهَا والدعاء يوم الجمعة والصلاة عَلَى النبيّ ﷺ فيه وبيان ساعة الإجابة واستحباب إكثار ذكر الله بعد الجمعة 4/1150- وَعَنْ أبي هريرة وابنِ عُمَرَ ، أَنَّهما سَمِعَا رسولَ اللَّه ﷺ يقولُ عَلَى أَعْوَادِ مِنْبَرِهِ: "لَيَنْتَهِيَنَّ أَقْوَامٌ عَنْ وَدْعِهِمُ الجمُعَاتِ، أَوْ لَيَخْتِمَنَّ اللَّه عَلَى قُلُوبِهمْ، ثُمَّ ليَكُونُنَّ مِنَ الغَافِلينَ" رواه مسلم. 5/1151- وَعَن ابنِ عُمَرَ رَضِيَ اللَّه عَنْهُمَا، أَنَّ رَسولَ اللَّهِ ﷺ، قالَ: إِذا جاَءَ أَحَدُكُمُ الجُمُعَةَ، فَليَغْتَسِلْ متفقٌ عَلَيهِ. 6/1152- وعن أَبي سعيدٍ الخُدْرِيِّ ، أَنَّ رسولَ اللَّهِ ﷺ قالَ: غُسْلُ يَوْمِ الجُمُعَةِ وَاجِبٌ عَلَى كلِّ مُحْتَلِمٍ متفقٌ عَلَيْهِ. الشيخ: الحمد لله، وصلى الله وسلم على رسول الله، وعلى آله وأصحابه ومن اهتدى بهداه. أما بعد: فهذه الأحاديث الثلاثة تتعلق بالجمعة، الأول يتعلق بوجوبها وأنها من أهم الفرائض، وهي إحدى الصلوات الخمس في يوم الجمعة، هي فريضة من الفرائض الخمس من تعمد تركها مثل من تعمد ترك الصلوات الأخرى كفر وضلال، نسأل الله العافية لقوله النبي ﷺ: بين الرجل وبين الكفر والشرك ترك الصلاة، وفي الحديث الآخر يقول ﷺ: العهد الذي بيننا وبينهم الصلاة فمن تركها فقد كفر، وفي هذا الحديث عن ابن عمر وأبي هريرة رضي الله تعالى عنهم يقول ﷺ: لينتهن أقوام عن ودعهم الجمعات يعني تركهم الجمعات أو ليختمن الله على قلوبهم ثم ليكونن من الغافلين يعني من عقوبات تركها الختم على القلوب وأن يطبع عليها بطابع الغفلة نسأل الله العافية. وفي الحديث الآخر: من ترك ثلاث جمع –متوالية- من غير عذر طبع على قلبه فالمقصود أن الواجب على المؤمن المحافظة عليها والعناية بها؛ لأن الله أوجبها على المقيمين كل أسبوع بدلا من الظهر، فالواجب العناية بها والمحافظة عليها، وفيها في هذا اليوم ساعة عظيمة يستجاب فيها الدعاء، تقدم قوله ﷺ: خير يوم طلعت عليه الشمس يوم الجمعة، فيه خلق آدم، وفيه أدخل الجنة، وفيه أهبط منها، وفيه ساعة لا يوافقها عبد مسلم يسأل الله عز وجل شيئًا إلا أعطاه إياه، وفيها تقوم الساعة. والحديث الثاني: يقول ﷺ: من جاء الجمعة فليغتسل، وفي اللفظ الآخر: غسل الجمعة واجب على كل محتلم واجب يعني متأكد لأنه دلت الأحاديث على أنه ليس بفرض ولكنه سنة مؤكدة، ولهذا في اللفظ الآخر: من توضأ يوم الجمعة ثم أتى المسجد فصلى ما قدر له ثم أنصت حتى يفرغ من خطبته ثم صلى غفر له ما بين الجمعة والجمعة الأخرى وثلاثة أيام، وقوله: من توضأ يدل على أن الغسل ليس بواجب، وفي الحديث الآخر: من توضأ يوم الجمعة فبها ونعمت، ومن اغتسل فالغسل أفضل ولهذا قال العلماء في واجب يعني متأكد مثل ما تقول العرب حقك علي واجب، دينك علي واجب، حقك علي واجب، العدة واجبة، العدة دين، يتسامحون في مثل هذه العبارات المتأكدة، والسنة للمؤمن عند ذهابه للجمعة أن يغتسل، هذا هو الأفضل عند الذهاب، ولو اغتسل في أول النهار كفى، لكن الأفضل أن يغتسل عند مراحه للجمعة لأنه يكون أكمل، يغتسل ويتطيب عند ذهابه للجمعة، ثم إذا صلى بالمسجد، صلى ما قدر الله له ركعتين أربع ست ثمان أكثر، يصلي ما يسر الله له، ليس له سنة راتبة قبلها لكن يصلي ما يسر الله له، أقل ذلك ركعتان تحية المسجد، فإذا دخل الإمام أنصت للخطبة وراعاها سمعه ولم يعبث بل ينصت ليستفيد من الخطبة؛ لأن الخطبة موعظة للمسلمين، كل جمعة الواجب الاستماع والإنصات والاستفادة، وعلى الإمام أن يتحرى الخطبة التي تناسب الحاضرين وتنفعهم في بيان ما يجب عليهم وما يحرم عليهم، وحال الاستماع لا يتكلم مع أحد، ينصت حتى ولو رأى ما يخالف الشرع يشير إشارة لقوله ﷺ: إذا قلت لصاحبك أنصت يوم الجمعة والإمام يخطب فقد لغوت مع أن قوله أنصت أمر بالمعروف، لكن ما هو بوقت كلام، إذا رأى من يتكلم يشير إليه إشارة أنه يسكت، أو رأى من يعبث يشير إليه إشارة، وإذا سلم عليه أحدهم والإمام يخطب يرد بالإشارة، وفي بعض الروايات: غسل الجمعة واجب على كل محتلم، وأن يستاك ويتطيب هذا مما يدل على تأكد الطيب والاستياك في هذا اليوم العظيم يوم الجمعة، وكذلك لبس الجيد الحسن من الثياب يوم الجمعة ويوم العيد يستحب فيه الطيب والغسل ولبس الطيب من الثياب، يوم يجتمع فيه المسلمون كل أسبوع، أما النساء فليس عليهن جمعة ولا جماعة، ولكن لو حضرن الجمعة أجزأتهن عن الظهر، لو حضرن مع الناس يصلين الجمعة، من صلت الجمعة مع الرجال أجزأتها عن الظهر. وفق الله الجميع. الأسئلة: س: الإمام هل يستاك على المنبر قبل الخطبة؟ الشيخ: إذا استاك طيب لا بأس.
Show all...
Show all...
የወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ማስገንቢያ የመሬት ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

✍ አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበራካቱሁ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ምስጋና በአጠቃላይ ለአላህ የተገባ ነው መልካም ፍፃሜ አላህን ለሚፈሩ ባሮቹ ነው ጠላትነትም የለም ለበዳዮች ቢሆን እንጂ!! የአላህ ውዳሴውና ሰላምታው የነብያትና የመልክተኞች ሁሉ መደምደሚያ በሆኑት ነብያችን ላይ፣ በቤተሰቦቻቸው፣ በባልደረቦቻቸው እንዲሁም የእነርሱን ፋና በመልካ በተከተሉት ላይ ይውረድ!

ውዱ ኡስታዛችን እውቀትን፣ረፍቅን እና ሌሎች ነጥቦችን እያብራሩልን ይገኛሉ እና ገባ ገባ በሉ
Show all...
Repost from N/a
https://t.me/welkiteunver?videochat=9d504f00eaba527fab 👆ሙሃደራውን ለመከታተል ከላይ ያለውን ልንክ ይጫኑ 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆አልሀቁል አውከድ ሊሸይኽ አብድልሀሚድ አለተሚይ ኪታብ ጫረታ ይቀርባል ኢንሻአሏህ ሁላችንም እንዘጋጅ🏆🏆🏆🏆🏆🏆
Show all...
የወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ማስገንቢያ የመሬት ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

✍ አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበራካቱሁ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ምስጋና በአጠቃላይ ለአላህ የተገባ ነው መልካም ፍፃሜ አላህን ለሚፈሩ ባሮቹ ነው ጠላትነትም የለም ለበዳዮች ቢሆን እንጂ!! የአላህ ውዳሴውና ሰላምታው የነብያትና የመልክተኞች ሁሉ መደምደሚያ በሆኑት ነብያችን ላይ፣ በቤተሰቦቻቸው፣ በባልደረቦቻቸው እንዲሁም የእነርሱን ፋና በመልካ በተከተሉት ላይ ይውረድ!

🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆አልሀቁል አውከድ ሊሸይኽ አብድልሀሚድ አለተሚይ ኪታብ ጫረታ ይቀርባል ኢንሻአሏህ ሁላችንም እንዘጋጅ🏆🏆🏆🏆🏆🏆 https://t.me/welkiteunver
Show all...
አዲስ🕌🕌የምስራች 🕌 ➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️ 🎤ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም🎤🎤 ✅ በወልቂጤ ሁንቨርሲቲ ሰለፍዮች የመስጂድ ቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በቀጥታ ስርጭት (online) ➡️ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል ። 🪑 የእለቱ ተጋባዠ እንግዳችን፦ ኡስታዝ አብራው አወል ሀፊዘሁላህ ርዕስ ፦ በሰአቱ ይገለፃል                🗓 ፕሮግራሙ ሀሙስ በ 20/10/16 e c ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በላይቭ (ቀጥታ ስርጭት) ይካሄዳል። ♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ ። ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/welkiteunver https://t.me/welkiteunver 🌐 ሼር እና አድ በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ !!
Show all...
የወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ማስገንቢያ የመሬት ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

✍ አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበራካቱሁ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ምስጋና በአጠቃላይ ለአላህ የተገባ ነው መልካም ፍፃሜ አላህን ለሚፈሩ ባሮቹ ነው ጠላትነትም የለም ለበዳዮች ቢሆን እንጂ!! የአላህ ውዳሴውና ሰላምታው የነብያትና የመልክተኞች ሁሉ መደምደሚያ በሆኑት ነብያችን ላይ፣ በቤተሰቦቻቸው፣ በባልደረቦቻቸው እንዲሁም የእነርሱን ፋና በመልካ በተከተሉት ላይ ይውረድ!

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.