en
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Open in Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Show more
1 096
Subscribers
+324 hours
+137 days
+4230 days
Posts Archive
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ጥር 24 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.co
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓 ጥር 24 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_21_05_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንዲህም አለ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ ካልተመለሳችሁ እንደ ሕፃናትም ካልሆናችሁ፥ ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም።” — ማቴዎስ 18፥3 “And said, Verily I say unto you, Except ye be converted, and become as little children, ye shall not enter into the kingdom of heaven.” — Matthew 18፥3

የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30
የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች  ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

መዝሙር 95 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ኑ፥ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን፤ ለአምላክ ለመድኃኒታችን እልል እንበል። ² በምስጋና ወደ ፊቱ እንድረስ፥ በዝማሬም ለእርሱ እልል እንበል፤ Join us👇👇 IG-
መዝሙር 95 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ኑ፥ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን፤ ለአምላክ ለመድኃኒታችን እልል እንበል። ² በምስጋና ወደ ፊቱ እንድረስ፥ በዝማሬም ለእርሱ እልል እንበል፤ Join us👇👇 IG- https://ig.me/mmyteenagers TM- https://t.me/mmyteen #MekanisaTeenagers #SundayService #TeenProgram

#ሐሙስ_21_05_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በእኔ ኑሩ እኔም በእናንተ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ባይኖር ከራሱ ፍሬ ሊያፈራ እንዳይቻለው፥ እንዲሁ እናንተ ደግሞ በእኔ ባትኖሩ አትችሉም።” — ዮሐንስ 15፥4 “Abide in me, and I in you. As the branch cannot bear fruit of itself, except it abide in the vine; no more can ye, except ye abide in me.” — John 15፥4

#ረቡዕ_20_05_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ፈሳሹ ውኃ ደርቆአልና፥ እሳቱም የምድረ በዳውን ማሰማርያ በልቶአልና የምድር አራዊት ወደ አንተ አለኸለኹ።” — ኢዮኤል 1፥20 “The beasts of the field cry also unto thee: for the rivers of waters are dried up, and the fire hath devoured the pastures of the wilderness.” — Joel 1፥20

#ማክሰኞ_19_05_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥ አቤቱ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለች።” — መዝሙር 42፥1 “(To the chief Musician, Maschil, for the sons of Korah.) As the hart panteth after the water brooks, so panteth my soul after thee, O God.” — Psalms 42፥1

photo content
+1

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

#ሰኞ_18_05_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አምላኬ፥ አምላኬ፥ ወደ አንተ እገሠግሣለሁ፤ ነፍሴ አንተን ተጠማች፥ ሥጋዬ አንተን እንዴት ናፈቀች እንጨትና ውኃ በሌለበት በምድረ በዳ።” — መዝሙር 63፥1 “(A Psalm of David, when he was in the wilderness of Judah.) O God, thou art my God; early will I seek thee: my soul thirsteth for thee, my flesh longeth for thee in a dry and thirsty land, where no water is;” — Psalms 63፥1

+3

photo content

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ዝማሬ #ሰማያዊ_ጠል_የአምልኮ_ምሽት ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡00 🗓 ጥር 17 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@ee
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ዝማሬ #ሰማያዊ_ጠል_የአምልኮ_ምሽት  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡00 🗓   ጥር 17 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth

#ቅዳሜ_16_05_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ሆሴዕ 14 ⁵ ለእስራኤልም እንደ ጠል እሆነዋለሁ እንደ አበባም ያብባል፥ እንደ ሊባኖስም ሥሩን ይሰድዳል። ⁶ ቅርንጫፎቹም ይዘረጋሉ፥ ውበቱም እንደ ወይራ፥ ሽታውም እንደ ሊባኖስ ይሆናል። Hosea 14 ⁵ I will be as the dew unto Israel: he shall grow as the lily, and cast forth his roots as Lebanon. ⁶ His branches shall spread, and his beauty shall be as the olive tree, and his smell as Lebanon.

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ዝማሬ #ሰማያዊ_ጠል_የአምልኮ_ምሽት ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡00 🗓 ጥር 17 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@ee
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ዝማሬ #ሰማያዊ_ጠል_የአምልኮ_ምሽት  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡00 🗓   ጥር 17 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ዝማሬ #ሰማያዊ_ጠል_የአምልኮ_ምሽት ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡00 🗓 ጥር 17 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@ee
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ዝማሬ #ሰማያዊ_ጠል_የአምልኮ_ምሽት  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡00 🗓   ጥር 17 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth

#አርብ_15_05_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የሰው መንገድ ሁሉ በዓይኑ ፊት የቀናች ትመስለዋለች፤ እግዚአብሔር ግን ልብን ይመዝናል።” — ምሳሌ 21፥2 “Every way of a man is right in his own eyes: but the LORD pondereth the hearts.” — Proverbs 21፥2