EECMYMC-YM
前往频道在 Telegram
1 096
订阅者
+324 小时
+137 天
+4230 天
帖子存档
1 096
⚠️ማስታውቂያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#የትምህረት_ጊዜ
#ዝማሬ
ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ
⏰ 10፡30
🗓 ጥር 24 2018
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth #sundayservice
1 096
#አርብ_21_05_2018
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እንዲህም አለ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ ካልተመለሳችሁ እንደ ሕፃናትም ካልሆናችሁ፥ ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም።”
— ማቴዎስ 18፥3
“And said, Verily I say unto you, Except ye be converted, and become as little children, ye shall not enter into the kingdom of heaven.”
— Matthew 18፥3
1 096
የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል።
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 096
መዝሙር 95
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ኑ፥ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን፤ ለአምላክ ለመድኃኒታችን እልል እንበል።
² በምስጋና ወደ ፊቱ እንድረስ፥ በዝማሬም ለእርሱ እልል እንበል፤
Join us👇👇
IG- https://ig.me/mmyteenagers
TM- https://t.me/mmyteen
#MekanisaTeenagers
#SundayService
#TeenProgram
1 096
#ሐሙስ_21_05_2018
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“በእኔ ኑሩ እኔም በእናንተ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ባይኖር ከራሱ ፍሬ ሊያፈራ እንዳይቻለው፥ እንዲሁ እናንተ ደግሞ በእኔ ባትኖሩ አትችሉም።”
— ዮሐንስ 15፥4
“Abide in me, and I in you. As the branch cannot bear fruit of itself, except it abide in the vine; no more can ye, except ye abide in me.”
— John 15፥4
1 096
#ረቡዕ_20_05_2018
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ፈሳሹ ውኃ ደርቆአልና፥ እሳቱም የምድረ በዳውን ማሰማርያ በልቶአልና የምድር አራዊት ወደ አንተ አለኸለኹ።”
— ኢዮኤል 1፥20
“The beasts of the field cry also unto thee: for the rivers of waters are dried up, and the fire hath devoured the pastures of the wilderness.”
— Joel 1፥20
1 096
#ማክሰኞ_19_05_2018
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥ አቤቱ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለች።”
— መዝሙር 42፥1
“(To the chief Musician, Maschil, for the sons of Korah.) As the hart panteth after the water brooks, so panteth my soul after thee, O God.”
— Psalms 42፥1
1 096
#ሰኞ_18_05_2018
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“አምላኬ፥ አምላኬ፥ ወደ አንተ እገሠግሣለሁ፤ ነፍሴ አንተን ተጠማች፥ ሥጋዬ አንተን እንዴት ናፈቀች እንጨትና ውኃ በሌለበት በምድረ በዳ።”
— መዝሙር 63፥1
“(A Psalm of David, when he was in the wilderness of Judah.) O God, thou art my God; early will I seek thee: my soul thirsteth for thee, my flesh longeth for thee in a dry and thirsty land, where no water is;”
— Psalms 63፥1
1 096
⚠️ማስታውቅያ⚠️
#ዝማሬ
#ሰማያዊ_ጠል_የአምልኮ_ምሽት
ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ
⏰ 10፡00
🗓 ጥር 17 2018
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth
1 096
#ቅዳሜ_16_05_2018
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
ሆሴዕ 14
⁵ ለእስራኤልም እንደ ጠል እሆነዋለሁ እንደ አበባም ያብባል፥ እንደ ሊባኖስም ሥሩን ይሰድዳል።
⁶ ቅርንጫፎቹም ይዘረጋሉ፥ ውበቱም እንደ ወይራ፥ ሽታውም እንደ ሊባኖስ ይሆናል።
Hosea 14
⁵ I will be as the dew unto Israel: he shall grow as the lily, and cast forth his roots as Lebanon.
⁶ His branches shall spread, and his beauty shall be as the olive tree, and his smell as Lebanon.
1 096
⚠️ማስታውቅያ⚠️
#ዝማሬ
#ሰማያዊ_ጠል_የአምልኮ_ምሽት
ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ
⏰ 10፡00
🗓 ጥር 17 2018
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth
1 096
⚠️ማስታውቅያ⚠️
#ዝማሬ
#ሰማያዊ_ጠል_የአምልኮ_ምሽት
ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ
⏰ 10፡00
🗓 ጥር 17 2018
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth
1 096
#አርብ_15_05_2018
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“የሰው መንገድ ሁሉ በዓይኑ ፊት የቀናች ትመስለዋለች፤ እግዚአብሔር ግን ልብን ይመዝናል።”
— ምሳሌ 21፥2
“Every way of a man is right in his own eyes: but the LORD pondereth the hearts.”
— Proverbs 21፥2
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
