en
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Open in Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Show more
1 104
Subscribers
-324 hours
+47 days
+3930 days
Posts Archive
About Sundays youth service Video የወጣቶች ፕሮግረም #የአምልኮ_ምሽት #campfire_nigth Glory be to The almighty God MARCH 12/2023   Part 1 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ማክሰኞ_05_07_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።” — መዝሙር 118፥8 “It is better to trust in the LORD than to put confidence in man.” — Psalms 118፥8 (KJV)

#ሰኞ_04_07_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ከክፉ ሽሽ መልካምንም አድርግ፤ ሰላምን እሻ ተከተላትም።” — መዝሙር 34፥14 “Depart from evil, and do good; seek peace, and pursue it.” — Psalms 34፥14 (KJV)

#ቅዳሜ_02_07_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ሽቱና ዕጣን ልብን ደስ ያሰኛሉ፤ እንዲሁ ነፍስ በወዳጁ ምክር ደስ ይላታል።” — ምሳሌ 27፥9 “Ointment and perfume rejoice the heart: so doth the sweetness of a man's friend by hearty counsel.” — Proverbs 27፥9 (KJV)

#አርብ_01_07_2015 “ትካዜህን በእግዚአብሔር ላይ ጣል፥ እርሱም ይደግፍሃል፤ ለጻድቁም ለዘላለም ሁከትን አይሰጠውም።” — መዝሙር 55፥22 “Cast thy burden upon the LORD, and he shall sustain thee: he shall never suffer the righteous to be moved.” — Psalms 55፥22 (KJV)

መጋቢት 3 የሙሉ ቤተክርያን አባላት አንደነት ቀን 3. ዐዐ- 10፡30 ሙሉ ቀን ፕሮግራም የጌታ እራት ዝማሬ አምልኮ ስብከት የጋራ ጊዜ ማእድ መቃዳስ የጋራ ጨዋታ ጊዜ #ማንም_እንዳይቀር #መካኒሳ_መ
መጋቢት 3 የሙሉ ቤተክርያን አባላት አንደነት ቀን 3. ዐዐ- 10፡30 ሙሉ ቀን ፕሮግራም የጌታ እራት ዝማሬ አምልኮ ስብከት የጋራ ጊዜ ማእድ መቃዳስ የጋራ ጨዋታ ጊዜ #ማንም_እንዳይቀር #መካኒሳ_መካነ_እየሱስ

About Sundays youth service የወጣቶች ፕሮግረም #የአምልኮ_ትምህርት_ምሽት #የመንፈስ ፍሬዋች #ትእግስት Glory be to The almighty God MARCH 5/2023 Part 2
+4
About Sundays youth service የወጣቶች ፕሮግረም #የአምልኮ_ትምህርት_ምሽት #የመንፈስ ፍሬዋች #ትእግስት Glory be to The almighty God MARCH 5/2023   Part 2 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

About Sundays youth service የወጣቶች ፕሮግረም #የአምልኮ_ትምህርት_ምሽት #የመንፈስ ፍሬዋች #ትእግስት Glory be to The almighty God MARCH 5/2023 Part 1
+9
About Sundays youth service የወጣቶች ፕሮግረም #የአምልኮ_ትምህርት_ምሽት #የመንፈስ ፍሬዋች #ትእግስት Glory be to The almighty God MARCH 5/2023   Part 1 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ሐሙስ_30_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔርም ሰባተኛውን ቀን ባረከው ቀደሰውም እግዚአብሔር ሊያደርገው ከፈጠረው ሥራ ሁሉ በእርሱ ዐርፎአልና።” — ዘፍጥረት 2፥3 “And God blessed the seventh day, and sanctified it: because that in it he had rested from all his work which God created and made.” — Genesis 2፥3 (KJV)

ተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ ኢ ወጣቶች ከነገ ጀምሮ ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላ
ተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ ኢ ወጣቶች ከነገ ጀምሮ ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል።

አምላኬ የኔማ ተስፋ እንዳልወድቅ ከቶ እንዳልጠፋ የኔ አምላክ የኔ መድኃኒት ባ'ንተ ነው እዚህ የደረስኩት #MekanisaYouth #MekaneYesus #EECMYMC
አምላኬ የኔማ ተስፋ እንዳልወድቅ ከቶ እንዳልጠፋ የኔ አምላክ የኔ መድኃኒት ባ'ንተ ነው እዚህ የደረስኩት #MekanisaYouth #MekaneYesus #EECMYMC

#ረቡዕ_29_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ከፈቃዴ እሠዋልሃለሁ፤ አቤቱ፥ መልካም ነውና ስምህን አመሰግናለሁ፤” — መዝሙር 54፥6 “I will freely sacrifice unto thee: I will praise thy name, O LORD; for it is good.” — Psalms 54፥6 (KJV)

#ማክሰኞ_28_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ለወገኔ ይጠቅማል በማለት ወይም በከንቱ ውዳሴ ምክንያት አንድ እንኳ አታድርጉ፥ ነገር ግን እያንዳንዱ ባልንጀራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትሕትና ይቍጠር፤” — ፊልጵስዩስ 2፥3 “Let nothing be done through strife or vainglory; but in lowliness of mind let each esteem other better than themselves.” — Philippians 2፥3 (KJV)

አገልጋይ- ብሩክ 29/6/2015 የመንፈስ ፍሬዎች #ትእግስት የወጣቶች ፕሮግራም Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሰኞ_27_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አየዋለሁ፥ አሁን ግን አይደለም፤ እመለከተዋለሁ፥ በቅርብ ግን አይደለም፤ ከያዕቆብ ኮከብ ይወጣል፥ ከእስራኤል በትር ይነሣል፥ የሞዓብንም ማዕዘኖች ይመታል፥ የሤትንም ልጆች ያጠፋል።” — ዘኍልቁ 24፥17 “I shall see him, but not now: I shall behold him, but not nigh: there shall come a Star out of Jacob, and a Sceptre shall rise out of Israel, and shall smite the corners of Moab, and destroy all the children of Sheth.” — Numbers 24፥17 (KJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ ⏰ 10፡30 🗓 የካቲት 26 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/E
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ ⏰ 10፡30 🗓 የካቲት 26 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservic

#ቅዳሜ_25_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔርን መፍራት ወደ ሕይወት ይመራል፤ የሚፈራውም ጠግቦ ይኖራል፥ ክፉ ነገርም አያገኘውም።” — ምሳሌ 19፥23 “The fear of the LORD tendeth to life: and he that hath it shall abide satisfied; he shall not be visited with evil.” — Proverbs 19፥23 (KJV)

የመጽሃፍ ቅዱስ ስነ-አፈታት ስልጠና ክፍል 6 (የመጨረሻው ክፍል) አዘጋጅ:- ፓ/ር ተመስገን ሽብሩ(ቦንያ) https://youtu.be/tYChPTz_H40

#አርብ_17_24_06_2015 “በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።” — ኤፌሶን 1፥7 “In whom we have redemption through his blood, the forgiveness of sins, according to the riches of his grace;” — Ephesians 1፥7 (KJV)

🎤 #የግጥም_ጊዜ‼️ 🎤 👇👇👇 #አቅና መጥመም ደጅህን ሲሞላ ትዕቢት ከክፋት ሲብላላ አንተ - ህዝብህን አቅና አማኙ እምነት ሲርቀው ቅዱስ ህዝብ ሃጢያት ሲሞላው አንተ - ህዝብህን ይቅር በለው ቅንነት በተንኮል ሲለወጥ ፍቅር በዓመጻ ሲዋጥ ህዝብህን ለጠላት አትስጥ ቃልህ ወዲያ ተጥሎ ሃሰት ሲነግስ አይሎ አንተ - ታደገን በቶሎ አትስጠን ለክፋት ምኞት አተወን ለሃጢአት ምቾት አስበን ህዝብህን አቅና ፈውሳችን አንተ ነህና ህዝብህን አቅና ========================= Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #Poem #litrature #ግጥም #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus