EECMYMC-YM
Kanalga Telegram’da o‘tish
በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot
Ko'proq ko'rsatish1 104
Obunachilar
-324 soatlar
+47 kunlar
+3930 kunlar
Postlar arxiv
1 105
About Sundays youth service
Video
የወጣቶች ፕሮግረም
#የአምልኮ_ምሽት
#campfire_nigth
Glory be to The almighty God
MARCH 12/2023
Part 1
#God_is_Good
Join us👇👇👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus
1 105
#ማክሰኞ_05_07_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።”
— መዝሙር 118፥8
“It is better to trust in the LORD than to put confidence in man.”
— Psalms 118፥8 (KJV)
1 105
#ሰኞ_04_07_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ከክፉ ሽሽ መልካምንም አድርግ፤ ሰላምን እሻ ተከተላትም።”
— መዝሙር 34፥14
“Depart from evil, and do good; seek peace, and pursue it.”
— Psalms 34፥14 (KJV)
1 105
#ቅዳሜ_02_07_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ሽቱና ዕጣን ልብን ደስ ያሰኛሉ፤ እንዲሁ ነፍስ በወዳጁ ምክር ደስ ይላታል።”
— ምሳሌ 27፥9
“Ointment and perfume rejoice the heart: so doth the sweetness of a man's friend by hearty counsel.”
— Proverbs 27፥9 (KJV)
1 105
#አርብ_01_07_2015
“ትካዜህን በእግዚአብሔር ላይ ጣል፥ እርሱም ይደግፍሃል፤ ለጻድቁም ለዘላለም ሁከትን አይሰጠውም።”
— መዝሙር 55፥22
“Cast thy burden upon the LORD, and he shall sustain thee: he shall never suffer the righteous to be moved.”
— Psalms 55፥22 (KJV)
1 105
መጋቢት 3
የሙሉ ቤተክርያን አባላት አንደነት ቀን
3. ዐዐ- 10፡30
ሙሉ ቀን
ፕሮግራም
የጌታ እራት
ዝማሬ አምልኮ
ስብከት
የጋራ ጊዜ
ማእድ መቃዳስ
የጋራ ጨዋታ ጊዜ
#ማንም_እንዳይቀር
#መካኒሳ_መካነ_እየሱስ
1 105
About Sundays youth service
የወጣቶች ፕሮግረም
#የአምልኮ_ትምህርት_ምሽት
#የመንፈስ ፍሬዋች
#ትእግስት
Glory be to The almighty God
MARCH 5/2023
Part 2
#God_is_Good
Join us👇👇👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus
1 105
About Sundays youth service
የወጣቶች ፕሮግረም
#የአምልኮ_ትምህርት_ምሽት
#የመንፈስ ፍሬዋች
#ትእግስት
Glory be to The almighty God
MARCH 5/2023
Part 1
#God_is_Good
Join us👇👇👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus
1 105
#ሐሙስ_30_06_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እግዚአብሔርም ሰባተኛውን ቀን ባረከው ቀደሰውም እግዚአብሔር ሊያደርገው ከፈጠረው ሥራ ሁሉ በእርሱ ዐርፎአልና።”
— ዘፍጥረት 2፥3
“And God blessed the seventh day, and sanctified it: because that in it he had rested from all his work which God created and made.”
— Genesis 2፥3 (KJV)
1 105
ተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ ኢ ወጣቶች ከነገ ጀምሮ ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል።
1 105
አምላኬ የኔማ ተስፋ
እንዳልወድቅ ከቶ እንዳልጠፋ
የኔ አምላክ የኔ መድኃኒት
ባ'ንተ ነው እዚህ የደረስኩት
#MekanisaYouth
#MekaneYesus
#EECMYMC
1 105
#ረቡዕ_29_06_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ከፈቃዴ እሠዋልሃለሁ፤ አቤቱ፥ መልካም ነውና ስምህን አመሰግናለሁ፤”
— መዝሙር 54፥6
“I will freely sacrifice unto thee: I will praise thy name, O LORD; for it is good.”
— Psalms 54፥6 (KJV)
1 105
#ማክሰኞ_28_06_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ለወገኔ ይጠቅማል በማለት ወይም በከንቱ ውዳሴ ምክንያት አንድ እንኳ አታድርጉ፥ ነገር ግን እያንዳንዱ ባልንጀራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትሕትና ይቍጠር፤”
— ፊልጵስዩስ 2፥3
“Let nothing be done through strife or vainglory; but in lowliness of mind let each esteem other better than themselves.”
— Philippians 2፥3 (KJV)
1 105
አገልጋይ- ብሩክ
29/6/2015
የመንፈስ ፍሬዎች
#ትእግስት
የወጣቶች ፕሮግራም
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 105
#ሰኞ_27_06_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“አየዋለሁ፥ አሁን ግን አይደለም፤ እመለከተዋለሁ፥ በቅርብ ግን አይደለም፤ ከያዕቆብ ኮከብ ይወጣል፥ ከእስራኤል በትር ይነሣል፥ የሞዓብንም ማዕዘኖች ይመታል፥ የሤትንም ልጆች ያጠፋል።”
— ዘኍልቁ 24፥17
“I shall see him, but not now: I shall behold him, but not nigh: there shall come a Star out of Jacob, and a Sceptre shall rise out of Israel, and shall smite the corners of Moab, and destroy all the children of Sheth.”
— Numbers 24፥17 (KJV)
1 105
⚠️ማስታውቅያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#የትምህረት_ጊዜ
⏰ 10፡30
🗓 የካቲት 26 2015
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
#sundayservic
1 105
#ቅዳሜ_25_06_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እግዚአብሔርን መፍራት ወደ ሕይወት ይመራል፤ የሚፈራውም ጠግቦ ይኖራል፥ ክፉ ነገርም አያገኘውም።”
— ምሳሌ 19፥23
“The fear of the LORD tendeth to life: and he that hath it shall abide satisfied; he shall not be visited with evil.”
— Proverbs 19፥23 (KJV)
1 105
የመጽሃፍ ቅዱስ ስነ-አፈታት ስልጠና
ክፍል 6 (የመጨረሻው ክፍል)
አዘጋጅ:- ፓ/ር ተመስገን ሽብሩ(ቦንያ)
https://youtu.be/tYChPTz_H40
1 105
#አርብ_17_24_06_2015
“በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።”
— ኤፌሶን 1፥7
“In whom we have redemption through his blood, the forgiveness of sins, according to the riches of his grace;”
— Ephesians 1፥7 (KJV)
1 105
🎤 #የግጥም_ጊዜ‼️ 🎤
👇👇👇
#አቅና
መጥመም ደጅህን ሲሞላ
ትዕቢት ከክፋት ሲብላላ
አንተ - ህዝብህን አቅና
አማኙ እምነት ሲርቀው
ቅዱስ ህዝብ ሃጢያት ሲሞላው
አንተ - ህዝብህን ይቅር በለው
ቅንነት በተንኮል ሲለወጥ
ፍቅር በዓመጻ ሲዋጥ
ህዝብህን ለጠላት አትስጥ
ቃልህ ወዲያ ተጥሎ
ሃሰት ሲነግስ አይሎ
አንተ - ታደገን በቶሎ
አትስጠን ለክፋት ምኞት
አተወን ለሃጢአት ምቾት
አስበን ህዝብህን አቅና
ፈውሳችን አንተ ነህና
ህዝብህን አቅና
=========================
Join us👇👇👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#Poem #litrature #ግጥም #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
