en
Feedback
ሐሪማ ቲቪ - Harima TV

ሐሪማ ቲቪ - Harima TV

Open in Telegram

የምጥቀት መሠላል

Show more
6 836
Subscribers
+1224 hours
+427 days
+13930 days
Posts Archive
ከታሪክ ሙሁሩ ኸድር ታጁ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ከቀኑ 7፡30 ጀምሮ ይከታተሉ......

በቅርቡ በልዩ ዝግጅት ይመረቃል ............................ ሕይዎት ዘመናቸውን ትውልድን በመቅረጽ አገርን በማቅናት ሰብዓዊነትን ኖረው በመስበክ የአገር መልክነትን በተጎናጸፉት ተቀዳ
በቅርቡ በልዩ ዝግጅት ይመረቃል ............................ ሕይዎት ዘመናቸውን ትውልድን በመቅረጽ አገርን በማቅናት ሰብዓዊነትን ኖረው በመስበክ የአገር መልክነትን በተጎናጸፉት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ የሕይዎት ታሪክ ዙሪያ የተሰናዳው መጻሕፍ የኅትመት ሂደት ላይ መሆኑ ተገልጿል። በቅርቡ ለንባብ እንደሚበቃና የምረቃ ሥነ ስርዓት እንደሚኖረው የተቀዳሚ ሙፍቲ ልጅ አቶ አሕመድ ዑመር ለሐሪማ ቴሌቭዥን ገልጸዋል። መጻሕፉ 505 ገጾች ያሉት እና የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመርን ሁለንተናዊ የሕይዎት ታሪክና ገጽታ በስፋት ለማካተት የተሞከረበት ሲሆን የአገርና የጉልሃን ሰብእናወች እሴትና አሻራ እንደተዘረከበት ጭምር አዘጋጁ ኸድር ታጁ ገልጸዋል። ይህ "የሀገር መልክ" በሚል ርዕስ ተዘጋጅቶ የተቀዳሚ ሙፍቲን ሁለንተናዊ መልክ የሚያሳየው መጽሐፍ በቅርብ ቀናት ለንባብ እንደሚበቃና በልዩ ሁኔታ እንደሚመረቅ ለማወቅ ተችሏል። መጻሕፉ በቤተሰባቸው እና በወዳጆቻቸው ታትሞ ለስርጭት ከበቃ በኋላ የመጻሕፉ ሽያጭ ሙሉ በሙሉ የሙፍቲን ሐሪማ ለማልማት ይውላል። የሐሪማ ብሮድካስት ቴሌቪዥን ለመላው የሙፍቲ ወዳጆችና ኢትዮጵያዊን እንኳን ደስ አለን እያለ ወደፊት የሚካሄዱ ሁነቶችን እየተከታተለ እንደሚያሳውቅ ለመግለፅ ይወዳል። መልካም የመውሊድ በዐል!

photo content

አደም (ዐለይሂ ሰላም) የተማሩበት ዛሬ ምሽት 2፡00 ጀምሮ በሐሪማ ቴሌቭዥን ይከትተሉ

photo content

''ጨለማን የማያውቅ ሰው የብርሃንን ጸጋ አያስተውልም'' አምባሳደር ኡስታዝ ሐሰን ታጁ

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

ተወኩል እና ተዋኩል አምባሳደር ኡስታዝ ሐሰን ታጁ

‘'አላገኘሁም ማለት ደሊል ነው የሚል የለም።’' ሸይኽ ሰይድ ሁሴን

photo content

photo content

የአሚና ልጅ ዘይኔ.... ለይለተል ጁሙዓ በዩቲውብ ይከታተሉ... https://youtu.be/h1pevw2WA0s?si=Aok7wnIEoPIAfbde https://youtu.be/h1pevw2WA0s?si=Aok7wnIEoPIAfbde

''አቅል ተዘግቶ ነበር!'' ሸይኽ ነስረዲን ኢብራሂም ለይለተል ጁሙዓ ምሽት 2፡30 ጀምሮ በሐሪማ ቴሌቭዥን እና ዩቲውብ ይከታተሉ .....

መፋሒም በሸይክ ሰይድ ሁሴን ማክሰኞ ምሽት 2፡00 ጀምሮ

መፋሒም ሰዋበል አምዋት ክፍል ሁለት በሸይኽ ሰይድ ሁሴን በዩቲውብ ይከታተሉ https://youtu.be/3PGJET4tgfg https://youtu.be/3PGJET4tgfg https://youtu.be/3PGJET4tgfg

ተቅዋ ምንድ ነው? አምባሳደር ኡስታዝ ሐሰን ታጁ