fa
Feedback
ሐሪማ ቲቪ - Harima TV

ሐሪማ ቲቪ - Harima TV

رفتن به کانال در Telegram

የምጥቀት መሠላል

نمایش بیشتر
6 625
مشترکین
-124 ساعت
+37 روز
-7330 روز
آرشیو پست ها

‘’ዳእዋ የሚያደርግ ሰው ቂም ይዞ መንቀሳቀስ የለበትም!!’’ በመልካም ማዘዝ ክፍል ሁለት ላይ ሸይኽ ሰይድ ሁሴን (ረሒመሁላህ)ስለ ዳእዋ ሚያድርግ ሰው መላበስ ስላለበት ስነምግባት እና በመልካም ማዘዝ የማን ኃላፊነት ነው የሚለውን በስፋት ዳሰዋል። በዩቲውብ ይመልከቱ https://youtu.be/gcgJa1Mrfus https://youtu.be/gcgJa1Mrfus https://youtu.be/gcgJa1Mrfus

አላህ ከአለማት የተብቃቃ ነው ስንል ምን ማለታችን ነው ? ሸይኽ መነልከሪም...

የኡለማዎች አባት የጬካ ሸይኽ (ዘጋቢ ፊልም) ከትልልቅ ደረሳዎቻቸው ውስጥ ቀዳሚ የሆኑት ሸይኽ ሸሪፍ በልጅነታቸው ለቅሶ ላይ አግኝተዋቸው ከዛም ከሳቸው ጋር አብሬው ወደ ጬካ እንደሄዱ ይናገራሉ ። የጬካ ሐሪማ መስራች የሆኑት ሸይኽ ኢብራሂም በህይወት ዘመናቸው በርካታ ኡለማዎችን አፍርተዋል። እሳቸው ካለፉም ቡኋላ ሐሪማቸው ኡለማዎችን በማፍራት ላይ ይገኛል ። የሳቸው ተማሪዎች በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች ላይ ባሉ ትልልቅ የኢልም ተቋማት እና ሐሪማዎች ውስጥ በማስተማር ላይ ይገኛሉ። ከ እውቀታቸው ባሻገር በዝምተኝነታቸው እና አደባቸው የሚታወቁት የጬካ ሸይኽ ማንናቸው? ሐሪማቸውስ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል? ተማሪዎቻቸውስ እነማን ናቸው? የሚሉትን እና ሌሎች ወሳኝ ጉዳዮችን ሐሪማቸው ድረስ ዘልቀን ያሰናዳነውን ዘጋቢ ፊልም እንዲያዩት እንጋብዛለን። https://youtu.be/TPn8ItN5Acg

ወጣትነት በእድሜ ነው ወይስ በሩህ

መልካም ጁመዓ ይሁንላችሁ የአምባሳደር ኡስታዝ ሐሰን ታጁን የደርስ ፕሮግራም ዘውትር አርብ ከመግሪብ እስከ ኢሻ ፒያሳ በሚገኘው ኑር መስጅድ እና ዘውትር እሮም ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ በሐሪማ ቴሌቭዥን ይከታተሉ...

መቼ ነው አላህ ምርጥ ሰዎች ካላቸው ጋር ምንቀላቀለው ? በመልካም ማዘዝስ ሲባል ምን ማለት ነው? በመልካም ማዘዝ የነማን ኃላፊነት ነው? ሸይኽ ሰይድ ሁሴን (ረሂመሁላህ) በመፋሒም ደርሳቸው ''በመልካም ማዘዝ እና እና ከመጥፎ መከልከል'' በሚል ርዕስ ካስተላለፉት ትምህርት የተቀነጨበ (ሙሉውን በሐሪማ ዩቲውብ ይከታተሉ)

መፋሒም በሸይኽ ሰይድ ሁሴን ሸይኽ ሰይድ ሁሴን (ረሂመሁላህ) በ2006 ላይ በኑር መስጅድ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የማህበረሰቡን እውቀት ከፍ ለማረግ ታስቦ በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ የመፋሒም ፕሮግራሞችን ያቀርቡ ነበር። እነዚህ ፕሮግራሞች በኡስታዝ መንሱር ዘይኑ አስተባባሪነት ተቀርጸው የተቀመጡ ሲሆን በቅርብ ጊዜ ውስጥም በሐሪማ ቴሌቭዥን ዘውትር ማክሰኞ ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ እየተላለፉ ይገኛል። ሸይኽ ሰይድ በዚህ የመፋሒም ፕሮግራም ከዳሰሷቸው ርዕሶች ውስጥ አንዱ የሆነውን እና ''ለ አላህ ብሎ መዋደድ''በሚል ርዕስ ያስተማሩትን ትምህርት እንድትከታተሉ እንጋብዛለን https://youtu.be/Odlq6kgL4Io?si=UO42K-AjOtiZy8Ir

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

የህይወት ወርቃማ ዘመናቸውን ዲንን በመኻደምና ትውልድ በማነጽ ያሳለፉት ሸይኽ ኸድር ዑመር ወደ አኼራ ተሻግረዋል። ሸይኽ ከድር ዑመር በኑር መስጅድ የረመዳን ተራዊህ ዚክሮችን በመምራት፣ በለይለተል ጁ
የህይወት ወርቃማ ዘመናቸውን ዲንን በመኻደምና ትውልድ በማነጽ ያሳለፉት ሸይኽ ኸድር ዑመር ወደ አኼራ ተሻግረዋል። ሸይኽ ከድር ዑመር በኑር መስጅድ የረመዳን ተራዊህ ዚክሮችን በመምራት፣ በለይለተል ጁሙዓ( ሃሙስ ምሽት) ባለው ሳምታዊ የሰለዋት ፕሮግራም ላይ ሰለዋት በማለት ለረጅም ጊዜ ኑር መስጅድን አድምቀው ኖረዋል። ከዚህ በተጨማሪም በርካታ ደረሳዎችን አስተምረዋል። ሐሪማ ቴሌቭዥን በሸይኽ ኸድር ዑመር ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለጽን ለቤተሰባቸው እና መላው ሙስሊም ማህበረሰብ መጽናናትን እንዲሰጠው ሁሉም ዱዐ እንዲያረግ መልዕክቱን ያስተላልፋል።

ሰለዋት እና

በ 2006 ዐ.ል በኑር መስጅድ በታላቁ አሊም ሸይኽ ሰይድ ሁሴን ይሰጥ የነበረውን የመፋሒም ደርስ ዘውትር ማክሰኞ ምሽት ከ 2፡00 ጀምሮ በሐሪማ ቴሌቭዥን ይከታተሉ።