en
Feedback
EᒪKᗩᒪ ᖴEᒪᒪOᗯSᕼIᑭ

EᒪKᗩᒪ ᖴEᒪᒪOᗯSᕼIᑭ

Open in Telegram

እንኳን በደና መጣቹ ይህ ኤል-ቃል የወጣቶች እና የተማሪዎች ህብረት ነው ! “በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።” — ዮሐንስ 1፥1 ይህም ቃል በልባችን ዙፋን ላይ ፈሶ ወደ ዘላለም ህይወ ት ይመራናል! ከቃሉ ውጪ አናይም! ከቃሉ ውጪ አንሰማም! ከቃሉ ውጪ አናወራም! ሀሳብ ለመስጠት እና መዝሙር ለመላክ ⏩🔽⏪ @geti412

Show more
723
Subscribers
No data24 hours
+37 days
-330 days
Posts Archive
ስሙት በጌታ🙏🙏🙏🙏🙏

የአብያተ ክርስትያናት ወጣቶች በቴሌ ሰፈር ሙሉ ወንጌል በፎቶ😍
+9
የአብያተ ክርስትያናት ወጣቶች በቴሌ ሰፈር ሙሉ ወንጌል በፎቶ😍

ሰለም ውድ ኤል ቃሎች ያው ዛሬ ማንም መቅረትም ሆነ ማርፈድ አይቻልም በጌታ ፍቅር በጊዜ ተገኙልን ያው ስትመጡ እንደተለመደው ባይብል እና የትኬት ብር እንዳይረሳ 9:00ሰዓት ላይ እንገናኛለን እንወዳቹሀለን ተባረኩልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

ኤል_ቃል በአሳሳ ፍሬስ fellowship የነበረን ቆይታ በፎቶ
+3
ኤል_ቃል በአሳሳ ፍሬስ fellowship የነበረን ቆይታ በፎቶ

ኤል_ቃል በአሳሳ ፍሬስ fellowship የነበረን ቆይታ በፎቶ

“ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥       — ሐዋርያት 1፥8 ሰላም ውድ ኤልቃሎች እንዴት ናችሁልኝ ያው ዛሬ የተገኘውት አንድ ኘሮግራም ላሳውቃቹ ነው በቀን 10/09/2017 ዓ/ም ማለትም የፊታችን አሁድ ከ 9:00 ጀምሮ በ ቴሌ ሰፈር ሙሉ ወንጌል በአብያተ ክርስቲያናት ወጣቶች ህብረት መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ልዮ ኘሮግራም ስለተዘጋጀ በዛ ፕሮግራም ላይ እድትገኙልን ስንል ጋብዘናቹዋል🙏    ማሳሰቢያ:- ማንም መቅረት አይችልም                     የትኬት ብር እና ባይብል እዳይረሳ     አድራሻ:- ቴሌ ሰፈር ሙሉ ወንጌል ቅጥር ግቢ                           @elkal_fellow

ሰላም  ኤል ቃሎች እንዴት ናቹ ሁሉ ሰላም ነው? ያው ዛሬ ብቅ ያልኩት በዚ ሳምንት ማለትም ነገ ፕሮግራም እንደማይኖረን ለማሳወቅ ነው ምክንያቱም በመካን እየሱስ የአብያተ ክርስቲያናት ኘሮግራም እዳለ ይታወቃል ከሰአትም ነው ሚኖረው እዛ  እንገናኛለን ማለት ነው።ተባረኩ               @elkal_fellow

ሰላም ውድ ኤልቃሎች እንዴት ናቹህልኝ? ሁሉ ሰላም በአሉ እንዴት አለፈ  ያው ዛሬ ብቅ ያልኩት አንድ ነገር ልነግራቹ ነው ያው ባለፈው እሁድ ልዪ የበአል ፕሮግራሙ እንደነበረን ይታወቃል እና በፕሮግራሙ እደተባረካቹ ተስፋ አደርጋለው ያው አሁንም የፊታችን እሁድ ልዪ የአምልኮ ምሽት አዘጋጅተናል በዚም ፕሮግራም ላይ ከ ጓደኞቻቸሁ  ጋር በመገኘት ሰውን በመጋበዝ ከ እኛ ጋር ጌታን እናምልክ ስንል በ አክብሮት ጋብዘና ቹሀል ማሳሰቢያ፦ ፕሮግራማችን ሚጀምረው 9:00 ሰአት ነው እባካችሁ ሰአት ይከበር።ደግሞ ባይብልና የ ትኬት ብር እንዳይረሳ                     @elkal_fellow

Don't miss it
Don't miss it

El_kal ልዩ የበዓል ፕሮግራም

Video message00:44

Video message01:00

Video message01:00

Eleleleelel😍