cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

EᒪKᗩᒪ ᖴEᒪᒪOᗯSᕼIᑭ

እንኳን በደና መጣቹ ይህ ኤል-ቃል የወጣቶች እና የተማሪዎች ህብረት ነው ! “በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።” — ዮሐንስ 1፥1 ይህም ቃል በልባችን ዙፋን ላይ ፈሶ ወደ ዘላለም ህይወ ት ይመራናል! ከቃሉ ውጪ አናይም! ከቃሉ ውጪ አንሰማም! ከቃሉ ውጪ አናወራም! ሀሳብ ለመስጠት እና መዝሙር ለመላክ ⏩🔽⏪ @geti412

Show more
Advertising posts
592
Subscribers
+124 hours
+17 days
+230 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ፋሲካችን  ክርስቶስ  ታርዶአልና  1ኛ  ፡ ቆሮ  5: 7   በመጀመሪያ  የማክበር  ሠላምታችንን  አያቀረብን በቀን  25/08/2016  ዕለተ   አርብ  ከሠዓቱ  9:00  በሙሉ  ወንጌል   ወጣቶች  ልዩ  የበዓል   ኘሮግራም   ስለ  ተዘጋጀ እንዲገኙልን   በአክብሮት  ጋብዘኖታል       አድራሻ    ሙሉ    ወንጌል   ቁ፡2 ቅጥር ግቢ    መቅረት  አይቻልም!!!!!!
70Loading...
02
ሰላም ሰላም ኤል_ቃሎች እንዴት ናቹ ሁሉ ሰላም እኔጋ ጌታ ይባረክ ። ያው ዛሬ የተገኘነው ግን በጀመርያ እንኳን አደረሳቹ ማለት እፈልጋለሁ ያው ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር በቀን27/8/2016ዓ.ም ማለትም እሁድ ልዩ የሆነ የበዓል ፕሮግራም ስላዘጋጀን እንድትገኙልን ስንል በአክብሮት ተጠርታችዋል ማንም መቅረትም ሆነ ማርፈድ አይችልም ሰዓት ይከበር 9:30ሲል ፕሮግራማችን ይጀመራል። እንደምታውቁት የሀገራችን ሁኔታ ከባድ ላይ ነው በጊዜ ጀምረን በጊዜ መጨረስ ስላለብን በጊዜ ተገኙልን። ተባረኩልን ኤል_ቃል
220Loading...
03
"የሰው አለኝታነት - ዘለቄታ የለው በሆሳዕና ማግስት - ስቀለው ስቀለው"
1090Loading...
04
“ቍጣው ለጥቂት ጊዜ ነው፥ ሞገሱ ግን ለሕይወት ዘመን፤ ልቅሶ ማታ ይመጣል፥ ጥዋት ግን ደስታ ይሆናል።” — መዝሙር 30፥5 @elkal_fellow
1141Loading...
05
. አዲሱ ወርቁ ደሙን ለኔ አፍስሶ 👇👇👇 ኮብልላ ነበረች ነፍሴ ከእግዚአብሔር መንገድ በጣም የበደልኩኝ ኀጢአተኛም ነበርኩ ግን አዳኜ ከላይ ፍቅሩን ሰጠኝ ሰላም ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ ተስፋ ቢስ ነበርኩኝ ሊያወጣኝ ሲመጣ ግን እርሱ ነገረኝ ነጻ እንደምወጣ ከዚያማ አነሳና ክብሩን አቀናጀኝ ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ ልቤን ደስ ይለዋል ከመረጥኩት ወዲህ ከማዕበሉ አሁን ወዴርሱ ሸሻለሁ ክንዱን ከተደገፍኩ አልፈራም መከራን ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ ሰማያዊ ደስታን ሰላምን ከሰጠኝ ጌታ ሆይ ሕይወቴን ለአንተ ሰጣለሁኝ እንግዲህ እጄን እየያዝክ ከአንተም ጋር አቁመኝ ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ ✍️   ❤️❤️❤️       ✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞        ✝️መልካም ፋሲካ✝️            @elkal_fellow @elkal_fellow
1161Loading...
06
Faarffannaa koo Natnael Tamene Oromo Song | 6 MB | @elkal_fellow | @elkal_fellow sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ
1780Loading...
07
በአንተ ታምናለችና፣ በአንተ የምትደገፈውን ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ። _ኢሳ. 26፥3 @elkal_fellow
2502Loading...
08
@elka_fellow
2530Loading...
09
ሰላም ሰላም ውድ የኤል ቃል ቤተሰቦች ያው እንደሚታወቀው ባለፈው ሳምንት በኮንፍራንስ ምክንያት ፌሎአችን አልነበረም ግን በዚህ ሳምንት እንደሚኖረን ለማሳወቅ ነው ደሞም ልዩ ፕሮግራም ነው የሚኖረን ማለትም ሙሉ ፕሮግራም በሀሳሳዎች ስለሚከናወን ሁላችንም 9:30ሲል እንድንገናኝ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ። እንደሚታወቀው ስትመጡ መፅሐፍ ቅዱስ እና የትኬት ብር እንዳይረሳ እንወዳቹዋለን .............. ተባረኩ
4171Loading...
10
በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና ዕብ 12 2 @elkal_fellow
2252Loading...
11
Media files
2450Loading...
12
Media files
2390Loading...
13
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና።” — ፊልጵስዩስ 1፥21 ውድ የጌታ ቤተሰቦች የጌታ ፀጋ ይብዛላቹ እያልን ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር ሚያዚያ 12 /08/2016 ማለትም ቅዳሜ በዶዶላ በ3ቱ ሙሉ ወንጌል ወጣቶች 9:00 ላይ የሚጀምር ክርስትና በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም ስላለ በጌታ ፍቅር ጋብዘኖታል : : ማሳሰቢያ -ማንም መቅረት አይቻልም አድራሻ - ዶዶላ ሙሉ ወንጌል (ቁ 1)
2470Loading...
14
ቆላስይስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² ልባቸው እንዲጸናና፥ በፍቅርም ተባብረው በማስተዋል ወደሚገኝበት ወደ መረዳት ባለ ጠግነት ሁሉ እንዲደርሱ የእግዚአብሔርንም ምሥጢር እርሱንም ክርስቶስን እንዲያውቁ እጋደላለሁ፤ ³ የተሰወረ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና። @elkal_fellow
2780Loading...
15
ሰላም ሰላም ኤል ቃሎች እንዴት ናቹ ሁሉ ሰላም ነዋ ያው ዛሬ የተገኘነው በዚ ሳምንት ማለትም ነገ ፕሮግራም እንደማይኖረን ለማሳወቅ ነው ምክንያቱም በቁጥር 1 ኮንፋራንስ ስላለ ነው።እናም ነገ ኮንፍራንስ እንገናኛለን ማለት ነው።ተባረኩ
2710Loading...
16
አብ ስለ እኛ ከልጁ ከኢየሱስ ክርስቶስ ምስክርነት በቀር የማንንም ምስክር የማይሰማበት የተቀጠረ አንድ ቀን ከፊታችን አለ ። @elkal_fellow
2790Loading...
17
ከውቅያኖስ ይልቅ ጥልቅና ሰፊ የሆነውን የምህረትህን ድንበር ጥሶ መውጣት እንዳይቃጣኝ አደብ ገዝቶ መቀመጥን አስተምረኝ:: @elkal_fellow
3050Loading...
18
.             በስራው ሳሙኤል እና አብርሃም-AMAZING SONG   🕐-9:19Min || 💾-8.7MB      sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ        ▷ @Zema_Sink ◁        ▷ @zema_Sink ◁             △Join us △
3072Loading...
19
እኔም ምሳሌ ነኝ! ”“👉ክርስቶስ ኢየሱስ ኀጢአተኞችን ለማዳን ወደ ዓለም መጣ” የሚለው ቃል እውነተኛና ሰው ሁሉ ሊቀበለው የሚገባ ነው፤ 👉 ከኀጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ። ነገር ግን 👉 ክርስቶስ ኢየሱስ በእርሱ ለሚያምኑና የዘላለምን ሕይወት ለሚቀበሉ 👉 ወሰን የሌለው ትዕግሥቱን ከኀጢአተኞች ዋና በሆንሁት በእኔ 👉 እንደ ምሳሌ አድርጎ ያሳይ ዘንድ ምሕረትን አገኘሁ። እንግዲህ 👉ዘላለማዊ ለሆነው፣ ለማይሞተው፣ ለማይታየውና ብቻውን አምላክ ለሆነው ንጉሥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብርና ምስጋና ይሁን፤ አሜን።“ 1 ጢሞቴዎስ 1 : 15 - 17 I am an example too, ”The saying is sure and true and worthy of full and universal acceptance, that 👉 Christ Jesus (the Messiah) came into the world to save sinners, of whom I am foremost. But 👉 I obtained mercy for the reason that in me, as the foremost [of sinners], 👉 Jesus Christ might show forth and display all His perfect long-suffering and patience for 👉 an example to [encourage] those who would thereafter believe on Him for [the gaining of] eternal life. Now 👉 to the King of eternity, incorruptible and immortal, invisible, the only God, be honor and glory forever and ever (to the ages of ages). Amen (so be it).“ 1 Timothy 1 : 15 - 17
2790Loading...
20
#አሳዛኝ_ዜና😢 በተለያዩ ዝማሬዎቹ የተባረክንበት ዘማሪ ሙሉቀን መለሰ ከዚህ አለም በሞት ተለይቶ ወደሚወደው ጌታ ሄዷል። የሄደው ወደጌታ ቢሆንም የሚወዱት ሲለይ ያሳዝናልና ለወዳጅ ዘመዶቹ ፣ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እንመለን
2480Loading...
21
#አሳዛኝ_ዜና😢 በተለያዩ ዝማሬዎቹ የተባረክንበት ዘማሪ ሙሉቀን መለሰ ከዚህ አለም በሞት ተለይቶ ወደሚወደው ጌታ ሄዷል። የሄደው ወደጌታ ቢሆንም የሚወዱት ሲለይ ያሳዝናልና ለወዳጅ ዘመዶቹ ፣ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እንመለን
10Loading...
22
.         ፍፁም አላፈረም       ሰላም ደስታ - Live Channel @Yezema_Tube New bot @YezemaTube_bot Youtube.com/@Yezematu
3211Loading...
23
GAARUMMAAN KOO GEMECHU ALEMAYEHU Oromo Song | 5 MB | @yetsegawulijoch | @yetsegawulijoch sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ
3372Loading...
24
ኢያሱ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ የይሁዳም ልጆች በጌልገላ ወደ ኢያሱ ቀረቡ፤ ቄኔዛዊውም የዮፎኒ ልጅ ካሌብ አለው፦ ለአምላክህ ሰው ለሙሴ ስለ እኔና ስለ አንተ እግዚአብሔር በቃዴስ በርኔ የተናገረውን ነገር ታውቃለህ። ⁷ የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ ምድርን እሰልል ዘንድ ከቃዴስ በርኔ በላከኝ ጊዜ እኔ የአርባ ዓመት ሰው ነበርሁ፤ እኔም በልቤ የነበረውን ቃል መለስሁለት። ⁸ ከእኔ ጋር የወጡ ወንድሞቼ ግን የሕዝቡን ልብ አቀለጡ፤ እኔ ግን አምላኬን እግዚአብሔርን ፈጽሜ ተከተልሁ። ⁹ ሙሴም በዚያ ቀን፦ አምላኬን እግዚአብሔርን ፈጽመህ ተከትለሃልና እግርህ የረገጠው ምድር ለአንተና ለልጆችህ ለዘላለም በእርግጥ ርስት ይሆናል ብሎ ማለ። ¹⁰ አሁንም፥ እነሆ፥ እግዚአብሔር ለሙሴ ይህን ቃል ከተናገረ በኋላ፥ እስራኤል በምድረ በዳ ሲዞሩ፥ እርሱ እንደ ተናገረኝ እግዚአብሔር እነዚህን አርባ አምስት ዓመት በሕይወት አኖረኝ፤ አሁንም፥ እነሆ፥ ለእኔ ዛሬ ሰማንያ አምስት ዓመት ሆነኝ። ¹¹ ሙሴም በላከኝ ጊዜ እንደ ነበርሁ፥ ዛሬ ጕልበታም ነኝ፤ ጕልበቴም በዚያን ጊዜ እንደ ነበረ፥ እንዲሁ ዛሬ ለመዋጋት ለመውጣትም ለመግባትም ጉልበቴ ያው ነው። @elkal_fellow
3341Loading...
25
Media files
2621Loading...
26
ጸሎት የሚስዮናውያንን ሥራ የሚያንቀሳቅስ ታላቅ ሞተር ነው። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 https://t.me/Cfan_1040
70Loading...
27
Media files
3600Loading...
28
Media files
2360Loading...
ፋሲካችን  ክርስቶስ  ታርዶአልና  1ኛ  ፡ ቆሮ  5: 7   በመጀመሪያ  የማክበር  ሠላምታችንን  አያቀረብን በቀን  25/08/2016  ዕለተ   አርብ  ከሠዓቱ  9:00  በሙሉ  ወንጌል   ወጣቶች  ልዩ  የበዓል   ኘሮግራም   ስለ  ተዘጋጀ እንዲገኙልን   በአክብሮት  ጋብዘኖታል       አድራሻ    ሙሉ    ወንጌል   ቁ፡2 ቅጥር ግቢ    መቅረት  አይቻልም!!!!!!
Show all...
ሰላም ሰላም ኤል_ቃሎች እንዴት ናቹ ሁሉ ሰላም እኔጋ ጌታ ይባረክ ። ያው ዛሬ የተገኘነው ግን በጀመርያ እንኳን አደረሳቹ ማለት እፈልጋለሁ ያው ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር በቀን27/8/2016ዓ.ም ማለትም እሁድ ልዩ የሆነ የበዓል ፕሮግራም ስላዘጋጀን እንድትገኙልን ስንል በአክብሮት ተጠርታችዋል ማንም መቅረትም ሆነ ማርፈድ አይችልም ሰዓት ይከበር 9:30ሲል ፕሮግራማችን ይጀመራል። እንደምታውቁት የሀገራችን ሁኔታ ከባድ ላይ ነው በጊዜ ጀምረን በጊዜ መጨረስ ስላለብን በጊዜ ተገኙልን። ተባረኩልን ኤል_ቃል
Show all...
👍 1 1
"የሰው አለኝታነት - ዘለቄታ የለው በሆሳዕና ማግስት - ስቀለው ስቀለው"
Show all...
5😢 1
“ቍጣው ለጥቂት ጊዜ ነው፥ ሞገሱ ግን ለሕይወት ዘመን፤ ልቅሶ ማታ ይመጣል፥ ጥዋት ግን ደስታ ይሆናል።” — መዝሙር 30፥5 @elkal_fellow
Show all...
5
. አዲሱ ወርቁ ደሙን ለኔ አፍስሶ 👇👇👇 ኮብልላ ነበረች ነፍሴ ከእግዚአብሔር መንገድ በጣም የበደልኩኝ ኀጢአተኛም ነበርኩ ግን አዳኜ ከላይ ፍቅሩን ሰጠኝ ሰላም ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ ተስፋ ቢስ ነበርኩኝ ሊያወጣኝ ሲመጣ ግን እርሱ ነገረኝ ነጻ እንደምወጣ ከዚያማ አነሳና ክብሩን አቀናጀኝ ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ ልቤን ደስ ይለዋል ከመረጥኩት ወዲህ ከማዕበሉ አሁን ወዴርሱ ሸሻለሁ ክንዱን ከተደገፍኩ አልፈራም መከራን ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ ሰማያዊ ደስታን ሰላምን ከሰጠኝ ጌታ ሆይ ሕይወቴን ለአንተ ሰጣለሁኝ እንግዲህ እጄን እየያዝክ ከአንተም ጋር አቁመኝ ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ ✍️   ❤️❤️❤️       ✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞        ✝️መልካም ፋሲካ✝️            @elkal_fellow @elkal_fellow
Show all...
Faarffannaa koo Natnael Tamene Oromo Song | 6 MB | @elkal_fellow | @elkal_fellow sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ
Show all...
🔥 1

2