en
Feedback
Akaki kaliti Education Office

Akaki kaliti Education Office

Open in Telegram

The offical Akaki Kaliti education information is avilable.

Show more
8 729
Subscribers
No data24 hours
-97 days
-2730 days
Posts Archive
photo content

photo content

photo content

photo content

ስልጠናው ላይ የማይገኙት አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ብቻ ናቸው ሌሎቻችሁ ግን በተጠራችሁት መሰረት በሰአቱ እንድትገኙ።

Repost from N/a
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለአንደኛና ሁለተኛ ደ/ት/ቤቶች በሙሉ ግዥና ንብረት ኦ/ክትትል ቡድን ለጨረታና ለጥራት ኮሚዎች ከቀን 21 እስከ 23/12/2017 ዓ.ም ስልጠና ጥሪ መረጃ ማስተላለፋችን ያታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ከአንዳንድ ተቋማቶች አስፈላጊውን የጨረታና የጥራት ኮሚቴ ያልተዋቀረ መሆኑን መረጃ ስለደረሰን የተዘጋጀው ስልጠና መስከረም ወር የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን፡፡ ከቀን 21 እስከ 23/12/2017 ዓ.ም የሚሰጠው ስልጠና የተሰረዘ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

photo content
+6

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን  ከትምህርት ቤት  ወደ  ትምህርት ቤት   ለመዘዋወር ያመለከቱ መምህራን ዝውውር እና ሽግሽግ  መስራት ተጀመረ ። ነሀሴ /12/2017 ዓ.ም በክፍለ ከተማ ስር የሚገኙ ከቅድመ አንደኛ እስከ 2ኛ ደረጃ እያስተማሩ የሚገኙ  የመምህራን ዝውውር እና ሽግሽግ  አደረገ፡፡  በዝውውሩም ላይ የመምህራን እና የትምህርት አመራር ልማት ባለሙያዎች፤  የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር አመራሮች፤ ከጽህፈት ቤት የተወከሉ ሱፐርቫይዘሮች  በተገኙበት በክፍለ ከተማ ደረጃ እየተካሄ እንደሚገኝ ተገለጸ ፡፡  የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ ከበደ ድሪባ በእለቱ ለኮሚቴዎች መምህራን በሞሉት ፍላጎት መሰረት በማድረግ ፍትሃዊነት በተከተለ መልኩ የመልካም አስተዳደር ችግር ከመቅረፍ አንጻር በትኩረት መሰራት እንዳለበት እና የመማር ማስተማር ስራውን ውጤታማ ለማድረግ ታስቦ መምህራን ፍላጎታቸውን ትምህርት ቤቶችን መሰረት በማድረግ ብሎም  የትምህርት ጥራትን ለማምጣት ስታንደርዱን መሰረት በማድረግ መሰራት እንዳለበት አሳስበዋል ፡፡ በተጨማሪም የመምህራን የልዩ ፍላጎት የትምህርት ቤት መሻሻል እና የሱፐርቫይዘሮች ስራዎች አስተባባሪ የሆኑ አቶ ተስፋዬ ሀቤቤ የመምህራን ዝውውር ሲሰራ ትኩረት ተደርጎ አገልግሎትን እና መመሪያን መሰረት በማድረግ መሰረት እንዳለበት በመግለጽ ምርጫቸውን መሰረት በማድረግ መሰራት እንዳለበት ገልጸዋል፡፡ የመምህራኑ ዝውውር ሲሰራ እንደዚህ ቀደሙ ችግራቸውን በማየት እንዲሰራ ፤ እና በጥብቅ ዲሲፒሊን መካሄድ እንዳለበት አስታውቀዋል። በመጨረሻም የመምህራን እና ትምህርት አመራር ልማት ቡድን መሪ የሆኑት አቶ ተሾመ ዘውዴ ከትምህርት ቤት ትምህርት ቤት አጠቃላይ ከቅድመ አንደኛ እስከ አንደኛ እና መካከለኛ  ደረጃ 434 2ኛ ደረጃ 112 የዝውውር ፍላጎት ከ1 እስከ 3ኛ ምርጫ በመምረጥ እንደሞሉ የገለጹ ሲሆን  አያይዘውም መምህራኑ ባላቸው የስራ ልምድና የትምህርት ዝግጅት ተወዳድረው አሸናፊ የሚሆኑት በምርጫቸው  የቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንደሚመደቡ ጠቁመው ልዩ ፍላጎት ያላቸው መምህራን በልዩ ሁኔታ ቅድሚያ የሚሰጣቸው መሆኑንም አመላክተዋል። በአጠቃላይ ዝውውሩ በአግባቡ ተሰርቶ ከተጠናቀቀ በኃላ  በየትምህርት ቤቱ የማሳወቅ ስራ በመስራት ሁሉም ወደ ተመደቡበት ትምህርት ቤት በመሄድ ለቀጣይ ዝግጀት ማድረግ እንዳለባቸው የክፍለ ከተማው ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ከበደ ድሪባ አሳስበዋል ፡፡

Document 40.pdf5.74 KB

photo content
+6

4_5809903609642491835.docx0.14 KB

Share 'National ID & Ethio coders.xlsx'

ለሁሉም  የመንግስት 1ኛ ደረጃ ት/ቤት  ር/መ/ራን በሙሉ  አጠቃላይ  የኢትዮ  ኮደርስና  የፋይዳ  ብሔራዊ  መታወቂያ  ምዝገባ  አፈፃፀም   ለመገምገም ነገ   በቀን  24/10/2017 ዓ.ም ከቀኑ  9:00 ሰዓት  ክ/ከተማ  ት/ጽ/ቤት  እንድትገኙ  ማርፈድም  መቅረትም የተከለከለ ነው።

ይህን መጠይቅ በአቃቂ ቃሊቲ፣ ቦሌ፣ ኮልፌና ለሚኩራ ክፍለከተሞች በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ብቻ የሚሞሉ ሲሆን የትምህርት ቤቶቹ ዝርዝር ከመጠይቁ የመጨረሻ ገጽ በማያያዝ የላክን ሲሆን በአንድ ተቋም ቢያንስ አምስት ሰው እንዲሞላ እንድታደርጉልን በማለት እንጠይቃለን፡፡

እንደምን ዋላቹህ ከላይ የተላኩትን ሰነዶች ርዕሰመምህራንን በማወያየት መስተካከል ያለበት ካለ እና እንዲጨመር ወይም እንዲቀነስ የሚፈለግ ነጥ ካለ በመለየት እስከ ሰኔ 2 ድረስ እንድትልኩልን

+5
1. Pre-primary school standard 2017.doc5.17 KB