en
Feedback
ENYAT HOSPITAL- THE HUB OF SPECIALISTS

ENYAT HOSPITAL- THE HUB OF SPECIALISTS

Open in Telegram

Healing Hands Caring Hearts !

Show more
630
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
August '24
August '24
+3
in 0 channels
July '24
+2
in 0 channels
Get PRO
June '24
+2
in 0 channels
Get PRO
May '24
+3
in 0 channels
Get PRO
April '24
+7
in 0 channels
Get PRO
March '24
+11
in 1 channels
Get PRO
February '24
+35
in 0 channels
Get PRO
January '24
+39
in 0 channels
Get PRO
December '23
+35
in 0 channels
Get PRO
November '23
+7
in 0 channels
Get PRO
October '23
+9
in 0 channels
Get PRO
September '23
+2
in 0 channels
Get PRO
August '23
+12
in 0 channels
Get PRO
July '23
+18
in 0 channels
Get PRO
June '23
+6
in 0 channels
Get PRO
May '23
+8
in 0 channels
Get PRO
April '23
+5
in 0 channels
Get PRO
March '23
+9
in 0 channels
Get PRO
February '23
+9
in 0 channels
Get PRO
January '23
+12
in 0 channels
Get PRO
December '22
+13
in 0 channels
Get PRO
November '22
+6
in 0 channels
Get PRO
October '22
+8
in 0 channels
Get PRO
September '22
+12
in 0 channels
Get PRO
August '22
+7
in 0 channels
Get PRO
July '22
+47
in 0 channels
Get PRO
June '22
+39
in 0 channels
Get PRO
May '22
+77
in 0 channels
Get PRO
April '22
+101
in 0 channels
Get PRO
March '22
+18
in 0 channels
Get PRO
February '22
+47
in 0 channels
Get PRO
January '22
+572
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
06 August+2
05 August+1
04 August0
03 August0
02 August0
01 August0
Channel Posts
2
No text...
0
3
እንኳን ለኢድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረስዎ! ደስ የሚል በዓል ይሁንልን!
እንኳን ለኢድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረስዎ! ደስ የሚል በዓል ይሁንልን!
0
4
የልብ ምርመራ ኢኮካርዲዮግራፊ፣ እና የተለያዩ ዓይነት የአልትራሳውንድ ምርመራዎችን፣ ሁሉንም ዓይነት የራጅ አገልግሎት እና የሲቲ ስካንን ጨምሮ የኤ.ኤም.አር አይ የንባብ አገልግሎት በራዲዮሎጂስት ባለ
የልብ ምርመራ ኢኮካርዲዮግራፊ፣ እና የተለያዩ ዓይነት የአልትራሳውንድ ምርመራዎችን፣ ሁሉንም ዓይነት የራጅ አገልግሎት እና የሲቲ ስካንን ጨምሮ የኤ.ኤም.አር አይ የንባብ አገልግሎት በራዲዮሎጂስት ባለሙያዎቻችን ሳምንቱን በሙሉ በስፔሻሊስት ሀኪሞች..... ®ፈዋሽ እጆች ሩህሩህ ልቦች!
0
5
ከቀላል እስከ ከፍተኛ ቀዶ ጥገናዎች እና ድህረ እንክብካቤ በሆስፒታላችን እንያት....
ከቀላል እስከ ከፍተኛ ቀዶ ጥገናዎች እና ድህረ እንክብካቤ በሆስፒታላችን እንያት....
0
6
No text...
0
7
https://fb.watch/qmY5A6WPXM/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
0
8
No text...
0
9
No text...
0
10
#የስኳር_ማነስ | #Hypoglycemia የ67 ዓመት ወ/ሮ የዛሬ 20 ዓመት አከባቢ አሟቸው ሀኪም ቤት በሄዱበት የስኳር በሽታ እንዳለባቸው ተነገራቸው፤ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ህክምናቸውን ስከታተሉ እና መድኃኒታቸውን ያለማቋረጥ በአግባቡ እየወሰዱ ይገኛሉ ። ትላንት ጠዋት ሁልጊዜ የሚወስዱትን ኢንሱሊን የተሰኘውን መደበኛ የስኳር ህመም መድኃኒት ከወስዱ በኋላ ድንገት ቁርስ ለመብላት በመዘጋጀት ላይ እያሉ የራስ ምታት፣ ብዙ ማላብ ብዥ ማለት እና ራስን መሳት ይገጥማቸዋል። በዚህ የተደናገጡት ቤተሰቦቻቸው በአስቸኳይ ወደ እንያት ሆስፒታል ድንገተኛ ክፍል ይዟቸው ይመጣሉ። በክፍሉ የነበረው ሀኪም የስኳር በሽታ እንዳለባቸው እና ኢንሱሊን የተሰኘው መርፌ ከወሰዱ በኋላ የተከሰተ መሆኑን በመረዳት በፍጥነት የደም ስኳር መጠናቸውን በመመርመር እና በደማቸው ውስጥ የሚገኘው የስኳር መጠን መኖር ከሚገባው አነስተኛ መሆኑን በማረጋገጥ የስኳር መጠኗን በቶሎ ለመጨመር በደም ስር የሚሰጥ ጉሉኮስ ይሰጣታል። ብዙም ሳትቆይ ወደ ራሷ የተመለሰች ሲሆን አሁን ላይ በመልካም ጤንነት ላይ ትገኛለች። #የደም_ስኳር_መጠን_መቀነስ (Hypoglycemia) ምንድነው ? የስኳር መጠን ማነስ ማለት በደም ውስጥ ያለ የስኳር መጠን ማነስ ሲሆን በአብዛኛው ጊዜ አይነት 1 የስኳር ህመም ያላቸው ሰዎች ላይ ይከሰታል ቢሆንም ግን አይነት 2 የስኳር ህመም ያላቸውም ሰዎች ላይ ሊከሰት ይችላል፡፡ #መንስኤ የስኳር መጠን ማነስ በራሱ ሊመጣ ይችላል ነገር ግን ብዙውን ጊዜ የስኳር ህመምተኞች ላይ ይከሰታል ፡፡ 👉ብዙ ኢንሱሊን (insulin) መውሰድ 👉 ምግብ አለመመገብ 👉በወቅቱ ምግብ አለመመገብ 👉 በቂ ምግብ አለማግኘት ኢንሱሊን ከወሰዱ በኋላ 👉 ብዙ ማስመለስ እና ማስቀመጥ 👉 ኢንፌክሽን፣ አደጋ 👉 መጨናነቅ፣ ህመም #ምልክቶቹ 👉 እጅ ወይም እግር መንቀጥቀጥ 👉 ሙሉ ሰውነት መንቀጥቀጥ 👉 ብዙ ላብ፣ ራስ ምታት 👉የቆዳ መገርጣት፣ መነጫነጭ 👉 የርሀብ ስሜት፣ ራስ መሳት 👉 ብዥ ማለት (እይታ ላይ መቸገር) #መፍትሄ 👉 አጋላጭ ሁኔታዎችን መቀነስ 👉 የህመም ስሜት ሲኖር ከ4-5 ያሉ ጣፋጭ ከረሚላወችን ወይም ጣፋጭ ፈሳሾችን መውሰድ 👉 ወደ ህክምና ተቋም መሄድ ከላይ የተጠቀሱትን የስኳር መቀነስ ምልክቶች አስተውለው ከሆነ ፤ እንግዲያውስ ወደ እንያት ሆስፒታል በመምጣት ከስፔሻላይዝድ እና ሰብስፔሻላይዝድ ሃኪሞች ጋር በመገናኘት ይመካከሩ። #እንያት_የዘመናዊ_ህክምና_ተምሳሌት! ©ፈዋሽ እጆች ሩህሩህ ልቦች ! አድራሻ፦ ወላይታ ሶዶ ብሩህ ተስፋ አጸደ ህጻናት ት/ቤት ፊት ለፊት ስልክ:- 0465512916/ 0461801718/ 0911423158 ለበለጠ መረጃ የሆስፒታላችንን የቴሌግራም ገጽ ይቀላቀሉ! https://t.me/enyat_hospital
0
11
+2
No text...
0
12
+9
No text...
0
13
+9
No text...
0
14
ሳምንቱን በሙሉ 24 ሰዓት... ይምጡና ይጎብኙን.... https://t.me/enyat_hospital
ሳምንቱን በሙሉ 24 ሰዓት... ይምጡና ይጎብኙን.... https://t.me/enyat_hospital
0
15
No text...
0
16
#የሽንት_ቧንቧ_ኢንፌክሽን_ምንድን_ነው? የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የምንለው ከኩላሊት እስከ የውሃ ሽንት ማስወገጃ ጫፍ ድረስ የሚከሰተውን የኢንፌክሽን ዓይነት ነው። በአብዛኛው የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የሚያጠቃው የውሃ ሽንት የሚከማችበት እና ፊኛ በመባል የሚታወቀውን የአካላችን ክፍል ነው። በሴቶች ተፈጥሮአዊ የሆነ የሽንት ቧንቧ ጫፍ ማጠር ምክንያት ከወንዶች ይልቅ ተጠቂነታቸው እንደሚጨምር ጥናቶች ያሳያሉ። ሕመምን የመከላከል አቅማቸው የቀነሰ እንደ የስኳር ሕመምተኞችና እርጉዝ ሴቶች ላይም በብዛት ይከሰታል። ባክቴሪያ ከሽንት ማስወገጃ ጫፍ ወደላይኛው የሽንት ቧንቧ አካል ይገባል። ይህም ሊከሰት የሚችለው በአካባቢው የሚገኘው የሠገራ ማስወጫ በባክቴሪያ የተበከለ ስለሆነ ነው። በመሆኑም 👉 በምንፀዳዳበት ጊዜ የግል ንጽህናን በተገቢው መንገድ ባለመጠበቅ 👉 በተለያየ ምክንያት ሽንትን ለማስወገድ የሽንት ቱቦ በሚገባበት ወቅት 👉 የኩላሊት ጠጠር እና የፕሮስቴት እጢ ያሉት ሕመሞች ደግሞ ተፈጥሮአዊ የሆነውን የውሃ ሽንት አወጋገድን በማስተጓጎል 👉 በግብረሥጋ ግንኙነት ጊዜ 👉 በደም ውስጥ የሚገኝ ባክቴሪያም እና የመሳሰሉት ኢንፌክሽን ሊያስከትል የሚችል አመቺ ሁኔታ ይፈጥራሉ። #ምልክቶች 👉 የውሃ ሽንት በምንሳወግድበት ጊዜ የማቃጠል ስሜት መሰማት 👉 የሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት 👉 ከእንብርት በታች የሕመም ስሜት መሰማት 👉ደም የቀላቀለ ወይንም መጥፎ ጠረን ያለው ሽንት መኖር 👉ትኩሳትና ብርድ ብርድ የማለት ስሜት መሰማት 👉የማቅለሽለሽ ስሜትና ማስመለስ ናቸው እነዚህ ምልክቶች በተለይ የስኳር ሕመምተኛ; እርጉዝ ሴት; የኩላሊት ሕመም ተጠቂ የሆኑ እና በእድሜ በገፉ ሰዎች ላይ ከተከሰቱ ጊዜ ሳይሳጡ በአፋጣኝ ሕክምና ማገኘት ያስፈልጋል። #መከላከያ በብዛት ፈሳሽ መውሰድ ባክቴሪያ በሽንት ቧንቧ ውስጥ እንዳይቀመጥ በማድረግ ይከላከላል። ከግብረ ሥጋ ግንኙነት በኋላ እና ከተፀዳዱ በኋላ የግል ንጽሕናን መጠበቅ ተገቢ ነው። ለማንኛውም አይነት የህክምና ክትትል ሆነ ድንገተኛ ህመም በተጠንቀቅ ሳምንቱን ሙሉ ለ24 ሰዓት ሳይቋረጥ ሁሉንም ህክምና በስፔሻሊስት እና ሰብ-ስፔሻሊስቶች የሚሰጠው እና በዘመናዊ የህክምና መሳሪያዎች የተደራጀው እንያት ሆስፒታል ይሁን ምርጫዎ! በ ዶ/ር መለስ አለማዬሁ በእንያት ሆስፒታል የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ©ፈዋሽ እጆች ሩህሩህ ልቦች ! #እንያት_የዘመናዊ_ህክምና_ተምሳሌት! አድራሻ፦ ወላይታ ሶዶ ብሩህ ተስፋ አጸደ ህጻናት ት/ቤት ፊት ለፊት ስልክ:- 0465512916/ 0461801718/ 0911423158 ለበለጠ መረጃ የሆስፒታላችንን የቴሌግራም ገጽ ይቀላቀሉ! https://t.me/enyat_hospital
0
17
No text...
0
18
የ60 ዓመት አዛውንት ከሆኑት ግለሰብ በሆስፒታላችን እንያት በተደረገላቸው የቀዶ ህክምና በመራቢያ አካላቸው አጠገብ የሚገኝ ፈሳሽ የቋጠረ ከረጢት (Hydrocele የተሰኘው ዕጢ) በሆስፒታላችን እንያ
የ60 ዓመት አዛውንት ከሆኑት ግለሰብ በሆስፒታላችን እንያት በተደረገላቸው የቀዶ ህክምና በመራቢያ አካላቸው አጠገብ የሚገኝ ፈሳሽ የቋጠረ ከረጢት (Hydrocele የተሰኘው ዕጢ) በሆስፒታላችን እንያት የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት በሆኑት በዶ/ር ዝናቡ አብርሃም እና የቀዶ ህክምና ቡድናችን የተደረገው ቀዶ ህክምና በተሳካ ሁኔታ ተከናውኗል። ታካሚውም አሁን በመልካም ጤንነት ላይ የሚገኙ ሲሆኑ ቀዶ ህክምናውን ባከናወነው ሀኪም እንዲሁም በመላው የእንያት ሆስፒታል ሰራተኞች በተደረገላቸው መልካም መስተንግዶ እና አገልግሎት ደስ መሰኘታቸውን ገልጸው ለሁሉም ልዩ ምስጋናቸውን አቅርበዋል! #እንያት_የዘመናዊ_ህክምና_ተምሳሌት! © ፈዋሽ እጆች ሩህሩህ ልቦች ! #ለድርጅቶች_የዱቤ_ህክምና_አገልግሎትን_እንሰጣለን! አድራሻ፦ ወላይታ ሶዶ ብሩህ ተስፋ አጸደ ህጻናት ት/ቤት ፊትለፊት ስልክ:- 0465512916/ 0461801718/ 0911423158 ለተጨማሪ መረጃ የሆስፒታላችንን እንያት የቴሌግራም ገጽ ይቀላቀሉ! https://t.me/enyat_hospital
0
19
No text...
0
20
#እንዴት_ጤናማ_የአመጋገብ_ስርዓት_እንዲኖረን_ማድረግ_ይቻላል ? ጤናማ እና የተመጣጠነ ምግብ መብላት ለሰውነታችን በርካታ ጥቅሞችን ያስገኛል። የተመጣጠነ ምግብ ሲመገቡ፦ 👉 ሰውነት በቂ የኃይል ምንጭ ያገኛል 👉 የጤናማነት እና ጠንካራነት ስሜት ይሰማዎታል 👉 በሽታ የመከላከል ስርዓትዎ የበለጠ ጠንካራ ይሆናል 👉 የበለጠ በግልፅ ያስባሉ እና ጭንቀትን በተሻለ ሁኔታ ይቋቋማሉ 👉 የስኳር በሽታ፣ ካንሰር እና የልብና የደም ሥር (cardiovascular) በሽታዎች የመጋለጥ እድልዎ በእጅጉ ይቀንሳል። የአመጋገብ ስርዓት ዋናው ሚስጢር ማመጣጠን ነው። የተመጣጠነ አመጋገብ ስርዓት የተለያዩ አይነት ጤናማ ምግቦችን በልኩ የምትመገቡበት መንገድ ነው። በጤናማ አመጋገብ እና ስለምንወስደው ምግብ ክፍል መጠን እና ካሎሪ ከልክ በላይ መጨነቅ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ። ጤናማ መሆን በመልክዎ ወይም ከሚኖሮት የክብደት መጠን ጋር ብቻ አይገናኝም። ጤናማ የአመጋገብ ስርዓት በሚከተሉበት ጊዜ በጭራሽ እንዳይበሉ የሚባል ምግብ አይነት የለም። ምን ያህል ጊዜ እንደሚበሉ እና ምን ያህል መጠን እንደሚበሉ ማመጣጠን እንጂ ስለዚህ ራሷን ከመጠን በላይ ማስጨነቅ አያስፈልግም። ሶስት አስፈላጊ ወይም ቁልፍ የአመጋገብ ስርዓቶች 1. ውሃ በደንብ መጠጣት ውሃ እስከ 60% የሚሆነውን የሰውነት አካል ይሸፍናል። ስለዚህ የውሃ ጥም ሲሰማዎት ሆነ ሲመገቡ በቂ የሆነ ዉሃ መውሰድ በጣም አስፈላጊ ነው። 2.ቅባቶችን በመጠኑ መውሰድ ቅባቶች ጤናማ አመጋገብ አካል ናቸው። ነገር ግን ሁሉም ቅባቶች አንድ አይነት አይደሉም። በአቮካዶ፣ በለውዝ እና በወይራ ዘይት ውስጥ እንዳሉት ያልተሟሉ ቅባቶች (unsaturated fats) በአመጋገብዎ ውስጥ ወሳኝ ሚና መጫወት አለባቸው። በቅቤ፣ በተጠበሰ ምግብ፣ መጋገሪያ እና ኬኮች ውስጥ የሚገኙትን - የሳቹሬትድ እና ትራንስ-ስብን በተቻለ መጠን ያስወግዱ። 3. ስኳርን ይቀንሱ. እ.ኤ.አ. በ 2015 ፣ የዓለም ጤና ድርጅት አዋቂዎች የስኳር ፍጆታቸውን ከጠቅላላው የቀን ካሎሪዎች ውስጥ ከ 10% በታች እንዲቀንሱ ጠንከር ያለ ሀሳብ አቅርቧል። ይህ ማለት በቀን ከአስር የሻይ ማንኪያ ስኳር ያነሰ ነው። አንድ ጣሳ ለስላሳ መጠጥ ይህን ያህል የስኳር መጠን ይይዛል፣ ስለዚህ ጣፋጭ ነገሮችን በቅርበት መከታተል እንዳለቦት ማየት ይችላሉ። የአመጋገብ ልማዶችን ለመለወጥ ከፈለጉ በቅድሚያ ስለጉዳዩ አስፈላጊነት ትክክለኛ አመለካከት ሊኖርዎት ይገባል። ጤናማ የአመጋገብ ስርዓት እንዴት መገንባት እንደሚቻል ጥቂት ምክሮች፦ 👉 ወዲያውኑ የአመጋገብ ልማድዎን ሙሉ በሙሉ ለመለወጥ አይሞክሩ፤ ቀስ በቀስ በሂደት ያድርጉት። 👉 በቀላሉ ሊደረሱባቸው በሚችሉ ግቦች ይጀምሩ፣ ለምሳሌ በየቀኑ አንድ ቁራጭ ፍራፍሬ ማግኘት፣ ወይም በምግብ ላይ ሰላጣ ወይም አትክልት ማከል። 👉 የተለያዩ ጤናማ ምግቦችን ስርዓት በመሞከር የሚወዱትን አይነት ይምረጡ። 👉 'ጤናማ' ምግብ 'ጣዕም የሌለው' ምግብ ማለት አይደለም። የተለያዩ ተጓዳኝ በሽታዎች ያሉ ከሆነ የአመጋገብ ስርዓቱ እንዳለው እክል ለውጥ ሊደረግ ይችላል። ስለ ጤናማ አመጋገብ ስርዓት ሆነ ስለተለያዩ የጤና ጉዳዮች በነጻነት ሀኪም ለማማከር ወይም ምርመራዎች ለማድረግ ከፈለጉ እውቅ ስፔሻሊስት እና ሰብ ስፔሻሊስት ሀኪሞችን ይዞ እና በዘመናዊ የህክምና መሳሪያዎች በመታገዝ የላቀ የህክምና አገልግሎት እየሰጠ ወደሚገኘው #እንያት ሆስፒታል ጎራ ይበሉ። ©ፈዋሽ እጆች ሩህሩህ ልቦች ! #እንያት_የዘመናዊ_ህክምና_ተምሳሌት! አድራሻ፦ ወላይታ ሶዶ ብሩህ ተስፋ አጸደ ህጻናት ት/ቤት ፊት ለፊት ስልክ:- 0465512916/ 0461801718/ 0911423158 ለበለጠ መረጃ የሆስፒታላችንን የቴሌግራም ገጽ ይቀላቀሉ! https://t.me/enyat_hospital
0