660
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-2630 days
Posts Archive
660
ተለቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀ
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የአብዱ አል ሙነወር ጀሊሉ አላህ የተሰኘዉ የሰርግ መንዙማ እነሆ በ አል ፋሩቅ ቱዩብ ተለቀቀ ሙሉ መንዙማዉን ለማግኘ ከስር ያለዉን ሊንክ አንዴ በመጫ ሙሉ መንዙማዉን ማግኘት ትችላላቹ 👇👇👇
https://youtu.be/dKxC18xEAKc
https://youtu.be/dKxC18xEAKc
https://youtu.be/dKxC18xEAKc
https://youtu.be/dKxC18xEAKc
660
እነሆ #ተናፋቂዉ መድረካችን ደረሰ❤️
#ቀስዋ 2
በቀስዋ 1 #መድረካችን ቡዙዎችን ያስደሰተው ፕሮግራማችን አሁን ደግሞ ከድንቅ የህብረት
ነሺዳ እንዲሁም #ከወጣት እና ከድንቅ
ማዲሆችንእና ሙንሺዶቻችን ጋር ከድንቅ ሰርፕራይዝ ጋር ይጠብቆታል
ራምሳ, መድህ በተካኑ ታላቅ ማዲሆች ተጀምሮ በጥበብ በተከሸኑ ጥዑምና ማራኪ #ነሺዳ,#መንዙማ,#ስነጽሁፍ,#ወግ አረ ምን ይሄ ብቻ ታላቅና ትልቅ ኢስላማዊ የመድረክ ተዉኔት(#ቲያትር) ታዳሚዉን ሊያስደምም #በአምባሳዳር ሲኒማ አዳራሽ ተዘጋጅቶ እየጠበቆት ነዉ።
#ሰኔ 19 የኛ ናት ለመቅረት የማይታሰብበት ድንቅ መድረክ።
ሰኔ 19 በአምባሳደር ሲኒማ አዳራሽ
እንገናኝ
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
ስልክ 0967332384
0919845355
0993638767
0900078077
እንዲሁም የቴሌግራም ቻናላችን ይከታተሉ
https://t.me/qaswa_7
https://t.me/qaswa_7
660
ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ
ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ
😍ጀሊሉ አሏህ😍
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የ አብዱ አል ሙነወር ጀሊሉ አላህ የተሰኘዉ የሰርግ መንዙማ እነሆ በአል ፋሩቅ ቱዩብ ተለቀቀ ሙለ መንዙማዉን ለማግኘት ከስር ያለወን ሊንክ በመጫን ማግኘት ትችለላላቹ
አዲስ የሰርግ መንዙማ
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/dKxC18xEAKc
https://youtu.be/dKxC18xEAKc
https://youtu.be/dKxC18xEAKc
https://youtu.be/dKxC18xEAKc
660
አስደናቂው እና ትምህርት አዘሉ
የነሺዳ
የመንዙማ
የቲያትር
የዳእዋ
የቁርዓን
እንዲሁም የተለያዮ ሰርፕራይዞችን የያዘው ፕሮግራማችን ሊደገም ነው
በቁጥር አንድ ተወዳጅነትን ያገኘው እና ብዙዎችን ያስደመመ #ቀስዋ መድረካችን እነሆ ቀን ቆጥሮ ወደናንተ ሊቀርብ ዝግጅቱን ጨርሷል
ቀስዋ ቁጥር 2 የመድረክ ፕሮግራም በቅርብ ቀን
አዘጋጅ
ቀስዋ ጀምዓ
ከ ኢላ ፕሮዳክሽን ጋር በመተባበር
660
የጁምዓ ስንቅ
ገንዘብ አልበረክት አለህ?
👉 ሙሳፊር አይተህ አትለፍ
በሽታ ተደጋገመብህ?
👉 ሰኞና ሀሙስ መፆም ጀምር
ቀልብህ አልረጋጋ አለህ?
👉 ዚክርና ቁርዓን አብዛ
ዲንህ ላይ መጠንከር ከበደህ?
👉 እስቲግፋርና ዱዓ አብዛ
ስኬታማ መሆን ትፈልጋለህ?
👉 ራስህን ከሌሎች ጋር ማወዳደር አቁም
ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ?
👉 ምቀኝነትህን አስወግድ
🌺ጁምዓ ሙባረክ🌺
🌺ጁምዓ ሙባረክ🌺
660
#ረሱል ﷺ መንገድ ዳር አፈር እየጫሩ ቁጭ ብለው አሸዋ ጫር ጫር እያደረጉ በሀሳብ ተጉዘው ተከዙ ምነው ያረሱለላህ ﷺ ሲሏቸው?
በጣፋጭ አንደበት እንዲህ ሲሉ መለሱ
"ኢሽተቅቱ ኢላ ኢኽዋኒ"
እኔ ወንድሞቼ ናፈቁኝ ከኔ ቡሃላ የሚመጡ አማኞች ናቸው እኔን ሳያዩ ያመኑብኝ .. ወንድሞቼ ናፈቁኝ
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱላለህﷺ❤️
ፊዳከ ሩሂ ወደሚ ያሀቢበላህﷺ❤️
660
Watch "ልዩ የ ኢድ ፕሮግራም ||ታጁል ሙርሰላ|| ኢሳም አል-ሙነወር በ EBS ||ቅዳሜን ከሰዓት" on YouTube
https://youtu.be/WUhlCdywvi4
660
Watch "ልዩ የ ኢድ ፕሮግራም ||ታጁል ሙርሰላ|| ኢሳም አል-ሙነወር በ EBS ||ቅዳሜን ከሰዓት" on YouTube
https://youtu.be/WUhlCdywvi4
660
Repost from ♠ÂBĐŰ ŘHMÅŇ☞(ሙነወር)♨
https://youtu.be/fzHYndTBLKE
https://youtu.be/fzHYndTBLKE
https://youtu.be/fzHYndTBLKE
https://youtu.be/fzHYndTBLKE
👆👆👆👆👆👆👆👆
ይህ የኔ ኢሳም አል ሙነወር የዩቲዩብ ቻናሌ ነዉ ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
SHARE AND SUBSCRIBE TO MY CHANNEL!
660
#በኔ_አንደበት!
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በመምጣት ለመንዙማዉ አፍቃሪያን ድንቅ ችሎታዉን እያሳየ ያለዉ ታዳጊዉ ማዲህ #ኢሳም_አል_ሙነወር አሁን ደግሞ #በኔ_አንደበት በሚል በአይነቱ ለየት ባለ መልኩ ዉብ እና ማራኪ የሆነ የመንዙማ #ከቨር ይዞ ታዳሚዉን ሊያስደምም ከተፍ ብሏል!!!
በቅርብ ቀን ባማረ ቪድዮ ክሊፕ በ ተወዳጁ #አል_ፋሩቅ_ቲዩብ ወደ እናንተ ይደርሳል!
660
Watch "||ረሱል ፍቅሬ|| አዲስ ነሺዳ ||በ EBS ቅዳሜን ከሰዓት|| እሁድ ምሽት 1:00 ለይ ይጠብቁን!" on YouTube
https://youtu.be/bige3mgd4DQ
https://youtu.be/bige3mgd4DQ
https://youtu.be/bige3mgd4DQ
660
Watch "||ረሱል ፍቅሬ|| አዲስ ነሺዳ ||በ EBS ቅዳሜን ከሰዓት|| እሁድ ምሽት 1:00 ለይ ይጠብቁን!" on YouTube
https://youtu.be/bige3mgd4DQ
660
Repost from ABĐ 𝙘𝙧𝙮𝙥𝙩𝙤
#በኔ_አንደበት!
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በመምጣት ለመንዙማዉ አፍቃሪያን ድንቅ ችሎታዉን እያሳየ ያለዉ ታዳጊዉ ማዲህ #ኢሳም_አል_ሙነወር አሁን ደግሞ #በኔ_አንደበት በሚል በአይነቱ ለየት ባለ መልኩ ዉብ እና ማራኪ የሆነ የመንዙማ #ከቨር ይዞ ታዳሚዉን ሊያስደምም ከተፍ ብሏል!!!
በቅርብ ቀን ባማረ ቪድዮ ክሊፕ በ ተወዳጁ #አል_ፋሩቅ_ቲዩብ ወደ እናንተ ይደርሳል!
660
ረሱል ፍቅሬ ድንቅ ነሺዳ #በEBS ቅዳሜን #ከሰዓት መድረክ
ከታች ባለው ሊንክ በመግባት #ነሺዳውን መመልከት ይችላሉ💖💖💖💖💖
Watch "ነሺዳ በቀስዋ ጀመአ //በቅዳሜን ከሰዓት//" on YouTube
https://youtu.be/lhFfz4zmW2g
