♠ÂBĐŰ ŘHMÅŇ☞(ሙነወር)♨
Open in Telegram
#_አሠላሙ_አለይኩም_ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ይህ የኔ የማዲህ አብዱ ትክክለኛ ቻናል ነዉ አድናቆትን ዝናን ስምን ፈልጌ ሳይሆን አላህ በሰጠኝ አቅም ወንድሞቼን እና እህቶቼን ለማገልገል 1 ግዜ ተፈጥሪያለው ዱንያዬም አኼራዬንም እንዲያሳምርል ዱአ አድርጉልኝ #_ማዲህ_አብዱ_ረህማን https://t.me/joinchat/RMbJDOEgkc21BAWZ ያላቹሁን አስተያየት ☞ @Madihabdu_bot ☜ አድርሱኝ
Show moreEthiopia19 435The category is not specified
602
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '23
September '230
in 0 channels
August '23
+2
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '23
+3
in 0 channels
Get PRO
May '23
+1
in 0 channels
Get PRO
April '23
+2
in 0 channels
Get PRO
March '23
+6
in 0 channels
Get PRO
February '23
+1
in 0 channels
Get PRO
January '23
+3
in 0 channels
Get PRO
December '22
+2
in 0 channels
Get PRO
November '22
+3
in 0 channels
Get PRO
October '22
+8
in 0 channels
Get PRO
September '22
+10
in 0 channels
Get PRO
August '22
+4
in 0 channels
Get PRO
July '22
+1
in 0 channels
Get PRO
June '22
+3
in 0 channels
Get PRO
May '22
+6
in 0 channels
Get PRO
April '22
+9
in 0 channels
Get PRO
March '22
+3
in 0 channels
Get PRO
February '22
+2
in 0 channels
Get PRO
January '22
+7
in 0 channels
Get PRO
December '21
+3
in 0 channels
Get PRO
November '21
+2
in 0 channels
Get PRO
October '21
+8
in 0 channels
Get PRO
September '21
+47
in 0 channels
Get PRO
August '21
+7
in 0 channels
Get PRO
July '21
+53
in 0 channels
Get PRO
June '21
+31
in 0 channels
Get PRO
May '21
+5
in 0 channels
Get PRO
April '21
+12
in 0 channels
Get PRO
March '21
+67
in 0 channels
Get PRO
February '21
+728
in 0 channels
Get PRO
January '21
+720
in 0 channels
Get PRO
December '20
+1 648
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 23 September | 0 | |||
| 22 September | 0 | |||
| 21 September | 0 | |||
| 20 September | 0 | |||
| 19 September | 0 | |||
| 18 September | 0 | |||
| 17 September | 0 | |||
| 16 September | 0 | |||
| 15 September | 0 | |||
| 14 September | 0 | |||
| 13 September | 0 | |||
| 12 September | 0 | |||
| 11 September | 0 | |||
| 10 September | 0 | |||
| 09 September | 0 | |||
| 08 September | 0 | |||
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | 0 |
Channel Posts
| 2 | https://vm.tiktok.com/ZM2oKX3jD/ | 49 |
| 3 | https://youtu.be/FHloKbRBzkk | 40 |
| 4 | No text... | 73 |
| 5 | #ካይ_ቡኹር 🌪
ቤትዎን በጥሩ ማዕዛ ማወድ ይፈልጋሉ??🌪 እንግዲያዉስ መላዉ ከኛ ጋር ነዉ!!!
#ካይ_ቡኹር እንደስሙ አስገራሚ እንዲሁም አስደናቂ ሽታ ያለዉን ጭስ ይዞላቹ ከትፍ ብሏል አሁኑኑ ያዝዙን አላቹሁበት ድረስ እናደርሳለን(እንልካለን)...ብዛት ለሚፈልጉ 30% ቅናሽ እናደርጋለን
ይደዉሉልን
📲0903105886
Telegram
@Mom_love12 👈 ያናግሩን!! | 39 |
| 6 | #ካይ_ቡኹር 🌪
ቤትዎን በጥሩ ማዕዛ ማወድ ይፈልጋሉ??🌪 እንግዲያዉስ መላዉ ከኛ ጋር ነዉ!!!
#ካይ_ቡኹር እንደስሙ አስገራሚ እንዲሁም አስደናቂ ሽታ ያለዉን ጭስ ይዞላቹ ከትፍ ብሏል አሁኑኑ ያዝዙን አላቹሁበት ድረስ እናደርሳለን(እንልካለን)...ብዛት ለሚፈልጉ 30% ቅናሽ እናደርጋለን
ይደዉሉልን
📲0903105886
Telegram
@Mom_love12 👈 ያናግሩን!! | 27 |
| 7 | #ካይ_ቡኹር 🌪
ቤትወን በጥሩ ማዕዛ ማወድ ይፈልጋሉ??🌪 እንግዲያዉስ መላዉ ከኛጋር ነዉ
ካይ ቡኹር እንደስሙ አስገራሚ እንዲሁም አስደናቂ ሽታ ያለዉን ጭስ ይዞላቹ ከትፍ ብሏል አሁኑኑ ያዝዙን አላቹሁበት ድረስ እናደርሳለን....ብዛት ለሚፈልጉ 30% ቅናሽ እናደርጋለን
ይደዉሉልን
📲0903105886
Telegram
@Mom_love12 👈 ያናግሩን!! | 28 |
| 8 | ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ
*********
https://youtu.be/y4lKG_E3UeU
https://youtu.be/y4lKG_E3UeU
https://youtu.be/y4lKG_E3UeU | 50 |
| 9 | No text... | 51 |
| 10 | No text... | 89 |
| 11 | No text... | 187 |
| 12 | የቂያማ ምልክቶች
• ግብረ ሰዶም
• ሰዎች ስለሌሎች አያት ቅድመ አያት ክፋት እና ቂም ማውራት
• ልብሶች አብዛኛውን የሰውነት ክፍል የሚያሳዩ መሆናቸው
• በሰማይ ላይ ብዙም ከዋክብት አይኖሩም
• ትላልቅ ህንፃዎች መብዛት
• የደጃል መምጣት
• የኢማም አህመድ መምጣት
• የኢሳ አለይሂሰላም መውረድ
• የእጁጅ እና መእጁጅ መምጣት
• ፀሀይ በገባች መውጣት( የይቅርታ በር በተዘጋ ጊዜ)
• ከመሬት ውስጥ አንዲት ፍጡር መውጣት እና ትክክለኛ አማኞችላይ ምልክት ማድረጓ
• ለ40 ቀናት ጉም መነሳት እና በዛምክንያትም እውነተኛ አማኞች ምንም እውቀትም ሆነ ስሜት ሳይሰማቸው መሞት
• ከባድ እሳት መነሳት በዛም ብዙ ነገሮች መውደም
• የካአባ መፍረስ
• ቁርአን ከሰውም ልብ ከወረቀትላይ መነሳት
• የጡሩንባ መነፋት በመጀመርያው እንስሳዎች አና ሰዎች መሞት
• በሁለተኛው ሲነፋ የአላህ ፍጥረት በሙሉ እንደገና ይነሳሉ ለፍርድ በአረፈት መሬት ላይ ይሰበሰባሉ
• ፀሀይ ወደ ምድር በጣም ትቀርባለች
• ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰም እንዳሉት" ይህንን ዜና ለአንድ ሰውያደረሰ ( ያስተላለፈ) በፍረዱ ቀን ጀነት ላይ ቦታ ይዘጋጅለታል
• ይህንን መልእክት በስልካችሁ contact ላይ ላሉ ሙስሊሞች በሙሉ ላኩ ይህን መልእክት ችላ ካልከው(ሽው) የረሱልን ንግግር አስታውስ)ሺ)
•
"ላኢላሀ ኢላ አንተ ሱብሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነ ዟሊሚን"
አላህ ሁላችንንም ወደሱ ይመልሰን | 122 |
| 13 | No text... | 106 |
| 14 | ኢተቂላህ Lbe, [Aug 10, 2022 at 16:17]
ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ተናገሩ"አንድ ሰው በሞተ ጊዜ ዘመዶቹ በቀብር
ሥነስርአቱ ላይ ሲጨናነቁ አንድ እጅግ ያማረ ቆንጆ ሰው
በጭንቅላቱ በኩል ይቆማል።ጀናዛውም እንደተከፈነ ያ ሰው
በከፈኑ እና በሞተው ሰው ደረት መሀል ይሆናል።ከቀብር
ሥነስርአቱም በህዋላ ቀባሪ ቤተሰቦቹ ወደ ቤት ሲመለሱ ሁለት
ሙንከር እና ነኪር የተባሉ ምላኢኮች ወደ ቀብሩ በመምጣት
ጀናዛውንና ያንን ቆንጆ ሰው በመለያየት ያንን የሞተውን ሰው
በእምነቱ ጉዳይ ብቻውን በጥያቄ ሊያፋጡት ይሞክራሉ ። ሆኖም
ያ ቆንጆ ሰው ይናገራል "ይህ ሰው አጋሬም ጋደኛዬም ነው
ብቻውንም ልተወው አልችልም። እናንተ እንድትጠይቁት
ከተመደባቹ ስራችሁን መሥራት ትችላላቹ እኔ ግን ወደ ጀነት
መግባቱን ሳላረጋግጥ ትቼው እልሄድም"። ከዝያም ወደ ሞተው
አጋሩ በመዞር እንዲህ ይለዋል "እኔ አንዳንዴ ድምፅህን ከፍ
አርገህ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀስ ብለህ ስታነበኝ የነበርኩት ቁርአን
ነኝ ምንም አትጨነቅ፤ ከሙንከርና ነኪር ጥያቄና መልስ በኃላ
ምንም ጭንቀት አይኖርብህም"፤ጥያቄና መልሱም ካለቀ በኃላ ያ
ቆንጆ ሰው አል ማሉል አላ በተባሉ የጀነት መላኢኮች የተዘጋጀ
በመልካም ሽታ የሚያውድ እና ከ ሀር በተሰራ ልብስ የተዘጋጀ
አልጋ ያዘጋጅለታል።
2. ረሰል(ሶ.ዐ.ወ) እንደተናገሩት በቂያማ ቀን በአላህ ሱ.ወ ፊት
ስንቆም ከቁርአን የበለጠ ለኛ ሚከራከርልን አይኖርም
ከነብይያትም ከ መላኢኮችም በበለጠ።
3. እባክዎን ይህን መልእክት የቻሉትን ያህል ያስተላልፉ። ረሱል
(ሶ.ዐ.ወ) እውቀትን ከኔ ለሌላው አስተላልፉ አንድም አረፍተ ነገር
ብትሆን እንኩዋን ብለዋል።
4. ይህ መልእክት በ አላህ ፍቃድ በቀጣይ 7 ቀናት ቢያንስ 5
ሚልዬን ሰዎች እንዲዳረስ ዱአ እያደረግን ነው።
እባክዎን ይህን መልእክት ለ ቤተሰብዎ፣ ለዘመድዎትና
ላሚያውቅዋቸው ሁሉ በማስተላለፍ ከተትረፈረፈው የአላህ ምንዳ
ተጠቃሚ ይሁኑ።
*እርስዎ ቁርአንን ሲይዙ ሰይጣን ራሱን ያመዋል።
*ሲከፍቱት ይወድቃል።
*እያነበቡት ሲያይ ራሱን ይስታል።
*ይህንን መልእክት ሊያስተላልፉ ሲያስቡ ላማዳከምና ለማስነፍ
ይሞክራል።
እኔ አሸነፍኩት ምክንያቱም ለእርስዎ መላክ ችያለሁ።
5. እባክዎን ሸይጣንን ያሸንፉና ይህንን መልዕክት ቢያንስ ለ5
ሰው በ 5 ደቄቃ ውስጥ ያስተላልፉ።
5
#Share👇 #Share👇 #Share👇 | 62 |
| 15 | No text... | 76 |
| 16 | No text... | 24 |
| 17 | ➲ ሚስጥርህን እንጂ እዉቀትህን ከሰዉ አትደብቅ
➲ችግርህን ብቻ ሳይየሆን ደስታህንም አካፍል
➲ስታገኝ ብቻ ሳይሆን ስታጣም አመስግን
መልካም ዉሎ🌹 | 53 |
| 18 | No text... | 0 |
| 19 | ሱረቱ ፋቲሀ❤️
~~~
መልካም ምሽት ዉዶቼ
መልካም ምሽት ዉዶቼ | 55 |
| 20 | No text... | 1 |
