EECMY - School (online class)
Open in Telegram
This channel is created with the thought of teaching students by supplying important files. Please pay attention.
Show more487
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+230 days
Posts Archive
We Wish you all~
"New"morning. "New"day
"New"hopes. "New"plans.
"New"Efforts. "New"success in your life."
Happy New Year
Kassahun and his family
The principal
መ/ራንና የአሥተዳደር ሠራተኞች ላሳዩት የነቃ ልዩ የሥራ ተነሳሽነት ተባረኩልን ጉልበታችሁ ይባረክ ለተሰጠን የምስክር ስጦታም እግዚአብሔር ይመሥገን
እንኳን ደሥ አለን እንጦጦ ወንጌላዊት ቅድመ አንደኛ ፡አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2016 ዓ.ም ከባለድርሻ አካላት ጋር በነበረው ትሥሥር ባሣየው የነቃ ተሣትፎ እንዲሑም በ6ኛና 8ኛ ክፍል ባሣየው የተሻለ የተማሪዎች ውጤት አፈፃፀም የማበረታቻ ሽልማት በዚሕ ሣምንት ውስጥ የተበረከተለት ሢሆን ይሕ ሽልማትም በ2017 ዓ.ም ለበለጠ ውጤት ጠንክሮ ለመሥራት ተነሣሽነት ፈጥሮለታል፡፡
ት/ቤቱ
በእነጦጦ ወንጌላዊት የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ24/2016 ዓ.ም.በተደረገው ለ2017 ዓ.ም.የትምህርት ቅድመ-ዝግጅት ግቢና የሥራ ክፍሎችን ቀለም በመቀባት አጠቃላይ መ/ራን የአስተዳደር ሠራተኞች ከሠሩት ሥራ ተጨማሪ በፎቶግራፍ የተደገፈ መግለጫ ከአቶ ኃ/ማርያም
You are following the changes you are making to the school reform of the Entoto Evangelical Wongelite School. All shareholder activity is great, and they shrug their shoulders in high regard. It is a footnote of our school that I appreciate on behalf of the elders of the church. They are the people who throw their shoulders at the events and programs recorded in the report. God bless you all.
I wish it was better for the school mentioned above.
