en
Feedback
ማዕደ ሰማይ

ማዕደ ሰማይ

Open in Telegram

#በፀጋ ነው #ፀጋው ብቻ #የታደገን ከዓለም ጡጫ። #በፀጋ የዳነ #ያለፀጋ አይፅፍም #ያዳነው እያለ #የዳነው አይነግስም፤ #ባለፀጋው #ባይኖር #እኔም ችዬ አልኖርም። እንዳለው እንድኖር ጸጋ አለ የሚያኖር። http://t.me/ElgraceBot ለአስተያየቶ በዚህ 👇 ይላኩልኝ። @Surtsega @Surafeltsegamets

Show more
787
Subscribers
+124 hours
-27 days
-1630 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '24
September '24
+6
in 0 channels
August '24
+7
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '24
+7
in 0 channels
Get PRO
April '24
+4
in 0 channels
Get PRO
March '24
+2
in 0 channels
Get PRO
February '24
+9
in 0 channels
Get PRO
January '24
+16
in 0 channels
Get PRO
December '23
+11
in 0 channels
Get PRO
November '23
+7
in 0 channels
Get PRO
October '23
+2
in 0 channels
Get PRO
September '23
+12
in 0 channels
Get PRO
August '23
+7
in 0 channels
Get PRO
July '23
+10
in 0 channels
Get PRO
June '23
+11
in 0 channels
Get PRO
May '23
+3
in 0 channels
Get PRO
April '23
+11
in 0 channels
Get PRO
March '23
+7
in 0 channels
Get PRO
February '23
+19
in 0 channels
Get PRO
January '23
+14
in 0 channels
Get PRO
December '22
+21
in 0 channels
Get PRO
November '22
+37
in 0 channels
Get PRO
October '22
+17
in 0 channels
Get PRO
September '22
+33
in 0 channels
Get PRO
August '22
+32
in 0 channels
Get PRO
July '22
+37
in 0 channels
Get PRO
June '22
+23
in 0 channels
Get PRO
May '22
+15
in 0 channels
Get PRO
April '22
+40
in 0 channels
Get PRO
March '22
+26
in 0 channels
Get PRO
February '22
+18
in 0 channels
Get PRO
January '22
+30
in 0 channels
Get PRO
December '21
+12
in 0 channels
Get PRO
November '21
+15
in 0 channels
Get PRO
October '21
+43
in 0 channels
Get PRO
September '21
+24
in 0 channels
Get PRO
August '21
+57
in 0 channels
Get PRO
July '21
+53
in 0 channels
Get PRO
June '21
+8
in 0 channels
Get PRO
May '21
+14
in 0 channels
Get PRO
April '21
+22
in 0 channels
Get PRO
March '21
+29
in 0 channels
Get PRO
February '21
+18
in 0 channels
Get PRO
January '21
+62
in 0 channels
Get PRO
December '20
+1 069
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
20 September0
19 September0
18 September0
17 September+1
16 September+1
15 September0
14 September0
13 September+2
12 September+1
11 September0
10 September0
09 September0
08 September+1
07 September0
06 September0
05 September0
04 September0
03 September0
02 September0
01 September0
Channel Posts
#ያ_ዘመን_ሲጠባ 🔎🔎 ሞቶ መኖር እየቻለ ኖሮ ለመሞት አዳም ተቻኮለ። ጉድ እኮ ነው ወገን ማስተዋል ከራቀን 📌📌 🔐 ‼️ ⓢⓤⓡⓐⓕⓔⓛ            ━━━━⊱✿⊰━━━━━ 👉👉 @elgraceministry 👈👈 👉👉 @elgraceministry 👈👈

2
#እግዚአብሔር_ይመስገን!! ስለ ዶክተር ማሙሻ ተጨንቃችሁ የነበራችሁ፣ የጸለያችሁ፣ የጠየቃችሁ፣ የደወላችሁ፣ ፍቅራችሁን የገለጻችሁ ወዳጆቻችን ተባረኩ ፥ ይኸው እግዚአብሔር ጸሎታችንን ሰምቷልና እናመሰ
#እግዚአብሔር_ይመስገን!! ስለ ዶክተር ማሙሻ ተጨንቃችሁ የነበራችሁ፣ የጸለያችሁ፣ የጠየቃችሁ፣ የደወላችሁ፣ ፍቅራችሁን የገለጻችሁ ወዳጆቻችን ተባረኩ ፥ ይኸው እግዚአብሔር ጸሎታችንን ሰምቷልና እናመሰግነው ዘንድ ይገባናል። የምትችሉ ሁሉ ለእግዚአብሔር ሰው ስላደረገው መልካም ነገር በቦታው በመገኘት #እግዚአብሔርን እናመስግን። ━━━━⊱✿⊰━━━━━ @gtmmbetsega  @elgraceministry @Elgracebot        @surtsega          @surafeltsegamets
0
3
No text...
0
4
ኢየሱስ #ጌታ(ያህዌህ) ነው። እርሱ (ድንቁ የአብ (ኤሎሄ) ስጦታ) ለዘላለም አባት ለፍጥረታት ሁሉ አስገኚያቸው፤ ፈጣሪያቸው ሰማይና ሰራዊቱ የሚሰግዱለት ምድርና አራዊቱ ሚንቀጠቀጡለት ንፋሳትና ባህሩ
ኢየሱስ #ጌታ(ያህዌህ) ነው። እርሱ (ድንቁ የአብ (ኤሎሄ) ስጦታ) ለዘላለም አባት ለፍጥረታት ሁሉ አስገኚያቸው፤ ፈጣሪያቸው ሰማይና ሰራዊቱ የሚሰግዱለት ምድርና አራዊቱ ሚንቀጠቀጡለት ንፋሳትና ባህሩ የሚታዘዙለት ከአብርሃም በፊት የነበረ እግዚአብሔር (ያህዌህ) እርሱ በጠባብ ደረት በአጭር ቁምጣ ከድንግል ማርያም በመወለድ ወደ ምድር ሰው ሆኖ የመጣ ግን ከዛ ዕለት ያልጀመረ ኧረ ኢየሱስ ንጉስ፣ መድሃኒት፣ ጌታ እና ክርስቶስ ነው። ዘላለም የማይሻር ታላቅ እውነት፤ ኢየሱስ የዓለምን ሁሉ ኃጢዓት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ (የታረደው በግ) እንዲሁም የይሁዳ አንበሳ (ማህተሙን የፈታ) ጌታ መሆኑ ነው። ለመላው የንጉስ ካህናት መልካም የንጉስ ልደት በዓል ይሁንልን።          @━━━━⊱✿⊰━━━━━ @      👉👉 @elgraceministry 👈👈      👉👉 @elgraceministry 👈👈
0
5
⛸⛸ #የነፍሴ_ደዋሪ ⛸⛸ ምራዊ ሳቃችን፥ ምታስፈነድቀን፤ ህያው ተስፋችን፥ የምትናፍቀን፤ በደሳሳ ጎጆ፥ ሙላተ ማድጋ፤ በነጠፈ ተስፋ፥ ብርቱ ባለጠጋ፤ የሻገተውን፥ ፈጽሞ አለምላሚ፤ የተቆረጠውን፥ እንደ
⛸⛸ #የነፍሴ_ደዋሪ ⛸⛸ ምራዊ ሳቃችን፥ ምታስፈነድቀን፤ ህያው ተስፋችን፥ የምትናፍቀን፤ በደሳሳ ጎጆ፥ ሙላተ ማድጋ፤ በነጠፈ ተስፋ፥ ብርቱ ባለጠጋ፤ የሻገተውን፥ ፈጽሞ አለምላሚ፤ የተቆረጠውን፥ እንደአዲስ ገጣሚ፤ ከጥንት ጥንትን መስራች፥ ከዘላለም ዘላለምን ሰሪ፤ የህይወትን ትርጉም፥ የህይወትን ፍቺ፥ ብቻውን ቀማሪ፤ የሰማይ እና የምድር ደዋሪ፤ እውነተኛው ፈገግታችን፤ ሀዘን የለሹ ደስታችን፤ ምራዊ ሳቃችን፥ ምታስፈነድቀን፤ ህያው ተስፋችን፥ የምትናፍቀን፤ መቼ ነው መምጣትህ? መቼ ነው ምጻትህ? መችም እንደጥንቱ በረት አትወርድም፤ ዳግም ለእኛው፥ በእኛው አትዋረድም፤ ሰማይ እያወጋህ፥ ምድርም ሸሽጋህ፥ ጠባብ ደረት፤ አጭር ቁምጣ አያመጣህም። ምራዊ ሳቃችን፥ ምታስፈነድቀን፤ ህያው ተስፋችን፥ የምትናፍቀን፤ ልክ እንደሙሽሪት፥ ተጠናቃ ሙሽራዋን እንደምትጠብቅ፤ በንጽህና፥ እንደምትናፍቅ፤ መቼ ነው፥ `ምትመጣው? መች አንተን፥ እንጠብቅ? ምራዊ ሳቃችን፤ ምታስፈነድቀን ህያው ተስፋችን፤ የምትናፍቀን አሜን እንደናፈቅንህ፤ አሜን እንደራብከን፤ ሳይቀዘቅዝ ለአንተ ያለን ንጡህ ፍቅር ታጥበን ነፅተን እስክትመጣ እንጠብቅህ።              ━━━━⊱✿⊰━━━━━ @gtmmbetsega    @elgraceministry @Elgracebot           @surtsega          @surafeltsegamets
0
6
ሰላም እንደምን አላችሁ የሚሽን ሞቢላይዜሽን ኢትዮጵያ ቤተሰቦች! እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን ! ይህ የምናከብረው በዓል ከክብረ-በዓልነ
ሰላም እንደምን አላችሁ የሚሽን ሞቢላይዜሽን ኢትዮጵያ ቤተሰቦች! እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን ! ይህ የምናከብረው በዓል ከክብረ-በዓልነትም በላይ የእግዚአብሄር ዘላለማዊ አጀንዳ ለህዝቦቹ የተገለጠበት፣ አማኑኤል እግዚአብሄር ከእኛ ጋር ያልንበት ነው። በወንጌል ላልተደረሱ የሕዝብ ክፍሎች እያደረግነው ያለውን ጸሎት እንቀጥላለን ከዛሬ ምሽት ጀምሮ ሳምንቱን በምድራችን ላይ በአጠቃላይ እንደአህጉር ላልተደረሱ የሕዝብ ክፍሎችን ልዩ ትኩረትን በመስጠት "መወለዱን ላልሰሙት" በሚል ተከታታይ ጸሎት በእግዚአብሄር ምህረት የታሰቡ ሆነው ለጌታችን በሚቀርቡበት ስርዓተ ጸሎት እንድንሳተፍ እንጋብችዋለን! በአሁኑ ጊዜ በዓለም ላይ ካሉት 8.00 ቢሊዮን ሰዎች 3.40 ቢሊዮን ሰዎች የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ለመስማት ዕድል ወይም ተደራሽነት በሌላቸው የሕዝብ ክፍሎች ውስጥ ይኖራሉ። በጆሹዋ ፕሮጀክት መሠረት፣ በአለም ላይ 17,446 የሚጠጉ ልዩ የሕዝብ ቡድኖች ወይም ክፍሎች አሉ፣ ከእነዚህም ውስጥ 7,248 ያልተደረሱ (ከ42 በመቶ በላይ የሚሆነው የዓለም ህዝብ)! ከእነዚህ አነስተኛ ደረጃ ላይ ከሚደርሱት ቡድኖች ውስጥ አብዛኛዎቹ (85%) በ 10/40 መስኮት ተብሎ በሚጠራው ልዮ ቦታ ውስጥ ይገኛሉ እና በእነዚህ ሰዎች መካከል ከ3% ያነሰ የሚስዮናዊነት ስራ ይሰራል። በአለማችን በወንጌል ያልተደረሱ የሕዝብ ክፍሎች አጠቃላይ የሕዝብ ብዛት ፡- 8.1 ቢሊዮን የሀገራት ብዛት፡- 205 አጠቃላይ የሕዝብ ክፍሎች ብዛት ፡- 17,281 ያልተደረሱ የሕዝብ ክፍሎች፡- 7,248 (41.9%) ባልተደረሱ የሕዝብ ክፍሎች ውስጥ ሚገኙ፡- 3.4 ቢሊዮን ያልተደረሱ የሕዝብ ክፍች በፐርሰንት፡- 42.4% አብዛኞቹ የሚገኙት ፦ በ 10/40 መስኮት (85%)
0
7
የተወደዳችሁ የማዕደ ሰማይ ተከታታዮች ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ወደሌላ የህይወት ምዕራፍ የምዘዋወርበትን ቀን አብረን እንሆን ዘንድ ግብዣዬን በታላቅ አክብሮት አቀርባለሁ። #እግዚአብሔርን_አሰብሁት #ደስ
የተወደዳችሁ የማዕደ ሰማይ ተከታታዮች ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ወደሌላ የህይወት ምዕራፍ የምዘዋወርበትን ቀን አብረን እንሆን ዘንድ ግብዣዬን በታላቅ አክብሮት አቀርባለሁ። #እግዚአብሔርን_አሰብሁት #ደስ_አለኝም። @elgraceministry @elgraceministry
0
8
https://vm.tiktok.com/ZM6rpq2Ky/
0
9
#የንቀት_ጥግ ጻድቁ አብርሃም፥ ታላቁ የእምነት አባት፤ ድንኳን በመስራት ነው፥ አለምን የናቃት። አይገርምም?🤔 ━━━━⊱✿⊰━━━━━ @gtmmbetsega @elgraceministry @Elgracebot
#የንቀት_ጥግ ጻድቁ አብርሃም፥ ታላቁ የእምነት አባት፤ ድንኳን በመስራት ነው፥ አለምን የናቃት። አይገርምም?🤔             ━━━━⊱✿⊰━━━━━ @gtmmbetsega     @elgraceministry @Elgracebot           @surtsega          @surafeltsegamets
0
10
#የምሬን_ማመልክህ #ናፈቅኸኝ ላልከኝማ አምልከኝ፥ መርጠህ ከእልፍ መሃል፤ እያዜምኩ ሳዜምልህም፥ ለአንተስ ያንስብሃል። በምን ዕድል፥በምን ዕጣዬ፤ ከአንተ ቤተ ሰዎች፥ መቆጠሬ፤ ምስጋናዬን ያልቀዋል ለ
#የምሬን_ማመልክህ #ናፈቅኸኝ ላልከኝማ አምልከኝ፥ መርጠህ ከእልፍ መሃል፤ እያዜምኩ ሳዜምልህም፥ ለአንተስ ያንስብሃል። በምን ዕድል፥በምን ዕጣዬ፤ ከአንተ ቤተ ሰዎች፥ መቆጠሬ፤ ምስጋናዬን ያልቀዋል ለምላሼ ሺስ ቢሆን መች ይበቃል? በቃ አይምሽ፥ በቃ አይንጋ፤ ሺ ጊዜ ሺ ቅዱስ እያልኩህ፥ ዘላለም ይጥባ። t.me//elgraceministry
0
11
ወንጌል የብልጽግና ወይስ የድህነት? ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ ━━━━⊱✿⊰━━━━━ @gtmmbetsega @elgraceministry @Elgracebot @surtsega @surafeltsegamets
ወንጌል የብልጽግና ወይስ የድህነት? ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ ━━━━⊱✿⊰━━━━━ @gtmmbetsega     @elgraceministry @Elgracebot           @surtsega          @surafeltsegamets
0
12
አንብቡትማ በጌታ ሰውየው ተራራ መውጣት እንጀራው ነው። እና አንድ ሌሊት በተራሮች ከፍታ ላይ እያለ ከባድ ውሽንፍር ተነሳበት። ከዚህም የተነሳ ምንም ነገር ማየት አልቻለም። እንደሱ ግምት ከተራራው አ
አንብቡትማ በጌታ ሰውየው ተራራ መውጣት እንጀራው ነው። እና አንድ ሌሊት በተራሮች ከፍታ ላይ እያለ ከባድ ውሽንፍር ተነሳበት። ከዚህም የተነሳ ምንም ነገር ማየት አልቻለም። እንደሱ ግምት ከተራራው አናት በታች ጥቂት ጫማ ብቻ እየቀረው ተንሸራቶ በከፍተኛ ፍጥነት ወደቀ። ምንም ዐይታየውም ነበር፤ በመሬር ስበት የመሳብ አስከፊ ስሜት ብቻ ይሰማዋል፤ መውደቁን ቀጠለ። እና በዚህ በታላቅ ፍርሃት ጊዜ ውስጥ እያሰበ የነበረው ሞት ምን ያህል ቅርቡ እንደሆነ ብቻ ነበር። አየር ላይ ሳለ በድንገት ከወገቡ ላይ የታሰረው ገመድ በጣም ሲጎትተው ተሰማው። ገመዱ ሰውነቱን በአየር ላይ አንጠለጠለው። ይሄኔ የወገቡን ገመድ እንቅ አርጎ ይዞ... “ፈጣሪ ሆይ እርዳኝ” ብሎ ከመጮህ ሌላ አማራጭ አልነበረውም። በድንገት አንድ ጥልቅ ድምፅ ከሰማይ መጣ “ምን ላድርግልህ?” ሲል መለሰ። "ፈጣሪ ሆይ አድነኝ" “በእርግጥ ማዳን የምችል ይመስልሃል?” "በእርግጥ እኔ እንደምትችል አምናለሁ።" "ጥሩ በወገብህ ላይ የታሰረውን ገመድ ቁረጥ።" #ዝምታ_ሰፈነ °°° #ቅጽበቱ_አለፈ። እናም ሰውየው በሙሉ ኃይሉ ገመዱን ለመያዝ ወሰነ። በነጋታው፤ ጓደኛቸው የጠፋባቸው የነፍስ አድን የቡድን አባላት ባልደረባቸውን ፍለጋ ተራራውን እያካለሉ ነበር፤ በቀጣዩ ቀን ተራራው ላይ ሞቶ የቀዘቀዘ አስከሬን ገመድ ላይ ተንጠልጥሎ ፣ እጆቹ ገመዱን አጥብቀው እንደያዙት ከመሬት በአንድ ጫማ ከፍታ ላይ ብቻ ሆኖ ተመለከቱ እና እነሱም ጓደኛቸው #ገመዱን_ቢለቀው ኖሮ በሰላም መሬት ላይ ያርፍ እንደነበር አዩና እጅግም አዘኑ። እኛስ ከገመዶቻችን ጋር ምን ያህል ተጣብቀናል? ገመዶቻችንን ልንለቃቸው ዝግጁ ነን? በእግዚአብሔር ሙሉ እምነት አለን? ━━━━⊱✿⊰━━━━━ @gtmmbetsega     @elgraceministry
0
13
🙏🙏 #የመመላለሻ_ልመና 🙏🙏 “እንግዲህ በጌታ እስር የሆንሁ እኔ በተጠራችሁበት መጠራታችሁ #እንደሚገባ #ትመላለሱ ዘንድ እለምናችኋለሁ፤” ኤፌሶን 4፥1 ━━━━⊱✿⊰━━━━━ 👉👉 @elgraceministry 👈👈 👉👉 @elgraceministry 👈👈
0
14
#የብብቷ_ነገር ''የቆጡን አወርደዉ ብላ የብብቷን ጣለች'' ይላል የሀገሬ ሰዉ እኔን የገረመኝ ይልቅ ያሳሰበኝ🤔 በብብቷ መሀል ምን ነበረ ያለዉ ምናልባት የማይጠቅም ነገር ቢኖርም ቢጠፋም እርባን ያጣ ነገር። እሱን አስባ ይሁን የቆጡን የሻተች እድሏን ልትሞክር እጇን የሰደደች ቆጡ ላይ ምን ነበር የብብቷስ ነገር አንዳንዴ ሳስበዉ በብብቷ ያለዉ ሸክሙ በዝቶባት እጇን አዝሎባት ታርፍበት ጥግ አጥታ ትለቀዉ ዘንድ ሰበብ ሽታ ጭንቀት ፍርሀቷን ችግሯን አምቃ ድካም ዝለት ቁስሏን ከሰዎች ደብቃ ድንገቴ ከቆጡ አንድ ነገር ብታይ ለቀቀችዉ መሰል የብብቷን ስቃይ። ታዲያ አሁን እቺ ሴት ጥፋቷ ምንድን ነዉ ቆጡ አይሻልም ወይ አንዳችም ባይኖረዉ ስለዉ የሀገሬን ሰዉ እሱ መልስ መች ያጣል ከማያዉቁት መልአክ የሚያዉቁት ሰይጣን ብሎ ይተርታል ደሞ ቤቱ ዘመን ሴጣን ተሽሎ ያዉቃል። ተዋት የብብቷን እሷ ታዉቀዋለች ይልቅ ከቆጡ ላይ ምን ነበረ ያየች። በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ (@TIZITA21) ━━━━⊱✿⊰━━━━━ 👉👉 @elgraceministry 👈👈 👉👉 @elgraceministry 👈👈
0
15
🤠🤠 #ሁሉ_ደስይበለው 🤠🤠 አንድ #መሪ ሁሉንም ሰው ማስደሰት ከፈለገ መሆን ያለበት መሪ ሳይሆን #የጣፋጭ ምግብ #ሻጭ ስሙም #ጋሽ #ሁሉ_ደስይበለው ነው ።            ━━━━━⊱✿⊰━━━━━         ♻️  @elgraceministry  ♻️ 🔱  Revealing the truth with in grace  🔱
0
16
#ሰዎች በችግርህ ጊዜ #ከጠፉብህ እግዚአብሄር ወደኔ #ሊመጣ ስለሆነ ቦታ #ለቀው ነው ብለህ #ቅን አስብ።       ━━━━━⊱✿⊰━━━━━         ♻️  @elgraceministry  ♻️        🔱  Revealing the truth  🔱
0
17
🙏🙏 አደራህን 🙏🙏 እፍ በልበት፤ የጸነሰች ኹላ አትወልድም የወለዱት ሁሉ አያድግም። የተከሉት ሁሉ አይጸድቅም፤ የወጠኑት ሁሉ አይሰምርም። አይደለ? ሁሌ አይሆንም ልብ እንዳለ ሁሉ አያመሽ እንደ
🙏🙏 አደራህን 🙏🙏 እፍ በልበት፤ የጸነሰች ኹላ አትወልድም የወለዱት ሁሉ አያድግም። የተከሉት ሁሉ አይጸድቅም፤ የወጠኑት ሁሉ አይሰምርም። አይደለ? ሁሌ አይሆንም ልብ እንዳለ ሁሉ አያመሽ እንደተኳለ፡ (ጸዳ እንዳለ) ማመሻሹንስ መች ሁሉ ታደለ? እፍ በልበትማ በአዋዋሌ ሁሉ ቢቀር አንተን ልምሰል፤ ደጅህ ሆኜ የሚበላ እስኪኖረኝ እልፌ ልብሰል። እፍ በልበትማ በወጠንኩት ሰርክ እዛው እንዳልደኸይ ትላንትናን እየደገምኩት ከእልፍ መሃል እ'ልፍ ማለት ትቼ እንክርዳዴን እያበጠርኩት። እፍ በልበት እፍ በልበትማ አደራህን እፍ በልበት በችግኜ የተከልኩት ይጽደቅልኝ የጀምርኩት ከፍጻሜው ይመርልኝ ያብብ ይለምልም የጸደቀው ተንሰራፍቶም ይሁን ዋርካ #ሽማግሌን_የሚያስወጋ እፍ በልበትማ ነፍስን ይዘህ ከእስትንፋስህ ለምን ልሙት እኔ ልጅህ? ለምን ልሩጥ ነፍስን በእጄ እንዳኖርኩት አዳም ሆኜ እስትንፋህን አንዳላወኩት አደራህን እፍ በልበት፤ እፍ በልበት እፍ በልበት በጸነስኩት እፍ በበልበት በወለድኩት እፍ በልበት በወጠንኩት እፍ በልበት በአቀናሁት መች ይሆናል እኔ እንዳልኩት? እፍ በልበትማ እፍ በልበት በነገዬ እፍ በልበት በማምሻዬ እፍ ማለትህ ህይወት አለው ለዛ እኮ ነው መማጠኔ።          ━━━━⊱✿⊰━━━━━ @gtmmbetsega     @elgraceministry @Elgracebot           @surtsega          @surafeltsegamets ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ #Share #comment and #add_value
0
18
መዝሙረ ዳዊት 139 : 14 #ግሩምና_ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች። Ps 139 : 14 I will praise thee; for I am #fear
መዝሙረ ዳዊት 139 : 14 #ግሩምና_ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች። Ps 139 : 14 I will praise thee; for I am #fearfully and #wonderfully made: marvellous are thy works; and that my soul knoweth right well. ━━━━⊱✿⊰━━━━━ @gtmmbetsega     @elgraceministry @Elgracebot           @surtsega          @surafeltsegamets
0
19
ይጠፋ ዘንድ የማይቻለው የእግዚአብሔር ክንድ የሆነውን ኢየሱስን እንጂ #ቴዎዳስን አልያም የገሊላው #ይሁዳን አልተከተልንም። ከዚህ ወራት አስቀድሞ #ቴዎዳስ፦ እኔ ታላቅ ነኝ ብሎ ተነሥቶ ነበርና፥ አራት መቶ የሚያህሉ ሰዎችም ከእርሱ ጋር ተባበሩ፤ #እርሱም_ጠፋ የሰሙትም ሁሉ ተበተኑ እንደ ምናምንም ሆኑ። ከዚህ በኋላ ሰዎች በተጻፉበት ዘመን #የገሊላው_ይሁዳ ተነሣ ብዙ ሰዎችንም አሸፍቶ አስከተለ ፤ #እርሱም_ጠፋ የሰሙትም ሁሉ ተበታተኑ። አሁንም እላችኋለሁ፦ ከእነዚህ ሰዎች ተለዩ ተዉአቸውም፤ ይህ አሳብ ወይም ይህ ሥራ #ከሰው_እንደ_ሆነ_ይጠፋልና፤ #ከእግዚአብሔር_እንደ_ሆነ_ግን #ታጠፉአቸው_ዘንድ_አይቻላችሁም፥ በእርግጥ ከእግዚአብሔር ጋር ስትጣሉ ምናልባት እንዳትገኙ። ሐዋ. ሥራ ፭፥፴፮-፴፱ ከሰው ጋር የመግጠም ያህል እናሸንፍ መስሎን ዘላለምን በእጁ ከያዘው ከእግዚአብሔር ጋር ስንጣላ እንዳንገኝ እንንቃ። ━━━━⊱✿⊰━━━━━ @gtmmbetsega     @elgraceministry @Elgracebot           @surtsega          @surafeltsegamets
0
20
. .🫸 በአጀበው አትሸወድ? 🫷. . '''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''' በኑሮ መውጣትና መውረድ እንደአየር ሁኔታ አጃቢ
.  .🫸 በአጀበው አትሸወድ? 🫷. .      '''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''' በኑሮ መውጣትና መውረድ እንደአየር ሁኔታ አጃቢዎቻችን ይለዋወጣሉ። የቅርቦቻችን ፊት የሚነሱን ወቅት፥ የአመነውን፤ አይናችንን የጣልንበትን እጃቸውን በከለከሉን ወቅት፥ ማናችንም #የጠላቶቻችንን_ጥርስ_አሿሿል እንጂ ጥርሳችን በመሳቅ ዋዜማ ላይ መሆኑን አናስተውልም።  (ለጠላቶቻችን የጥርስ ንክሻ ያልተወን እግዚአብሔር ይመስገን።) ስትፈራ እንጂ ሲይዝህ ጠላትህ አይስቅም። ፈሪ ነዋ። ዋ ❗️ ከተባለማ አይደርስብህም። #ጠላትን_ድባቅ #መምቻ_አቅም #ሳይፈሩ_መደላደል #ነው። #እመን_እንጂ አትፍራ ሲል ጌታ፤ በሰው ዘንድ ነገር ሁሉ አብቅቶ ነበረ። ታዲያ ጌታ በአለቀው በአበቃው ነገሩ ላይ አምኖታልና ታመነለት። የጣሊታን ሞት እንቅልፍ አደረገለት። ዘገየበት ሲሉት ደረሰለት። ብቻውን ነው ሲሉት አበዛው። #ጻድቅ_በእምነት #በህይወት_ይኖራል። #ኢየሱስ #በቃ_ልዩ ነው።            ━━━━⊱✿⊰━━━━━ @gtmmbetsega @elgraceministry @Elgracebot           @surafeltsegamets @surtsega
0