505
Subscribers
No data24 hours
-17 days
+230 days
Posts Archive
505
🔥Prayer House for Youth🔥
ዛሬ ማታ❗️የቴሌግራም ፀሎት
📅ማክሰኞ፣ ጷግሜ 3፣ 2018
🕑3:00-4:00
👉Youth Prayer House👈
👉Youth Prayer House👈
👉Youth Prayer House👈
#Prayer
#MFG_Youth
505
505
🔥Prayer House for Youth🔥
ነገ ማለዳ❗️የቴሌግራም ፀሎት
📅አርብ፣ ነሐሴ 29፣ 2018
🕑11:30-12:30
Join us!!!
👉Youth Prayer House👈
👉Youth Prayer House👈
👉Youth Prayer House👈
#Prayer
#MFG_Youth
505
🔥Prayer House for Youth🔥
ዛሬ ማታ❗️የቴሌግራም ፀሎት
📅ማክሰኞ፣ ነሐሴ 26፣ 2018
🕑3:00-4:00
👉Youth Prayer House👈
👉Youth Prayer House👈
👉Youth Prayer House👈
#Prayer
#MFG_Youth
505
የተወደዳችሁ ወጣቶች
ዛሬ የወጣቶች Summer Camp ይኖረናል!
Fellowship የሚል አዲስ ትምህርት እጀምራለን
እየጠበቅናችሁ ነው!!!
ተባረኩ!
505
ስሜት ይሁን እውቀት እንጃ የቱ ይምራው
አስተምረኝ ስራኝ ቃላት ሚቀናው
በእምብርክክ ሚዞር አፍርሰኝ እያለ
ምነው ሲያፈርሰው አማኝ ልብ የታለ
ትዕግስተኛ አርገኝ ያለው ተስፋ አጣ
ከመጠበቅ ቀረህ አንደበቱ አወጣ
ኢዮብ እና ሀና ጠፉ ከአእምሮ
ከጌታ አልተግባብቶም ምስኪን ሰው ተማሮ
ህንፃ መልስ አይሰጥ ቃል ካልተገለጠ
ማን ይመስክርለት ታማኝ ቃል ለሰጠ
የሰው አለማመን የሰው ልጅን እውነት
መስረቅ መቼ ችሎ የእርሱን ታማኝነት
ቀትር ለሳምራዊት ለሊት ለመምህሩ
መምጣት የሚቀናው ሰልስት እርም ሲሉ
ሸክላ ሰሪ አፍራሹ ይሰራል በቃሉ
ኤርምያስ 18:6 📌[6] “የእስራኤል ቤት ሆይ፤ ሸክላ ሠሪው እንደሚሠራው፣ እኔ በእናንተ ላይ መሥራት አይቻለኝምን?” ......ዲቦራ መኮንን
505
🔥የወጣቶች ፕሮግራም🔥
📌 ዛሬ📌
📅እሁድ፣ ነሐሴ 24፣ 2018
🕗ከ10:00 ጀምሮ
⛪️በመከኒሳ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን
❗️በሰዓት መገኘት እንዳትረሱ!
❗️መጽሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ይዛችሁ ኑ!
ተባረኩ❤️
#mfg_youth
505
✍ሸንበቆዬ✍
ክፍል 1
ከዕለታት በአንዱ ቀን፣ አንዲት ልጅ ነበረች
ከትልቁ አባቷ ጋር መውጣት የለመደች
ፀሃይ ቀዝቀዝ ሲል ወደ 11:00
ተራራ ይወጣሉ አባት በእጁ ይዟት
"እይ አባቢ ዛፉ!" "እይ አባቢ አበባው!"
ከከፍታ the view በተለይ ስትወደው😁
ታድያ ይህች ልጅ ከዕለታት በአንዱ ቀን
እንደለመደችው የአባቷን እጅ ይዛ ስትራመድ ነበር
በለመዱት መንገድ ሲወጡ ከፍታ
ሸንበቆ አገኘች ወድቆ አንድ ቦታ.......
ይቀጥላል....
#Story
#MFG_Youth
