en
Feedback
Falcon Grade 10 2018 E.C

Falcon Grade 10 2018 E.C

Open in Telegram

Falcon Academy grade 7 channel is dedicated to students and parents to exchange worksheets and other in formations.

Show more
1 125
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-930 days
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+5
in 0 channels
August '26
+15
in 0 channels
Get PRO
July '26
+58
in 3 channels
Get PRO
June '26
+15
in 0 channels
Get PRO
May '26
+11
in 0 channels
Get PRO
April '26
+32
in 0 channels
Get PRO
March '26
+36
in 0 channels
Get PRO
February '26
+28
in 4 channels
Get PRO
January '26
+24
in 3 channels
Get PRO
December '25
+50
in 3 channels
Get PRO
November '25
+48
in 2 channels
Get PRO
October '25
+43
in 0 channels
Get PRO
September '25
+90
in 0 channels
Get PRO
August '25
+26
in 0 channels
Get PRO
July '25
+46
in 0 channels
Get PRO
June '25
+34
in 0 channels
Get PRO
May '25
+26
in 1 channels
Get PRO
April '25
+43
in 0 channels
Get PRO
March '25
+37
in 4 channels
Get PRO
February '25
+36
in 0 channels
Get PRO
January '25
+52
in 1 channels
Get PRO
December '24
+42
in 0 channels
Get PRO
November '24
+69
in 1 channels
Get PRO
October '24
+38
in 0 channels
Get PRO
September '24
+180
in 1 channels
Get PRO
August '24
+30
in 0 channels
Get PRO
July '24
+48
in 0 channels
Get PRO
June '24
+25
in 0 channels
Get PRO
May '24
+13
in 0 channels
Get PRO
April '24
+27
in 0 channels
Get PRO
March '24
+27
in 0 channels
Get PRO
February '24
+16
in 0 channels
Get PRO
January '24
+31
in 0 channels
Get PRO
December '23
+464
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
06 September+2
05 September0
04 September+1
03 September+1
02 September+1
01 September0
Channel Posts
Video from Dere

2
No text...
914
3
+2
No text...
880
4
No text...
764
5
No text...
744
6
ውድ የፋልከን አካዳሚ ተማሪዎች፣ ወላጆች፣ መምህራን፣ ሰራተኞች እና ምሩቃን፣ በታላቅ ደስታና ኩራት የምናበስራችሁ ዜና አለን።   ፋልከን  አካዳሚ ለኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኦሎምፒያድ (IOAI 2026) ይፋዊ የሀገር ወኪል (Accredited Country Representative) በመሆን የኢትዮጵያን ብሔራዊ ቡድን ወደ አስታና፣ ካዛክስታን  ልኳል። ይህ ለፋልከን አካዳሚ ታሪካዊ ክንውን ሲሆን፣ የትምህርት ቤታችን ራዕይ የሆነውን ዓለም አቀፍ ብቃት፣ ፈጠራ እና የላቀ ውጤት በተግባር ያሳየ ኩራት ነው። በዚህ አጋጣሚ በቡድኑ ውስጥ የተካተቱትን ተማሪዎቻችንን እና የቡድን መሪውን ከልብ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን። ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ መወከላችሁ ለሁላችንም ታላቅ ኩራት ነው። እንዲሁም ለወላጆች፣ ለመምህራን፣ ለአሰልጣኞች፣ ለሁሉም የፋልከን አካዳሚ ማህበረሰብ እና ይህ ስኬት እንዲመዘገብ ለረዱ ሁሉ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን። ይህ ስኬት የፋልከን አካዳሚ ተማሪዎች በትጋት፣ በእውቀት፣ በሥነ-ምግባር እና በፈጠራ ከሠሩ በዓለም መድረክ ላይ መወዳደር እንደሚችሉ የሚያረጋግጥ ትልቅ መልዕክት ነው። ስለዚህ ሁሉንም የፋልከን  አካዳሚ ተማሪዎች ይህን ስኬት እንደ መነሻ በመውሰድ በሳይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በሂሳብ፣ በፕሮግራሚንግ እና በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ መስኮች ራሳችሁን በትጋት እንድታዘጋጁ እናበረታታችኋለን። በቀጣይ ዓመታት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ቡድን የምትወክሉት ከእናንተ መካከል ይሆናሉ። መላው  የፋልከን  አካዳሚ ማህበረሰብ ለቡድናችን መልካም ዕድል እንዲመኝ እና በጸሎትና በሞራል ድጋፍ እንዲያበረታታቸው እንጠይቃለን። መልካም ዕድል ለቡድን ኢትዮጵያ! መልካም ዕድል ለፋልኮን አካዳሚ!   የፋልከን አካዳሚ – ለዓለም የሚወዳደር ትውልድ እያፈራ ነው!
785
7
ለ11ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ወላጆች የ11ኛ ክፍል የማ/ሳይንስ ተማሪዎች በዚህ https://t.me/+jRBknmS39IIzZWY0 እንዲሁም የተ/ሳይንስ ተማሪዎች https://t.me/+FEPZR6ASlsVkNjM0 ሊንክ አዲሱን የቴሌግራም ቻናል እንድትቀላቀሉ እና ወቅታዊ መረጃዎችን እንድታገኙ እናሳስባለን። ትም/ቤቱ
1 111
8
No text...
1 236
9
እንኳን ደስ አላችሁ ዛሬ በቀን 05/11/2018 ዓ.ም የደረጃ ተማሪዎቻችንን ደማቅ በሆነ ፕሮግራም የትምህርት ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች፣ ወላጆች፣ የወላጅ ተወካዮች እንዲሁም የክብር እንግዶች በተገኙበት አከናውነናል። ለውድ ውጤታማ ተማሪዎቻችን እና የልጆቻችሁን ዓመታዊ የልፋት ውጤት ያያችሁ ወላጆች በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን።                                 ት/ቤቱ።
1 708
10
No text...
1 605
11
No text...
1 507
12
CLUSTER SOCIAL
CLUSTER SOCIAL
1 456
13
ሲብስቴ የተመደቡ የማ/ሳይንስ ተማሪዎች
1 262
14
SCHOOL SOCIAL 2
SCHOOL SOCIAL 2
1 392
15
SCHOOL SOCIAL1
SCHOOL SOCIAL1
1 563
16
ፋልከን የተመደቡ የማ/ሳይንስ ተማሪዎች
1 285
17
CLUSTER NAT.3
CLUSTER NAT.3
1 049
18
CLUSTER NAT.2
CLUSTER NAT.2
1 100
19
CLUSTER NAT.1
CLUSTER NAT.1
961
20
ሲብስቴ የተመደቡ የተ/ሳይንስ ተማሪዎች
936