en
Feedback
Falcon Grade 11 2018 E.C

Falcon Grade 11 2018 E.C

Open in Telegram

Falcon Academy grade 10 channel is dedicated to grade 10 students and their parents to send worksheets and exchange info

Show more
1 121
Subscribers
+124 hours
+17 days
+130 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+3
in 0 channels
August '26
+23
in 0 channels
Get PRO
July '26
+39
in 0 channels
Get PRO
June '26
+15
in 0 channels
Get PRO
May '26
+13
in 0 channels
Get PRO
April '26
+15
in 0 channels
Get PRO
March '26
+8
in 4 channels
Get PRO
February '26
+12
in 0 channels
Get PRO
January '26
+25
in 0 channels
Get PRO
December '25
+14
in 0 channels
Get PRO
November '25
+10
in 0 channels
Get PRO
October '25
+25
in 0 channels
Get PRO
September '25
+74
in 0 channels
Get PRO
August '25
+23
in 0 channels
Get PRO
July '25
+32
in 0 channels
Get PRO
June '25
+28
in 0 channels
Get PRO
May '25
+25
in 1 channels
Get PRO
April '25
+27
in 1 channels
Get PRO
March '25
+26
in 0 channels
Get PRO
February '25
+25
in 0 channels
Get PRO
January '25
+37
in 1 channels
Get PRO
December '24
+25
in 0 channels
Get PRO
November '24
+40
in 1 channels
Get PRO
October '24
+35
in 3 channels
Get PRO
September '24
+98
in 7 channels
Get PRO
August '24
+49
in 1 channels
Get PRO
July '24
+100
in 1 channels
Get PRO
June '24
+48
in 0 channels
Get PRO
May '24
+29
in 0 channels
Get PRO
April '24
+33
in 1 channels
Get PRO
March '24
+41
in 0 channels
Get PRO
February '24
+41
in 0 channels
Get PRO
January '24
+53
in 1 channels
Get PRO
December '23
+858
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
07 September0
06 September+1
05 September0
04 September+1
03 September+1
02 September0
01 September0
Channel Posts
photo content

2
ጥብቅ ማሳሰቢያ በ2019 ዓ.ም ወደ11ኛ እና ወደ12ኛ ክፍል ለምትገቡ ተማሪዎች በሙሉ : ከዚህ በፊት በተገለፀላችሁ መሰረት የክረምት ትምህርት ማላቂያ የሚጀመረው ከሐምሌ 6: 2018 ዓ.ም ስለሆነ ሁሉም ተማሪ በተባለው ቀን አንስቶ  የክረምት የትምህርት መማር እንድትጀምሩ። ማሳሰቢያ፦ከትምህርት ፅ/ቤት በተገለፀልን ማሳሰቢያ መሰረት በዚህ የክረምት ትምህርት ላይ የማይገኝ (የማይሳተፍ) ተማሪ ለ2019 ዓ.ም ምዝገባም ሆነ ትምህርት ከየትኛውም ት/ቤት ግልጋሎት የማያገኝ ሲሆን ፤ በዚህም እኛም በክረምት ትምህርት ማለቂያ ላይ የማይሳተፍ ማንኛውንም ተማሪ ለማስተናገድ የማንችል መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን። ት/ቤቱ
1 252
3
ውድ የፋልከን አካዳሚ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች የ2018ዓ.ም የተማሪዎች ሰርተፍኬት መስጫ ቀን ሰኞ ሐምሌ 6/2018 ዓ.ም ነው::
1 185
4
No text...
701
5
Please follow the live stream!!!
701
6
No text...
731
7
ዛሬ ሚያዚያ 29,2018 ዓ.ም11:00 ጀምሮ ከ ፋልካን አካዳሚ በመቄዶንያ ዩትዩብ ይከታተሉ። www.youtube.com/@Mekedonia 👆ይህን ቻናል አሁኑኑ Subscribe በማድረግ ሁላችሁም Like👍እያደረጋችሁ ስማችሁንና ክፍላችሁን Comment ላይ እየፃፋችሁ እንዲሁም መቄዶንያን እንደምትደግፉ እየገለፃችሁ እንድትከታተሉ ከወዲሁ እናሳውቃለን። ከ ፋልካን አካዳሚ ለመቄዶንያ ድጋፍ ለማድረግ የተከፈተ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000749909939 (ከት/ቤቱ ኪዳኔ ብርሃኔ ከመቄዶንያ ሙሉሰው ሙንዬ)፤ አሁኑኑ ይርዱ!
707
8
No text...
712
9
ውድ የፋልከን አካዳሚ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች እንደሚታወቀው ፋልከን አካዳሚ ከተማሪዎች ጋር በመሆን ሜቄዶኒያን መጎብኘት እና እርዳታ የማሰባሰብ ስራ እየሰራን ነው:: ነገር ግን ገንዘብ በእጅ ከመሰብሰብ በካውንት ቢሆን የሚል በጎ ሃሳብ ስለተነሳና ተመራጭ ሆኖ ስላገኘነው ከታች የተጠቀሰው አካውንት ላይ የበኩላችሁን ድጋፍ እንድትለግሱ እንጠይቃለን:: ት/ቤቱ
634
10
ለፋልከን አካዳሚ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች ከፋልከአን አካዳሚ ለመቄዶንያ ድጋፍ ለማድረግ የተከፈተ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000749909939 ከት/ቤቱ ኪዳኔ ብርሃኔ ከመቄዶንያ ሙሉሰው ሙንዬ፤ ሜቄዶኒያ የሚገኙ አቅመ ደካሞችን ይርዱ!
691
11
ለሁሉም የፋልከን አካዳሚ ማህበረሰብ በሙሉ 👉ነገ ማለትም እሁድ መጋቢት 6/2018 ዓ.ም ከቀኑ 12:00 ሜቄዶንያ በዩቲዩብ በቀጥታ የገንዘብ ማሰባሰብ ስራ ያከናውናሉ። ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ለሚለው ሜቄዶንያ እኛም የተቻለንን ለማድረግ አስበናል። 👉ውድ የትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ እናንተም ፕሮግራሙን ዩቲዩብ ላይ በቀጥታ በመከታተል LIKE, SHARE  በማድረግ የበኩላችሁን እንድትወጡ አደራ እንላለን። ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው🙏🙏
5 766
12
+7
Biology UEE FOR Grade 11.pdf
1 204
13
No text...
1 197
14
ለፋልከን አካዳሚ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች  በቅድሚያ የማክበር ሰላምታዬን እያቀረብኩኝ ነገ የካቲት 2/2018 ዓ.ም የሁለተኛውን መንፈቀ ዓመት የምንጀምርበት ሲሆን ተማሪዎች ዩኒፎርም እና አስፈላጊውን የት/ቁሳቁስ አሟልታችሁ እንድትገኙ አሳስባለሁ:: ወንድ ተማሪዎች ት/ቤቱ የሚፈልገውን የፀጉር አቆራረጥ መሰረት ተስተካክላችሁ እንድትመጡ  እንዲሁም ሁሉም ተማሪ የት/ቤት መታወቂያ በመያዝ እንድትገኙ አሳስባለሁ:: ኪዳኔ ብርሃኔ( ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል የስራ ሂደት መሪ)
1 009
15
ለፋልከን አካዳሚ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች  በቅድሚያ የማክበር ሰላምታዬን እያቀረብኩኝ ነገ የካቲት 2/2018 ዓ.ም የሁለተኛውን መንፈቀ ዓመት የምንጀምርበት ሲሆን ተማሪዎች ዩኒፎርም እና አስፈላጊውን የት/ቁሳቁስ አሟልታችሁ እንድትገኙ አሳስባለሁ:: ወንድ ተማሪዎች ት/ቤቱ የሚፈልገውን የፀጉር አቆራረጥ መሰረት ተስተካክላችሁ እንድትመጡ  እንዲሁም ሁሉም ተማሪ የት/ቤት መታወቂያ በመያዝ እንድትገኙ አሳስባለሁ:: ኪዳኔ ብርሃኔ( ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል የስራ ሂደት መሪ)
123
16
ነገ በቀን25/05/2018 ዓ.ም የመጀመሪያ መንፈቀ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና ውጤት ለተማሪዎች የሚሰጥ ስለሆነ ሁሉም ተማሪ በመገኘት እንድትወስዱ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ= ላልተገኘ ተማሪ ውጤት በተወካይ አይሰጥም =ሁሉም ተማሪ የተሟላ የደንብ ልብስ ለብሶ መምጣት ይኖርበታል ይህን ያላሟላ ተማሪ ወደ ቅጥር ግቢ አይገባም
412
17
4_6046095655229726019.zip
1 465
18
ዉድ ወላጆች ረቡኡ13/5/2018ዓም እስከ 15/5/2018 ዓ ም የተጠናከረ የማጠናከሪያ ትምህርት ስለሜሰጥ ልጆቻችሁን ወደ ትምህርት ቤት እንድትልኲ እናሳስባለን ት/ቤቱ
1 231
19
No text...
1 286
20
Final Exam Schedule.docx
1 441