en
Feedback
ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት

ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት

Open in Telegram

ይህ የቤላ ፈለገ ሰላም መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ፤ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት ገፅ ነው ። በዚህ ገፅ ፦ 👉 መንፈሳዊ ትምህርቶች ፣ መልዕክቶች ፣ ምክሮች 👉 መዝሙሮች ፣ ኪነጥበባዊ ዝግጅቶች 👉 ወቅታዊ የቤተክርስቲያን እና የሰ/ት/ቤት ጉዳዮች 👉የሰ/ት/ቤት መልዕክቶች ፣ ማስታወቂያዎች ይቀርቡበታል። ቤተ መጻሕፍትና ሚዲያ ክፍል ለመቀላቀል ➠ @felegeselam1

Show more
918
Subscribers
-124 hours
+47 days
+830 days
Posts Archive
ሁላችሁም story እያደረጋችሁ ለሁሉም ሰው አድርሱ መምጣት ለሚችል ሰው ሁሉ እንዲገኝ እናድርግ። አደራ ይህ የሁሉም ሰው ሀላፊነት ነው።

"ከሐዋርያት ጋር ሆኜ የእመቤታችንን የዕረፍቷንና የክብሯን ነገር በተመለከትኩ ጊዜ፡ ከሰው ህሊና በላይ የሆነ ታላቅ የብርሃንና የመላእክት ምስጋና አየሁ። ሥጋዋም በክብር ወደ ሰማይ ተወሰደ።" (ቅዱስ
"ከሐዋርያት ጋር ሆኜ የእመቤታችንን የዕረፍቷንና የክብሯን ነገር በተመለከትኩ ጊዜ፡ ከሰው ህሊና በላይ የሆነ ታላቅ የብርሃንና የመላእክት ምስጋና አየሁ። ሥጋዋም በክብር ወደ ሰማይ ተወሰደ።" (ቅዱስ ዲዮናስዮስ ዘአርዮስፋጎስ)
 ©ቤተ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

✍"እናታችን ድንግል ሆይ! ፍልሰትሽ ለፍጥረታት ሁሉ የትንሣኤ ተስፋና የምስራች ሆነ፤ በሥጋ ወደ ሰማይ መውጣትሽን አይተን እኛም በልጅሽ ቸርነት ለትንሣኤ ዘጉባኤ እንበቃለን ብለን እንታመናለን።" መጽ
✍"እናታችን ድንግል ሆይ! ፍልሰትሽ ለፍጥረታት ሁሉ የትንሣኤ ተስፋና የምስራች ሆነ፤ በሥጋ ወደ ሰማይ መውጣትሽን አይተን እኛም በልጅሽ ቸርነት ለትንሣኤ ዘጉባኤ እንበቃለን ብለን እንታመናለን።" መጽሐፈ ሰዓታት

✍"እናታችን ድንግል ሆይ! ፍልሰትሽ ለፍጥረታት ሁሉ የትንሣኤ ተስፋና የምስራች ሆነ፤ በሥጋ ወደ ሰማይ መውጣትሽን አይተን እኛም በልጅሽ ቸርነት ለትንሣኤ ዘጉባኤ እንበቃለን ብለን እንታመናለን።" መጽ
✍"እናታችን ድንግል ሆይ! ፍልሰትሽ ለፍጥረታት ሁሉ የትንሣኤ ተስፋና የምስራች ሆነ፤ በሥጋ ወደ ሰማይ መውጣትሽን አይተን እኛም በልጅሽ ቸርነት ለትንሣኤ ዘጉባኤ እንበቃለን ብለን እንታመናለን።" መጽሐፈ ሰዓታት

ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ 1 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-07 2 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-07-2 3 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-07-3https://telegra.ph/ወለዲተ-አምላክ-በኢትዮጵያ-07-11 4 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-07-6 5 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-07-4 6 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-07-5 7 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-07-7https://telegra.ph/የቅድስት-ሥላሴ-ዓመታዊ-በዓል-ድንቅ-ምሥጢር-07-14 8 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-15https://telegra.ph/የጌታችንን-እግር-ያጠቡትና-ያዘሉት-የቅዱስ-አባ-ብሶይ-ድንቅ-ተጋድሎ-07-15 9 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-16 10 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-16-4 11 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-16-3 12 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-16-5 13 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-16-6 14 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-16-8 15 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-16-7https://telegra.ph/ስለ-ቅዱስ-ኤፍሬም-ሶርያዊ-07-22 16 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-23 17 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-23-2 18 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-23-3 19 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-25-2https://telegra.ph/ሐምሌ-19-የሊቀ-መላእክት-የቅዱስ-ገብርኤልና-የቅዱስ-ቂርቆስ-ወእየሉጣ-በዓል-07-25 20 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-25-3 21 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-25-4 22 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-25-5 23 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-25-6 24 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-30-2 25 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-31-2https://telegra.ph/የሕሙማን-እናት-የተባለችው-ሐምሌ-25-ያረፈችው-በብዙ-ሊቃውንት-የተወደሰችው-የቅድስት-ቴክላ-ድንቅ-ታሪክ-08-01 26 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘሐምሌ-07-31-2 27 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኅ-ዘሐምሌ-07-31 28 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-31-4 29 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-31-5 30 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሐምሌ-07-31-3

✨✨ታላቅ የንግስ በዓል ጥሪ✨✨ ሰኔ 30 የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በደመቀ መልኩ በደብራችን ቤላ ፈለገ ሰላም መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤ/ክ ይከብራል። እርሶም በመገኘት የበረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ!!!! 🌿ኑ በአብሮነት እናክብር🌿              አብርሂ ፈለገ ሰላም  ✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥

ዘመነ ክረምት (ከሰኔ 25 - መስከረም 25)

ይህ video የ2018 ዓ.ም የ 7ተኛ የምስረታ በዓል አከባበር የነበረው ሁኔታ ማስታወሻ ነው። #አብርሂ ፈለገ ሰላም# ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨

እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የተወደደ ቀን🥳 የሰባተኛ የምስረታ በአላችንን በደመቀ ሁኔታ እግዚአብሔር በፈቀደልን መልኩ የራቅን ተሰብስበን በዚህ መልኩ አክብረናል። እንኳን ደ
+9
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የተወደደ ቀን🥳 የሰባተኛ የምስረታ በአላችንን በደመቀ ሁኔታ እግዚአብሔር በፈቀደልን መልኩ የራቅን ተሰብስበን በዚህ መልኩ አክብረናል። እንኳን ደስ አላችሁ ።ለቀጣዩ ደሞ ከዚህ በላይ ተሰብስበን በፍቅር ለማክበር ያብቃን። #አብርሂ ፈለገ ሰላም # እናታችን ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨