cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethio Tech Center

የተለያዩ የፈጠራ ስራዎቸነ ግኝቶችን እና አዳዲስ ወቅታዊ መረጃ የጤና መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
157
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

[ Album ] ፀሐይ ምን እያለችን ይሆን? ይህ ፎቶ የተነሳው ዛሬ ወደ 5:00 ሰዓት አከባቢ ነው:: - ፀሐይ መልካም ነገር ሊመጣ እንደሆነ እየነገረችን ይመስላል:: - የሰው ልጆችን መንፈሳዊ ማንቀላፋት የሚያቆም ተስፋ ባደረገልን:: - ፍጥረት ሁሉ መንቃታችንን በጉጉት የሚጠብቅበት ሰዓት ደርሷል::አሮጌውን ህይወት ትተን ወደ አዲሱ እንግባ::ሀጥያትን ትተን ፅድቅን እንምረጥ::በአለም ውሸት መሸወዱን እናቁም:: - ለመንቃት ጊዜው አሁን ነው::
Show all...
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
የመምህራን ጥራት ጉዳይ ! " ... በመምህራን ጥራት ላይ ያለውን ችግር ታውቁታላችሁ። #በሚያስተምሩበት ትምህርት ፈተና ተሰጥቷቸው ምዘናውን ያለፉ ከ50% በላይ ያገኙ መምህሮቻችን ከ30% በታች ናቸው፤ በሚያስተምሩት ትምህርት ነው የምላችሁ። አስቡት ባዛ እውቀት ላይ ያለ ልጆች አስተምሮ ምን ያህል ያበቃል ? አስተማሪዎች ጥራት ላይ በከፍተኛ ደረጃ ለመስራት አሁን የኮተቤን መምህራን ትምህርት ቤት ካሪኩለሙን በሙሉ ፤ ሌላ ትምህርት የሚያስተምረውን አቁሞ የዚህ ሀገር ጥሩ መምህራን የሚወጡበት ቦታ እንዲሆን በከፍተኛ ደረጃ እየሰራን ነው ፤ ኳሊቲውን እና የቅበላ አቅሙን ለማሻገር " - የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ @tikvahethiopia
Show all...
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#MoE ትምህርት ሚኒስቴር የፈተና ስርቆትን ለመከላከል ፈተና በኦንላይን የማስፈተን ፤ ይህ ባይሆን እንኳን ተማሪዎችን ወደ ማዕከል ዩኒቨርሲቲዎች በማስመጣት ፈተና ለመስጠት እያሰበ ነው። የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ዛሬ ለህ/ተ/ም/ቤት በሰጡት ማብራሪያ ባለፈው ዓመት ተጀምሮ የነበረውን የ12ኛ ክፍል ፈተናን በታብሌት ለመስጠት የተጀመረውን ስራ በከፍተኛ ደረጃ እየገፋንበት ነው ብለዋል። ሂደቱ አሁን ላይ በአቅም ጉዳይ መቆሙን የገለፁት ሚኒስትሩ " ሁሉንም ሂደት ከጨረስን በኃላ ይሄ የሚጠይቀውን ወደ 1 ሚሊዮን ታብሌት ሃገር ውስጥ ለማስገባት ወደ 460 ሚሊዮን ዶላር ይጠይቃል፤ ይሄን ከቻይና መንግስት ጋር በሚደረግ ንግግር በእርዳታ ሊመጣ የሚችልበትን መንገድ በብዙ መንገድ ጠ/ሚኒስትሩም ገብተውበት እየገፋን ነው " ብለዋል። " እሱ እንኳን ቢያቅተን በዚህ ዓመት የምንችለውን ሁሉ ሞክረን የምንወስደው እርምጃ ግን አንዱ በየትምህርት ቤቶቹ ፈተናን መፈት ትተን የሚያስወጣንን ወጪ አውጥተን ተማሪዎቹን ከየትምህርት ቤታቸው አምጥተን በየዩኒቨርሲቲ ማዕከላት ውስጥ ፈተናዎቹን እንዲወስዱ ማድረግ ነው ፤ ይሄን ነው አንዱ ልንሄድበት እያሰብን ያለነው " ብለዋል። ሚኒስትሩ በአንድም ይሁን በሌላ መንገድ የፈተና ስርቆት መቆም አለበት ያሉ ሲሆን " ስርቆት መቆም ያለበት ሰነፍ ተማሪን እና ጎበዝ ተማሪን ለመለየት ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ የሞራል መሰረታችንን እየበላው በመሆኑ ነው " ሲሉ ገልፀዋል። አክለውም ፤ በቀጣይ አመት የሚጀመረው የመውጫ ፈተና የተገባበት አንድ ተማሪ ከታችን ያለውን አጭበርብሮ አልፎ ቢመጣ ኮሌጅም ከገባ በኃላ እንደገና ፈተና እንደሚጠብቀው አውቆ ቢያንስ ኮሌጅ ከገባ በኃላ በደንብ ተምሮ እንዲያውቅ ነው ብለዋል። @tikvahethiopia
Show all...
ኢስማ ዲሽ መረጃ📡 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹, [4/2/2022 7:12 AM] ✅እለተ ቅዳሜ በ Amos 4°W Yes Package እና በ 📡 Yahsat 52.5°E TV_VARZISH Football HD & Intelsat 62°E በ IRB Varzish (IRIB TV3) ቻናሎች የሚተላለፉ ጨዋታዎች⚽️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿England:Premier League ⏰ ቀን 8:30 ETH Local🇪🇹 ⚽️Liverpool🆚Watford 🖥 Sport 1 🖥 IRIB Varzish ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿England:Premier League ⏰ቀን 11:00 ETH Local🇪🇹 ⚽️Burnley🆚Man_City 🖥 SPORT 2HD 🖥 IRIB Varzish ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿England:Premier League ⏰ቀን 11:00 ETH Local🇪🇹 ⚽️Chelsea🆚Brentford 🖥 SPORT 1 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿England:Premier League ⏰ማታ 1:30 ETH Local🇪🇹 ⚽️Man_United🆚Leicester 🖥 Sport 1 🖥 IRIB Varzish ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🇪🇸Spain:LaLiga ⏰ማታ 1:30 ETH Local🇪🇹 ⚽️Celta Vigo🆚Real Madrid 🖥 TV_VARZISH ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🇪🇸Spain:LaLiga ⏰ማታ 4:00 ETH Local🇪🇹 ⚽️Atl.Madrid🆚Alaves 🖥 TV_VARZISH ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🇮🇹ITALY:SERIE A ⏰ ማታ 3:45 ETH Local🇪🇹 ⚽️Salemitana🆚Torino 🖥 Football-HD ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🇩🇪Germany:Bundesliga ⏰ ማታ 1:30 ETH Local🇪🇹 ⚽️Dortmund🆚RB Leipzig 🖥 Sport 2HD ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Show all...
[ Photo ] ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 08:30 | ሊቨርፑል ከ ዋትፎርድ 11:00 | ብራይተን ከ ኖርዊች 11:00 | በርንሌ ከ ማን ሲቲ 11:00 | ቼልሲ ከ ብሬንትፎርድ 11:00 | ሊድስ ከ ሳዉዛምፕተን 11:00 | ዎልቭስ ከ አስቶን ቪላ 01:30 | ማን ዩናይትድ ከ ሌስተር ሲቲ 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 12:00 | ኒስ ከ ሬንስ 02:00 | ሊል ከ ቦርዶ 04:00 | ሴንትኤተን ከ ማርሴ 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ 10:30 | አርሜኒያ ቤለፈልድ ከ ስቱትጋርት 10:30 | ባየር ሌቨርኩሴን ከ ሄርታ በርሊን 10:30 | ፍራንክፈርት ከ ግሬተርፍሩዝ 10:30 | ፍራይበርግ ከ ባየር ሙኒክ 10:30 | ሆፈናየም ከ ቦቹም 01:30 | ዶርትሙንድ ከ ሌፕዝንግ 🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ 10:00 | ስፔዚያ ከ ቬንዚያ 01:00 | ላዚዮ ከ ሳሱሎ 03:45 | ሳለንትና ከ ቶሪኖ 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 09:00 | ሄታፈ ከ ማሎርካ 11:15 | ሌቫንቴ ከ ቪያሪያል 01:30 | ሴልታ ቪጎ ከ ሪያል ማድሪድ 04:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ አላቬስ
Show all...
☪ 1443ኛው የረመዳን ፆም ነገ መጋቢት 24  ይጀምራል። ውድ ጓደኞቼ እንኳን አደረሳችሁ!! 🙌🏾ረመዳን ከሪም
Show all...
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#BirbirCity📍 የገዛ ልጁን በሽጉጥ በማስፈራራት የደፈረው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ። በደቡብ ክልል በምዕራብ ዓባያ ወረዳ ብርብር ከተማ " መንደር ሰባት " ነዋሪ የሆኑት ኢኒስፔክተር ግርማ ጌታቸው የገዛ ልጁን መንግሥት ባስታጠቀው ሽጉጥ በማስፈራራት በመድፈሩ 9 ዓመት ከ3 ወር ፅኑ እስራት ተቀጣ። የልጅቷ ዕድሜዋ 20 ሲሆን የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ ናት። ተከሳሹ ድርጊቱን የፈጸመው በቀን 6 ቀን 6/2014 ዓ/ም ከምሽቱ 2 ሰዓት አካባቢ ሲሆን ተበዳይ ጩኸት ማሰማቷን ተከትሎ የደረሰው ጎረቤት ለፖሊስ ጥቆማ አድርጓል። ፖሊስ ጉዳዩን አጣርቶ ካቀረበ በኋላ የጋሞ ዞን ምዕራብ አባያ ወረዳ ፍ/ቤት በተከሳሹ ላይ በዛሬው ዕለት በዋለው ችሎት 9 ዓመት ከ3 ወር ፅኑ እስራት ፍርድ መተላለፉን የወረዳው ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዘግቧል፡፡ More : @tikvahethmagazine
Show all...
Show all...
How to Clean C Drive In Windows 10 Make Your PC Faster

How to Clean C Drive In Windows 10 (Make Your PC Faster) የእመቤታችን ኪዳነ ምህረት አመታዊ ክብረ በዓል Like Subscribe Comment and Share Our Telegram Channel ----

https://t.me/Ethio_Tech_center

Tiktok --- samuelgetachew8811

የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የእጣ ድልድል ይፋ ተደረገ ! በ ስዊዘርላንድ ኒዮን በ አውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ፅህፈት ቤት የ 2021/22 የውድድር አመት የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ እና የግማሽ ፍፃሜ የእጣ ድልድል ይፋ ተደርጓል ። የሩብ ፍፃሜ የእጣ ድልድል 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ቼልሲ ከ ሪያል ማድሪድ 🇪🇸 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ማንቸስተር ሲቲ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ 🇪🇸 🇪🇸 ቪያሪያል ከ ባየር ሙኒክ 🇩🇪 🇵🇹 ቤንፊካ ከ ሊቨርፑል 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የግማሽ ፍፃሜ የእጣ ድልድል 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ቼልሲ ከ ሪያል ማድሪድ 🇪🇸 / 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ማንቸስተር ሲቲ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ 🇪🇸 🇪🇸 ቪያሪያል ከ ባየር ሙኒክ 🇩🇪 / 🇵🇹 ቤንፊካ ከ ሊቨርፑል 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ከ መጋቢት 27-28 የሚደረጉ ሲሆን የሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች ከ ሚያዚያ 4-5 እንደሚካሄድ ተገልጿል ። የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ከ ሚያዚያ 18-19 የሚከናወኑ ሲሆን የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች ከ ሚያዚያ 25-26 የሚካሄድ ይሆናል ።
Show all...
ለሩብ ፍጻሜው ድልድላቸውን የሚጠብቁ ስምንት ክለቦች - አትሌቲኮ (ስፔን) - ባየርን ሙኒክ (ጀርመን) - ቤንፊካ (ፖርቱጋል) - ቼልሲ (እንግሊዝ) - ሊቨርፑል (እንግሊዝ) - ማንቸስተር ሲቲ (እንግሊዝ) - ሪያል ማድሪድ (ስፔን) - ቪያሪያል (ስፔን) -------------------- የአንድ ሃገር ክለቦች በአንድ ጨዋታ ሊገናኙ ይችላሉ። በድልድሉ የቡድን አባት አይኖርም።
Show all...