en
Feedback
Dr merhawi md 🩺

Dr merhawi md 🩺

Open in Telegram

Show more
Ethiopia2 506The category is not specified

📈 Analytical overview of Telegram channel Dr merhawi md 🩺

Channel Dr merhawi md 🩺 (@drmerhawiberhe) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 11 241 subscribers, ranking in the Other category and 2 506 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 11 241 subscribers.

According to the latest data from 04 December, 2024, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 0 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

Channel description not provided.

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 05 December, 2024), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Other category.

11 241
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
በርካታ ወላጆችን ያስጨነቀው የ " ፍራንስ ሌይ " የህፃናት ወተት ጉዳይ ምንድነው ? ፍራንስ ሌይ ላብራቶሪ የፈረንሳይ ኩባንያ ሲሆን " ፍራንስ ሌይ " የተባለ የህፃናት ወተቶች አምራች ነው። ይህንን
+5
በርካታ ወላጆችን ያስጨነቀው የ " ፍራንስ ሌይ " የህፃናት ወተት ጉዳይ ምንድነው ? ፍራንስ ሌይ ላብራቶሪ የፈረንሳይ ኩባንያ ሲሆን " ፍራንስ ሌይ " የተባለ የህፃናት ወተቶች አምራች ነው። ይህንን ወተት ወደ " #ኢትዮጵያ " እያስመጣሁ አሰራጫለሁ ያለው " ዶክ ቶክ " የተባለ አስመጪና ላኪ ከሰሞኑን ከህፃናት ወተቱ ጋር በተያያዘ በማህበራዊ ሚዲያ በተሰራጨ ሀሰተኛ መረጃ ወላጆች እየተረበሹ መሆኑንና ስራውንም ላይ እክል እንደገጠመው ገልጿል። የህፃናት ወተቶቹ አለም አቀፍ ደረጃቸዉን የጠበቁ በአውሮፓ ስታንዳርድ የተመረቱ የ CODEX SASO, FDA መስፈርቶችን ያሟሉ ናቸው ያለው ይኸው አስመጪ ድርጅት እነዚህ ምርቶች በአምራች ኩባንያዉ የአሰራር ሂደት መሰረት ለምርቶቹ መለያ ይሆን ዘንድ የማይቀየርና ወጥ የሆነ መለያ ቁጥር (Bar Code) የሚጠቀሙ ናቸው ብሏል። ይህ ባር ኮድ የምርቱን ትክክለኛነትና የምርቱን አይነት (type of product and type of Sku) ለመግለፅ ይጠቅማል ፤ እንዲሁም እነዚህ የዱቄት ጣሳዎች እንደማንኛዉም ምርቶች የባች ቁጥር (Batch Number) ያላቸዉ ናቸው ይህም የምርቱን ሁኔታ ለመከታተል (Product traceability, production date and time, expire date) ይረዳል ሲል አስረድቷል። በዚህም ባር ኮድና የምርቱ መጠቀሚያ ጊዜ መካከል ምንም አይነት ግንኙነት የለም ሁለቱም የተለያዩ መረጃዎችን ጥቅሞችን ይይዛሉ፤ አንድ ባር ኮድ የተለያዩ የባች ቁጥር እና የመጠቀሚያ ጊዜን ይይዛል ብሏል። ያንብቡ : https://telegra.ph/France-Lait-12-07 @tikvahethiopia

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል - አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ ! ኢድ ሙባረክ !
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል - አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ ! ኢድ ሙባረክ !

⭐️ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ የቻናላችን ቤተሰቦች ወዳጅ ዘመዶች በሙሉ እንኩዎን ለ 1443 ኛው ኢድ አልአድሃ (አረፋ) በአል በሰላም አደረሳችሁ🌙⭐️🌙 ⭐️EID MUBARAK!⭐️🌙⭐️🌙
⭐️ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ የቻናላችን ቤተሰቦች ወዳጅ ዘመዶች በሙሉ እንኩዎን ለ 1443 ኛው ኢድ አልአድሃ (አረፋ) በአል በሰላም አደረሳችሁ🌙⭐️🌙 ⭐️EID MUBARAK!⭐️🌙⭐️🌙

❗️🤗ለመላው የእስልምና ሐይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ❗️ ኢድ ሙባሪክ ❗️ Wish you Happy Eid Alfatir Holiday to all
❗️🤗ለመላው የእስልምና ሐይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ❗️ ኢድ ሙባሪክ ❗️ Wish you Happy Eid Alfatir Holiday to all Muslim religious followers 🤗

እድሜያቸው ከ 1 ዓመት በታች ከሆነ ትንታ choking የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ

photo content

I spent the day at TAPCCO Addis with beu delivery and thank you koba pastry for the delicious cake

If you want where I went https://t.me/shalomcosmettic

Grade one acne The location is bole brass on the way to noc Shalom Cosmetic

Come get knowledge and tools to take care of your newborn baby at myguya https://myguya.com

ጠቃሚ የሴሚላክ ወተት መግለጫ! ውድ ደንበኞች የሴሚላክ ዱቄት ወተት አምራች ድርጅት (Abbott) በአዲስ መግለጫ አንድ አንድ የሴሚላክ ምርቶቻቸው ላይ ችግር መገኘቱን አሳውቋል። ችግር ሊኖርበት የሚችለውንም ምርት በጣሳው ላይ በሚገኘው ቁጥር መለየት የሚያስችል ዌብ ሳይት አውጥተዋል። ከታች የሚገኘው ዌብ ሳይት ገብተው ያሎትን ወይም የሚገዙትን የሴሚላክ ወተት ኮድ አስገብተው ጥራቱን ቼክ ማድረግ ይችላሉ። የእኛም ድርጅት ያሉንን የሴሚላክ ወተቶች ቼክ አድርገን ችግር ሊኖርባቸው የሚችሉትን አስወግደናል። https://www.similacrecall.com/us/en/product-lookup.html

የተከለከሉ የፊት ቅባት፣ ሎሽን እና ሳሙና አይነቶች
+5
የተከለከሉ የፊት ቅባት፣ ሎሽን እና ሳሙና አይነቶች

የ ደረጃ 1 ብጉርን በቤት ውስጥ እንዴት ማከም እንደሚቻል? #acne vulgaris
+4
የ ደረጃ 1 ብጉርን በቤት ውስጥ እንዴት ማከም እንደሚቻል? #acne vulgaris

መዋቢያዎችን (cosmetics) ከመግዛትዎ በፊት የቆዳዎን አይነት ይወቁ
+6
መዋቢያዎችን (cosmetics) ከመግዛትዎ በፊት የቆዳዎን አይነት ይወቁ

የትኛው @ cerave moisturizer 💙ነው ለእርስዎ የሚስማማው?
+2
የትኛው @ cerave moisturizer 💙ነው ለእርስዎ የሚስማማው?

📍የማድያት ምንነት! 🖌ለመሆኑ ማድያት ምንድነው? ✍ ማድያት (melasma) ማለት በፀሐይ የጠየመ ወይም የጠቆረ የቆዳ ቀለም ቅየራ ማለት ነው። ማድያት ለፀሐይ በተጋለጡ የሰውነት ክፍሎች ላይ በብዛት ፊት ላይ ይከሰታል። በዋናነትም ሴቶችን በተለይ ጥቁር/ጠይም የቆዳ ቀለም ያላቸውንና ለፀሐይ ጨረር(UV radiation) የተጋለጡትን ያጠቃል። #መንስኤዎቹ ፦ በብዛት መንስኤው አይታወቅም -- እርግዝና –  በአፍ የሚዋጡ የእርግዝና መከላከያ መድኃኒቶች – ለፀሐይ መጋለጥ – በቤተሰብ ማድያት ካለ – የመዋቢያ ቅባቶች – የሚጥል በሽታ መድኃኒቶች – የእንቅርት በሽታ – የኩላሊት ዕጢ በሽታ(addisons disease) 🖌ምልክቶቹስ ምንድን ናቸው? ✍ ጠቆር ያለ፡ ቅርፅ አልባና ከጤነኛው ቆዳ በደንብ መለየት የሚችል ከትንሽ እስከ ትልቅ መጠን ያለው የቆዳ መዝጎርጎር። በዋናነት ሦሥት አይነት የማድያት ስርጭት አለ 1. Centrofacial፦ ጉንጭን፣ ግንባርን፣ የላይኛውን ከንፈር፣ አፍንጫና አገጭን ያጠቃለለ ሲሆን 2. Malar፦ ጉንጭንና አፍንጫን ሲያጠቃልል 3. Mandibular፦ የታችኛውን ግንጭል ያጠቃለለ ከሆነ 🖌ለማድያት ምን ምርመራ ይታዘዛል? – አካላዊ ምርመራ – የጨረር ምርመራ(wood’s lamp) ህክምናው ምንድን ነው? ✍ ማድያትን ለመታከም ወደህክምና ተቋማት ሲሄዱ ሊደረግሎ ከሚችሉ ነገሮች መካከል በጥቂቱ:-  ማድያት በረጅም ጊዜ የሚመጣና በዘላቂነት የመቆየት ባህሪ ስላለው በቶሎ ለማከም አስቸጋሪ ነው። በዋናነት ግን ለረጅም ጊዜ የሚቆይ የሚቀቡ መድኃኒቶችን እና ጥብቅ የሆነ የፀሐይ መከላከያ(ከተገኘ ለዚህ ተብለው የተሰሩ፣ አለበለዚያ ማንኛውንም ጨርቅ እና ባርኔጣ/ኮፍያ መጠቀም ይቻላል) መጠቀም አስፈላጊ ነው። ምናልባት ግን ማድያቱ በእርግዝና የመጣ ከሆነ ልጅ ከተወለደ እስከ አንድ አመት ባለው ጊዜ ሊጠፋ ይችላል። የሚያነጡ መድኃኒቶች ሊሰጥዎ ይችላል(hydroquinone, azelaic acid, tretinoin…) ቆዳን የሚልጡ ኬሚካሎች(chemical peels)፦ ይኸ በቆዳ ስፔሻሊስት ሐኪም ምክር ብቻ የሚከናወን ነው  የጨረር ህክምና(laser theraphy)  የፊት ሜካፕ(cosmotic camouflage) በመጠቀም ማድያቱ እንዳይታይ ማድረግም ይቻላል::

photo content